No video

ጥንዶቹ አርቲስቶች ነብዩ እና ሀና ' በፍቅር ስንኖር የድህነትን ጥግ አይተናል' .....| Seifu on EBS | Actress Hanna |Actor Nebiyu

  Рет қаралды 1,247,789

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

"አልመለኮስኩም ለጊዜው ነታኒም ነኝ " bit.ly/3qySvk3 ተዋናይት ሜላት ነብዩ
ጥንዶቹ አርቲስቶች ነብዩ እንድሪስ እና ሀና መርሀጽድቅ' በፍቅር ስንኖር የድህነትን ጥግ አይተናል' .....| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 300
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ በጤና ይባርከው ያላገባቹም የተባረከ ትዳር ይስጣቹ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@tigisttemesgen569
@tigisttemesgen569 3 жыл бұрын
Amen.
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
አሜን መስኪየ
@tadutadesse6453
@tadutadesse6453 3 жыл бұрын
Amen meskiye Yachim Tdare Fetari Yebark
@roozrooz2027
@roozrooz2027 3 жыл бұрын
አሜን
@emebrtzebene2442
@emebrtzebene2442 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
በጣም የሚወዳቸዉ ጥንዶችና አርትስቶች ሀና እና ነባ ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያያችሁ🙏🙏🙏
@tommytommy3314
@tommytommy3314 3 жыл бұрын
Hi
@mameman3731
@mameman3731 3 жыл бұрын
ybarklachu
@nasredinahmed6762
@nasredinahmed6762 3 жыл бұрын
Hi
@naneayano1909
@naneayano1909 3 жыл бұрын
ደስይለል your cut
@HayatHayat-xd7wi
@HayatHayat-xd7wi 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፊልሙ እደት እደሚያምር ታየኝ
@shegayemaryamlij8539
@shegayemaryamlij8539 3 жыл бұрын
አረ ሰይፍሻ እኔም አለሁ አስራአንድ አመት እሱ አስረኛ ክፍል እኔ ስምንተኛ ክፍል የተዋወቅነው ከተጋባን ሁለት አመት ሆነን ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
አበረታቺኝ የኔ ማር ደምሪኝ
@alexargaw7167
@alexargaw7167 3 жыл бұрын
Wowwww
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
ትዳርሽ ይባረክ እደለኝነት ነው ሔይ
@shegayemaryamlij8539
@shegayemaryamlij8539 3 жыл бұрын
@@user-ys8ld3qh3d አሜን
@azinayeabiazina9876
@azinayeabiazina9876 3 жыл бұрын
ፍቅርን የገለፀው የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ብቻ ነው ❤🚶‍♀️
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 жыл бұрын
በትክክልልልልልልልልልልልልልል👌
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 3 жыл бұрын
አሜን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው
@user-vy4zm5xh1l
@user-vy4zm5xh1l 3 жыл бұрын
በትክክል
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኔም እሱን ብቻ ነው የምፈልገው 🙏❤😍😍
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ በልጅነት ወዝ መፋቀር አለሁ እኔ ምንም ሳላቅ ስደት መጠሁ እሄዉ ትልቅ ሰዉ ሆንኩ ብቻ ቀሪዉ ዘመኔ ይባረክልኝ 🙏ቤተሰቦቼ ሰላም ይሁኑልኝ🙏
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Ayzush ehta tsefa edatkrech nege yteshle hywte ynreshal
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 አሜን እራሄሌ አመሰግናለሁ😘
@mohammedalghafri7456
@mohammedalghafri7456 3 жыл бұрын
ayzosh ehta
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
@@rawanalbathali9312 እኔም እሄው አለሁ በሥደት ምንም ሣላቅ ላደው በፍቅረን የመሠለየለም
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ሰወዳቸው እረጋ ያሉ ....ፍቅር ይብዛላችሁ የልጆች አባትና እናት ያድርጋችሁ ❤️
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ዋው ሰይፍሻ እናመሰግናለን በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናቸው እንደኔ የሚወዳቸው✌️👍 ነባና ሃናዬ አይለያችሁ !🥰❤
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ ውዴ
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 3 жыл бұрын
@ነፍጠኛዋ አማራ የምኒሊክ ልጅ ሚሉሽ ስራ ፈት አንችን ማላይበት ቦታ የት ልሂድ፡ uffffffff
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 жыл бұрын
@@DD-oh5fu እርሷን የማታይበት ጉድጓድ ግቢ😂
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 3 жыл бұрын
@@yeshi-mekonnen አንች መሀይም አንች ደንቆሮዋ መጀመርያ ገደል ግቢ
@emebetbekele2897
@emebetbekele2897 3 жыл бұрын
ቀይ አበባ ሳይሆን ቀይ ደሙን የሰጠን ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን::
@user-dr7fd4el7s
@user-dr7fd4el7s 3 жыл бұрын
በትክክልልልልልልል
@tigisttemesgen569
@tigisttemesgen569 3 жыл бұрын
Amen.
@bobolala1974
@bobolala1974 3 жыл бұрын
አሜን!
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
አሜን
@arenateka2513
@arenateka2513 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
በሁኑ ግዜ በጣም የምቀናው እውነተኛ ፍቅረ ማገኛት እሚወዱት ጋረ መኖር
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube ይህንን ቪዲዮ ካያቹ በኋላ የኔብጤዎችን አታምኑም 👇 kzfaq.info/get/bejne/opOpn9V228vOdXU.html
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
💖 ላላገባቹ መልካም የሆነ ትዳር ይስጣቹ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@sebleadanetube4330 አሜንንን
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 3 жыл бұрын
በጣም ከማደንቃቸው ወጣት አርቲስቶች መካከል አንዶቹ ናቸው ::ስይፉ እንግዳህ አድርገህ ስላቀርብካቸው ደስ ብሎኛል ::የምታስቡትን የምትፈልጉትን እግዚአብሔር ይስጣችሁ !!❤️
@smerb2978
@smerb2978 3 жыл бұрын
ትዳር የሌለን እስኪ በዚ አመት የተባረከ ሰው ይስጠን😢🙏❤💕💕 አሜን💕💕
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
ቁላ ራስ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amenamen☝
@user-ys8jc2gb4l
@user-ys8jc2gb4l 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ሀያቲ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 3 жыл бұрын
amen
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 жыл бұрын
አሚን
@hena-2980
@hena-2980 3 жыл бұрын
እስኪ እነ ሃናን እምትወዷቸዉ ላይክ 🙌
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@hdudhhrurhr3768
@hdudhhrurhr3768 3 жыл бұрын
ASHUKBCE NASHU LMWADADU TWAKYI MHON AYTBKUM OK KRSTOSUN WEDGYI YMOTLUNUN OK SAWE ATKRYI WARGA
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 3 жыл бұрын
ውይ ሰይፍሻ እናመሰግናል ሀንየና ነባ እውነተኛ ፍቅር ተምሳሌት ናቸው
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ለሁላችንም እወነተኛ ፍቅረ ያድለን🤲🤲☝️🤲🤲 ሰታምሩ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ ጥንዶች 👌👌👌እኔ የክርስታን ሴት አለባበስ ካማረኝ በጣም ነዉ የማደንቃቸዉ ሀኒዬ ከዛ ዉስጥ ነሽ አለባበሷን ስወድላት የኔ ቆንጆ አንድም ደን ተገላልጣ አይቻት አላዉቅም 👍😘❤❤❤❤✔️አላህ ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
አሜንንንን❤👍👍
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
50ኛአመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ 😍👍
@OneMediaTV
@OneMediaTV 3 жыл бұрын
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኝ የድሮ ቼናሌ ስለተበላሸብኝ እሄ አዲስ ቻናሌ ነዉ እየገባችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍሩኝም በናንተም አፍሬ አላቅም
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .. ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ያፅናችሁ አስኩዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@shalomendale6041
@shalomendale6041 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አብራቹ መሆናቹ ይህን ግዜ አብራቹ መኖራቹ እና ይእግዚአብሄር ሥለረዳቹ ነው እግዚእ ብሔር ይመስገን
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 жыл бұрын
,ወይ መታደል እንደዚህ ያለ አፍቃሪ 🙅
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
እንዛመድ አበረታቺኝ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
ልጅን የሚሰጥ እግዚያብሄር ነው!!
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዉነት ነዉ በሰዉ ላይ መጣላት አለ ዋናዉ ነገር መስማማት ነዉ💚💚በጣም የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ 😍😍
@sabiyaavsv5741
@sabiyaavsv5741 3 жыл бұрын
የፈቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ በልጅ በፀጋ በፍቅር የሞላ የተረፈ ይሁንላቹ😍😍😍😍😍😍😍😍
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የአስካለ ጉዳይ አስጨንቆኝ ነበር አሁን ይሄን ስሰማ የደስታ አለቀስኩ አስኩዬ ጤናሽን ይመልስልሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ትዳራችሁ ይባርክ አሰኩዬን እግዚአብሔር ይማር
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@milanegnkemadame4862
@milanegnkemadame4862 3 жыл бұрын
Tenant lemn aldewelshm mimiye.
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@yaltopyatimes5174
@yaltopyatimes5174 3 жыл бұрын
Her shoe matches his t shirt Her pants matches his pants Her blouse matches his shoe I like the combination eventhough they didn't wear red clothes for Valentine's day HVD 😍 hani n neba
@art-of-passion
@art-of-passion 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qLliqZmE39nRc58.html
@haregewoinwube4638
@haregewoinwube4638 3 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 жыл бұрын
the same thing I noted at first glance
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 3 жыл бұрын
ሶስተኘ ሰው በፉፁም አየስፈልግም የኔ ብጤ ነሽ ጎበዝ🌻🌻🌻🌻🌻
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
እንዛመድ ደምሪኝ አበረታቺኝ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ነብዩ🥰 እና 🥰ሀኒዬ በጣም ልዬ ናችሁ የኔ ውቦች እርዥም እድሜ ተመኜውላችሁ ማሮች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርክ💝
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
ውቤት ለምን በቻናልሽ አሰሪበትም ብዙ ሰብስክራይ አለሽ እኮ ቲክቶክ ላይ ተከታታይሽ ነኝ ወደዚ አምጥተሽው ለምን አሰሪበትም???
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ዉድ እህት
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
@@aminatahmed ደመርኩሽ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@Wubit234
@Wubit234 3 жыл бұрын
@@User-eu6pi እሺ እማማዬ እሰራለሁ ውደፊት
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 жыл бұрын
ልጅ የእግዛሕር ሰጦታ ነው እናንትተ ባሰመርችሁት አይድልም በሱ ፈቃድ ነው።
@rahelborenatube1216
@rahelborenatube1216 3 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ እስከመጨረሻው አይለያቹ ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@cherinetgobena7464
@cherinetgobena7464 3 жыл бұрын
መልካም ስው ሁልግዜ ለስዎች መልካም ነገር ያደርጋል ስይፉ በእውነት ታሪክህን ሳልረዳ እጠላህ ነበር በኃላ ግን የምታደርጋቸውን መልካም ነገር በማየቴ በተለይ ለተቸገሩ ይበልጥ እንድወድህ አደረገኝ ህፃናትን የስጠህ ፈጣሪ መላው ቤተስብህን ይጠብቅ!!!
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ደስ የምትሉ ጢንዶችናችሁ ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር😍🙏
@mekdesg4979
@mekdesg4979 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ፕሮግራም አሪፍ ነው ሌሎችም አርቲስቶች አሉ በተመልካች የሚወደዱ አቅርብልን እናመሰግናለን ሰይፍሻ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 жыл бұрын
እረ ማን አለ ብለሽ ነው ሰይፉኮ የተፉቱ እንደገና የተጋቡ ነው የሚያቀርበው
@romiromii9047
@romiromii9047 3 жыл бұрын
ሀኒና ነቢ ደሞ ስወዳችው ፍቅራችውን ያብዛው ኑሩልኝ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 жыл бұрын
የፍቅር ተምሣሌቶች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ. ።የመዳም ቅመሞች የሚንከባከብ ፣የሚያከብር ትዳር ይሥጣችሁ።
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ ላንችም ካለሽም ያዝልቅልሽ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 жыл бұрын
@@gogogogo742 ኧር የለኝም ገና ይመጣል የእኔው ግራጎኔእማ።
@misraksileshi8885
@misraksileshi8885 3 жыл бұрын
Amen
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 жыл бұрын
ምርጦች እድለኞች ናችሁ ፍቅራችሁ ያብብ ሺ አመት ያኑራችሁ
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
ቅን ሰዉ እስኪ ደምሪኝ
@user-kr4so2pt3r
@user-kr4so2pt3r 3 жыл бұрын
መልካም ስለሆኑ ኮሜንት ላይ አንድ ስድብ የለም
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@masniguse4369
@masniguse4369 3 жыл бұрын
ዴስ ላይኩስ አልገረመሽም
@user-kr4so2pt3r
@user-kr4so2pt3r 3 жыл бұрын
@@masniguse4369 በጣም እንጂ
@user-kr4so2pt3r
@user-kr4so2pt3r 3 жыл бұрын
@@masniguse4369 እንዳዉም ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት
@sameera4291
@sameera4291 3 жыл бұрын
@@masniguse4369 ሳያቆ ነው
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜአችሁን ሁሉ አብራችሁ ያኑራችሁ ዉለዱ ክበዱ ምርጥ ናችሁ ነባ አቱ በል አማትህን ባህል ነዉ እሽ ይችን የመሠለች ዉብ ሚሥት የሠጡህን❤❤❤❤❤
@kassahungebrehiwot4035
@kassahungebrehiwot4035 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ እወድሃለዉ አደንቅሀለዉ ግን እንግዳ ጋብዘህ እያወራ እያቋረጥክ አታዉራ እንግዶችህን እኮ ለመስማት ጓጉተን ያንተን ....ሰምተን እንግዶችህ ሳይናገሩ አንተ ጨርሰህ ወሬዉን ያልቃል ከቻልክ እድሉን ለነሱ በሰፊዉ ቢሰጥ🙏
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@saraahmad2425
@saraahmad2425 3 жыл бұрын
ሰአት መጠቀም ስላለበት ነዋ
@debekadesise593
@debekadesise593 3 жыл бұрын
🤪😅😅
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
በትክክል👍👍
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ከቫላንታይን ደይ ይልቅ ለአርብቶ አደር ቀን ክብር አለኝ። ለነገሩ ሁለቱም ያው ነው። ሁለቱም ያው መራባት ነው :)))
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆👆ምርጥ ነው👌😂😂
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ኪኪኪ
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
😂
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@bobolala1974
@bobolala1974 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-yu9mb4uo9u
@user-yu9mb4uo9u 3 жыл бұрын
የኔ ንግስት ሀኒቾ ዉለዱ ማማየ 🥰ልጅ ቤት አድማቂ ነው 👌
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .. ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@user-fv6cv9ef6h
@user-fv6cv9ef6h 3 жыл бұрын
Seifu talks more than the guests he invites to talk 😂
@Kiya_tube
@Kiya_tube 3 жыл бұрын
😂😂😂
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 3 жыл бұрын
Which is annoying
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
😂
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@Enat1999
@Enat1999 3 жыл бұрын
😂😂😂
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ጥንዶች ናቸው ትዳራቹ በልጅ ይባረክ
@user-md6wq4nl5n
@user-md6wq4nl5n 3 жыл бұрын
ወይ ሰይፍሻ ስላቀረብካቸዉ እናመሠግናለን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
በእግዚያብሔር ስራ አትግብ እሱ ሲሰጥነው ልጅ ጥሩ የሚሆነው
@endalkmoges8569
@endalkmoges8569 3 жыл бұрын
ሰይፉ ሠላም ላንተ ይሁን አንድ ሠው ልጠቁምህ የልጅቱ ስም ተአምር ግዛው የምትባል ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ብታቀርባት እወዳለኝ አዲሰ ነጠላ ዘፈን አሁን በቅርቡ አበርክታለች እናበረታታት
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 3 жыл бұрын
ብዙ ቪው ስላላት ያቀርባታል ብዬ አስባለሁ you are right
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ በቅንነት
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
እር በጣም ነው የሚስደነግጠው ፍልማቸው እርኔ ፍታ የሚርግ ፍሊም ነው የምወድርው
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@art-of-passion
@art-of-passion 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qLliqZmE39nRc58.html
@user-nq4fy1hj7b
@user-nq4fy1hj7b 3 жыл бұрын
አለባበስ ብሎ ዝም። ሴት ልጅ። ክብርዋ። አለባበስዋ ነው😍😍😍🍇🍇🍇😍😍🇪🇹🍒🍒🍒🍑🍑🍒🇪🇹😍🍇🍇
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እጅግ የምወዳቸው ጥንዶች ሀኒዬ ውድድድድነው የማረግሽ አስኩዬ አምላክ ይማርሽ ህዝብ እንደምያሳክምሽ እርግጠኛ ነኝ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 3 жыл бұрын
መተጋገዝ መረዳዳት ክፋት የለዉም ግን አርቲስቶች ከልመና ዉጡ ብዙ እሚረዱ ሰወች አሉብን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ሀኒ ስወድሽ እርጋታሽ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ደስስስየሚሉኝ ጥንዶች ነባሐኒ😘አስኩየ ተሽሏት ወደስረዋ ተመልሳ ማየት ነው የናፈቀኝ እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሽአስኩየ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣምነው እምወዳቸውአስፈውና አቡሺበፅድት ነብይው እናሀና እያደርየሚጨምር ፍቅር ይስጣቹህ ውለድ ክበድሺመት በፍቅር ኑሩልን
@Maryam-ny1rq
@Maryam-ny1rq 3 жыл бұрын
ውይይይይይ እኔ በስደት አለም 12አመቴ እናተ በፍቅር አ10አመት እረ ለነዝህ ቀን ያወጣህ ለኔም መልካምና ጥሩውን የትዳር አጋር አድለኝ
@user-pb7hp7ml6b
@user-pb7hp7ml6b 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ላንቺ ያለውን መርቆ ይስጥሽ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@midiregemes.g-1919
@midiregemes.g-1919 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@papiyearsema
@papiyearsema 3 жыл бұрын
የኢቲቪ ነገር ግን ያሳዝናል እንደ ሸንኮራ መጦ መጣል ቢጂአይ እናመሰግናለን
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ትክክል
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ቸር ያሰማህ ሰይፍየ ስለ ምርጧ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋየ ያሰማህን መልካሙን ነው
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .. ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@hawangus5485
@hawangus5485 3 жыл бұрын
እደኔ እኔም ሴት ብየ አልሀምዱሊሏህ አሏህ ሰጠኝ አሏህ ያሳድግልኝ ለእናተም ይስጣችሁ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ሁለቱም የሰሩት ፊልም ደስ ሲል 😍😍😍 በጉጉት ነው ምንጠብቀው (6ሰአት)ነባ (ግዛት)ሀኒ በጉጉት ነው ምንጠብቀው ከሌቦች አይን ይሰውርላችሁ🙏🙏🙏
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ በጣም ታወራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ 🙏❤😍😍😍
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
ሰይፍሽ ዛሬ እንግዶቹም አንተም ተመችተኸኛል እግዚአብሔር ያክብርህ።የነሱንም ፍቅር እግዚአብሔር ያብዛላቸው። እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ስትል በእውነት ደስስስስ ይላል። እውነት ነው ሁሉም እንደ እርሱ ፈቃድ ይሁን ይደረግልን።
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Beautiful cupels. Thank you Seifu 🙏🏾
@etubaba8061
@etubaba8061 3 жыл бұрын
አይለያችሁ እስከዘላለም ♥♥♥♥♥♥
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
እንዛመድ ሰብ አድርጊኝ እህት
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 3 жыл бұрын
ምርጦቼ ፍቅሩን የብዛላችሁ 🥰🥰 ፅባይ እኮ💯✅
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
እስኪ ደምሪኝ አበረታቺኝም
@Az_Football
@Az_Football 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/r9B1h6mQtsvRco0.html ..
@matheusferraz5230
@matheusferraz5230 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ሀና ና ነባ ትዳራችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🥰
@mussieimbay9873
@mussieimbay9873 3 жыл бұрын
ዎ ሚወዳቸው ነብዩ እና ሃና እንኳን ለፍቅረኛው ቀን በሰላም አደረሳችሁ ❤👍👌🙏🇪🇷🇪🇹 ኤርትራዊ ነኝ ሙሴ
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
ሀና እና ናባ ማነው እንዴ እኔ ሞደቻው በጠም ጨዋ ነቻው👌👌👌
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube እሺ
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
@@user-kn3cq1sr2s እኔንም እህቴ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
@@aminatahmed አርጌሸለው ዉዴ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
ከአርቲስቶች የፍቅር ጥግ ሀኒና ነባ ፍቅራችሁ ይብዛ
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pNmies6XsK-uaYk.html
@hanichobe425
@hanichobe425 3 жыл бұрын
Waw tasqenalachu
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
በጣም የምንወዳችሁ ጥንዶች እግዚብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 3 жыл бұрын
ቀይ ኣበባ ሳይሆን ቀይ ደሙን የስጠንና የፍቅርን ጥግ ላስተማረን ለድንግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይገባዋል
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹሁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ይድላቹሁ 💞💞🌼🤗
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
የኔ እህት ደምሪኝ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
Esh
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
ሰላም የስድት ጓደኖቹ ያምር የተስተካከለ ትዳር ይስጣቸው የልባቸው ተሳክቶ ለሀገራቸው ያብቃ
@bedrihabshwit7836
@bedrihabshwit7836 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 3 жыл бұрын
አይ በቃ ተሰረቀ አሳዘናችሁኝ ለምን ቆንጆ ፊልም ይሰረቃል ብላችሁ የለ ዋው ይገባችኋል እናመሰግናለን ኩሩፍቱ እሪዞርት
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 3 жыл бұрын
ሁሉንም አርቲስቶሽ በጣም እወዳቸዋለው አከብራቸዋለው ግን የሰሩት ፊፋም በጣም ፀያፍና የኢትዮጵያ ህዝብ ሊቃወመው የሚገባ ነው ግድያና ደም በደም የሆነ ይህን አይቶ ሰው ምን ሊማርበት ነው በተለይ ሁለተኛው የኢሉሚናቲ ባንዲራና የ ሙት አጥንት ብቻ በፊልም ሰበብ ሰይጣን ትውልዱን ሊቆጣጠረው ቆርጦ እንደተነሳ ግልጥ ነው ኢትዮጵያ የሁይማኖት አገርና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ህዝብ ናት ትላንት እራቁት ሲዘፍኑ ዝም አለን ዛሬ ለኢሉሚናቲ ሲተውኑለት ለየት ያለ ድርሰት ዋው ብለን ከተመለከትን ልጆቻችንና እኛም ገዳዮች ለመሆን እንደሚቃጣን እርግጥ ነው በፍፁም ኢትዮጵያዊነትን አይወይልም እንደዚ አይነት ፊልም ከትልቅ አክብሮትና ይቅርታ ጋር ደራሲዎች እንዳትደግሙት።
@wessenetamene7910
@wessenetamene7910 3 жыл бұрын
ሐኒ ልጅ የአእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ስንፈልግ የምናቆየዉ ስንፈልግ የምነናገኘው ስላልሆነ ንሠሐ ገብተሸ ቶሎ ብትወልጅ ጥሩ ነዉ።ምክንያቱም ሁሉ ተሟልቶ ሲገኝ ልጅ ማጣት ከባድ ነዉና!
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 жыл бұрын
በዚህ ቁንጅና ቢወልዱበት ይሻላቸዋል
@romiromii9047
@romiromii9047 3 жыл бұрын
ዋው ፌልሙ ያበደ ነው መቼ ይሆን ሚወጣው እግዚያብሔር ብሎ አገሬ ገብቼ በ ሲኒማ ባየው ደስ ይለኛል ሌቦችዬ አደራችውን ታዲያ እንዳሰርቁ በውነት ግፍ ነው
@mikitilaye7547
@mikitilaye7547 3 жыл бұрын
I like this lady ❤❤❤ ጨዋ ረጋ ያለች የኢትዮጵያን አርቲስቶች ፊልም ሰሪዎች የማትወክል !!!
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዋው ሀኒ እና መባ ስጠብቃችው ነበር እንዴት እንደምወዳችው ፍቅራችውን እግዝሃብሄር ይባርክላችው ውለዱ ክበዱ ጅጅት በሉ ምርጦቼ
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
Such a beautiful couple.
@user-kr4so2pt3r
@user-kr4so2pt3r 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የሰጣችሁን ዋናዉ ጤነኛ ትሁን ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁ ለዘላለም ትዳራቹ ይባርክላችሁ ፈጣሪ ለሁላችንም ያማረ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹💕
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 жыл бұрын
ስታምሩ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ወጣትነት ፈተና ይበዛዋል የናተ ፅናት ፍቅር ደስ ሲል
@user-yi9zk2wl7c
@user-yi9zk2wl7c 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💖በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች
@tsehaytube777
@tsehaytube777 3 жыл бұрын
Beautiful couple. May GOD bless your Marriage
@barnabasteferi8027
@barnabasteferi8027 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነግራችሁ አስደምማችሁኛል ፍቅራችሁን ያብዛው እንደናንተ ለመሆን ባልታደልም ግን ምኞቴ ነበር
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ምርጥ ጥንዶች ለፍሬ ያብቃችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@etubaba8061
@etubaba8061 3 жыл бұрын
ስላም ኢትዮጵያዊን
@hermib6845
@hermib6845 3 жыл бұрын
I love the matched t-shirt and shoes 😍
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP .... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@foziyafedlu5897
@foziyafedlu5897 Жыл бұрын
Yeah good combination
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
ስይፉዬ የምወድህ የምወዳቸውን ጥንዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ኡፉ እንደናንተ አይነት ፍቅር ማግኘት መታደል እና መሆን ይፈልጋል እግዚአብሔር የናንተን አይነት ይስጠን
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ታስቀናላቹ
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ያች ዘፈን አልካት እደዋዛ ቴዶን የፍቅር ሰው
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ አበረታቺኝ ዉዴ
@selamsalha6052
@selamsalha6052 3 жыл бұрын
O.M.G.. I can't wait to watch their film.
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
እውነት አስክዬ የእግዚአብሔር ቸርነት የወላዲተ አምላክ ምልጃ አይለይሽ!❤❤❤
@derbworkmamo8675
@derbworkmamo8675 3 жыл бұрын
ሰይፉ ልብ አላልክም የሱ ሸሚዝ የሷ ጫማ የሷ ሸሚዝ የሱ ጫማ ነው
@user-qy6sg7bq8c
@user-qy6sg7bq8c 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-tn9bc6sg2p
@user-tn9bc6sg2p 3 жыл бұрын
ክክክክክበምንልብአልሽ
@user-tn9bc6sg2p
@user-tn9bc6sg2p 3 жыл бұрын
ክክክክክበምንልብአልሽ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
VIP ... ሰይፉሻ ስለነዚህ ጥንዶች ፈራሁ…አበበ ተካንም ስለ ትዳር እንደጠየከው ነው ቡዳ በልቶት ሚስቱ ፍርድ ቤት ያቆመቺውና የተፋቱት….. ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱና ጉዱን እወቁ…ስለ ወንዶች አይን ሚስጥርና የሴቶች በቸልተኝነት በሚደረጉ 3 ነገሮች የሚከፈል ዋጋ… kzfaq.info/get/bejne/Z66CirmYtrKpmKM.html
@teddyabebeweldeteddyabebew2961
@teddyabebeweldeteddyabebew2961 3 жыл бұрын
ሰይፍዬ ዛሬ በጣም አምሮብሐል
@bvsjzavshxjba7721
@bvsjzavshxjba7721 3 жыл бұрын
የተባርክ ትዳር ይሁንላችሁ በእውነት ደስ ይላል ወልዳችሁ ሳሙው እኛም በስደት መልስ ትዳር ይስጠን በናታችሁ ከላይክ ጋር አሜን በሉ እንደኔ ያላገባችሁ😘
@user-dd6iq6nr8k
@user-dd6iq6nr8k 3 жыл бұрын
የምወደቹ ነባና ሀና ጠፍታቹብን ነበር ዛሪ አየዋቹ ምነው በሰላም ነው
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 3 жыл бұрын
ሀንቾ እና ነባ እንኳን ሠላም መጣችሁ
@rehanaahmad8499
@rehanaahmad8499 3 жыл бұрын
ሁሉቱም በጣም እወዳቸዋለው ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ 😘😘😘😘😘
@misslove7961
@misslove7961 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሃኒየ ነባየ 😍😍
@user-hu6pt7vv2c
@user-hu6pt7vv2c 3 жыл бұрын
ፐፐፐፐ እናስፋው በደብ አፅድተውልሀል ሴፍሻ እስትዲዮውን ሀኒ እና ነባ ምርጥ ጥዶች
@aminatahmed
@aminatahmed 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Kanun's birthday 🎂
13:22
Nebyou Indris
Рет қаралды 112 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 413 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН