የደረሰን መረጃ ፡ በሊቀ ጳጳሱ ላይ የተቋውሞ ሰልፍ // ከቦታው እንግዳ ይናገራሉ

  Рет қаралды 5,097

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

17 күн бұрын

የደረሰን መረጃ ፡ በሊቀ ጳጳሱ ላይ የተቋውሞ ሰልፍ // ከቦታው እንግዳ ይናገራሉ #ethiobeteseb

Пікірлер: 26
@esubalewseyoum8831
@esubalewseyoum8831 14 күн бұрын
ቀሲስ የጎፋና ባስከቶ ዞኖች ማህበረ ካህናትና ምዕመናን ድምፅ እንዲሰማ ስላደረጉ ክብረት ይስጥልን የአገልግሎት ጊዜዎ የተባረከ ይሁን፡፡
@MengeMan-x4q
@MengeMan-x4q 12 күн бұрын
መምህራችን በጣም እናመስግናለን
@bettybetty303
@bettybetty303 14 күн бұрын
ቀሲስ ይፍቱን ፣ ይባርኩን፤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 15 күн бұрын
መምህራኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@tinafiud6941
@tinafiud6941 15 күн бұрын
ስላም መምህሮቻችን እንኳን ስላም መጣቹ
@user-jn2uz5gf7g
@user-jn2uz5gf7g 14 күн бұрын
ይህ ነገር በደንብ መመልከት ይገባል። ባለፈው መድረኩ ለማንም መቀለጃ መሆን የለበትም አንፈቅድም ብለው ሊቀ ጳጳሱ ሲናገሩ ነበር። ሁለቱን ነገሮች በደንብ ማየት ይገባል።
@mihirtenigusemekonenen4847
@mihirtenigusemekonenen4847 14 күн бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 15 күн бұрын
ወገኖቸ ምእመናን ፈተናውን ለመወጣት እግዚአብሄር እንባችሁን አይቶ ፍፁም ብርታቱን ይስጣችሁ ሰይጣኑ ይበተናል ከጎናችሁ ነን
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 15 күн бұрын
ያሳዝናል እኔ ትላንት በነጋሽ ሚዲያ አይቸው በጣም አዝኛለሁ ህዝበ ምዕመናኑ መደመጥ አለበት የዘመኑ አንዳንድ አባቶች አመፀኞች ሆነዋል የእግዚአብሔር መንገድ ሳይሆን የኛን የአለማውያንን እልህ ይዘው እንዴት ተሸንፌ ሆኗል ነገሩ ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም የህዝበ ምዕመኑን እንባ ለቅዱስ ሲኖዶሱ አቅርበው መፍትሄ እንደምትሰጧቸው ተስፉ አለኝ ። እንዲያውም ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ናቸው አረንጔዴ ቢጫ ቀዩ በንዲራቸው እንዴት ደስ ይላል ከአብይ እይታ ይጠብቃቸው እና ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጋሞ እና ለሸኪ ምዕመናን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 15 күн бұрын
መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ሲኖዶስ ያን ያህል ነው የተዳከመው እግዚአብሔር ሲኖዶስን አበጥሮ እየፈተነው ነው
@degolabraha9972
@degolabraha9972 15 күн бұрын
ያን ያህል የታቦት ያለህ እያሉ አራት አመት ሙሉ ሲለማመጡ አረ እግዚኦ አባቶች ነቃ በሉ የታቦት ጥም ያቃጠለው ሕዝበ ክርስቲያን እግዚአብሔር ያቆየን በክፋት አይሆንም ሕዝበ ክርስቲያን አታሰቃዩ
@temesigenbizuayehu8712
@temesigenbizuayehu8712 14 күн бұрын
አቡነ ኤልያስ ይህን ህዝብ ምን ያህል እንደበደሉ እኔ ምስክር ነኝ ብፁዕነታቸው 20% ገንዘብ እንጅ ለሰው ነብስ የሚጨነቁ እረኛ አይደሉም፡፡ ሁሉንም ነገር በማስፈራራትና በጉልበት ያደርጋሉ ከአንድ ተራ ሰው የማይጠበቅ ድርግት ስፈጽሙ ቆይተዋል፡፡ እስክ እውነት እኔጋ አለ ካሉ አቡነ ኤልያ ከዲያቆን አዳነ ከተማ ጋር በቤተሰብ ሚዲያ በቪዲዮ ይቅረቡ፡፡ ለነገሩ እሳቸው ብቀርቡም ስለ ገንዘብ እንጅ ስለ ሰው ነብስ በጭራሽ አያወሩም፡፡
@judya6548
@judya6548 15 күн бұрын
It’s very sad.
@eneyewassefa2780
@eneyewassefa2780 15 күн бұрын
enkuan eza yekrena ketmaw laye (arbaminch) cheger ale. ......... betam yasaferal
@esubalewseyoum8831
@esubalewseyoum8831 14 күн бұрын
ዲያቆን አዳነ ከተማ እና ሌሎች ከየወረዳው የተመረጣችሁ አባቶችና ወንድሞች ድካማችሁ ድካማችን ነው፡፡ ቤታችሁን ፣ የግል ሥራችሁን ትታችሁ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ለመልካም ነገር ብዙ ተንከራታችኋል ድክማችኋል ድካማችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እኛም በቅርቡ መልካም አባት አግኝተን እንሰፋለን እንባረካለን፡፡
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 14 күн бұрын
ስልፍ ለቤተክርስ ባይገባም ግድ ነው ችግር ቤተክርስትያን ስላለ እኛም። ማለትም አንዳንድ ቤት ሕዝበክርስቲያን የማይመጥኑ ካሕናት ሰባኪያን ዲያቆናት ሰባኪያን ምእመናን ስላሉ በሕብረት ክልልን እንድትመራ መከላከል።ይቻላል
@EtsubdinkZekaryas
@EtsubdinkZekaryas 10 күн бұрын
እሄን የምታነቡ በጎፋና ባስከቶ ሀገረ ስብከት ሁሉ ዛሬ ለክብረ በዓል በሄዱ ማህበረ ካህናት ላይ ድያቆናት ላይና ህዝቡ ምዕመናት ላይእንድሁም ህፃናት ላይ እና ለምን ሰለማዊ ሰልፍ ወጣቹ በማለትየተረጉዉ አሰቃቅ ድብደባ ከአንድ ጳጳስ የማይጠበቅ ድርጊት
@EtsubdinkZekaryas
@EtsubdinkZekaryas 10 күн бұрын
በቶ ሥላሴን ለማንገስ በሄዱበት እስርና ድብደባ ተፈፀመባቸዉ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 14 күн бұрын
በእዉነቱ ቤተ ክርስቲያንን የማጥፋት አንድ አካል ነዉ አቡ ኤልያሰን የምወዳቸዉ አባት ነበሩ አሁን ግን ምን ሆነዉ ነዉ እንዲህ የወረዱት ብዬ አሰብኩ እንዲያዉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላኩሎት ለተገፋት ምዕመናን ግን እግዚአብሔር የሚያስብላችሁ አባት ይስጣችሁ ,,
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 15 күн бұрын
በግድ መስቀል አሳልማለሁ ... ጉድ እኮ ነው 😳 እምነት ፖለቲካ አይደለም ህዝብ ሲያምንዎት ሲወዶት አባታችን እረኛችን ብለው ይከተሉዎታልና ህዝብ ሳይወድ ሳይፈልግ ይከብዳልና እባክዎ ለምን አልፈለጉኝም....??? እባክዎ ፀልዩበት እንዳይቀበሉ ለሚወዱት ስጡት አርአያም ይሁኑ አደራ ስለእግዚአብሔር .....🙏
@agerenewu8397
@agerenewu8397 14 күн бұрын
አይ ወንድሞቻችን ምን የሃይማኖት አባት አለ ብላችሁ ነው? እንዲህ በግልፅ ወጥታችሁ መናገራችሁ የሰውየውን ማንነት ማጋለጣችሁ ጥሩ ነው
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 15 күн бұрын
አቡነ ማቲያስ ማናቸው? ሐላፊነታቸውስ?
@yirgalemmekonnen9544
@yirgalemmekonnen9544 14 күн бұрын
ኧረ እግዚኦ አባቶች እናንተ ማስተማር ሲገባችሁ ምዕመኑ ወደላይ እንዴት ያስተምራችሁ እንዴት እልህ ዉስጥ ትከባላችሁ ጌታ ለአንድ አዳም ነዉ የሞተዉ እናንተ ግን በሙሉ ኢትዮጵያ ስለሚያልቀዉ ምዕመን አይገዳችሁም አብዛኛዎቻችሁ ኧረ ተመከሩ ሀገር መከራ እየከፈለች ያለችሁ በእኛ ቤተክርስቲያን ችግር ነዉ ኧረ ቤተክህነት ተመከሩ ከገንዘብ ፍቅር ዉጡ ክርስቲያኖች ካለቁ ሕዝበ ሙስሊሙ የምትወዱትን ገንዘብ አይሰጣችሁም እና እባካችሁ አሁን እንኳ ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 15 күн бұрын
ስላም መምህሮቻችን እንኳን ስላም መጣቹ
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ - Dirsane Michael Sene
47:12
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 619 М.
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 255 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 441 М.
ተወሰነ ። // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  #ethiobeteseb
2:18:57
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Рет қаралды 79 М.
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 8 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,1 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 38 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,4 МЛН