የድርቆሽ ፍርፍር dirkosh firfir

  Рет қаралды 7,818

Habiba Habiba

Habiba Habiba

3 жыл бұрын

ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ:: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የፈለጋቹትን ነገር ታገኛላቹ ስለ ምግብ, ስለ ውበት , ስለ ትዳር ስለ ልጆች አያያዝ በአጠቃላይ ስለ ሁሉም ነገር እንወያያለን አብረን እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
Facebook - Family first phsa
Instagram - Family first phsa
Tiktok - Family first phsa

Пікірлер: 29
@yaredbelay9847
@yaredbelay9847 11 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ! አንቺን ተከትዬ የሰራሁት ፍርፍር በጣም ጣፍጭ ነበር:: እንቺ ግን ተንጠለጠልሽ 😂 kitcheኑ ለቀረፃም የተመቸሽ አይመስልም ለተመልካችም አይመችም:: ላንቺም ለተምልካችም ምቹ ማድረግ ብትችይ ቆንጆ ነው:: በተረፈ ጎበዝ በርቺ እህታችን!!
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 3 ай бұрын
ጥረትሽ ትህትናሽ ወደድኩልሽ ተባረኪ❤ እጅሽ ይባረክ አንደኛ ነሽ በጣም ይጣፍጣል
@zedlove703
@zedlove703 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የተለያዩ ስራዎችን እያሳየሽን ነው እጅሽ ይባረክ
@BitaniyaZeray
@BitaniyaZeray Ай бұрын
Wow I try it and it was so nice I love it 💓 keep it up ❤❤❤❤❤❤❤
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
የተለያየ የምግብ አሰራር ስለምታሳይን በጣም ከልብ አመሰግናለው በርቺ በሌላ ዝግጅት እንጠብቃለን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Eshi mara Tnx 🥰😘
@dukeman3927
@dukeman3927 8 ай бұрын
Great! better than others
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Wow wow it looks delicious 😋 thank you for sharing
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx mara 🥰😘
@user-fl1hq6fy1h
@user-fl1hq6fy1h Жыл бұрын
በርችልኚ የኔዉድ❤❤❤❤
@AsAs-se5br
@AsAs-se5br Жыл бұрын
ጎበዝነሽ በርች
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
First like and comment and share
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx mara 🥰
@bamlakdereje-ic2wk
@bamlakdereje-ic2wk Ай бұрын
👏👏👏
@derbederbe5070
@derbederbe5070 Жыл бұрын
Wowowow berchii
@dndiribazedebretsehayi3021
@dndiribazedebretsehayi3021 8 ай бұрын
Wow baxam gobaz liji
@user-ux7xh2fb1s
@user-ux7xh2fb1s 5 ай бұрын
Habibaye❤
@misireyasu1375
@misireyasu1375 Жыл бұрын
Bexam konjo temechgn
@or4808
@or4808 10 ай бұрын
ወንበር ላይ ቆመሸ ብትሰሪ ይሻላል ድሰቱን ነው ያየነው 😅
@user-ri9ne6hl9i
@user-ri9ne6hl9i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Kewuti yehone firfir new mamaye❤️💝
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Tnx mara 🥰
@melakukassahun6715
@melakukassahun6715 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኪችኑ ከፍ ያለብሽ ይመስላል ቁመት ላበድርሽ?
@biruhtesfataye7103
@biruhtesfataye7103 3 жыл бұрын
ምን አይነት ዘይት ነው የምትጠቀሚው? ቅቤውን ራስሽ ያዘጋጀሽው ነው ወይስ ከሱፐርማርኬት?
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Sun flower oil ነው የተጠቀምኩት ቂቤውንም እኔ ነኝ ያነጠርኩት 👉🏼 kzfaq.info/get/bejne/fLGkfKV3zqqlemg.html
@muluabetew5550
@muluabetew5550 7 ай бұрын
Don't add English language with amharic
@abebakebede610
@abebakebede610 3 жыл бұрын
Pls kiba anetater asyene
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Eshi mara soon 🥰😘
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
የቂቤ አነጣጠር 👉🏼 kzfaq.info/get/bejne/fLGkfKV3zqqlemg.html
የስጋ ፍርፍር |Ethiopian food  yesga firfir
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 33 М.
How to Make Dirkosh Firfir ድርቆሽ ፍርፍር
2:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,8 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ልዩ የእንቁላል  ድርቆሽ ፍርፍር
18:04
Melly spice tv
Рет қаралды 31 М.
የቡላ ፍርፍር አሰራር / Ethiopian Food Bula Firfir Recipe
14:02
ETHIOPIAN FOOD | የቂጣ ፍርፍር  | Kita Firfir
9:23
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 31 М.