የዳቦ ቆሎ እና የኩኪስ መስርያ ማሽን ዋጋ 2015 | cookies making machine | business idea | Ethiopia | Gebeya

  Рет қаралды 87,227

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Жыл бұрын

የዳቦ ቆሎ እና የኩኪስ መስርያ ማሽን ዋጋ 2015 | cookies making machine | business idea | Ethiopia | Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 107
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
የሀገራችን ዎጋ ሁሉም ኦቨር ነው ዎናው ጤናነው የምንችለውን ሰርተን እንኖራለን አልሃምዱሊላህ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Жыл бұрын
ገበያዎች ይመቻችሁ በጣም ትመቹኛላችሁ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Жыл бұрын
የዋጋውነገር ግን የሚቀመስ አይደለም ለጀማሪ አይሆንም ተከድኖ ይብሠል
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አሰራ ሁለት አጨብጫቢዎች አጨብጭበዉልሻል መዲና እኔን ሰሚኝ አልልሸም ግን አንድ ነገር ልምከርሸ ዎጋዉ መዉደዱ በጣም ጥሩ ነገር ለምን ምድረ ጨለምቴዎች ኬክ ቤት ሰትከፍቺ ኬክ ቤት በመክፈት ከተማዋን የሚያጥለቀልቁት መጥተዉ ዳቦ ቆሎ ቤት በመክፈት ከተማዋን እንዳያጥለቀልቋት የገታልሻል አንቺ ወጣት ከሆንሸ ሶሰት ሆነሸ ሰራዉን ጀምሪ ቪደዬ ላይ ያልተገለፀዉን ዳቦ ቆሎ ማሸግያ ግዚና ሞክሩት
@yonatansolomon7743
@yonatansolomon7743 Жыл бұрын
​@@Hkim185አንቺ ሞክረሻል... limid lemewsed new🙏🙏🙏
@addis7469
@addis7469 Жыл бұрын
እጃችሁን ስትታጠቡ ብታሳዩ ምልካም ነው ❤
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አልበሉትም እኮ ሊበሉት አይደለም ለማሳየት ነዉ ፠ ቢሆንም ኘላሰቲክ ቢያረጉ ጥሩ ነበር
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
ኢጭ አካብዳ ናቸሁ
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
ሲታጠቦ ምናምን ቢዶው ይረዝማል እጂ መታጠብ ካች ይሻላሉ
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
350ሽ ሊጥ ብቻ ለመቁረጥ 😁😁😁😁 አስር ሰው ብትቀጥር ከዚህ በላይ ይቆርጡልሀል 😁😁😁😁
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አቶ መዝሙር በጣም የሚገርመዉ ሶሰት አጨብጨብጪዎች ሰላጨበጨቡልህ በጣም ገርሞኛል፠ እሰቱ እናሰበዉ አሰር ሰራተኞች በወር ደሞዛቸዉ በትንሹ 3000 ብር ቢሆን በአመት 360,000 ብር ይሆናል፠ ማሸኑን የገዛዉ ሰዉ ከአመት በኃላ 360,000 ብርዉጪ የለበትም እርሶ ግን ሰርተዉ ለሰራተኛ ደሞዝ ሲከፍሉ ባለማሸኑ በርካሸ በመሸጥ ገበያዉን ይቆጣጠረዋል ከአመት በኃላ ማሸኑ $600,000 ብር ሲሆን በለማሸኑ አሰር ማሸን ግዝቶ ያፈተልካል
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
​@@Hkim185 mashenuse mabirate Ayelm ende demu be ETH mabirat እኝክ አሉ ወሎዬ እንደውም ለሰው ስራ መፈጠር ይሻላል ።
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын
ዌልካም ገበያዎች ❤❤😘😘😘🏃🏃🏃🏃
@atd605
@atd605 Жыл бұрын
Bertu! Good job!
@monaali5192
@monaali5192 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
Awesome
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thannks
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 6 ай бұрын
የዳቦ ኮሎውና ኩኪስ መስርያዉን ዋጋ ንገሩን የምገኝበትንም ቦታ
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
Enamesgnaln Bertuln 💚💛❤
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Жыл бұрын
አሪቡ ገበያ
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
ጫላ ተባበረኝ ተው ግን መሬት ግዛልኝ እኔ በተወለድኩበት እርካሽ ነው ብለህ ነበር.
@user-tq3xf5qx2w
@user-tq3xf5qx2w 10 ай бұрын
Enamesgnalen betam❤❤❤
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
🙏🙏❤🙏🙏❤thank you!
@sameerasami800
@sameerasami800 Жыл бұрын
Enamesgelalen
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Жыл бұрын
👌 👏 wow
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
ሊጥ ቆርጦ ካልቆላ ቅርፅ ማዉጫ ብቻ ምን ያደርጋል
@user-qz1wp7ib6i
@user-qz1wp7ib6i Жыл бұрын
😂😂😂
@genat8844
@genat8844 10 ай бұрын
WondimocheeSelamachuYibizalin YewondochStegurBet IqawochunSirulinn Wudochiyee❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@tibebutamrat8406
@tibebutamrat8406 Жыл бұрын
የሳቡሳ መስሪያ ማሽን ፕሮግራም ስሩልን
@merideshetu4112
@merideshetu4112 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ina👌መሰግናለን
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ቅርጽ ማዉጫዉ ማሽን ግን ብር ማምረት ይችላል?? ገርሞኝ እኮ ነዉ የዋጋዉ ነገር
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Жыл бұрын
በጣም 🤣😂🥰
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ምርጥ ነገር ነው ያቀረብከው አገር ስገባ እሰራለሁ ሞያ ነበረኝ ግን ለመጀመር ይጨንቀኛል
@user-ju5oc1qn4l
@user-ju5oc1qn4l 5 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ
@makkaa1308
@makkaa1308 Жыл бұрын
አንፍልገም ስልክ ቁጥር ምን ያደርግልነል እንደዚህ አይነት ውድ እቃ ኦራራራራ
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Жыл бұрын
❤❤
@abduhusyn6241
@abduhusyn6241 Жыл бұрын
የፈሳሽ ሳሚና ማሽን ና የሚስማር ማሽን ጋራጅ የጋራጅ እቃዎች ኣቅርቡልን ፕልስ
@femaengineering
@femaengineering 7 ай бұрын
እኔ እሰራለሁ
@Eledana1221
@Eledana1221 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ገበያ ሚዲያ ግን ዋጋው ሰማይ ነው
@ademmuhammed8555
@ademmuhammed8555 Жыл бұрын
ከዚህ ቤት ወጭ ሌላ ቤት ለምንድን ነውየማታሳዩን አንድ ቤት ሰለቸን
@user-dh8yt9xq4w
@user-dh8yt9xq4w Жыл бұрын
ደቆቱየምነውምስተጨምሮበታልስራቆጆነው
@sentatessma6690
@sentatessma6690 Жыл бұрын
See good no guarantee no spleen about motion
@kuwaitkuwait5568
@kuwaitkuwait5568 Жыл бұрын
ዋጋዉ የቀነሰ ለቤታችን እየተጠቀምን ዘና የምንልበት አይኖርም?
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ዋጋው ውድነው
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
ማሽኑ ብር ሚያባዛ አስመሰላቹ ዋጋው ጆሮዮ ነው ያስብላል በሉ ሰላም ሁኑ
@user-xs7iv5dp3i
@user-xs7iv5dp3i Жыл бұрын
በአሜሪካ በአውሮፓ የኖሩ ኢትዮጵያንን ነው ሚመጥነው የማዳም ቅመምን አይመጥንም
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
አዎ ውድ ነው
@markosmedia8211
@markosmedia8211 Жыл бұрын
እንዴት ምግብ ስታዘጋጁ አልባሳት አታስተካክሉም?
@frehiwotdosha7739
@frehiwotdosha7739 Жыл бұрын
ጥሩ በጣመሰ ግን በጣም ውድ ነው
@ekermtangy6762
@ekermtangy6762 Жыл бұрын
ዋጋው ግን 4000 ማለቷ ነው 400 ,000 ተሳስታ እንደሁ ብየ ነው
@user-wl1hg7dy1x
@user-wl1hg7dy1x Жыл бұрын
እባክህ የኮፒ ማሸን ና የልብሰ ማተሚያ ማሸን ዋጋ ንገረን
@user-lc1no7pl9v
@user-lc1no7pl9v 8 ай бұрын
Coffee roast please price
@ethiopia3936
@ethiopia3936 Жыл бұрын
የማር መጭመቂያ ማሽን ይኖራቸዋል
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Жыл бұрын
Ene feligawalehu
@halimaseid-cu8qw
@halimaseid-cu8qw Ай бұрын
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው
@user-yn2cn1zs5z
@user-yn2cn1zs5z 12 күн бұрын
ስልካችሁን ፈልጌ ነበር
@alemasgedom1112
@alemasgedom1112 Жыл бұрын
የበርገር ማሽን የሚስራ ዋጋ
@benthassen8669
@benthassen8669 Жыл бұрын
ይቅር አይሰማ🙆‍♀️
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f Жыл бұрын
እናታለም አድራሻችሁ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ፊለፊት ነው ዋጋችሁ እራሱ ዳገት ነው ዝም ብላችሁ ለ3ነገር ያው አንድ ሚሊየን በለው ምንቀራችሁ ይለፈን
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏እስኪ የሻማ መስርያው ዋክስ በደንብ የሚገኝበትን ቦታ እባክ ጠቁመኝ
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
merekato kefelegeshi quxerachewn lekeleshalew
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 Жыл бұрын
እሺ እፈልጋለው።በዛውም ማሽኑን የሚሸጥበትን ቦታም ብትጠቁሙኝ🙏🙏ያገኘዋቸው ስልካቸው አይሰራምና የሻማ መስርያ ማሽን የሚሸጥ ካወቃቹ ተባበሩኝ
@omomedia8119
@omomedia8119 Жыл бұрын
Packing በታም ተቸግረናል besu gudaye video betsrulen
@addis7469
@addis7469 Жыл бұрын
ፀጉራችውን ሸፍኑ ❤
@rabia467
@rabia467 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጂቱ ዉድ ነዉ የምጠራዉ ማቡኪያዉ 5000 አለ
@fetyaheyru
@fetyaheyru Жыл бұрын
I want to buy ልገዛችሁ አፈልጋልሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@hannatv
@hannatv Жыл бұрын
ጫላ ለስራጉዳይ ስልክሕን ስጠኝ
@user-qz1wp7ib6i
@user-qz1wp7ib6i Жыл бұрын
10 አመት ሠርቸ የገዛሁት ቤት እንኳን የናንተነሰ ማሺን ዋጋ አይሆንም 5 ሺም አልገዛ ኮተታሞች
@mihretashebo6024
@mihretashebo6024 Жыл бұрын
Chigru told yibelashala
@ZeunebDarmolo
@ZeunebDarmolo Ай бұрын
ሰላም ስሙ ምድነው
@horteekuush1480
@horteekuush1480 Жыл бұрын
ቡና እና ለዉዝ የሚቆላ ማሺን አይኖርም
@Gsgsdchfjf
@Gsgsdchfjf 4 ай бұрын
የዳቦና የኩኪስ መስሪያ ማሽን ዋጋው
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
endi beji aledebelebelem endi
@saraayele7348
@saraayele7348 Жыл бұрын
ዋጋው
@haseteateneh6568
@haseteateneh6568 Жыл бұрын
Are wayooo wagauuu
@dirshayemario897
@dirshayemario897 Жыл бұрын
Salam le gabyawoch ena lamtayekachu nager mals alagegnahum
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ምንድነው ጥያቄው በውስጥ መስመር ያናግሩን
@selam9690
@selam9690 Жыл бұрын
Yekichen eqawochen aqerebulen lamesala fereje woshing mashen ena yabate eqawoche
@user-pn2rn1tp1k
@user-pn2rn1tp1k 7 ай бұрын
ስንት ብር ነው እኔ እፈልጋለሁ
@Gsgsdchfjf
@Gsgsdchfjf 4 ай бұрын
ስንት ይሸጣል
@behredinhussienhassen3176
@behredinhussienhassen3176 Жыл бұрын
ዋሼሃን እኮ ዋጋ 2015 ምን ማለት ነው ተከተይ ለመግኛት ብላችሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ክክክ 2015 ዓመት እኮ ነው እኛ ዋጋ ነው አላልንም
@user-gq1wq1ry6w
@user-gq1wq1ry6w Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሊጥን ያህል ነገር በፈለጉት ሰአት ባልታጠበ እጅ መንካት ምን ይሉታል ሆሆሆሆ ልጅቷ ደግሞ ጸጉርሽን ሸፊኝ እረ ወድያ መትከን
@semiramarea9044
@semiramarea9044 Жыл бұрын
395 ሺ ምነው በሰላም ነው ሆ
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Жыл бұрын
ስትሠሩም ሆነ ስታሣዩ ጉአንት ብትለብሡ ፡ የፀጉር ከቨር ብትለብሡ ቢቻል የሼፎች መርየል ወይም አልባሣት ብትለብሡ ይመረጣል
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ይሄ እኮ ማሽኑን ለማሳየት የተሞከረ እንጂ ትክክለኛ ምግብ እያዘጋጁ አይደለም
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
​@@gebeyamediaኪኪኪ ፒፕሉ ስራ ፈት ነው ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
ዋጋው እይቀመስም
@sefimedi
@sefimedi Жыл бұрын
ለቅርጥ ማውጫ ብቻ 350k በጣም ወድድ ነው
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
አቶ ካራአማራ, ዳቦቆሎ ቆርጠዉ ያቃሉ ዉይ? ሲሰራሰ አይተዉ ያቃሉ ዉይ? ቢያቁ ኖሮ እንዲህ ዋጋ ባላራከሱ ፠ ባጣም የሚገርመዉ እርሷ ራሶ ቱዩብ ለመክፈት እየፈለጉ የሰዉ ገበያ መዝጋቶ፠
@umurim7191
@umurim7191 Жыл бұрын
አያቦካ አይጋገር ለመቁረጥ ብቻ ደፍር
@alamdamena5715
@alamdamena5715 Жыл бұрын
ትናንሽ ፍርጅ ዋጋ አሳየን
@asmeret2658
@asmeret2658 Жыл бұрын
Can you send me phone numbers
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
አረበጣምዉድነዉ ሆሆይቅርብኝአይመጥነኝምእኔንሆሆ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
አራት ሽ ለምን አትሞሉት እር በጣም ወድ ነው እሪ ከአበሻ ጋ የሚመጣጠን እቃ አቅርቡ እዴ ወረቱን በሙሉ እኮ ማሽኑ ጨረሰው ጉዴ እረ የሀገሬ ብር ጥንቡን ጣለ ምንድን ነው ጉዶ ብሩን ስትጠሩ ያስደነግጣል አይ ወይኔ በስደት ልቀር ነው እኔ ከሀገሬ ሰውጣ ማሽን ሪውች እና ፍሬጅ እርካሽ ነበረ አሁን ግን ሰማይ ነክቷል በተለይ ፍሪጅ እርካሽ ነበር ከአምስት ሽ ብር ጀምሮ ይሸጥ ነበር ልውጥ ይህ ነው በቃ ጎድ ጎድ ምን ማሀት ነው የመጣብን አሁን እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሪ ብባል በስማም የመጀመርያ ቀን እቃ ለመገዛት ስውጣ በዛው ነው የምሞተው ምክንያቱም ብሩን ስትጠሩት ክው ያረጋል እናተ ለምዳችሁታል ምንም አይመስላችሁም የዚን ማሽን ዋጋ ስትጠሩት በድንጋጤ ስልኬን ወረወርሁት ከምር ደነገጥሁ በጣም እኔ የጠበቅሁኝ አምሳውቹ ቤት ነው ፈጣሪ ደጉን ዝመን ያምጣልን
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
አንዳንዴ ሳስበው ሰው ሁሉ ሀብታም ሁኖ የኛ በስደት ያለን ቤተሰቦች ብቻ ናቸው ደሀ ያስብላል ኤረ ምን ይሻላል
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
@@hasnag3161 በጣም ያስብላል እዴ በጣም ጨቆኛል ከምር በሰደት ተስፋችን ጨለመ ሄደን እዴት ነው የምንለምደው ኑሮ በጣም ወድ ነው በሁለትሽ ዘጠኝ ዓ-ም ሰባት ሸ ብር የገዛሁት ፍሪጅ አሁን አርባ ሽ ብር ሲሉኝ በጣም ደነገጥሁ እደት ኦቨር አደሆነ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ኧረ ምን አስደነገጠሽ ዎነው ጤና ነው ገንዘብ ቢኖር ያለ ጤና ዎጋ የለውም እና ባለን መኖር እንችላለን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ኧረ ምን አስደነገጠሽ ዎነው ጤና ነው ገንዘብ ቢኖር ያለ ጤና ዎጋ የለውም እና ባለን መኖር እንችላለን
@sadiyaamuhammad
@sadiyaamuhammad Жыл бұрын
Pels pon nomber
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@hanasoboka3583
@hanasoboka3583 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማሽን ነው ግን ስሙን ብትነግሪን ጥሩ ነው የዳቦ ቆሎውን ስም
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 7 ай бұрын
እረ የማሽኖቹ ዋጋ አይቻልም
@haydertamam5495
@haydertamam5495 Жыл бұрын
Aderash or phone number
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22