ይድረስ ለሙሽሪትእና ለሙሽራው

  Рет қаралды 41,245

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

5 ай бұрын

Пікірлер: 385
@user-nm1tr5pv2m
@user-nm1tr5pv2m 5 ай бұрын
እግዚብሄር ይስጥሽ ትክክለኛ ፍርድ ነው የሰጠሽው በዙ አስመሳዯች አሉ❤🎉
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 5 ай бұрын
ያለቀሰ የተናገረ ትክክለኛ ዝም ብሎ የሸሸ ያልተናገረ ጥፋተኛ ነው ማለት ነው ባለቀ ሰአት over night ለምን ሀሳብዋን ለወጠች ማለትም ያስፈልጋል
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
መብቷ ፡ ነው
@wudassabogale8023
@wudassabogale8023 5 ай бұрын
ጌታ እንደ ሰራቸው ይክፈላቸው, በጣም ነው ሰይጣን እሚያገለግሉት በዝሙታቸው, ደግሞ ድርቅናቸው ነውራቸው እንደ ክብር ነው እሚያዩ ት
@user-br7jl4wo4d
@user-br7jl4wo4d 5 ай бұрын
Ur confidence & እውነተኛነት Amazing. Bless u dear
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 5 ай бұрын
እውነት ብለሻል አስተዋይ ነሽ ሰብሊ❤
@woynshettessema792
@woynshettessema792 5 ай бұрын
ወይኔ ሰብልዬ ጌታ ዘመንሽን ጌታ ብርክ ያርግሽ ጌታ ይጠብቅሽ እንዴት ድንቅ ሰዉነሽ እያለቀስኩነዉ እምሰማሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 ай бұрын
ሰብልዬ ተባረኪ እንደዚህ እውነቱን መናገር ራሱ መባረክ ነው
@akieh.1787
@akieh.1787 5 ай бұрын
My sister you’re right thank you keep going❤️🙏🏽
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
ሐቁን ስለተናገርሽ በጣም ደስ ብሎኛል የተደረገው ነገር የጭካኔ ጥግ ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@azebg7176
@azebg7176 5 ай бұрын
ሰብልየ ሰላም ነሽ ያንቺ ምክር ሰምቼ እግዛብሔር ከጨለማ አወጣኝ አመሰግናሎህ ከካናዳ ነኝ።
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 5 ай бұрын
ወይ ሰብልዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ ስንት ጉድ ቤት ሽፍኖታል እግዚያብሄር ማስተዋሉን ይስጠን❤❤
@saronmolla3617
@saronmolla3617 5 ай бұрын
ሰብሊ ተባረኪ ቃላትአጣሁልሽ ለአማኝነንብለውለሚመጻደቄ የእፍኝትልጆች አሳፋሪሰዎች
@eyerug7759
@eyerug7759 5 ай бұрын
ሰብሊዬ ነገሩ ከዘር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም። በዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነት ቤተክርስቲያን ውስጥ ብሷል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
Sebeleye you are soooooo right. ፈጣሪ ያፅናው በጣም ከባድ በደል ነው 💔💔💔😭😭
@enataleme375
@enataleme375 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እህት እዉነቱን ስለተናገርሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ
@alemayehu-bl8mr
@alemayehu-bl8mr 5 ай бұрын
ብራቮ ሰብሊ በኛ ድካም የክርስቶስ ቤት መሰደብ የለበትም ሌላውም ከዚህ እንዲማር መሆን አለበት በናትሽ አጋልጫቸው enough is enough ማመቻመች ይብቃ
@user-xz5ot9pc4k
@user-xz5ot9pc4k 5 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ እኔ የጌ ትዕግስቱ ከመጠን በላይ ሆኖብኛል በቃ እኮ አምላክ እንደሌለ የሚሰራው ግፍ እባክህ አምላኬ ፍርድህን አሳየኝ እያልኩኝ ነው የምፀልየው
@ef6079
@ef6079 5 ай бұрын
ሰብሊ በጴንጤስም አብዝተውታል ወንዶቹ የኔዘመድም አግብቱዋት ከጨረሰ በህዋላ የልጆች አባት ሆኖ አገኘችው😢😢😢 የሴቶችን ልብ እየሰበሩነው የጴንጤ ቅንዝረኞች አደብ ግዙ😢😢😢😢
@tigistworku6959
@tigistworku6959 5 ай бұрын
Sedebe mene ametawe.
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 5 ай бұрын
ya ortodokisochuma cawa nachawe kkkkk
@mulubirara7956
@mulubirara7956 5 ай бұрын
የኔም ጉአደኛ በተጋቡ ዘጠኝ ዓመት ኢትዮጵያ ሄዶ አርቲስት ለነበረው ጉዋደኛው ለሌላዋ ሴት አባቷ ሲነግረው የሰማች ልጁ መታ ሲጣሉ ነግራት እንዲህ አድርጎኝ እያለች ታነበንብ ነበር በሌላ በኩል የኔን ሞት ጠብቃ በሰራችው ሴራ አነካክታን ከስሼ ዓት ጥላው ሌላ አገር ብትሄድም ተከትሎዓት ሄዶ ካናዳ ቶሮንቶ ይኖራሉ
@lemlem836
@lemlem836 5 ай бұрын
@@mulubirara7956what ? I don’t get it. You make it complicated 😂
@lenssaameya6917
@lenssaameya6917 5 ай бұрын
Sableye you are so blessed hulem laewnate naw metekomew ❤
@martinendres5657
@martinendres5657 5 ай бұрын
አዎ: ሰብልዬ: እነዚህን: የእግዚአብሔርን: የጌታችንን: የመድሀኒታችንን: የኢየሱስ: ክርስቶስን: ስም: እና: ቤት:የሚያቆሹትን: እባክሽ: አዋርጂልን!!! ጌታ: ሆይ:የውርደታችሁን: እና:የመዋረዳችሁን: ቀን: ያቅርብልን! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 5 ай бұрын
ውይ የልቤን ነው የነገርሽልኝ ጌታ ይባርክሽ።
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
ማንም እውነተኛ ሴት እይጠላሽም ንግሬልኝ ቆንጅዬ ስብዬ እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይርዳሽ
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 5 ай бұрын
ተጋብተው ከሚቋሰሉ ወይ ከሚፋቱ ያሁኑ ህመም የተሻለ ነው
@philippearoca5142
@philippearoca5142 5 ай бұрын
Sabel youre right thank you keep going 🙏❤️
@hannge7073
@hannge7073 5 ай бұрын
በእውነት ጌታ ይፍረድ ሰብልዬ ትክክል
@demissetulu3757
@demissetulu3757 5 ай бұрын
You are absolutely correct.
@Dallol253
@Dallol253 5 ай бұрын
ሰብለወርቅ ተባረኪ ሁለቱንም በሚመለከትና ለሁሉም ሰዉ የሚሆን ምክር ተግሳጽ ነዉ ይሄ ሀይማኖት ብቻ አይደለም ጤነኛ ሰዉ መሆንን ይጠይቃል የዛን ቀን አንዳቸዉ ቢሞቱ እንኳን ከዚህ በላይ ልብ አይሰብርም ፈጣሪ ይርዳን
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 5 ай бұрын
ሰብልዬ ተባረኪ
@hailem9116
@hailem9116 5 ай бұрын
ሰብልዬ ሙሽሪቷንም መስማት ያለብን ይመስለኛል ይህንን የሚያክል ከባድ ውሳኔ እንዴት ልትወስን ቻለች???
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
የፈለገ ቢያጠፋ ይሄንን ቀን ብታልፈውና ብትተወው ይሻል ነበር ስው ያጠፋል ከባድ ነው
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 5 ай бұрын
@@eyarslaewarkneh4548ከእንድ ሳምንት በፌት ቀደም ብላ ነው የነገረችው እሱ ድርቅ ብሎ ስርጉን እንዲደረግ እደረገ
@shalomgirma582
@shalomgirma582 3 ай бұрын
እኔ ሰውየውን አላመንኩትሞ ውሸታም ነው ሲጀምር ሰለ ሚስቱ ሳይሆን ስለ ሚስቱ ቤተሰብ አሜሪካዊነት ደጋግሞ ያወራል የወደደው አሜሪካን ነው
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 5 ай бұрын
🎉ስብልየ ስወድሽ
@genetrede484
@genetrede484 5 ай бұрын
ትክክል ሰብልዬየእግዚአብሔርን ቤት አሰደብን በእኛ ባሰ ይቅር ይበለን!'
@seyfutikue9802
@seyfutikue9802 5 ай бұрын
You're right!
@mimitube834
@mimitube834 5 ай бұрын
Seble Please where can i find ወይባ wood online am from Australia, please let me know, hopefully you will say something. God bless you my dear.
@rahelzelalem914
@rahelzelalem914 5 ай бұрын
ሰብሊ ተባረኪ ስወድሽ ❤❤❤
@solianakonjo
@solianakonjo 5 ай бұрын
ኡፍ ተባረኪ ሰብልዬ
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 5 ай бұрын
Sebli Fetari Amlak yelaksh medhanite tebareki and ken dewye enegrshalu selamesh yebza
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 5 ай бұрын
You are right my dear sis❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 5 ай бұрын
You are right sebly
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 5 ай бұрын
በርቺ ሰብልዬ እኔም አግዝሻለሁ ስንት ጉድ አለ
@user-qv6jw5tx6d
@user-qv6jw5tx6d 5 ай бұрын
Your advice is very important no one cares up to now, thank you. We all need to hear this, l was so suprise about this case and the way the man handle the situation ,He manage to survive in front this confusion ,he turn it around, he shows a great in God he serve and wait for God answer.God has something for him for the faith he showed. He will be rewarded soon.
@user-lf4lt2dn1g
@user-lf4lt2dn1g 4 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት ጌታ ብርክ ያርግሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 ай бұрын
አረ ጉድ እኮ ነው ለሰሚውም ግራ ነው :: በእውነት ምንድነው አገራችን የገባብን እግዚኦ 😢 ይቅር በለን በምህረት አይንህ እየን .....
@fitsumgebremichal
@fitsumgebremichal 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ።
@genetsida8067
@genetsida8067 5 ай бұрын
Sebyi selamsh yibza anci ye Egziabher setnesh ewnetun nw yalshw Tebareki 🙏🙏🙏
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 5 ай бұрын
ምክርሽ ምርጥ ነው አንደኛ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 5 ай бұрын
ሰብልዪ የኔ ውድ እግዚአብሔ አብዝቶ ይባርክሽ። በእውነት የግዚአብሔር ወዳጅ እኔም ከጎንሽ። በርቺልኝ ወዷ እህቴ ለኔ ልዩ ነሽ። ውድድ ነው የማረግሽ ህቴ። 🙏🙏🙏❤️
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 5 ай бұрын
ሰብልዬ አኔ የሚገርመኝ ከሌላ ሴት ጋ የተጋባ በዛ ላይ ለሚስቱ ያልሆነ ወንድ ለኔ ይሆናል ብለዉ የሚቆሽሹ ምን ጉዶች ናቸዉ አንቺን እግዚአብሔር ለሽሙ ብሎ ነዉ ያከስነሳሽ ተባረኪ
@almelenai6593
@almelenai6593 5 ай бұрын
ያማል በጣም
@user-id4ct4qd6t
@user-id4ct4qd6t 5 ай бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ እሰይ እደዚህ እዳቼ የጨከኑትን ለቤቱ ያስነሳ ጌታ
@simegndibaba7858
@simegndibaba7858 5 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 5 ай бұрын
sabel you are right he must watch himself, God gives him comfort and peace ✌️ sabel you are so amazing person ❤️ ♥️ 💖 l am glad you said all it's true 👍 stay blessed too
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl 5 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 5 ай бұрын
ሰብሊ የኔ ጎበዝ❤
@mesfinbelay7117
@mesfinbelay7117 5 ай бұрын
WoW Truly you're absolutely amazing 👏 ❤ to be honest you're absolutely true 👍 ❤ 👏 God bless you 🙏 ❤
@wineywelde3367
@wineywelde3367 5 ай бұрын
Sabelya my lovely friend what you said averting right ❤. .
@emebaemuti951
@emebaemuti951 5 ай бұрын
አወይይ የድፍረት ጥግ ! ምህረቱ የበዛው ጌታ በበቀል ከተነሳ ወዮ ! ሰብሊ ተባረኪ !
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 5 ай бұрын
በክክል ስብልየ እኔ ድሮ ትዝ ይለኛ ጲጤ ስው አያማ ምን አል በየጉርቤቶች የተከበሩ ነበት
@tgamare6745
@tgamare6745 5 ай бұрын
እውነት ብለሻል ተባረኪ እኔም በሴቶቹ ነው የምፈርደው ምክንያቱም እራሳቸው ናቸው ፊት ባይሰጡ ማንም አይነካትም ለነገሩ በአሁን ሰአት አንዳይነት ሆነዋል አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈርዳል ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr5vx1vv8m
@user-mr5vx1vv8m 4 ай бұрын
እውነት ብለሻል ።አንዲህ አውነት የሚናገር ባለመኖሩ ብዙ ስህተቶች ተሸፋፍነው የብዙ ስዎች ህይወት በመቁስልና በመድማት ውስጥ ናቸው !!በእውነት በዘመንሽ ሁሉ ተባረኪልኝ ።እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 5 ай бұрын
Wude ewuneteshen new yagebashal babateshe bet tebareki zemenesh yibarek!!!!!!!
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 5 ай бұрын
ሰብልዪ ያንቺ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው የምታቀርቢው🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️🌹🌹
@monamona7139
@monamona7139 5 ай бұрын
እውነት ብለሻል ሰብልዬ እኔም አይቼው በጣም ነው ያዘንኩት
@elsibekele5701
@elsibekele5701 5 ай бұрын
😂😂 yeleb adres!! Well done! Keep being yourself! Wey zendro!! You did him a favor to evaluate himself!
@meazamulugeta3625
@meazamulugeta3625 5 ай бұрын
ሰብልዬ ቆራጥነትሽ ለእግዚአብሔር ያለሽ ክብር ጌታ ምስክር ስወድሽ ❤ ተባረኪልኝ አሁንኮ የበግ ለምድ የለበሱ አስመሳዮች ናቸዉ በቤተክርስቲያን ዉስጥ የሞሉ ይቅር ይበለን
@hanimkerim5608
@hanimkerim5608 5 ай бұрын
ስወድሽ እኮ❤🌹🌹🌹
@user-vo4ok1di4p
@user-vo4ok1di4p 5 ай бұрын
ተባረኪ ዘመሺ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@hermonfisihaye2731
@hermonfisihaye2731 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ yne konjo yes ysaznale bless
@user-kx8su4ty7u
@user-kx8su4ty7u 5 ай бұрын
ሁሌም የልቤን ነዉ የምትናገሪዉ ሰብልዬ ጌታ ቤቱን ያፅዳ እንጂ ብዙ ጉድ አለ 😢😢😢😢😢
@emmazero3023
@emmazero3023 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@leyoutibeb
@leyoutibeb 5 ай бұрын
Very sad Seblye 😢🤔 tebareki❤
@fitsumdebebe5752
@fitsumdebebe5752 5 ай бұрын
ተባረኪ ሰብሊ
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 5 ай бұрын
ሰብልዬ የኔውድ አለሽ
@MesiZewdu-dq9eg
@MesiZewdu-dq9eg 5 ай бұрын
ሰብልዪ ተባረኪ በጣም ሀቀኛ ነሸ❤❤❤
@yirgeduayitenfsu1688
@yirgeduayitenfsu1688 5 ай бұрын
ትክክል እህቴ ንገሪልኝ ጀግና ነሽ
@user-ek4nw5db8c
@user-ek4nw5db8c 5 ай бұрын
አረ ሰብሊ ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺ አስተዋይ ሴት እኮ ነሽ አትጥፊ እባክሽ የስንቱን ቁስል እያከምሽ መሰለሽ እንዴት የልቤን እንደምታደርሺልኝ
@tiruworkakalu2885
@tiruworkakalu2885 5 ай бұрын
ere anche set wuSEte gEBASHE FEKERE TEKEKELgna swunte Ymigtsebte swu malte yehe nwu edemye zlalmeshe tbarki erjeme edmy ktena gare yadelshe
@venatlove71
@venatlove71 5 ай бұрын
It's so painful 💔
@merontaye8723
@merontaye8723 5 ай бұрын
ወይ አቺ መልከመልካም ቆጆ ለመሆኑ አለሽ ስወድሽ ይሄው ከሁለት አመት ይመሴለኛል ሰብለ ወጌል ሰላምሽ ይትረፍረፍረፍ❤❤❤❤❤❤❤
@abebaadgeh8766
@abebaadgeh8766 5 ай бұрын
So true !
@lucyhabeshaone4136
@lucyhabeshaone4136 5 ай бұрын
Tebareki. That's true.
@user-td5rc3ri5v
@user-td5rc3ri5v 5 ай бұрын
Anchi set gin min ayinet mastewal new yetesetech, blessed🙏 andebete ritue❤
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 5 ай бұрын
እሰይ ልክ ልክካቸውን ነው የተናገርሺው😊😊
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 5 ай бұрын
Gobez Sebliye yenekonjo. Endezih nigerilign. Geta feraj new, yes. ❤️
@tigitigi3553
@tigitigi3553 5 ай бұрын
You are amazingly beautiful my sister. And fresh. I look so old for my age. Please please let me know how to take care of my skin. Bless you
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 5 ай бұрын
ሰብሊ እውነት ነው እኔም ሰምቼው በጣም አዝኜ ነበር እውነት ነው ይሕንን ያሕል መንገድ መታ እዚጋ እንቢ ማለቿ በጣም ያሳዝናል
@ragabkr
@ragabkr 4 ай бұрын
ተባረኪ
@user-oh9og6uq9r
@user-oh9og6uq9r 5 ай бұрын
እውነትሺን ነው ሰብሊ 😢
@SaraSara-rf8nx
@SaraSara-rf8nx 5 ай бұрын
Malet yefelekut alshelgn seblye. Abzto ybarksh
@tighaile1329
@tighaile1329 5 ай бұрын
Hi seblee u right sebkeyee I feel bad too,,,,,,,
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 5 ай бұрын
Gobez. Good message
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 5 ай бұрын
ተባረኪ 🌹🌹🌹🌹🌹
@elizabethzamanuel6245
@elizabethzamanuel6245 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክሸ እውነት ሰላልሸ
@user-qh6xl1jg4s
@user-qh6xl1jg4s 5 ай бұрын
ሰብልይ ቡሩክነሽ❤❤
@cr-mr5th
@cr-mr5th 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሙሉውን ቃለ መጠይቅ ስምቼው በጣም አዘንኩኝ ግን እህቴ ወጥተሽ በመናገርሽ ተባርከሽ ለበረከት ሆነሻል እህቶቿ ቀንተውባት ነው ብዬ አስብኩ በበኩለ ታላቅ እህታቼው:
@PossibleyordanosGodcan
@PossibleyordanosGodcan 5 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ነው ያለው በእግዚአብሔር ቤት ቸርች የምንገባበት አጣን ቆሻሻ ብቻ ነው ጌታ ይድረስልን።
@mistertafesetuko2623
@mistertafesetuko2623 5 ай бұрын
ሰብልዬ እንደዚህ አይነት ነገርንማ በደንብ ግለጪልኝ የእግዚአብሔርን ምህረት የናቁትን
@tigisttadesse1291
@tigisttadesse1291 5 ай бұрын
Hi my sweet sister yes 🎉
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 5 ай бұрын
You are very fair and understanding of other people's feelings, no matter what the situation is there is communication and solving an issue instead of hurting another human being. It seems like nobody is mature and intelligent enough to work out the issue we like to run from a situation because we can’t face it. What goes around comes around karma will pay those who hurt other people. sometimes we feel like we live at the top of the world and we don’t really care how other people feels and this is a big growing issue. Humanity is gone. I pray for his heart to heal quickly and move on from this situation.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
Very true!
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ቡለን ስለ ራሳችን ማን ይናገር ? ማነው ፈራጅ ያረገን?
@saraaliey6867
@saraaliey6867 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰምቼሸ አላውቅም ነበር ዛሬ ነው ጆሮዬን ጣል አድርጌ የሰማሁሽ እኔም እንዳንቺ ብያለሁ እናቱ አዝነውበት ይሆናል ሚስት ተብዬም አሜሪካ ካለ ወንድ ጋር ትማግጣለች አሉ አቤት ክርስትና አቤት ጴንጤ መሆን አቤት አቤት ውርደት
@themillsfamily4093
@themillsfamily4093 5 ай бұрын
አለን ስብልዬ
@firehiwotgetachew3738
@firehiwotgetachew3738 5 ай бұрын
Seble thank you!
ጎጃምኛውን አሰደለቀችኝ !
15:26
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 469 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
የሰው ባለ አፍቅሮ ለቅሶ ምን ይሉታል!
31:42
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 92 М.
ባሌን ነጠቀችኝ  ለምትይ ነገረኛ  ሴት
25:08
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 25 М.
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН