"የድሆችን ምክር አቃለላችሁ"የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 49 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan sibket

  Рет қаралды 40,080

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

2 жыл бұрын

#Aba_Gebrekidan_Girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_Tewahdo
@ሱላማጢስ_tube

Пікірлер: 111
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን የነፍሳችን መጋቢ በሰው ሀገር ስንኖር ያልተወን አምላክ ይክበር ይመስገን በናተ ላይ አድሮ የማይጠገብ ቃሉን የመገበን አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ አልፋና ኦሜጋ ይክበር ይመስገን ቃሉን ሰምተን የምንኖረው ያድርገን እናተንም በቤቱ ያፅናልን አሜን፫💒💒💚💛❤🕊
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም 🇪🇹🌾🌿
@user-el2db4qx8x
@user-el2db4qx8x 2 жыл бұрын
ኣባታችን ፀጋዉን እና በረከቱን ያብዛልን ለኛ ደግሞ ዓይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እመቤቴ ጤና ሰላሙን ታብዛልዎት! አሜን!
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 3 ай бұрын
ቃልሂወትን ያስማልንአሜን 🤲እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን አባታችንአሜንአሜን🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@CakeChef7
@CakeChef7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት አባ 🙏💟🙏. ስለሃይማኖቴ ብዙ የማላዉቀዉን ስላስተማሩኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል" እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉ ያብዛልዉ" ለእኛም ልቦናችን ይከፈትልን የድንግል ማርያም ልጅ❤
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 2 жыл бұрын
የዘመናችን ሊቁ አፈ ወርቅ ናቸው አምላክ ይጠብቅልን🙏🌺
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
አሜን
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን፫✝️✝️✝️
@beyen1gebreyesus324
@beyen1gebreyesus324 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ኣረጋዊ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@heleen655
@heleen655 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኪወት ይደርብን ቃለህይወት ቃለበርከትን ያሰማልን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማለሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ከጥፋት ህዝባችንን ከስደት ይጠብቅልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን በእውነት 🤲🤲🤲
@alemtube8899
@alemtube8899 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍሴን አጠገቡልኝ በትምህርተዋ አባቴ እርሰወን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቴ እድሜ ጤና ያድለወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤💚💛⛪️❤⛪️❤⛪️❤❤⛪️⛪️⛪️💚⛪️💚⛪️💚💚⛪️💚⛪️⛪️💚💚⛪️✝️✝️✝️✝️🌿✝️🌿✝️🌿🌿✝️🌿✝️🌿✝️🌿✝️🌿✝️🌿✝️
@tsehayasfery-fn2hu
@tsehayasfery-fn2hu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤❤
@gebryetemtime5427
@gebryetemtime5427 2 жыл бұрын
በርሥዎ ትምህርት ልቤ ያርፋል
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን 👏👏
@user-gg9xp4up6s
@user-gg9xp4up6s 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 2 жыл бұрын
አብየቱ ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን እርዳን🙏 አባታችን ገብረኪዳን አምላክ ይጠብቅልን🙏🌺
@adanadanish6456
@adanadanish6456 4 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 2 жыл бұрын
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen
@nardosskebede4207
@nardosskebede4207 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን 🙏🙏🙏
@desutade3137
@desutade3137 2 жыл бұрын
ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!!!
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጣም ነው የምወድወት እኔ የድንግል ማርያም ባርያ የርስወን አንደበት የእግዚአብሔርን ቃል ስሰማ ልቤ በደስታ ይዋጣል እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትና ወልደ ጊዮርጊስ እኔ ሃገሬ ኢትዮጵያ ትውልድ ቦታ ራያ ቆቦ ደብር ኢላላዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ነው ገዳሙ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንድ ወልዳ ስሙን አባዛችው ኢላላዲማ ቅዱስ አማኑኤል አንድነት ገዳም በውስጡ እናታች ባታአ ማርያም አቡነ ዮሴፍ አብርሃም ይስሃቅ ያቆብ ያሉበት ታቦቶች ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@user-yy3cp8ew5g
@user-yy3cp8ew5g 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያስማልን አባታችን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንአባታችን
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Mastewalun Yestegn🙏🙏🙏
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin Kale hiwet yasemalin
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑርልን እፅብ ድንቅ ነው አባታችን ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን
@adanadanish6456
@adanadanish6456 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣አሜን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@geni7893
@geni7893 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን!!!
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመ ብርሃን ልጄ ብላ ብእቅፉዋ ታጽናናልን አባ
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin abatachin.
@zahranane4990
@zahranane4990 2 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan inamasaganalan yaqidusan amlak agrachinan itopiyan yixabaqalan libon yisixan
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-gw4gu7rj4n
@user-gw4gu7rj4n 2 жыл бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 2 жыл бұрын
The teachings of such a great scholar of our Church flows into the hearts and minds of those who care like a stream flowing across a prestine village in the countryside. Thank you so much, Aba. May the Almighty God bless you with many more healthy years!
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን እናተም የእለቱን ሰበካ ስለምታሰሙን እግዚአብሔር ያበርታችሁ በጸሉታችሁ አትርሱን በረከቱ ይደርባችሁ ለአገራችን ሰላም ይሁን⛪🙏
@user-bf5hy8wq7p
@user-bf5hy8wq7p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 💚 💛 ❤
@helenylak8642
@helenylak8642 2 жыл бұрын
ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 2 жыл бұрын
ቃለህይወትንያሰማልንአባታችን
@selameshetiy964
@selameshetiy964 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alemudinku6287
@alemudinku6287 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemaln
@eeee6695
@eeee6695 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 2 жыл бұрын
Qal hiyot yasmalin AMEN Abatachin tsagawun yabzalot nurulin
@mebrhitkiros4386
@mebrhitkiros4386 2 жыл бұрын
ኣባቴ 🙏🙏🙏🙏
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 2 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
Amen abatachin kale hiwet yasemalen amen ➼
@m.a648
@m.a648 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት
@alamsahai3958
@alamsahai3958 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አገራችን ሰላምያድርግልን
@Aa-nn3li
@Aa-nn3li 2 жыл бұрын
Qale hiyot yasemalin amen amen ameeen
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
abatacheb kale hiwet yasemalen
@user-rx8yz2lg6b
@user-rx8yz2lg6b 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@menberemarcos6829
@menberemarcos6829 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር➕👏
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ደስ ሲሉ የእርስዎን አይነት አባት እግዚአብሔር ያብዛልን
@abebechyemaryamljje5556
@abebechyemaryamljje5556 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏❤️🙏
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 2 жыл бұрын
Betam des yeml temehit new kale hiyewet yasemalin
@m.a648
@m.a648 2 жыл бұрын
ያሰማል።
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የትህትናን ልቦና ያድለን
@soleyanatube7252
@soleyanatube7252 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑሩት♥
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
Amen
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalnnnnn abatachnnnn
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤አባታችንእኳንደህናመጡልን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@netsanetbelete5114
@netsanetbelete5114 2 жыл бұрын
AMEN ABATACHIN.
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አባታችን አሜን፫
@eeee6695
@eeee6695 2 жыл бұрын
እቁየምንወዳቼውአባት
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህን ትምህርት በዩቱብ ያቀረባችሁልን እግዚብሄር ይባርካችሁ
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤🙏⛪
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን አባታችን
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ይሰማልን አባታችን
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 2 жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 2 жыл бұрын
Ameannn
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 2 жыл бұрын
Amen🙏❤️kale hyewet yasmalne🙏❤️
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያሳድርልኖ አባታችን እኛንም ትትና ያድለን
@senaitgebre4270
@senaitgebre4270 2 жыл бұрын
amen amen amen
@obseyekeyeronenat2636
@obseyekeyeronenat2636 2 жыл бұрын
Kele hiwotn yasemalin Abetachn 🤲🤲🤲💒💒
@beyenechferede5514
@beyenechferede5514 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን⛪🇪🇹🙌😭🌹🌹🌹
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 2 жыл бұрын
Egzabhir ymesgen
@serklmal6341
@serklmal6341 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 2 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllll
@efremtewelde2418
@efremtewelde2418 2 жыл бұрын
🇪🇹💒💒💒🇪🇷
@user-vb4tf2mm4b
@user-vb4tf2mm4b 2 жыл бұрын
💒💒💒💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 265 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 100 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 100 МЛН