የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 154,661

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

5 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 793
@asd-hi5wb
@asd-hi5wb 4 ай бұрын
ደክተርየ እናመሰግናለን ስለእዉነት የቆዳ ቋቁቻ ለቡዙ ዓመታት ያሰቃየኝ ነበር ቪዶዎችህን በመከታተል ተመስገን አሁን ከዛ አስቀያሜ ቆዳ ወደ ጤናማ ቆዳ ተሸጋገርኩ አመሰግናለሁ
@osratgold7930
@osratgold7930 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏻👍🏻
@user-yl8cc2bb9q
@user-yl8cc2bb9q 3 ай бұрын
ምድነው መድሀኒቱ
@KidistMariyam
@KidistMariyam 3 ай бұрын
ጎመንዘር ጥሩ ነው
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 ай бұрын
​@@KidistMariyamምጣድ ያምማሽባት
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 2 ай бұрын
የኔወደምንደንነወ መዳኒቱየቆቁቻእሠኪበአላህንገሪኘ
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 5 ай бұрын
ይሄን ዶክተር የምወዱ ላይክ አሳዩኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
ይኸው 👍👍👍
@user-cg2vi3di1k
@user-cg2vi3di1k 5 ай бұрын
👍
@user-gf6pn1wu1c
@user-gf6pn1wu1c 4 ай бұрын
Edemch yerzem Dr adenakich nye❤❤❤
@madinamohammed6034
@madinamohammed6034 4 ай бұрын
ወላሒእኔም በጣምነው የምወደው
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 5 ай бұрын
ወላሂ ለቤትህ አድሥ ነኝ ማሻአሏህ ነህ , 👍👍👍👍👍👍👍👍 አይከፈልበትም ላይክ አረኩ የመዳም ቅመሞች
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 4 ай бұрын
እሺ
@user-eh5xy8ro6i
@user-eh5xy8ro6i 5 ай бұрын
ውዶቸ በጣም እያመመኘ ነው ልቤት መጨለም ልቤን ሲያመኝ ክድና ክዴን ሙትት ይልብኛል ወገቤን በስደት ነኝ ወረቀት የለኝም ኢሻአሏህ ነገ ልሄድ ነው ወደሀኪም በዱአችሁ አስቡኝ በመጀመሪያ ዶክተሮች ስር ስቀርብ እባየ ይቀድመኛል 😢😢😢
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 ай бұрын
Ayzosh
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 5 ай бұрын
Ayzoshe ema Egziabher yemareshe dengile tedabesishe ehetwaa aye sidet 😢😢😢
@Daima611
@Daima611 5 ай бұрын
yizosh yene enat😢😢
@shambel826
@shambel826 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይማርሽ
@HamdiyaNuredine
@HamdiyaNuredine 5 ай бұрын
አላህ ወደ ጤናሽ ይመልስሽ በጣም ከባድ ነው
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 5 ай бұрын
ዶክተር ብሎ ዝም ከልብ እናመሰግናለን
@omuyusra6566
@omuyusra6566 5 ай бұрын
ዶክተር የምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቅመዉኛል ወላሂ ስታስተምር በጣም ደስ ይላል ደሞ አይሰለችም ጎበዝ ነህ ትህትናህ ለሌሎቹ ዶክቶሮች ጥፋት ይቅርታ እስከ መጠየቅ ቅን ጡሩ ዶክተር ነው ታዲያ ካንተ ላይክ ሲያንስህ ነው ጎበዝ ነህ ውርላሂ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
@user-eq9fy4os6h
@user-eq9fy4os6h 5 ай бұрын
ያቃጥለኛ
@user-fr8dd4gr3e
@user-fr8dd4gr3e 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አገቱ በካረባት ጭቅላቱ በእውቃት የማረውን አዬው እውናታኛና ሀቀኛ ለሰዎች አዛኝ ዶክተር Seife❤❤❤
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ የምር ትመቸኛል ከልቤ ነው ምሰማክ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 5 ай бұрын
ምነው አማርኛ አጠርሽ ክክክክ አበዛሽ ለምሳሌ ነክ ከማለት ነህ ብለሽ አስተካካይ
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 5 ай бұрын
ምን ችግራለው ብትል አልተሳደበች በቃ በየኮሜቱ የዞራችሁ በጥሩም በመጥፎም ሰው መተቸት ይቅርብሽ ሰው በሚችለው ንግግር ምስጋናውን ማቅረብ አይችልም​@@user-xn7kp7xo1u
@enanyaderb8293
@enanyaderb8293 5 ай бұрын
ስወደህ ከምር ሳይህ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ❤❤❤❤ አቀራረብህ ደሞ ገራሚ ነዉ እኔ አለብኝ የልካቸዉ ምልክቶች ደሞ አልዉብኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@haneenmammdoh4762
@haneenmammdoh4762 5 ай бұрын
Hu
@osmandulla7944
@osmandulla7944 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አቀራረብህ ዋው አንድም አትረሳም ሙሉ ለሙሉ ወደ አእምሮ ኮለል ብሎ ይገባል አቀራረብህ አይንዛዛ ተዘጋጅተህ ስለምትመጣ ገለፃህ ሲመች ተከታታዮችህንም ስለምታከብር ነው እርግጠኛ ነኝ ስራህንም ታካሚዎችህንም የምታከብር ዶክተር ነህ ስለምታገለግለን እነመሰግናለን አላህ እውቀቱን እድሜውን አቅሙን ይጨምርልህ ዶክተር ግን ትርፍሳት ካለህ ብታስተምር ብቁ ዶክተሮችን ታፈራልናለህ????????????????? ምክንያቱም የማስረዳት ብቃት አለህ ሰላምሀ ይብዛ ክበርልን ለረጅም ግዜ እከታተልሃለው ግን ሰብክራይብ አለማድረጌን ዛሬ ነው ያየሁት ስንቱን ጆሮ አድም ሰብስክራይብ እያደረኩኝ አንተን እስከዛሬ አለማጅረጌ ቆጨኝ
@AliAli-ys9ws
@AliAli-ys9ws 5 ай бұрын
Thank you for your teaching❤
@ritaabera878
@ritaabera878 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር
@elsabethabtgiorgis527
@elsabethabtgiorgis527 5 ай бұрын
Thank you for your teaching ❤❤❤❤❤❤
@ko3020
@ko3020 5 ай бұрын
ደግሞ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ፋቱን መድሀኒት ናቸዉ ያተ መልዕክቶች ብትን አድርገህ እኮ ነዉ የምታሥርዳን በጣም እናመሠግናለን እድሜነሠ ጤና ይስጥክ Dokter Seyfe👌✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✍️👍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@omemran4514
@omemran4514 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም አናመሰግናለን
@user-ik4sw7dk1e
@user-ik4sw7dk1e 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልጥ ስለምትሰጠን መልካም አገልግሎት እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 5 ай бұрын
🎉🎉🎉አቦተባረክ ጥሩ ግንዛቤን እየሠጠከነዉ
@betelnugusu9851
@betelnugusu9851 5 ай бұрын
Enameseginalen Egizabeher yitebikih 🙏
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 5 ай бұрын
አሰናመሰግናለን ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር🥰🥰👌
@burktitube2615
@burktitube2615 5 ай бұрын
Dr አንተ ትለያልክ በርታ ጎበዝ እያየን ላይክ እያደረግን 😊😊😊
@jabez.m1048
@jabez.m1048 5 ай бұрын
arife video newe berta
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 5 ай бұрын
Tebarek Dokter
@AbebechAssefa-uo2dd
@AbebechAssefa-uo2dd 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@user-eh5xy8ro6i
@user-eh5xy8ro6i 5 ай бұрын
አሏህ እድሜህን ያርዝመው ወሏሂ ያተን ትምህርት ሁል ግዜም እከታተላለሁ
@tinamuzayn9224
@tinamuzayn9224 5 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ጤና ይስጥክ የሚገርም አቀራረብ❤❤❤
@aishamuhammed650
@aishamuhammed650 5 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግን አለን አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 5 ай бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር👍👍👍
@HeranBelachew-km1my
@HeranBelachew-km1my 5 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም ጥሩ እያሳተማርከን ነው እናመሰግናለን❤
@user-eu2mj4sk1x
@user-eu2mj4sk1x 5 ай бұрын
አቦ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን መልካም ዶክተር ያብዛልን
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ደግ ሰው እግዚአብሔር ይስጥልኝ big respect and love for You always 💝✌️
@wondesenalemu4881
@wondesenalemu4881 4 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ
@hirut7396
@hirut7396 5 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ሰይፍ❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
ጽዴት ያለ ትምህርት ሰላምህ ይብዛ ❤
@hawaahmed-mg8fx
@hawaahmed-mg8fx 5 ай бұрын
ድክተር በጣም ነው የምወድህ ትህትናህ እና የምትሰጣቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ኢንሻ አላህ አገር ስገባ አንተ ጋ መታከም እፈልጋለው🙏🙏🙏
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ ምሰጠን መረጃ❤❤
@rohimamohamed5620
@rohimamohamed5620 5 ай бұрын
ዶክተርየ እድሜህ ይርዘምልን ባለህበት ሰላምህን አላህ ያብዛልኝ ትምህርትህ በደብ ነው የሚገባው ቀጥልበት
@samilanicell8907
@samilanicell8907 5 ай бұрын
Thanks Dr Ene alebgn
@user-oi1me2zj4b
@user-oi1me2zj4b 5 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የምታቀርባቸው ነገሮችን ትንትን አድርገህ ነው ምታስረዳን ክበርልን ዶክተርዬ🥰🥰🥰
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ሰው ነህ😊
@rozahassen2026
@rozahassen2026 5 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 5 ай бұрын
ምፈልገዉ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ ዶክተር 😊😊
@user-yq5pv5is9s
@user-yq5pv5is9s 4 ай бұрын
አገላለጽ ህ በጣም ጥሩ ነዉ።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 5 ай бұрын
Thank you doctor 💊🙏
@user-gi1bi4rt6s
@user-gi1bi4rt6s 5 ай бұрын
Thanks again
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 3 ай бұрын
ተመስጬ የምሰማው ነገር ይሄን የምር ዶክተርዬ ከልብ አመሰግነለሁ የማህፀን እንፊክሼን በተመለከተ የሆነ ጊዜ ባስተላለፍከው መልእክት መሰረት ሁሉንም አድርጌ አልሃምዱሊላህ ተገላገልኩ በስው ሀገር ተሰቃይቼ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ
@user-on7nh1yz4b
@user-on7nh1yz4b 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በደም ማነስ ታምሜ መድሀኒት እየወሰድኩ ነዉ ግን ያለሁት ዉጭ ስለሆነ ደምሰጥቸ መደሀኒት ተሰጠኝ እራሴን ያመኛል ልቤ በጣም ትርታዉ የጨመረነዉ አይኔ ተቀይሮ አለ የ3ወር መድሀኒት ተሰጥቻለሁ ዶክተር ቴሌግራም ከተጠቀምክ በዉስጥ ባወራህ በጣም ደስ ይለኛል
@munamulu4998
@munamulu4998 4 ай бұрын
ተባረክ ዶኪተሪ በጣም ሚደንቅ ትምህሪት ነው
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተርየ እንኳን ደህና መጣህ
@keriinasir5728
@keriinasir5728 5 ай бұрын
Well come dr❤
@mtolla5767
@mtolla5767 3 ай бұрын
Thank you Dr seife..very informative
@tesfayesimaneh7876
@tesfayesimaneh7876 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 5 ай бұрын
እድሜና ከጤና ጋር ይስጥህ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ በጣም ነው የምውድህ ❤❤❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በዚህ ቻናል ብዙ ትምህርት እየተማርኩበት ብዙ እውቀት እየሸመትኩበት ነው አመሰግናለሁ ❤
@yeroosaantube8095
@yeroosaantube8095 5 ай бұрын
Betam enamesegnalen edmena tena yestelen doctor ❤❤❤
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 5 ай бұрын
ትለያለህ እናመሰግናለን ዶክተር
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 5 ай бұрын
እናመሰግናለንዶተር
@mimiak325
@mimiak325 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር❤❤❤
@ashagre2072
@ashagre2072 4 ай бұрын
Dr.Seife Thank you!
@dugassaamente6013
@dugassaamente6013 3 ай бұрын
Thank you very much Dr.its very interesting .....
@user-ug8cn8xd2x
@user-ug8cn8xd2x 5 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን🤲😍
@user-ji9lg7zu2d
@user-ji9lg7zu2d 5 ай бұрын
አመስግናለሁ፡ደክተር
@susuu4159
@susuu4159 5 ай бұрын
Thank u dr🎉
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 Ай бұрын
የኒ ወድም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እሂ ሁሉ እኒላይ አለ ብኝ ዶክተር ግን ወድቄ ተነስቼ ሀክምቤት ወሰዱኝ ሶስት ቀን እድሜ ነው የቀራት ብሎኝ ሀዶክተሮች ተረባርቦ አምስት ጉሉኮስ ደም ሰተኝ አምስት ደም ሆነሽ አሉኝ እንግዲ የማሀፀን ኢጢ ያለብኝን ደምሽ ሳይስተካከል አይወጣም ብሎኝ ብዙ ዋጋ ከፈሉልኝ አመስግኑልኝ ዱባይ አውደቤ ኮርሽ ያሉ ዶክተሮች ከፈጣሪ ጋር ከሞት አፍ አወጡኝ ብዙ ዋጋ ከፍሎልኝ አሁንም እነሱ የሰጡትን መዳኒት እየ ተጠቀምኩ ጁሱንም ምግብም እየ ተጠቀምኩ ብዙ ለውጥ አላመጣውም
@jgddyter1959
@jgddyter1959 5 ай бұрын
Dr betam ennaneseginalen
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 5 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነህ
@emuemu1494
@emuemu1494 4 ай бұрын
የእዉነት ተባረክልን ዶክተር❤❤❤
@romandelelegn841
@romandelelegn841 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ።ዶ ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tl9sx7rw9q
@user-tl9sx7rw9q 5 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-wg6uy3nb2e
@user-wg6uy3nb2e 5 ай бұрын
Thanks doctor ❤
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 5 ай бұрын
እናመሰግን አለን ደኩተር ኑርልን ❤
@user-bd2sv1yz2z
@user-bd2sv1yz2z 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ደኩተርየ እኔ በጣም ነው የምከታተለው ደስሲል
@user-mg5lx5qv3j
@user-mg5lx5qv3j 5 ай бұрын
Dok tebareke
@NurEkram
@NurEkram 3 ай бұрын
D,/r seyfu እጅግ እናመሰግናለን
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 4 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ አመሰግናለሁ !!!
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 5 ай бұрын
ክብር ይሰጥልን
@medinayimer9924
@medinayimer9924 5 ай бұрын
ማሻ አላህዶክተር አላህ ይጨምርልህ
@nejatjemal4836
@nejatjemal4836 5 ай бұрын
Dr በጣም እናመስግናለን በዚህ አጋጣሚ ስለ #Laser treatment ብትሰራልን አሪፍ ነው Dr🙏
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@madinamohammed6034
@madinamohammed6034 4 ай бұрын
ፈጣሬይባረክሕ
@hargemangestu5636
@hargemangestu5636 5 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን 🎉
@hirutabebe8344
@hirutabebe8344 5 ай бұрын
Ere dr betam tinesh video new sefa yale mereja enfeligalen dr yemibelut like argugn
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንንን
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 5 ай бұрын
amesegenalewe Dr.🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 ай бұрын
ማርያምን አንተ ትለያለህ ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ ቲክቶክና ዩቲዩብ ላይ እከታተልሃለሁ የምታስረዳበት መንገድ እጅጉን ይገርማል ክበርልን🫶🏾
@labeba3450
@labeba3450 5 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተር🎉🎉🎉
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k 5 ай бұрын
I proud u dear Dr. Love u
@fafihabeshawi6513
@fafihabeshawi6513 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ክበርልን
@hanademse6559
@hanademse6559 5 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ መልካም ዶክተር ሰይፈ🙏😍🕊
@haneenmammdoh4762
@haneenmammdoh4762 5 ай бұрын
Have
@user-ov4hd3wo6v
@user-ov4hd3wo6v 3 ай бұрын
Enamsgenalen docter .
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ ሰይፈ❤❤❤👍👍👍
@Betu4185
@Betu4185 3 ай бұрын
❤ እናመሰግናለን ዶክተር
@user-wp9fk9md8m
@user-wp9fk9md8m 5 ай бұрын
Thanks doctor❤❤❤❤❤❤❤
@ElsabetAklilu-xx2yz
@ElsabetAklilu-xx2yz 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@user-ee8wt5tr4e
@user-ee8wt5tr4e 5 ай бұрын
ዶክተር እናመስግናለን
@marcillasyoutube2703
@marcillasyoutube2703 4 ай бұрын
Woow thank you so much Dr seife ❤❤
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@seadaBedewi
@seadaBedewi 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
Intro to Neuroanatomy | Neurophysiology | Neuroscience | Central Nervous System
1:21:09
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН