“13 ዓመት ስታሰር 8 ዓመት ጨለማ ቤት ነበርኩ” - አቶ ወርቁ አይተነው (ምዕራፍ 2 ክፍል 2)

  Рет қаралды 174,956

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

2 жыл бұрын

“13 ዓመት ስታሰር 8 ዓመት ጨለማ ቤት ነበርኩ” - አቶ ወርቁ አይተነው (ምዕራፍ 2 ክፍል 2)
Facebook: / waltainfo
Twitter: / walta_info
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 590
@andyt3046
@andyt3046 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ወርቁ የሚገርም ፀጋ ነው እንዲህ አይነት አመለካከትና መረዳት ፈጣሪ ያብዛልን::
@merimaassen9789
@merimaassen9789 2 жыл бұрын
አተምርጥ ሠውነህ
@marsilas-3199
@marsilas-3199 2 жыл бұрын
It is very impressive that this man is such an intelligent and thoughtful. He is never less than anyone claimed to have been in big universities and colleges. Big respect Worku Ayitenew.
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
አብዝቶ ከጤናና እድሜ ጨምሮ ይስጥህ።ለወገናችንና አገራችን ለምታደርገው ነገር ያንተ ውለታ አለብን።አንበሳው ደፋሩ ለጋሹ ጀግናው ባለ ለዛው ወርቁ አይተነው።
@fatumafatuma1758
@fatumafatuma1758 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥየ የኢቶጲያ የቁርጥቀን ልጂ 1000 አመት ኑር አቦ ይመችህ አላህ ይጨምርልህ አሁንም
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተው በጦርነቱ እንዳስመዘገቡት ድል ገቢያውን በማረጋጋርት የህዝቡን ኑሮ እንደሚያሻሽሉ እርግጠኞች ነን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@degafukeraga4470
@degafukeraga4470 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የደግነትን ጥግ በተግባር አሳየህን እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ባለሀብቶች ይማራሉ
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
አዎ ግን አንድ እንጨት አይነድም ሌሎቹ ስግብግቦች ነጋዴዎቹ እነደእሱ ቅን እና ቸር ካለሆኑ ።
@laketana7060
@laketana7060 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክህ እንደ ወርቁ አይተነው : ሀብትን : ደግነትን : ልበ ሙሉነትን : ሀገር ወዳድነትን: አንደበተ እሩነትን እና የህዝብ ፍቅርን ትላበሳለህ :: መባረክ ይሉሀል እንዲህ ነው:: 💚💛❤️👍🏽
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Betekekel
@binyaamgudeta3358
@binyaamgudeta3358 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነዉ እንደ ስምህ ወርቅ ነህ ብልህ አሣንስሀለሁ!!! አንተ አልማዙ አይተነዉ ነህ!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!!!
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etydmNqam7jMmoE.html
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በስሜት ነበር interview ያዳመጥኩት he so kind person አቦ አሁንም አብዝቶ ይስጥህ 🙏 ቀለል ያለ እራሱን የማያካብድ ግን ጀግና ነዉ በእሳት የተፈተነ ወርቅ ወረቁ 💪
@bereketalemu811
@bereketalemu811 2 жыл бұрын
በጣም አስደማሚ ትንታኔ፡፡ተማርን የምንለው ማፈር አለብን፡፡ ብዙ ይቀረናል፡፡Proude of you ጋሼ!
@yosephhabte565
@yosephhabte565 2 жыл бұрын
እውነት ይህንን ኢንተርቪው ዛሬ ማታ ላይ በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ከባድ ጥያቂን በቀላል አገላለጽ እና መሳጭ 😋ጣፋጭ በሆነ መልስ ነው የሚመልሰው።
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
ወርቁ ወርቁ ባለቃልኪዳኑ!!! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!!
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
ንግግርህ እራሱ ወርቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ቅን ሰው
@user-ud2ns9ej7y
@user-ud2ns9ej7y 2 жыл бұрын
ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ስው ነህ አቶ ወርቁ አይተነው ለድሀዎች የቆምክ ጀግና ኑርልን 😍
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
Wow አቶ ወርቁ ከገመትኳቸው በላይ ነው ያገኘኃቸው ዘንድሮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🏻‼️
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 2 жыл бұрын
እርሶን የወለደች እናት ዘሯ ይለምልም የነኩት ይባረክ የያዙት ይባረክ የኢትዮጵያ ጀግና
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤናህን ይስጥክ አቶ ወርቁ በእውነት አስተዋይ ሰው ነክ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ!!!
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
TEBSO MEBLAT NW YEMIL SEW ENDT
@tekemet1698
@tekemet1698 2 жыл бұрын
This man is really Genius, humble and God fearing! God bless you!
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 жыл бұрын
እኔ ጎጃሜ ነኝ: ያውም ያብማ ልጅ📌 ብዙ የጎጃም ጎበዝ ጠንካራ የሚባሉ ነጋዴወች ከወደ ሸበል በረንት ወደ አቶ ወርቁ አገር አካባቢ: ቢቸና ደብረወርቅ አካባቢ እንዴት ከእህል በረንዳ ተነስተው ትልቅ ባለሀብት እንደሚሆኑም አቃለሁ:: ከዛም በላይ ያካባቢው ሰው ጦረኛ/ሃይለኛ የማይደፈር እትንኩኝ ባይም ነው:: የራሴ ዘመዶች የዛ አካባቢ ሽፍቶች ነበሩ: ደርግን ያሸብሩ የነበሩ:: እና የአቶወርቁን ለጋስነትና አሁን ደሞ በጦር ግንባር የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ሳይ: ይኸ ነገር ለዛአካባቢ ሰው የተሰጠ ፀጋነው እንዴ የሚል ስሜት እያሳደረብኝም ነው
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
አተን ለመግለፅ ቃላት ስላጣሁኝ ምንም አልልህም ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችሁ ከክፉነገር ይጠብቅህ ምን አይነት ልብ ነው የሰጠህ
@ZeWord293
@ZeWord293 2 жыл бұрын
An amazing and yet another gift from God the Almighty to Ethiopia for this difficult time. Thank you Lord!
@bettybetty9477
@bettybetty9477 2 жыл бұрын
ዎዉ የመንግስታችንን ባህሪ በጥሩ አገላለፅ ነው የገለፅከው አመሰግናለው በኔ በኩል ውነት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ።
@genetberhe8035
@genetberhe8035 2 жыл бұрын
ነጋዴዎች ትንሽ እንደ ሰውአስቡ! አቶ ወርቁ እግዜር ጨምሮ ይስጥህ!!
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቁ አይተነው እድሜ ከጤና መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተው ነጋዴው ሁሉ በአነስተኛ ትርፍ ደሀውን እንዲጠቅሙ ስለመከሩልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@Efrata27
@Efrata27 2 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል: እንደ ስምህ ወርቅ ከዛም በላይ ነህ:: የህሊና እና ለእውነት የሚቆም ሰው ማየት ደስ ይላል:: ይህንን ቅን ልብ ሳይቀይርቦት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት::
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
I have no words for Ato Worku. His speech, his outlook on life is extraordinary. This man is a priceless gift to Ethiopia as is Dr. Abiy.
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 2 жыл бұрын
ኡፍ እዴት ደስ ይላል ንግግርክ ተባረክ ተባረክ ወንድም አለም
@Abaytana001
@Abaytana001 2 жыл бұрын
ከአዕምሮ በላይ ነህ! ባለሃብቱ ኢትዮጵያዊው ማህተመ ጋንዲ🙏❤
@jacarlos9584
@jacarlos9584 2 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ባርኮሀል 💚💛❤️🇪🇹
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው !!!! እንደው እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠዎት :: በእውነት ዘንድሮ መቼም የሰውልክ የታየበት የታሪክ አጋጣሚ ተፈጥሮ እኛንም በአይናችን ስለአየን በጣም እድለኞች ነን :: እርሶንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የኢትዮጵያ ቁር ጥ ቀን ልጅ ኩራት ነዎት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
አቶ ወርኩ አይተነው እውነት ነው የአንተ ውለታ ከፍለን አንጨርሰውም !!!ወደፊትም ወንድሜ ታሪክ አይረሳውም !!!! እጅግ በነገር ሁሉ ከሰላምና ጤና ጋር ደስ ብሎህ ሺ አመት ኑርልን
@sisaytesfaye1370
@sisaytesfaye1370 2 жыл бұрын
የክቡር ዶክተር ወርቁ አይተነው የጌታ ሰላም ይብዛልህ በእውነት ባንተ ውስጥ እንደ ስምሕ ወርቁን አይተናል አኔ ግን እላለው በውስጥሕ እግዚአብሔረ ያስቀመጠው ቃል አለ በፊትህ እሔዳለው የናሱን ደጅ አእሰብራለው የብረት መወርወሪያው እቆርጣለው በስውር የተደበቀቺውን ሐብት እሰጥሀለው ተብሎ በቃሉ እንደ ተፃፈ እነዚሕ በረከቶች ባንተ ላይ ተፈፃሚ ሆነው አይቻለው ደግሞ በጥበብ በእውቀት በማስተዋል በመስጠት በፍቅር በአገር ወዳድነት በመስጠት 1ኛ እግዚአብሔር በቤቱ ያለምልምህ ዘመንሕ ይባረክ ጠላቶችህ ይገዙልህ በምትሔድበት ሑሉ በእግዚአብሔር ክንፍ ጥላ ስር ተሸሸግ ዙሪያሕን የጌታ መላእክቶች ይጠብቁሕ የኔ ጀግና በንግግር ያሣለፍከው መከራ ወደ ክብር የለወጠልህ ጌታ ስሙ ይባረክ በመስጠት ብዙ ትርፍ ነው ያለው መልካምን የዘራ መልካምን ያጭዳል ሠላምን ጤናን በረከትን ገዢነትን አመኝለሁ በነገር ሑሉ አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሑን ደግሞ በውስሕ ወርቅ ብቻ አላይም የከበሩ ማእድናት አሉ ዳይመንድ አለ ቶ ፓዚዮን መረግድ የሚያብረቀርቅ እንቁ አለ የአይምሮ ሀብት አለ አንተ ስትናገር ብዙዋች ይባረካሉ ንግስት ሣባ ንጉስ ሰለሞን ጋር በሔደች ጊዜ እንቆቅልሽዋን እንደፈታላት አንተም በመናገርህ ብቻ የብዙዋች እንቆቅልሽ ይፈታል አንወድሐለን ለኢትዮጲያ ስለተፈጠርክላት ፍቅር ያሽንፋል
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ይስጥህ 💜👏
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 жыл бұрын
ካንተ ብዙ ተምረናል ተባረክ ድንቅ ሰው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሕ በተለይ በዚህ ሠሐት ዋጋ የምትጨምሩ ዋጋቹሕን አምላክ ይሰጣቹሐል ከወርቃችን ተማሩ አይዞህ ሑሉም አለፈ ለበጎነው
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቶ ወርቁ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
ታላቅ ሰው! ንግግሩ በራሱ ቃለ እግዚአብሔር ነው!
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ወርቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾💚💛❤️ ዘርህ ይባረክ ኢትዮጵያውያን እናከብርሃለን እንወድሃለን🙏🏾💚💛❤️🤗🥰 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪🏾💚💛❤️
@abejewoldetsadik4996
@abejewoldetsadik4996 2 жыл бұрын
እውነት ያናግርህ ተባረክ ሰውን ሳያውቁ ለሚናገሩ እውነቱን አሳውቀሀል
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው አላህ ይጨምርልህ እደስምህ ተግባርህም ወርቅ ነህ አተ ስማና ተግባር ሲመሳሰል አተና ባለቤቴን አየሁ በርቱ
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n 2 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ረዝም ያድግልህ አባሳ ጀግና እንዳተአይነቱን አላህ ያብዛልን
@mussahussen5101
@mussahussen5101 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቶ ወርቁ የምትገርም ሠው ነህ አሏህ የጠብቅህ
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ቅን አስተዋይ እና ጥሩ ሰው ለመሆን የግድ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ መማር አይጠበቅብህም ። እንዲህ ህይወት ገርታ ታበለፅግሀለች ። ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዳከበርክ ፈጣሪ ይባርክህ ።
@fatimaindris2110
@fatimaindris2110 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጄግና ነህ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ገንዘብህንም አላህ በረካ ያድርግልህ
@dagmawiteshome1201
@dagmawiteshome1201 2 жыл бұрын
እውነትም እንደ ስምክ ወርቅ የሆነ አስተሳሰብ ያለው የአመቱ ምርጥ ቅን ልብ 💓 አሁንም ፀጋ ያብዛልክ ጀግና የጀግና ልጅ ማንም ከእስር ቤት ወጥቶ እንዳንተ የሰራ የለም።
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 2 жыл бұрын
እንደዚህ እይነት ብልህ ደግ ስው ከራሱ ልምድ የተማረ ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ብለሃል እድሜህን እግዚእብሄር እብዝቶ ይለግስህ በበእርግጥኛነት ብዙ እመት እንደምትኖር እልጠራጠርም የእገር ጀግና ነህ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
13 አመት ታስረሃል ዊይይይ የኔ ጀግና
@user-fd4oj6xo8h
@user-fd4oj6xo8h 2 жыл бұрын
አጅብብ !!! የዉሥጤን ነዉ የተናገርከዉ ። ከባለ ሐብት እድሕ አይነት ቃላት ሥሠማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ምክኒያቱም አብዘሐኛዉ ባለሐብት በጊዜያዉ ጥቅም የታወረ ነወ። እና እጅግ ድንቅ ንግግር ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑ ። አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድም ይምራሕ ወገኔ ።እጅግ በጣም አድናቂሕ ነኝ።አከብርሐለሑ።
@hailus7714
@hailus7714 2 жыл бұрын
He will fit to be the future leader of Ethiopia.
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
Agreed
@Merkorious2468
@Merkorious2468 2 жыл бұрын
You are amazing personality within the generation .......God bless you!!!!!!!!!!
@melakea2671
@melakea2671 2 жыл бұрын
He is way far from the so cold investors God be with you and your future man This is blessing 🙌 🙏
@tegegnetegegne7305
@tegegnetegegne7305 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አደበተ ርቱ ምን ብየ ልግለጵህ ያብማዎ እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላህ ትጠብቅህ ኑርልን የድሆች አባት
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ጋዜጠኛ ስሜነህ። አቶ ወር አይተነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ እዚህ ክፍል ላይ የተናገርከው ስለ መስጠት እና የመስጠትን ጸጋ የገለጽክበት ቃል ስሜቴን ኮርኩሮ ነው ያስለቀሰኝ እውነት መንፈሳዊ ቅናትን ቀናሁ በእርሶ ወገኔ እግዚአብሔር አሁንም በዘጋ በበረከቱ በበቂ ይሙላህ የምትሰጠው አያሳጣህ ።አከብርኃለሁ ከልቤ❤❤❤
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም አከበርኩህ ሰለመስጠት ሰታወራ ሰለሀገር ሰታወራ የማይጠገብ አንደበት በድሜ በጤና ይጠብቅህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ክበርልን ኑርልን
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ የኔ የዘበናችን የቁርጥ ቀን ጀግና ነህ ስላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አንተን የወለዱ እናት ምንኛ የታደሉ ናቸው አንተም እናትህም በጤና በሰላም በደስታ ኑሩልን ሁሉን አሟልቶ ነው የፈጠረህ ነህ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ ምርጥ ሰው
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ በቃክ ።በርታ ጀግናችን ።አሁንም እራስህን ጠብቅ
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
የዜግነት መገለጫ ማለት እንዲህ ነዉ !🇪🇷🇪🇹❤👈 እናት እንዳንተ ጀግና ደጋግማ ተዉለድ 🙏🙏🙏
@fekadudemelash5447
@fekadudemelash5447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚያውቅ ታላቅ ሰው ነው!!! እውነትም ትልቅ ሰው!!!
@alextilahun
@alextilahun 2 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ አስተሳሰብ ነው። እግዚአብሔር ያጽናህ። ሌሎች ከዚህ ካልተማረ ሰው ሆኖ መፈጠሩ አጠራጣሪ ነው። ከዚህ ተምሮ ነገ የኑሮ ውድነትን መቀየር አለበት ብዬ አምናለሁ ።
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 2 жыл бұрын
OMG!! Workisha you are beyond my imagination!!! God bless you
@aysha7570
@aysha7570 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠህ ስምህም ወርቅነው አንተም ወርቅ ነህ እውነት ነው ምስጠት ትልቅ የፈጣሪ ስጧታነው ሁሊም ኑሯህ ስጠ ወርቁዩ ምርጥ ሰው ነው ትምሳሊትነህ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ በጣም ነው የማደቅህ አላህ በስተመጨረሻህ ሻሀዳህን ይወፍቅህ ያረብ
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v 2 жыл бұрын
አዎ ይህን ሁሉ እያሰበ አላህ ህዳያ ይስጠው አንድ ካፊር የሰማይ ጣራ ይሀል ፈርቅ ለኸይር ስራ ቢያውለው ማፊ ፋይዳ አላህም በቁረአኑ የቦነነ ብናይ አደረግነው ይላል አላህ ሽሀዳን ይወፍቀው ኢንሻአላህ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@user-vy6rg9ee8v ወይ መጃጃል😂
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v 2 жыл бұрын
@@selammesganaw3899 ማለት እምትጃጃይውስ አች እኔማ ሀቁን አውቄ ነው እምጓዘው እናተ ካፊሮች ዱሮም ሀቃ አይመቻችሁ ማአሩፍ ነው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ካላት ድንቅ እና ብርቅ ባለ ሃብት ልጆችዋ አቶ ወርቁ አይተነው ናቸው :: እድሜዎን ሁሉ ይባረክ
@yeabsirashiferaw36
@yeabsirashiferaw36 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ እውነት ነው ሁላችንም ለህዝብ የሚል አስተሳሰብ ቢኖረን ወንድም እህቶቻችን ስራ አያጡም ነበር ። አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክ ሰው ኖት ዎው ከርሶ ብዙ ትምህርት እደመሰድን ከሚገባን በላይ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉዉዉ ምን እንደምልህ ኣላቅም ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
ፐ ብሩህ አእምሮ ጀግና የህዝብ ልጂ ታጋይ ወርቁ አንተነዉ እዲሜ ከጤና ጋ ይሥጥህ አቦ
@ezeraasrat8187
@ezeraasrat8187 2 жыл бұрын
ጨምሮ ጨምሮ የማያልቅበት የድንግል ልጅ ይስጥህ ፍሬዎችህን ለቁምነገር ያብቃልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወርቁ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
እረ በአላህ እስኪ ፋኖውችን አበርታቶዋችው እባካችሁ እነ ጁንታው እኛ መልስን ልንደራጅ ነው ያፈግፈግነው እያሉ ነው እባካችሁ መክላክያን እኔ አላምነውም ግን ፋኖ እና ሚኒሻውችን አበርታቱ ይህ ጦርነት ተመልሶ ለሶስተኛ ጊዜ ወድ ደሴ እንዴ ይመጣ
@merd24
@merd24 2 жыл бұрын
ቦቅቧቃ ፈሪ... ወያኔ ተሸክሽኮ ነው እግሬ አውጪኝ ብሎ የፈረጠጠው
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ በጣም አደነኩህ ታድለህ ይታደሉታል እንጂይ አይታገሉትም ጥሩ አስተሳሰብ አለህ በርታ ወንድሜ አቶ ወርቅነህ ድንቅ ሰው ነህ ስለ አቢይ ያወሩት ትክክል ነህ ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ አሊ ምርጥ ጀግና መሪ ነው እንወድሀለን ወደፊት እንጂይ ወደ ሀላ የለም
@hiwehabshawityoutub8342
@hiwehabshawityoutub8342 2 жыл бұрын
አቦ አንተ ትለያለህ ቃላት አጣሁልህ ጀግናየ😍😍😍😍😍😍ፈጣሪ እድሜውንና ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤️💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍
@tt4607
@tt4607 2 жыл бұрын
እውነተኛ የእግዚአብሔር ጸጋ የተሰጠህ ወርቁ እድሜ ከጤና ጋር ጨማምሮ ይስጥህ አምላክ አንዴ ወዶህ ከጨለማ አውጥቶሀል ማንም ሊያቆምህ አይችልም ድል ለኢትዮጵያ እና ለመልካም አሳቢ ልጆቾ ።
@eliasabdulaziz
@eliasabdulaziz 2 жыл бұрын
ታላቅ ሰውን የጠየቀ ታላቅ ጋዜጠኛ!
@sososl9133
@sososl9133 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ አማራ ባትሆን ተቃጥየ እሞት ነበር
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 жыл бұрын
በሰላም ነው
@samgreat8918
@samgreat8918 2 жыл бұрын
He is Ethio-Amhara
@asfshussen9185
@asfshussen9185 2 жыл бұрын
Zegnnet tenb nat tewat blewal. Nebyu S. A. Weselem.
@hanaweba4436
@hanaweba4436 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ስው ሲያወራ ቢውል ያስብላል ልብህ አስተሳሰብህ ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ስለሆነ ከዚህ የበለጠ ተባረክ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
አብቾ ስወደው ወላሂ አሏህይጠብቅህ መሪየ
@fregeremew7463
@fregeremew7463 2 жыл бұрын
አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ወርቁ የሚገርም ፀጋ ነውሀገር ወዳድነትን: አንደበተ እሩነትን እና የህዝብ ፍቅርን ትላበሳለህ :: መባረክ ይሉሀል እንዲህ ነው:
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ እድሜህ እዝምምምም ይበል 🙏🙏🙏
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በምታደርጋቸው ነገር ሁሌ እየመረቅሁ ነው እናትህም ማህጸንዋ ይባረክ ለምን ሁሉም ቦታ አለሁ የተቸገረውን ስትረዳ የተረበውን ስትረ ዳ ቤተ እግዚአብሄርን ስታሰራ ባወጣሀ ሁሉ እግዛሄብር መከታ ይሁን።
@desalegnmengesha1570
@desalegnmengesha1570 2 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ አቶ ወርቁ
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና 💚💚🙌
@senaittecle8562
@senaittecle8562 2 жыл бұрын
I am amazed. I never knew that you are such genius and intelligent I like the way you express yourself. long life health and more wealth.
@store8674
@store8674 2 жыл бұрын
ተባረክ ሀ ሣብህ እደሥምህ ወርቅ
@susuberhane929
@susuberhane929 2 жыл бұрын
You are unbelievable God bless you our brother Yagere lej Ato wereku Aytenew
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 2 жыл бұрын
አቶ ወርቁ የዘመኑ ታላቅ ሰው ኖት እግዚአብሔር እርሶንና ቤተሰቦን ይባርክ !!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዘንድሮ የኢትዮጵያውያን የቁእጥ ቀን ልጆች አይተናል አንዱ እንቁ ወርቁ አይተነው ሃገር ወዳድ እግዚአብሔር አዕምሮህን ይባርክልህ በእውነት አክባሪህ ነኝ
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የናቴን ምርቃት እንዳስታውስ አደረከኝ ስጪ አትጪ ትለኝ ነበር አቶ ወርቁ አንተም ከልቤነው የምልህ አግኝ አትገኝ ብዬ መረኩህ ያሮጊት ልጅ ነኝና ተባረክ!!!!
@engdaworkbirru3312
@engdaworkbirru3312 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤናና ሀብት ሁሉን አሟልቶ ይስጥህ :: ለአንተ ያለኝን ፍቅርና እክብሮት ቃላት አይገልፁትም::
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 жыл бұрын
እውነት አንድ ሀደስ ተናጋሪ ነው የመሰልከኝ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@tesfyegebaba4778
@tesfyegebaba4778 2 жыл бұрын
I don't have words to explain to Mr Worku Aytenew . God keep you 🙏
@isaiah4852
@isaiah4852 2 жыл бұрын
This guy matured analysis is no where heard from any Ethiopian business man before
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ሥወድህ አንተ ሀብት ብቻ ሳይሆን የመሥጠት ፀጋም አብሮ ነዉ የተሠጠህ መታደል እረጅም እድሜና ጤና
@nuru566
@nuru566 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመው
@gebeyehueshetie4631
@gebeyehueshetie4631 2 жыл бұрын
ወርቁ አይተነው ምርጥ ሰው።
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
ስሜነህ።እናመሠግናለን።
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አንተ ሰው ቃል የለኝም ፈጣሪ ይባርክህ አድሜና ጤና ስጠው።
@teddykeb6517
@teddykeb6517 2 жыл бұрын
I salute my brother. What a brilliant mind and thought. Good bless you!
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Жыл бұрын
Very refreshing interview. The guys is particularly very impressive man, intelligent and down to earth. It is nice to see genuine people who care for others and who is doing heroic work for his country.
የኮይሻ ግድብ ስራ ሂደት ግምገማ
9:58
AddisWalta - AW
Рет қаралды 21 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት
9:36
VOA Amharic
Рет қаралды 77 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН