የአድዋ ድል መታሰቢያ በነገው ዕለት ይመረቃል Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 9,661

EBC

EBC

5 ай бұрын

የአድዋ ድል መታሰቢያ የአድዋ ድልን በሚመጥን መልኩ የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 27
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 5 ай бұрын
Your Excellency Mayor Adanech Abebe , congratulations for your successful leadership dedicated to brind the ADWA project to fruition. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!!
@asthey
@asthey 5 ай бұрын
Dr.Abiy 💚👏💛👏❤️👏 ETHIOPIA TAMSGNALECH 🙏🙏🙏
@tiktokbeautiess
@tiktokbeautiess 5 ай бұрын
Excellent work amazing project 👍👍👍
@yordanos1852
@yordanos1852 5 ай бұрын
Great work !!!! So proud of you !!!! Keep up the great work and improve security of the country !!!!
@mollafikadu944
@mollafikadu944 5 ай бұрын
ጥሩ ስትሰሩ እናመሰግናለን መጥፎም ስትሰሩ እንቃወማለን አሁን ባሳያችሁን ነገር ተደስተናል ። በርቱ አባታችንን ደግሞ አቡነ ጰጥሮስን በተፈጠረው ነገር ይቅርታ ጠይቃችሁ ወደ አገልግሎትታቸው መልሱልን እባካችሁ እንደ መንግሥት የሚመጥናችሁን ስራ ብቻ ስሩ ። ሰላም ለሃገራችን እናመሰግናለን ።
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
አቡነ ጴጥረሰ ሐወልቱን ከባታዉ ወያኔዎቹ አንሰተዉት ነበር እሰካሁን አልተመለሰም እንዴ?
@hannanahmed88
@hannanahmed88 5 ай бұрын
ምን ስለሆኑ ነው ይቅርታው የአይማኖት መሬ ሳይሆኑ የፖለቲካ ስው ናችው በዛም ላይ በኢትዮጵያ ፓስፓርት እዛው በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ በሳችው መተካትና መስራት ይገባችዋል የአሜሬካ ዜግነት ይዞ በኢትዮጵያ ውስጥ መስራትም ሆነ ማገልገል አይቻልም አሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ስለዜህ ወደአገራችው ነው የተመለሱት ምንም የአይማኖቱ ተከታይም ባልሆን ይመለከተኛል በኢትዮጵያዊነቴ
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
@@hannanahmed88 ሰለሐወልት ነዊ የምታወሩት መቼ ነዉ አሜሪካ የሄደዉ ጣሊያን ለማለት ነዉ እባኮትን አሰረዱኝ እኔ ተንገብግቤ ነበር ታማኝ ሐወልቱን ቀበሩት አነሱት ሲልና ሲሞግት ተንሰቅሰቄ ነበር እባኮትን አሁን ምን ደረጃ ላይ ነዉ ያለዉ ሐወልቱ ጣሊያኖች ወሰዱት እንዳይሉኝ
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 5 ай бұрын
መሪዎቻችን በርቱ በጣም የሚደነቅ ሥራ ሠርታቸዋል ለከፋፋዮች አትስጡ እናመሰግናለን
@hannanahmed88
@hannanahmed88 5 ай бұрын
ስላም እኔ በኢትዮጵያዊነቲ እኮራለሁ ምከንያቱም በጀግንቻቸን በባርነት ሳንገዛ ነፃ አውጥተውናል በዛን ግዜም እንደአሁኑ በቲከኖልጂ አልበለፅግንም ነበር ይህን የመስለ ታሬካችንን እኔ ተወልጂ እስካድግ ድረስ በጥቂቱ ነበር በታሬከ በትምህርት ቤት የምንስማው ታድያ ዛሬ እንዲህ ባለ ሁኔታ ለልጀ ልጀ የሚተላለፍበትን በአይነቱና በይዞታው ልዩየሆነ ታሬካዌ ሙዝየም ተስርቶዋል እጀግ እጀግ እናመስግናለን ለኢትዮጵያ መንግስትና ለከብርት ከንቲባ አዳነች አቢቤ ከብር ለጀግናው መሬ ለዶከተር አብይ ይህ ሙዝዬም ታአምር ነው ታአምር እጀግ ያስደስታል ወኔም ያስነሳል በኢትዮጵያዊነቲ አልደራደርም ያስብላል እናመስግናለን በጣም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abrahamketema4967
@abrahamketema4967 5 ай бұрын
good job and God bless you all and God bless Ethiopia
@esayasmamo
@esayasmamo 5 ай бұрын
ጀግኒት ነሽ
@jonejo8648
@jonejo8648 5 ай бұрын
ለታላቅ ህዝና ሀገር ታላቅ መዘክር
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
መዘክር ምን ጥቅም አለዉ? የድንጋይና የነሐሰ ሐወልት አይተኸ ትወጣለህ አለቀ ምንም የሚጠቅም ነገር አልተሰራም አሰር ግዜ መማማል አለመተማመን ነዉ በዚህ በመዘክር በተሰራበት ገንዘብ ከጣሊያኖች ጋራ ሆነን አንድ የመኪና ፋብሪካ ቢያቋቁሙልን አይሻልም ነበር ጥላቻን ከትዉልድ ወደ ትወልድ ከማሸጋገር
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 5 ай бұрын
❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰
@thomasgetachew5782
@thomasgetachew5782 5 ай бұрын
አስመሳዮች
@abrahamyalewsew7339
@abrahamyalewsew7339 5 ай бұрын
እማማ አያልቅብሽ ታሪክ አልባዋ
@mulugetaheyi5338
@mulugetaheyi5338 5 ай бұрын
Stay away from lies and media conspiracy and support the good that is being done
@sewnetmehon3281
@sewnetmehon3281 5 ай бұрын
የእምየ ምኒሊክና የእቴጌጣይቱ ሀውልት ነው ተብሎ መግቢያው ላይ የቆመው ምስል አዳነች አበቤና ሽመልስ አብዲስን ሊመስል ይችል ይሆናል፡፡ እምዬ ምኒሊክን የአባገዳ ዱላ ማስያዝ እጅግ ነውረኝነት ነው፡፤
@esatukemey2555
@esatukemey2555 5 ай бұрын
አዳነች ያሰራችው የራሷን አያት ወይንም የሽመልስ አብዲሳን አጎት ምስልን እንጅ የታላቁን ንጉስ የአጼ ምኒሊክን ምስል አይደለም፡፡ ያውምኮ ያለሀፍረት የአባገዳ ዘንግ/ዱላ አስይዛ፡፡ የእቴጌ ጣይቱም ምስል ቢሆን በአጭሩ ውርደት ነው ብቻ ማለቱ ይበቃል፡፡ ሙያ በልብ፡፡ አብይ የተሽቀነጠረ እለት ያችኑ ቀን ይስተካከላል፡፡
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q 5 ай бұрын
🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄
@mass-media6445
@mass-media6445 5 ай бұрын
ዋጋ የሌለው መታሰቢያ ስለ ሆነ ጉዳዩ እና ታሪኩ በአድዋ ላይ ይቀራል።
@peter98834
@peter98834 5 ай бұрын
WHO IS YOUR PRIME MINSTER? MELES STARTED THIS, THEN HALEMERIAM WAS LEADING IT .....UR PRIME MINISTER DIDN'T START THIS AT ALL.....
@peter98834
@peter98834 5 ай бұрын
WHO IS YOUR PRIME MINSTER? MELES STARTED THIS, THEN HALEMERIAM WAS LEADING IT .....UR PRIME MINISTER DIDN'T START THIS AT ALL.....
@Hkim185
@Hkim185 5 ай бұрын
​@@mt5661 የጎሳ ልዩነትና ፈደራሊዝም እንዳልገባዉ የሚያሰመሰል ጎንደሬዎች ብቻ ናቸዉ ለኛ ሰትሉ መገንጠል ትችላላቹህ እንጂ የናንተ የበከተ ሰርዓት አይመጣም አራት ነጥብ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 5 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ማነው መለስ ዜናዌ አሁን ላለንበት የዘር መርዝ እርስ በእርስ እንድንጋደል መርዝ የጣለብን ሲቀጥል መለስ ቦታውን ለአለሙዲን ነበር የሽጠለት ወይም የስጠው ነገር ግን ጀግኖቹ መጡና ኢትዮጵያን እየስርዋት ነው ታይቶ የማይታወቅ ተወልደን እዜህ እስክንደርስ እንዲህ ያለ ተአምር ለልጀ ልጀ የሚተላለፍ ታሬከን ነው ያገኘነው እኛ ኢትዮጵያውያን እድለኞች ነን በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም ከብር ለዶከተር አብይ ከብር ለአዳነች አቤቢ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
አድዋ 0 0 ኪ.ሜ ፕሮጀክት
37:30
EBC
Рет қаралды 55 М.