የዕድሜ ልዩነት ያልገደበው ትዳር!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 152,077

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 794
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
የአበሻ ወንድ ታናሹ እንኳን ሆነሽ ብትጎሳቆይ እራሱ እኩያዬ አይደለችም ታላቄናት ይላል እንኳንስ ይህንን ያህል በእድሜ በልጠሺው አንተ ግን ትለያለህ ❤❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Жыл бұрын
በጣም ይለያል መልካም ሠዉ ነሕ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
Ewnet nw
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በጣም
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x Жыл бұрын
እኔ ባሌ 7 አመት ይበልጠኛል አሮጊት ብሎ ይሰድበኛል ።
@genetayele295
@genetayele295 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን አንቂ ንግግር ሳይሆን የሚያስፈልገን እንዲህ አይነት አንቂ የህይወት ተሞክሮ ነው ❤
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын
wentii.nweei
@danieldamma5548
@danieldamma5548 Жыл бұрын
ዋው
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
መልካም ነገር ለመስማት ለናፈቀው ጆሮ ደስ የሚል እብሮነት ነው ተመስገን የሀገራችንን ህዝብ ሁሉ እንዲህ ደስታ ያለው ኑሮ እንዲኖር እመኛለሁ
@zerget5938
@zerget5938 Жыл бұрын
❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው በአሁን ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማየት በጣም መታደል ነው በዛ ላይ ሲያወሩ አንደበታቸው እራሱ ሲጣፍጥ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ከልጅዎት ጋር ያገናኝዎት
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ዋዉ ከረጅም ጊዜ በዃላ ኢትዮጵያ ላይ ሴት በእድሜ በልጣ ደስተኛ የሆኑ ጥንዶች አየሁ አይለያችሁ ሌላ ምንም አልል ❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Esu yteleye wond new yetebarek sew new gin yegna wondim betam yemitibelitew beyageba zim kalin yegna chewa nen.
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
በእውነት ይገርማር በዚህ ዘመን እንደዚህአይነት ወንንድ አለ ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@BT-om1zl
@BT-om1zl Жыл бұрын
🙏🏿❤
@nejatali7088
@nejatali7088 6 ай бұрын
Yelem
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አይጠገቡም ኦሪጅናል ኢትዮጲያዊ ዘር ሃብት ያልበታተነው ፈጣሪን ያስቀደመ ትዳር እንደ ድራማ ተከታታይ ይኑረው መስዬ እቤታቸውም ሂጂ ደስ ይላሉ ❤❤❤
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Жыл бұрын
ሺህ አመት ኑሩልን ትንሸ እንኳን ፍገግ እንበል በዚህ ዘመን እራሱ እንደዚህ አይነት ሰው መገኝቱ ተመሰጌን🎉🎉🎉
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን ተባረኩ እድሜ ከቁጥር የዘለለ ነገር የለውም
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በለጥን አነስን በዚህ ክፉ ዘመን ዋናው መዋደዳችሁ እና ተስማምታችሁ መኖራችሁ ነው
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
👍👍👍👍💚💚💛💛❤❤❤💃🕺😁😁😁😁
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ዘመናችሁ በፍቅርና በእምነት በአነድነት በደስታ የተሞላ ይሁን ዋናው ፍቅሩ ነው ዘመናችሁ ይባረክ አሜን
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 Жыл бұрын
ዘመናችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁን ❤️❤️❤️
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
አሜንንንን
@watcher6397
@watcher6397 Жыл бұрын
"የጤፍ ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖራችሁ ...." ( በትዳር ውስጥ አምላክ መኖሩን) የፍቅር ትርጉም የምናይባችሁ !!!
@user-xm4rp7qi4s
@user-xm4rp7qi4s Жыл бұрын
በአምስት አመት ዉስት ጥሩ ዜና ያየዉበት ቀን ነዉ ተመስገን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@hannahanna1490
@hannahanna1490 Жыл бұрын
ባልየው በጣም ዘመናዊ የሆነ አስተሳሰብ ነው ያለው። መባረክ ነው እንደዚህ ሆኖ መፈጠር። ትዳራችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ነው ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
የአበሻ ወንድ እንኳን ይሄን ያህል በልጠሽው አንድ አመት እንኳን መበለጥ ያንገበግበዋል። ጥሩ ሰው ነው።
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Eko 1 amet kerto 1 wer belteshw arogit eyale new yemiyasakikish
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
በጣምጂ😏እኳን በድሜ ተባልጠን ባል አጥታ ትንሽ ቆይታ ላገባች ሴት እኔ ባላገባሽ እሚሉምኮ አይጠፉም ደደብ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
እኔ ባለቤቴ በአንድ ዓመት ከ ሶስት ወር ትበልጠኛለች እኛ ትዝ ብሎንም አያውቅ 10 ዓመት በትዳር ሊሞላን ነው
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
​@@zemetatapa6347 አንተም ጨዋ ሁነህነዉ ወንድሜ ያሁን ዘመን ወንድ መጥፎናቸዉ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
@@salams4912 የሠው መጥፎ የለውም ዋናው መግባባት ነው
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ማሽ አላህ ደስ ሲል❤ እባካችሁ ኮሜንታተሮች ኔጌቲቭ ነገር አትናገሩ
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
ኸረ ማነው ትልቅ ወንድ ትንሽ ሴት ብቻ ነው የሚያገባ ያለው? ታምራላቹ
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዮጵያውነት መግለጫ እግዚአብሔር ቤታችሁን የበለጠ ይባርክ🙏💚💛❤️
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚሉ ጥንዶች በእኛ ሀገር ይህ ይሆናል ብዬ አላስብም ነበር። ብዙ ሰው ላይስማማ ይችላል ነገር ግን እነዚህን ሰዎች ፍቅር ነው ያጣመራቸው ፍቅር ደግሞ የሚሰጠው ከእግዚአብሄር ነው። የመጨረሻቸውን የሳምርላችሁ።🙏🙏
@watcher6397
@watcher6397 Жыл бұрын
ይህ ትዳር ከሚሊዮን እንደ አንድ ነው ዋው ይገርማል ❤❤❤ ዋው እንባ እያነባሁ ነው ያዳመጥኩት ሁለታችሁም ውብ ናችሁ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እኛ ሆነን እንጂ እኮ በውጪው ብዙ ጊዜ እድሜ ቁጥር ነው ዋናው ፍቅር ነው ይላሉ ። መቼም እኛ የምንኮርጀው የማይረባውን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
I agree
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
Very true
@hiwotjima
@hiwotjima Жыл бұрын
አይገርምም ግን
@beletuwoledesemayat7117
@beletuwoledesemayat7117 Жыл бұрын
በእውነት በውስጣችሁ እምነት የዋህነት ፍቅር ደስታ እውነት ..በውስጣችሁ ይነበባል (አለ) እግዚአብሄር በጤና በእድሜ ይጠብቃችሁ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
እምነት አሜን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
Wow eghaber yimesgen sile hulum neger ehunet new fikir ke hulum yibelxal
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ማዳመጥ ባገራችን ናፍቆኝ ነበር ተመስገን እድህ አይነት ሰዎች መኖሩ ታምር ወይ ትግርት ነው❤😊
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እውነት ተመስገን አምላካችን
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አሰኪ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ....ፍጣሪ ትዳራችሁ ይባርክ አድሜ ይሰጣችሁ 🙏🏻❤️
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አብርሃምና እንደ ሳራ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እናቴ ልጅወትን ያገናይወት
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
ትልቅ ትምርት የሰው ልጅ እድሜ ሳይሆን ሰላም ፍቅር ነው እኩያዬ ሆኖ ቢያቃጥለኝ ምን ይሰራልኛል አድራሻቹን ባቅ ማርያምን ዘመድ አረጋቹ ነበር የድሮ ኢትዮጵያ ይታየኛል በናንተ ውስጥ❤
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c Жыл бұрын
ያሁኖቹማ ጨጓራሽንልጦ ኩላሊትሽ ሽጦ ልብሽን ልጦ ካገልግሎት ውጭ ነው እሚረጉት ሀሀሀሀሀ
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው! እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው🙏 ደስ ሲሉ😊😍😍
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ጨምሮ ይብዛ የደቡብ ወንድ ለሚስቱ በጣም ነው የሚመቸው ሁታችሁም የዋሆች ናችሁ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
በእውነት እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም እንዴት የተባረከችሁ ናችሁ ❤ ወንድሜ እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያ አገሬ ሚሊዮን አፈርልን 🤲
@jidatahan7613
@jidatahan7613 Жыл бұрын
አቤት ማማራቹ ኢሔ ነው የአብርሀም እና የሳራ ትዳር ማለት
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ያስታውቃሉ ፊታቸው ላይ ደስተኞች ናቸው ።እግዚአብሔር የበለጠ ያብዛላችሁ
@alemwassiekids2395
@alemwassiekids2395 Жыл бұрын
እኛ ሀገር እኮ ሴትን ማንቋሸሽ ስለተለመደ እና በእድሜ ቡል ማረግ ስላለ ይህንን ስንሰማ ብርቅ ይሆንብናል። የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት በእጥፍ የምትበልጠዉን መምህሩን ነዉ ያገባዉ። የእኛን ሀገር እሳቤ ጥሶ የወጣ ወንድ ጀግና ነዉ። ተባረኩ❤❤❤❤😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የደቡብ ሰው ለትዳር ጥሩ ናቸው ማርያምን።
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d Жыл бұрын
ትክክል ባልወለድበት ይቆጨኝነበር
@betelihemkassa6441
@betelihemkassa6441 Жыл бұрын
❤❤
@destameseret8736
@destameseret8736 Жыл бұрын
እግዛብሔር ፡ በትዳራቹ ፡ ሁሌ ፡ ይቁምላቹእዚሕ ፡ ውጫአገር ፡ የምንኖረዉ ፡ ሰዋች ፡ በትዳረችን ፡ እንደዚህ ፡ መተሳሰብ ፡ የለም ፡ ሁሉም ፡ ገንዘብ ፡ አምላኪ ፡ ነው ፡ እግዘብሔር ፡ ቸር ፡ ያሰማቹህ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ያሰባቹሁትንም ያስምርላቹሁ በጣም ምርጥ ጥንዶች ናቹሁ ለማንኛውም ሰው አርአያ ነው ምተርፉት ብዙውን ጊዜ በውጭው አለም ብቻ ነበር እንዲህ ያለው ነጻነት በሐበሻው ምድር ብዙም የለም እና በርቱ ዕድሜ ከጤና ጋ ያድላቹሁ ልጃቹሁ ደሞ ተገኝቶ ደስታቹሁን ለማየት ያብቃን 🇪🇷❤️🇪🇹
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Жыл бұрын
ለነገሩ 14 አመት ወደዋላ ካሰብነው እርስዋም ያሁኑ መልክ አይደለም ወጣትነት ይኖራታል
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Жыл бұрын
ወይ መዳህኒያለም ንፁህ ልብ ስጠኝ ስንት ወንድ አለ ወጦ ሲማግጥ ሚዉል ምቀኛችሁን ይያዝላችሁ ፍቅር በጠፋበት ሰአት የሰዉ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዳር ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ።የአብዱ እና ኡስማን ደግነት በጣም ይገርማል ❤❤ ብቸኛ መሆንዋን ተመልክተው ልጁን ይረዱት ነበር።እናት ክርስቲን ልጅዋም ክርስቲያን አብዱ እና ኡስማን ግን ሙስሊም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።በእውነት ኮረው በሙስሊም ወገኖቼ ።ክብር ለደጋግ ሙስሊሞች።❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
❤ጎበዝ ሰው ከኔም ጭምር መርዝ ነው ይህንን ሁለ ችላችሁ ሞኖራችሁ ለሰው ሁሉ ምሳሌ ናችሁ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
በመዳንሐለም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣቹው በኤትዩጰያ ለመጅመሬ ጌዜ ሳይ በጣም ደሰ ይላል ጀግናነክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@lemlembereket839
@lemlembereket839 Жыл бұрын
ሴትየዋ ሲያወሩ በጣም ይመስጣሉ ትዳራቹህ ይባረክ ወገኖቼ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ወንድየውስ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ሠውየው በጣም ምርጥ ልብ አለው ባሁኑ ዘመን እደዚህ ያሉቤተሠቦች መኖራቸው ይገርማል
@ameraamera1286
@ameraamera1286 Жыл бұрын
ወው💓💓💓💓ለዘመኑ ትደሪ ተሚሰሌት ነቹ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ። በተለይ ባልየው ያለው የፍቅር አክብሮት ልዩ ነው። ፈጣሪ ልጃችሁን እንድታገኙ ይርዳችሁ። ጤናና እድሜ ይስጣችሁ❤
@battyzerhiun5651
@battyzerhiun5651 Жыл бұрын
ታድላቹህ የምታምሩ ቤተሰቦች እረጅም እድሜ ለናንተ እምነታቹ ደሞ ይለያል 😊
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
መስዬ እንዴት ነሽ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጃችሁንም ያስገኝላችሁ እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ🙏
@saraabraham5753
@saraabraham5753 Жыл бұрын
ጋዜጣኝ መሰረት ብዙ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ አሜሪካኖች በብዙ የ እድሜ ታላቅ ሴትን ያገባሉ ትዳር መፈቃቀር እና መከባበር እንጂ ለ አልጋ መጨፈር ብቻ አይደለም ልጅም ቢሆን የወደቀ ህፃን ቤተሰብ አልባ ህፃናትን ማሳደግ ይቻላ በጣም ደስ ትላላችሁ ትለያላቹሁ ሽማግሌ ባል አግብቶ ጀርባውን ከማሸት በሽታዋን ዋጥ ያደረገች ዳባሽም ፀሎተኛም ሚስት ማግባት ድንቅ ነው ❤
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ገራሚ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@haimanottube
@haimanottube Жыл бұрын
የሚገርም ፍቅር አንድነት አ በዚህ ዘመን ይህን ማየት ለኛ ትልቅ ነገር ነው😢 ፍቅራቸው ከልብ መሆኑን የውጭ ፈገግታቸው ገፅታቸው ይናገራል እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በዚህ ፍቅራችሁ ያጽናችሁ❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ይሄ ነዉፍቅር ምንም አያግደዉም እነኚ ባልሚስቶች የተባረኩ ናቸዉ🎉ሁለቱ ፀባያቸዉ አንድ ዓይነት ናቸዉ ደስተኞ ናቸዉ ለሁለቱም እረጅምዕድሜ ደስታ እና ፍቅር ሰላም ከእናተ ጋ ይሁን💕🙏💕🌹🌹🌹❤️
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ይመቻችሁ ወሬ ምታበዙ ሰዎች ትዛዙ ከላይ ነው
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
እናተ ጠላ ስሉ አማረኝ በጣም ደስ ስሉ የሰይጣን ጅሮ ይደፈን ፍቅርራች ሁ እግዚአብሔር ይባረክላችሁ.❤❤❤
@saleenasala8310
@saleenasala8310 Жыл бұрын
እኔም አማረኝ ማርያምን😂😂😂
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Жыл бұрын
ተባረኩ ከዚ የበለጠ የጣፈጠ ያማረ ትዳር ይሁንላቹ ይገርማል ትዳር እቃቃ ጨዋታ በሆነ ጊዜ አወኩሽ ናኩሽ በማለት በተጋቡ ሳምንት በሚፋቱ ጊዜ የናንተ ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Жыл бұрын
ወይኔ በጌታ እንዴት አይነት ልጅ ነዉ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ ይገርማል እግዚአብሄርን የሚፈራ ፍቅሩ ከልቡ የሆነ ሰዉ ነህ እድሜ ይሰጣችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
መሲ የዛሬ እንግዶችሽን አስደመሙን ማርያምንምን አቤት መባርክ አሁንም አይለያችሁ አብርሃሙ ስላሴዎች ቤታችን ይጎብኙት ልጃቹም በናተ ፀሎት እምነት ይገኛል እድለኛ ነክ ሙሉ ፍቅር ቤተስብ አለክ
@seniarsenal2199
@seniarsenal2199 Жыл бұрын
እመብረሀን ትዳራቹን ትባርከው 🙏እናንተ ውስጥ ያያየውት ትልቅ የእምነት ጥንካሬ ነው።
@aklil6915
@aklil6915 Жыл бұрын
ለሀበሻ ባለትዳሮች ምሳሌ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ መስዮ ዘመንሽ ይባረክ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
የልጁ ቅንነት የሚገርም ነው እመብርሐን የደስታ ታአምር በቤታችሁ ይዛ ትግባ❤
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
ዉይይይይይይ ማርያምን መታደል ነዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይላሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እኔ ትክክለኛ አፍቃሪ አጥቼ ተሰፍ ቆርጪ ነበር እናንተን ሳይ ተፅናናው ❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
😂😂😂ፀሎት ብቻ🙏
@tgze2435
@tgze2435 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሉ እንጂ የራሳቸዉን እድሜ ሳያዩ የሴቶን እድሜ ትልቅነቶን ብቻ የሚያወሩት እድሜያቸዉን በቂጣቸዉ ቆጥረዉ
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
የፀሎቶ ሀይል ትልቅ ተራራን ከዝህ ተነስቴህ ብሉ ይሄደል ዋናዉ እምነት ነዉ
@kidanemhretinate9624
@kidanemhretinate9624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
አለባበሱዋ ያለፈችበት ጉስቁልና እና የአንዳንድ ሀበሻ ቶክስክ ምላስ ነው እንጅ ብዙም የሚጋነን የእድሜ ልዩነት አይታይባቸውም ምን አለ ግን በ ሰውን ምርጫ ባትገቡ "
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Жыл бұрын
What a heartwarming story!!! May God continue to bless their marriage❤❤❤ I loughed and cried😂 I pray Behailu will reconnect with his mom soon.
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚሉ ለሀበሻ ወንዶች ምሳሌ ነህ ንፁህ ልብ ያለህ እግዚአብሔር ይርዳዎት ልጃችሁን ለማግኘት ያብቃችሁ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ አቦ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁም መልካም ቅን ሰው ናችሁ።
@amel2941
@amel2941 Жыл бұрын
እኔስ ያዬውት ንፁህ ልብ ነው ተባረኩ ❤
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
የኔ እና የፍጣሪ ሰም ክአፍወቱ አይጠፍም ደሰ ሲሎ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትሉ እመቤቴን ይዛችሁ ሁሌ ሙሉ ናችሁ እድሜያችሁ ይርዘም ፍቅራችሁ ይለምልም
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ሲያስቀኑ 💚💛❤ ረዥም እድሜ ደስታ ከጤና ጋር ይጨምርላችሁ።
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d Жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑኑኑ ድንዝዝዝዝዝዝዝ ወንዶች አላችሁ ኑኑኑኑ ስሙ እስኪ ለሰው ልጅ መተሳሰብ ካለ እድሜ ቁጥር ነው
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
ማሻ አላ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ሰዎች ሲገኙ ደስይላል
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ዋው መሲ ዛሬ ደሞ በኢትዮጵያ ባህል የሌለ በነጮቹ ብቻ የሚታይ ነገር ይዘሽልን መጣሽ በጣም ደስ ይላል ይደግ ይመንደግ ብለናል በተለይ ባልየው ለትዳራቸው ማማር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው እኔ ይህው ሳላገባ አረጀሁ 47 አመት ሆነኝ እነዚህ ሰወችን ሳይ ልቤ ተጽናና መሲዬ ስላቀርብሽልን አመሰግናለሁ የኔ መልካም
@genayal4277
@genayal4277 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ዋናው መተሳሰብ ነው ተባረኩ እመብርሃን ትጠብቃቹ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን ተባረክ ! በጣም አስተዋይ በእውነት አስተሳስብህ የተባረከ ነው ተባረክ !!! ደግሞ የእድሜ ልዩነት መኖሩ እናንተ እንጀ የከተማ ሴት አለባበስ በድሎት የኖረች ብትሆን ልጅ ናት ፀሎትሽ መልካምነትሽ እንደ ኖሀሚን ቦኤዝን ስጠሽ !!!ወንድሜ ተባረክ እመቤቴ ትባርክ !!'
@user-ly4mv1vc3w
@user-ly4mv1vc3w Жыл бұрын
የኔ የዋሆች እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ! የልባችሁ ይሙላ።
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
ማማረር በበዛበት በዚህ ዘመን እንዲህ የሚያመሰግኑ ባለትዳሮች ማየት ደስ ይላል #ፍቅራችሁ እና #አመስጋኝነታችሁ ይቀጥል ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@emuassefa8473
@emuassefa8473 Жыл бұрын
እስይ እውነተኛ ፍቅርን ያየንበት እግዚአብሔር የነገሰበት በዚህ ግዜ መኖሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣዝሁ
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ በጣም ደስስስስ ይላል ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ❤😍🥰
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ እፍፍፍፍፍ በጣም ደሰ ስሉ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅሜ ጤና ይሰጥልን ደሰትሉ በማርያም ወጣቶች ከዚህ ትማሮች? ፍቅር ሰቀማቅብር ኑሪልኝ ❤️🙏
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
ዋናዉ ሰዉ ልጅ መቻቻል መግባባትነዉ ለሰዉ ልጅ አሁነም እድሜ ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@azebdesta5456
@azebdesta5456 Жыл бұрын
❤❤❤ ደስ ሲሉ! እግዝያብሔር ረጅም ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ።
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ እንዲህ ምንም መስፈርት ሳይኖርህ ፍቅርን ብቻ አይተህ የተሰበረ ልብ የጠገንክ ሰው እግዚያብሄር ይባርክ🙏🙏🙏
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
ወይኔ በዚህ ዘመን አንደዚህ አይነት ባልና ሚስት ማየት ደስ ይላል ❤❤❤
@yabukienat974
@yabukienat974 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላቹ አመስጋኝ ሰውም ምንም አይጎልበትም ሁሌም ቤቱ ሙሉ መው❤
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
አይዞቸሁ ለግዚአብሄር ታመኑ ሳራም በርጂና ልጅና ልጂ
@zeharalegese9619
@zeharalegese9619 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ተነስገን መልካም ነገር ሰማን አመስጋኝ ሰው ደስ ይላል ግን፡ምም ያክል የእድሜ ልዩነት ይኖራቸዋል
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
መሲ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ችግር ያለው ሴት ልጅ ወንድን መብለጥ የለባትም ወንድ ግን ሽማግሌ ትንሽ ሴት ያገባል ለምሳሌ ሰሞኑን ህይወቷ ያለፈው ተዋቂያ ዘፋኝ ቲናተርና፣ባሏን በብዙ አመት ትበልጠዋለች እኔ በምኖርበት ጀርመን ችግር የለም ሀበሾች ልክ እንደኢትዮጵያ ናቸው ባጠቃላይ ያደጉ አገሮች ችግር የለባቸውም ልጅ አዳብት አናረጋለን ይላሉ
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 Жыл бұрын
Lek nesh
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ ቲና ተርነር ባሏን በ16 አመት ትበልጠዋለች እሷ 83 ነበረች ባሏ 67 አመት ነው። በዛ ላይ አብረው ብዙ አመት ቆይተዋል ዋናው መግባባቱና መተሣሰቡ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ችግር ሴት በእድሜ ከበለጠች ። ወንዱ ግን ሽማግሌ ሆኖ የልጅ ልጁን የምታህል ሲያገባ ምንም አይባልም።
@MD-fq7gp
@MD-fq7gp Күн бұрын
የኛ ሃገር ሃሜተኛ ነው አኔ 12 ዓመት የምበልጠው ወንድ ወዶኝ መጨረሻ ላይ ግ ን አንድ ላይ ምንም መሆን አልቻልንም ለምን አኔ ፈራሁ ያውም ፍቅር ይዞኝ በጣም ነበር የለመነኝ 5 ዓመት ተዋደድን ምን ላድርግ አኔ ሳረጅ አሱ ልጅ ይሆናል የማይሆን ነው ብዬ ተውኩት አስክዛሬ ጸጸቴ ነው አሱም አኔም ትዳር ይዘናል ግን አሁንም ድረስ አንዋደዳለን በሩቅ፡፡ በአካል አልተገናኘንም ለምን ግብረሥጋ አንዳይኖር ስለፈራው፡፡ አንደገና ብንገናኝ ምን ይፈጠር ይሆ ብዬ አስባለው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈሱን በቤታችሁ አድርጓልና ምስጋና ይግባዉ🤲
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@tameratdenku4150
@tameratdenku4150 Жыл бұрын
ኡፋ በጣም ነው ደስ ምትሉት እንደዚ የተባረከ ሰዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ ገራሚ ነው ተባረኩ
@user-tf8uf5nj3w
@user-tf8uf5nj3w Жыл бұрын
ፅድት ያለች አማራ ነች
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
በውነት እያለቀስሁ ነው የተከታተልሁት ሁሁሁሁሁሁ ውስጤ ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በእዚህ ዘመን እንዲህ የመሰለ ትዳር ለብዙዎች ጭምር አርአያ መሆን ነዉ❤
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Жыл бұрын
ውይ ደስ የሚሉ እናት ሲያወሩ ሲምሉ አንጀት ይበላሉ
@genetkarrayyu1759
@genetkarrayyu1759 Жыл бұрын
ደቡቡ ወድ ወርቅ ዘራች ይባረክ መልኳም ልብ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ የውነት ከፊታችሁ ይታፈሣል ይቀዳል ደስታ
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,1 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 31 МЛН