//ዙረት// "ወደ ሱሉልታ መጥተን መዝናናት ብንፈልግ ምን አይነት ቦታዎች አሉ?"/በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 71,358

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 180
@maki4470
@maki4470 7 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይ የተረጋጋሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነልጆችሽ ..ከ ebs በውበት በጸባይ በስርአት 11
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 7 ай бұрын
እረ አስፊቲ እዴት ሆነ አልተሻለዉም ❤❤❤❤
@simeranred3153
@simeranred3153 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነወ
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 7 ай бұрын
እረ የአስፊት ነገር ዝም አላችሁ ደና ነዉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዉ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 7 ай бұрын
ሉላ ስጋው የሀያ 😅😅😅እዳይሆን 😅😅😅😅
@vvvffff1290
@vvvffff1290 7 ай бұрын
Kkkkአረተውግንበናት
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 7 ай бұрын
ክክልክ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 7 ай бұрын
ወይ ፈራደባት ይሄ የህያ ስጋ የዉነት በሀገረችን ግን ይበለል የህያ ስጋ ተዉ ሀገራችን ምርጥ ንጹህ ሀገር ነት
@user-dp6fr4we8r
@user-dp6fr4we8r 7 ай бұрын
ههههههههههههههه😂😂😂😂😂
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@fantypipsi3056
@fantypipsi3056 7 ай бұрын
ሱሉልታ ሀገሬ. ሰላሌ
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 7 ай бұрын
የኔም ስላሴጋር ነኝ ጉራርባ
@hakimasaud3915
@hakimasaud3915 7 ай бұрын
እናተ ስትበሉ ካሚራ አማኖቹ ያሳዙንኛል😢😢😢
@user-zc2su1ws9j
@user-zc2su1ws9j 7 ай бұрын
ሉላዬ የሴት ምርጥ ሴት የኔ ቆንጆ❤️👍👍
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 7 ай бұрын
Wow ደስ የላል ሲምር 🥰🥰🥰በሰላም ግብ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 7 ай бұрын
ሉላ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
ሉላዬ በጣም አብሮብሻል በዙረት ❤❤❤❤❤❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 7 ай бұрын
ስጋ ሲያይ ያሆነ ስሜት እያተሰመኝ አስቸግሮኛል😂😂😂😂👉👉🦓🦓🦓
@besufekad4264
@besufekad4264 7 ай бұрын
Enenim indante key sigama ahun dabirongal
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 7 ай бұрын
Kkkkk😅😅
@muluale5889
@muluale5889 7 ай бұрын
ሉላዬ ዙረት ያምርብሻል ተባረኪ ስወድሽ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 7 ай бұрын
ሉላዬ ቆንጆ!!!አበላልሽ ጠጅ መውደድሽ ደስ ይላል !!!ነገሩ ምግብ ላይ አትታሚም❤❤❤ቆጆዋ የebs እንቁ ውድድ❤❤
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 7 ай бұрын
መቅዴ ልትወልድ ነዉ በሰላም ተመለሺ ናፉቀንሻል የተባረከ ወራት ያርግልሺ ሉላዩ ይህን ስጋ አምነሺዉ ነዉ ዘንድሮ ለማመን ከበደን እኮ
@Lubabajuhar
@Lubabajuhar 7 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል
@Ethiopia804
@Ethiopia804 7 ай бұрын
መቅዲ በሰላም ተመለሽልን 🎉🎉🎉🎉🎉 ሉለዬ በጣም ነው ምወድሽ
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 7 ай бұрын
ሉላየ ወላሂ በጣም አምሮብሻል ያለ ሜካብ
@roseabr2762
@roseabr2762 7 ай бұрын
Queen....❤❤❤
@almazabebe7185
@almazabebe7185 7 ай бұрын
ሀገሬ ገብቸ ስጋ በልቸ እያልኩ ስጓጓ አህያ ብለው ገና ሳልገባ አምሮቴን ዘጉት ምን ቢያምረኝ አይኔ እያየ ካልታረደ ደህና ሁሉ ስጋ😅😅
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@AdmiringPuffin-jn1ct
@AdmiringPuffin-jn1ct 7 ай бұрын
😂😂😂😢😢
@elefuyyoutube7626
@elefuyyoutube7626 7 ай бұрын
Me😣😣😣
@sadasada8771
@sadasada8771 7 ай бұрын
ክክክክ
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 7 ай бұрын
አብሽሪልኝ ማሬዋ እቤት አርደን ነው የምበላዉ
@user-kz9xc7op2d
@user-kz9xc7op2d 7 ай бұрын
ወዉ ሉላዬ ሳፍሬ መጣሽ❤❤❤❤❤❤ በርች. የኔ ማር❤❤❤❤
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 7 ай бұрын
Woow well come to ሱሉልታ ሉላ ❤️❤️
@mellmell9954
@mellmell9954 7 ай бұрын
ዋው አስቀናሽኝ ሀገሬ ሁኜ ብሆን አስባለኝ ዛሬስ
@liyanaol898
@liyanaol898 7 ай бұрын
I live in sululta and all hotel she show is perfect hotels there food , drink is so cool
@user-kz9xc7op2d
@user-kz9xc7op2d 7 ай бұрын
በሰላም. ግብ. የኔ ማልካም
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 7 ай бұрын
ሉላዬ ስጋ እየተሸማቀቁ ተቸገርኩ ያህያ እዳይሆን 😢
@rebekatesfay8947
@rebekatesfay8947 7 ай бұрын
lulaye tebareki yamrebeshal
@user-wc7ql6jx4e
@user-wc7ql6jx4e 7 ай бұрын
Yene Warqi hizb ❤❤❤❤
@shalsuwhsjwwjw
@shalsuwhsjwwjw 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ስጋ ከቤቴ ካልሆነ ሆቴል ሂጀ አልበላም ሉላየ ታመሽ እዳታድሪ ስጋው አላመርኝም 😂😂
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
መቅዲ ይሄንን ብሮግራም ሚያምርባት ደከመች መቅድዬ❤
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 7 ай бұрын
Ayi enigid atashiqabitu lula bitbilxat enji minm ayanisatim bedemb seritawalech
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
@@tina-lv4pz ያሽቃበጥሽውማ አንቺ ካለሶ አያምርም ወረኛ እያወቅሽ አትኮምቺ ታቂዋለሽ ልዩነቱን አሽቃባጭ kkkkkkk
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 7 ай бұрын
ሉላ ገዙ ምን ይወጣላታል የኔ ውበታም የኔ ሞደል😍😍
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
@@user-xg7tw2gg8z አረ ወዴት ወዴት ሄዳችሁ በዚህ ጉዳይ ሚያምርባት መቅዲናት ነው ያልኩት ኤጭ እናተደሞ
@tegsetmekonen1505
@tegsetmekonen1505 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BetiTeka-of3oh
@BetiTeka-of3oh 7 ай бұрын
this program fit to mekdi
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 7 ай бұрын
Ayi engid lula bedemib seritawalech min yanisatal yeteregagach cool yehonech set mekid over act silemitateg enide habesha ashiqabaci yelem befit nafiq sitilu neber ahuni degimo meqid
@BetiTeka-of3oh
@BetiTeka-of3oh 7 ай бұрын
@@tina-lv4pz over act ena entertainment eyeleyesh
@kibewgebraiel3066
@kibewgebraiel3066 7 ай бұрын
ውይ ሉላዬ ገላገልሽኝ እጣን አልበረክት ብሎኝ ነበር ይመችሽ
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 7 ай бұрын
የሰጋዉ አበዛዝ 😢
@almazabebe7185
@almazabebe7185 7 ай бұрын
😂😂😂
@Afomiyaaa
@Afomiyaaa 7 ай бұрын
Sulultaaye sefreee ❤
@user-mf5mo7eh8q
@user-mf5mo7eh8q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 7 ай бұрын
ሥጋውግን ያሥተማምናል
@tegestejade2671
@tegestejade2671 7 ай бұрын
❤😘
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 7 ай бұрын
አረ ፆም ተረሳ🎉🎉🎉🎉
@user-oe4or1ym4w
@user-oe4or1ym4w 7 ай бұрын
Wo ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xx8vz9qf6w
@user-xx8vz9qf6w 7 ай бұрын
❤❤❤❤ሉላዬ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 7 ай бұрын
እስፔሻል የአህያ ስጋ እንዳይሆን 😮😂😂
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
የሱሉልታ እርጎ እና ስጋ አይገኝም እኔበልቻለው እስካሁን ትዝታአለ ።
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 7 ай бұрын
ሉላዬ (የተንቢ) du er så snil 🥰
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 7 ай бұрын
ሉልዬ 🥰❤️😘
@shukuriyyamohammed5634
@shukuriyyamohammed5634 7 ай бұрын
ወለሂ ሰየው እረሱ ዘገኝ የህየው ስገ መስሎኝ ሉላዬ😂😂😂😂😂😂
@amarechyemaryam2363
@amarechyemaryam2363 7 ай бұрын
እኔም😂 ልክ ስጋውን ሳየው አያዋ መጥታ ፊቴ ላይ ድቅን አለችብኝ
@kedjatube9725
@kedjatube9725 7 ай бұрын
ሱልልታ ስትል አህያ ትዝ አለኝ
@dureti9328
@dureti9328 7 ай бұрын
What do you mean? ጅል😏
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 7 ай бұрын
ሉላ ቆንጂየ❤
@melesebekele1091
@melesebekele1091 7 ай бұрын
ሉልዬየ ምትበይው ትንፕ ወደ አንገትሽ ቢሄድ ታድዬ ነበር . በተረፈ ሁል ነገርሽ bellisema
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 7 ай бұрын
በፃሙ እርጎ እናስጋ
@TesfaNetant
@TesfaNetant 7 ай бұрын
እደሚመስለኝ ዛሬ እኮ አይደለም የተቀረፅው
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 7 ай бұрын
Siyamer😋
@user-td9xg9gk1e
@user-td9xg9gk1e 7 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💋
@sasrat7146
@sasrat7146 7 ай бұрын
What is the name of the hotels
@hailem9116
@hailem9116 7 ай бұрын
አንቺ ብር ስላለሽ ነው ብር ያለው ሰው የት መዝናናት እንዳለበት ያውቃል
@user-of7qb8gh4c
@user-of7qb8gh4c 7 ай бұрын
7:36
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 7 ай бұрын
ኢቤስ ሰራተኞች ግን በጣም እድለኞች ናችሁ እየተዝናናችሁ ፈታ እያላችሁ በዛ ላይ አሪፋ ደምዝ እናንተምኮ ይሄኔ ደክሜ በላቤ ትላላችሁ እኛ ምን እንበል ከጠዋት እስከ ማታ ያለእረፋት እየተንከራተትን ጠብ ማይልልን አይ ይች ምድር ፋርቱና ነች ላንዱ ስቶን ለሌላዉ ስቃይ ረጅም እድሜ ለኢቢኤስ ምዴል ቆንጆ የሆኑ እየመረጠ ቢቀጥርም ግን ስንቱን ሚስኪን ከወደቀ እያነሳ ነዉ የሚበረታታዉ
@AdmiringPuffin-jn1ct
@AdmiringPuffin-jn1ct 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@AdmiringPuffin-jn1ct
@AdmiringPuffin-jn1ct 7 ай бұрын
መታገሰነዉ ዉድ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 7 ай бұрын
ሉላየ ያህያ ስጋ እዳይሆን አትብሊ እኔ ሀገር ስገባ መቸም ሆቴል አልበላም
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
ሉላየ ግን የምን እደሆነ አሰበሸዋ እኔ ንክቺ አለረግም
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
ኧር አስፍቲ እንዴት ነው
@cristinetigestlove9357
@cristinetigestlove9357 7 ай бұрын
ፍሮሚእኔየሰራሁበትቤትሉላሰላሳየሽኝደስብሮኛልአተነህበጣምጥሩአሰሪነህ
@user-ef5kx3qp4q
@user-ef5kx3qp4q 7 ай бұрын
አየ ሉላየ የምን ስጋ ይሆን 🦓🦓🦓🦓
@WondimuDigebo
@WondimuDigebo 7 ай бұрын
Lula yene konjo
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 7 ай бұрын
ሉላዬ ልምጣ እንዴ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 7 ай бұрын
Lula konjo zenachie❤❤❤
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 6 ай бұрын
Gobze nshi lulaya😂❤
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 7 ай бұрын
ሉላየ የአህያ ይሆናል በዛብኚ 😂😂😂😢😢አጣሪ 😂
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
አር ተው 😂😂ትብላበት😂😂
@selamwttemesgen332
@selamwttemesgen332 7 ай бұрын
ሥጋው ግን የአህያ እንዳይሆን😁😁😁😁😁😁
@senaittefera1611
@senaittefera1611 7 ай бұрын
ለምን ዋጋውን አትጠይቁም??
@junefirst500
@junefirst500 7 ай бұрын
ሉላዬ፤ ከ30፡ ዓመት፡ በፊት፡ ከእጮኛዬ፡ ጋር፡ ቡራዩ፡ ዝጉብኝ፡ ቤት፡ የምንሄደውን፡ አስታውሺኝ፤ እርጎ፡ ክትፎ፡ ያስጎመጃል!
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
እኔም ከዘመዶቼ ጋር በልቻለው
@user-of7qb8gh4c
@user-of7qb8gh4c 7 ай бұрын
Bechashen menawe
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 7 ай бұрын
የአህያ እዳይሆን ሉላዬ😂😂
@user-dn3zb6gh1p
@user-dn3zb6gh1p 7 ай бұрын
ይህነገርያህያስጋነው
@yegerfaw
@yegerfaw 7 ай бұрын
እኔ እምለው ስካርም ዘና የሚል ስም ተሰጠው?
@yo-yo8964
@yo-yo8964 7 ай бұрын
ውይ ምንሆናችሁ ነው ያህያ ስጋ የምትሉት ሀገሬ መጥቼ ስጋ እንዳልበላ ልታረግኝነው ገና ሳየው ዘጋኝ 😮
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 7 ай бұрын
እና ያህያ አንደሆነ አዉቀሽ ብይ😅😅😅😅😅
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
​@@halimamohammed7802እኔማ እበላለው
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
​@@halimamohammed7802😂😂😂
@kdusbaba978
@kdusbaba978 7 ай бұрын
Ende luluye
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meriamabtew356
@meriamabtew356 7 ай бұрын
አረአሁንሥሥጋ አታሳዩኝ
@Anyhairr
@Anyhairr 7 ай бұрын
ስጋ ውጪ መብላት አሁንማ ከባድ ነው ይሄ ነገር ተሰምቶ እንዴትስ ይገባል ከጉሮሮ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 7 ай бұрын
እኔ የጠጅ አፍቃሪ ነኝ
@AdmiringPuffin-jn1ct
@AdmiringPuffin-jn1ct 7 ай бұрын
ኮሜቱሁላ የአህያሰጋነዉየሚለዉ ጉድቅመሞች አድክማችሁኝ😂
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 7 ай бұрын
ዳታ አማራ ክልል ይከፈትልን
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 7 ай бұрын
ኧረ የስጋውን ነገር አስቡበት ። ስጋት ሆነብን እኮ።
@user-rd3gp2nb4l
@user-rd3gp2nb4l 7 ай бұрын
ቱ ኢትዮጵያ ብሞት ስጋ አልበላም መሰደዴ ጠቀመኝ ስት ጉድ አየሁ
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 7 ай бұрын
የሀያ ስጋ እዳይሆን
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 7 ай бұрын
ይህን አርጎ ለማማ ዝናሽ ነበር እንደዳቦ የረጋ።
@sheeshkabob
@sheeshkabob 7 ай бұрын
ሉላ ፍሬን ይባላል እንዴ!!! ልግዋም የሜያውቅ አለ ብዬ እልገምትም
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 ай бұрын
ሉላ ሃገራችንን እርኩሶች ሃራምን በማስለላት የአህያ ስጋ እያበሉ አርክስዋታል እኔ ብሞትም ከዚህ ብኃላ ሆቴል አልበላም በምን አምነሽ በላሽው አሁን እኮ ሃብታም የሆኑ አህያን በማታለል እያበሉ ህዝባችንን ገደሉት የሚቆጣጠር አካል የለ ሃገሬን አረከሷት😭😭
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 7 ай бұрын
Yen agri end new mohaw😂
@abdulla3678
@abdulla3678 7 ай бұрын
ፈሬኑ
@Haymitube605
@Haymitube605 7 ай бұрын
አይኔ ነው ወይስ ቀንሳ ነው ውፍረቷ😮😮😮
@youtubenew209
@youtubenew209 7 ай бұрын
የጋለብሽው ፍረስ ስጋ እንዳይሆን 😂😂😂😂
@sdam3181
@sdam3181 7 ай бұрын
ሉላየ አዘኩልሽ አህያዋን ቅርጥፍ አርገሽ በላሻት
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
ወይ ይሄ ህርጎ ለማማ ዝናሽ ነበር ወፍራም ህርጎ ስለሚወዱ
@fatumaebrahim-ke2wl
@fatumaebrahim-ke2wl 7 ай бұрын
ኮሜንቱ ሁላ ያህያ ስጋ ነው የሚለው ሀበሻ የያዘውን አይለቅም መጥፎ ስራ የሚሰሩም እንዳሉ በሀቅ የሚሰሩ አለሁ አንድ ነገር ላይ እኝ አትበሉ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 7 ай бұрын
አሕያ ስጋ እንዳይሆን😢😢😂😂😂😂😂
@vvvffff1290
@vvvffff1290 7 ай бұрын
Kkkkk
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ በምን ይታወቃል 🤣🤣🤣🙏
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 7 ай бұрын
አደለም
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
ምነውስጋእረከሰእንዴ ኢትዮጵያውስጥ😢😢😢
@samrisamri1217
@samrisamri1217 7 ай бұрын
ወይ የሰጋው ነገር የታሰበብት ሰጋው ሁሉ የአህያ ሰጋ መሥለኝ ዘብላችሁ በየህዳችሁበተ ሰጋ አተብሉ
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 7 ай бұрын
ሁሉም ሰጋ የህያ ስጋ ነው ወይ ምን ናክቹ ሀበሻዎች የያህ ሰጋ ኢትዮጵያ ዉስጥ ማታርድ የቁም ሃይማኖታችን አይፍቅድልህም
@newfgy
@newfgy 7 ай бұрын
ያህያስጋነዉ😂😂😂😂
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 7 ай бұрын
እኔ በጣም ይገርመኛል ሰው ሀገር ስደት ሆነን ለፃም ያለን ጉጉት እናተንተ ደግሞ ሀገር ውስጥ ሆናችሁ ያላችሁ ሩጫ ስጋ እርጎ ማረነ ክርስቶስ አማኑኤል😢😢😢😢😢😢😢😢
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 263 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 54 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 108 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 53 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 277 М.
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 125 М.
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,8 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 60 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 8 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН