የአዲስ አበባ ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይወዳሉ ?

  Рет қаралды 179,345

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

3 ай бұрын

በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
#yetenbitube #abtube #famly
#abtube #famly #yetenbitube#prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
ethiopian food cooking videos
Maraki Weg
ethiopian tiktok videos this week
new ethiopian music video
ethiopian fasting food cooking videos
amharic dance
ethiopian music sami dan
new ethiopian singer
ethiopian youtube video
new ethiopian music this week
ethiopian music video
zefen ethiopian music
ethiopian tigrigna
popular ethiopian music
habesha music
best new ethiopian music
ethiopian american wedding
ethiopian wedding eskista
ethiopian wedding songs
ethiopian wedding dress
This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
#shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

Пікірлер: 412
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች መቸም ቢሆን ራሳቸው ሠርተው ለመኖር በፍጹም አያስቡም።ሲቀጥል ራሳቸው ጥሩ ሳይሆኑ ጥሩ ሰው ይፈልጋሉ። ትዳርን ከቤተሰባቸው ጉዳይ ጋር ያያይዙታል። እባካችሁን እንደ ድሮ እናቶች በእግዚአብሔር እመኑ
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 3 ай бұрын
ቢያከብረኝ ቤተሰቤን ቢያክበር ያለቹ ሴት እውነት ትለያለች ንፁህ ምኞት ዋው
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 3 ай бұрын
አጠር ያለግጥም ለስደቷ እህቴ የስደቷ እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ ለቤተሰብ ስትይ ስደትሽን መርጠሽ በኢድ በአረፋ እረፍትም ሳይኖርሽ ሁሌም በየ አመቱ በእባ እየታጠብሽ እህቴ ጀግናየ በምን ቃል ልግለፅሽ ሁልግዜም ስላንች ብፅፍም ባደንቅሽ ችራሽም አላገኝ ስላንች እሚገልፅሽ በጧት ትለሽና ጩኸት በአረብሽ በጧትም በማታ ቤትሽን ወልውለሽ ሽንትቤት አፅድተሽ እቃሽንም አጥበሽ ምግብሽንም ሰርተሽ ልብሱን ሁሉ አጥበሽ ልብስም እየተኮስሽ በአረብ ተገልምጠሽ እደው በአጭሩ ይሄን ሁሉ ሰርተሽ ሰው ታመመ ሲሉሽ ፈጥነሽ እየደረስሽ የስደቷ እህቴአንችኮ ጀግናነሽ ስላንች ትተሽ ለሰወች እየኖርሽ ኢንሻአላህ ደሞ ለሀገርሽ ያብቃሽ ማነው የፃፈልኝ ብለሽ ግር ካለሽ ሀዩቲ ብንት አደም ነኝ የስደት እህትሽ እስኪ በአጭሩ እዚህ ድረስ ይብቃሽ አይዞሽ ጀግናዬ ጭራሽ እዳይከፋሽ ኢንሻአላህ ደሞ ይህ ሁሉ አልፎልሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ደስተኛንምኑሮ አላህ ይወፍቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kibuukibu5000
@kibuukibu5000 3 ай бұрын
Birri yaalewun siti feligu qomachu qerachu
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 ай бұрын
@@kibuukibu5000 በአይናችን እያየን ነዉ ማሳዘናቸዉ ብርርር ብለዉ ቀሩ።
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 3 ай бұрын
ሰው እግዚያቤር የሰጠውን አገባለሁ ያለችው ክበሪልኝ እህቴ❤❤❤❤❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 ай бұрын
ማገባ ብሆን እሷን እመርጣለሁ ❤👏
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 ай бұрын
ተመስገን እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ሁሉም አለገቡም😂😂😂
@kedrduba398
@kedrduba398 3 ай бұрын
እነሱ ቁመው ቀሩና አንች ቁመሽ ልትቀሪ ነው😂😂😂 እኔን አግቢኝ ሙስሊም ከሆንሽ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 3 ай бұрын
@@kedrduba398 ነኝ ኢንሻ አላህ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
kebrachun ketebekachu manm yagebachuhal
@user-wb5gt6yd2y
@user-wb5gt6yd2y 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-mx1om4be3m
@user-mx1om4be3m 3 ай бұрын
Ene mize negn ishi😊
@ammarcell2790
@ammarcell2790 3 ай бұрын
ሸቃላብቻ ትመስለኝ፡ ነበር ባል የሌላት ለካ አገር ቤትም ያሉት ሴቶች ሙሉ ባል ፍለጋላይ ናቸው
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 ай бұрын
😂😂😂😂ere yegermal
@user-gz6uj9bu9t
@user-gz6uj9bu9t 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@zaarazara2253
@zaarazara2253 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-zm3wq3pr8l
@user-zm3wq3pr8l 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 3 ай бұрын
ሙስሊም ይጠይቅልን የምትሉ በላይክ👍👍
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 3 ай бұрын
ሙስሊሞች ቢጠየቁ በድኑ ጠንካራ ነው የሚሉ100%
@lovemom-gq9gr
@lovemom-gq9gr 3 ай бұрын
​@@fafiwolloyewaofcourse❤
@user-eq3hf3km3m
@user-eq3hf3km3m 3 ай бұрын
ወግ ይድረሰን አይቅርብን ነው🤔 ሙስሊም ሴት የተከበረች ነች በየመንገዱ የማንም መጫወቻ አይደለችም😏
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 3 ай бұрын
@@user-eq3hf3km3m ላ እኔ እደዛ አስቤ አይደለም ግን የስልምና ስራአታችንን ለማየት ፈልጌነው
@user-gw9ph7jr7u
@user-gw9ph7jr7u 3 ай бұрын
ሙስሊም ሴት ሀብታም ከ ሆነ በቂዋ ነዕ
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 3 ай бұрын
በድሜ እምበልጠው እምትለው ቢያጠፋ ልትገርፈው ነው 😂😂
@AkliluwoldeAklilu-wu5uh
@AkliluwoldeAklilu-wu5uh 2 ай бұрын
የተረጋጋ ይሆናል ለማለት ነው
@AduYaregal
@AduYaregal 2 ай бұрын
kkkkk 🤣🤣
@ZinetHussain
@ZinetHussain 3 ай бұрын
ሁሉም ባል አለኝ የሚል የለም ይሄ ሁሉ ሴት ቆመው ነው አይመስለኝም ሆሆ ነው ችት ሊያደርጉ ፈልገው ነው😂😂😂
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 3 ай бұрын
ሻማር በጣም ደስየሚል ብሮግራም ነዉ ግን እይታ ያሰዋል
@NOHEAmahare
@NOHEAmahare 3 ай бұрын
Mdnew yalshw eytaw yansewal. Ach yemelatalj,. apitaytachn eyezegachuh. Edet new emnayew .yhegudachuh alem ediyayew new emtfelgiw defar. Ykrta yehonesew smetawi adrgoge new. Ykrta emuye
@EIShadayAbiT44-rm5sq
@EIShadayAbiT44-rm5sq 3 ай бұрын
abeni,l know your talent since wolidya univ'st, yot are entertiment man✌️🙏🙏
@kerya649
@kerya649 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ሳደርግ ግን አተ ወላሂ በጣም ቆጆ ነክ😂🤭❤
@user-od8zn1zy2u
@user-od8zn1zy2u 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-hv2bu7se1n
@user-hv2bu7se1n 3 ай бұрын
ዘና እኮ ነዉ የሚያረገኝ😂ሻማርየ ቅብጠጥክን ስወድልክ❤😊
@rodas6053
@rodas6053 3 ай бұрын
አግንቻለሁ መልአክ የሆነ❤❤ እግዚአብሄርን የሚፈራ
@muleaye8933
@muleaye8933 3 ай бұрын
ሀበሻ ትዳር ፍለጋ ጠንቋይ ቤት ሄደው ምን አይነት ይሁንልህ ሲባል ፈረኣ እግዚአብሔር ያደረበት
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@samerahothifa3897
@samerahothifa3897 3 ай бұрын
የኔ የዋህ ስወድህ እኮ በርታ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው😘
@remezalika8500
@remezalika8500 3 ай бұрын
Brother please letewesene gize Lela video mesrat aqumek yenezan sewoch guday bitserabet arif neber
@khdra1236
@khdra1236 3 ай бұрын
ሻማርየ ሴቶቹን ጨረስካቸው ለማንኛውም😂 እወዳሀለሁ❤
@eyobmedia5293
@eyobmedia5293 Ай бұрын
😮😮😮❤❤❤
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x 3 ай бұрын
እኔ ቢጫ ቀሜስ የለበሰችዉን አግባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 ай бұрын
እግዜአብሔር መርጦ የሚሰጠው ነው ያለቺው ተመቸቸኚ ምክነያቱም አምላክ ከሰጠ ሙሉ ነው
@nebah_media
@nebah_media 2 ай бұрын
በዕድሜ የምበልጠው ወንድ ያለችው ተምታቶባት ነው ባል ሳይሆን የምታሳድገው ልጅ ነው የፈለገችው😁
@Calvinbrooks2019
@Calvinbrooks2019 2 ай бұрын
The music on the background was pretty good.
@ABCAbc-rg2bc
@ABCAbc-rg2bc 3 ай бұрын
በጣም ወንድሜ ብትሆን ብዬ የምመኝህ ልጅ ነህ የምቀናብህ ጥሩ ስብና ያለህ ልጅ ነህ ወገንህ ሲያለቅስ የምታለቅስ ሲስቁ የምትስቅ በጣም ገሚገባ በላይ የምወድህ ነህ ግን እዚህ ላህ በአደባባይ ስልክ መቀበልህ ደስ አላለኝም ባለሀብቶችን አላምነቸው ለንግድ አምጣልን ብለውህ እንዳይሆን ብዬ ጥርጣሬ አደረብኝ surafeale negn
@tsehaytube
@tsehaytube 3 ай бұрын
አንደ አንድ ያገባች ትጥፋ ጉድ ተፅናናሁ😂😂😂
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 3 ай бұрын
ሴቱ 77 •/• አላገባም ልበል ግንኮ እድሜአቸው 😂 ፈረጠጠ ምኞት አይከለከል አይ ከተሜ ትዳር የላቸውምሳ ገጠር ላይኮ በ17 አመቷ ልጂ ወልዳለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigs2298
@tigs2298 3 ай бұрын
Faxariyeee ye adis ababa setoch bel yalechewun melat nw?
@Kalkidan83
@Kalkidan83 3 ай бұрын
ብር ብር አላችኋ አይናችሁን ያብራችሁ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
እውይ ስወድህ እኮ በተለይ ሳቅህ እና ፀጉርህን በፍቅር 😍😆ውድድድድ ❤
@NOHEAmahare
@NOHEAmahare 3 ай бұрын
Mn😂 tegur new yalshw lemn ..,are tchewalehugemaskeyem alfelgm😂😂😂😂😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
@@NOHEAmahare aw ራስታ በጣም ነው ምወደው 🤷‍♀️ የምን ማስቀየም ነው አውራ የፈለከውን 🤷‍♀️
@NOHEAmahare
@NOHEAmahare 3 ай бұрын
@@meseretrefera2664 ykrta emuye edemudsh feta bey . Zewer ellshalehuge
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጠኝን ያለችው ልጅ በጣም የምትደነቅ ናቸ እግዚአብሔር
@tube3617
@tube3617 3 ай бұрын
የአንተስ ከፋ እራስህ በሰበቡ ሚስት እየፈለክ ነው 😂😮😂😮😂😮😂
@teddyzam8114
@teddyzam8114 2 ай бұрын
Belewu betam newu yazinanahegn eskahun ethiopia wust keteserut wust yante arif newu peace
@mesi21tube
@mesi21tube 3 ай бұрын
ከኔ የሚያስ አላለችም ማስተዋል አድለኝ አይ አለማወቅ🤔🤔🤔🤔
@ghideonortho4957
@ghideonortho4957 3 ай бұрын
መልካም ትዳር የሚሰጥ እግዚኣብሔር ብቻ ነው ስለዚህ ፈሪሃ እግዚኣብሔር ካለን ሁሉ ይሳካል።
@makde171
@makde171 3 ай бұрын
እኔ ለመለወጥ የሚጥር ወንድ እና ትንሽ መልክ ይለዉ ፍጣሪን የሚፍራ በቡር ግን እኔ የምበልጠዉ😂😂😂😂
@user-br8cg4yi7s
@user-br8cg4yi7s 3 ай бұрын
egziabeherne mferate bzu setoche yasasbachwe yimselale
@user-zf8sx8wz3m
@user-zf8sx8wz3m 3 ай бұрын
Sera lhy gobeze yehone yalechiwhane lije temechetagnalechi
@waloyewa
@waloyewa 3 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ውድ ነን እኮ ከነሱ ጋር እኩል😂😂ዴሞ አታርጉ
@hayderdejene5459
@hayderdejene5459 3 ай бұрын
የድሮ እናቶቻችን አይነት 😂😂😂 ይቻምሽ ብሮ ግን የድሮ አባቶቻችን መሆንን ይጠይቃል
@user-tc8gu3tg7l
@user-tc8gu3tg7l 3 ай бұрын
Approacheh gin des ayelem,,yeswe selk tekebelh manger !!???
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 3 ай бұрын
ለካ ሁላችንም ቁመናል😂😂😂😂
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አረ እኔ ቁጭ ብያለው😂😂😂
@lovemom-gq9gr
@lovemom-gq9gr 3 ай бұрын
😂😂😂
@ontime3
@ontime3 3 ай бұрын
አረ እኔ ተኚቻለሁ ብያለው😀🙃
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 3 ай бұрын
ስነስርአት ተቀምጫለው እኔ😂
@user-di1we8vp9g
@user-di1we8vp9g 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅👍
@user-pi5zg8yj4c
@user-pi5zg8yj4c 3 ай бұрын
the camera man😊😊
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 3 ай бұрын
ላይክና ሰብስክራይብ አታረጉም አይከፈልበት እኔ በfb ነበር የማቅህ እስከዛሬ ይቱብህ ማለማወቄ ቆጨኝ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
@yasewchu
@yasewchu 3 ай бұрын
እኔ አደረኩት ደስ ይበልሽ
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 3 ай бұрын
@@yasewchu ጎበዝ መልካም ሰዎችን ማበረታታት አለብን
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 2 ай бұрын
ሴቶችስ ፡ አልጋ ላይ ማስቲካ እያኘኩ ይታዘቡ ? 😂😂
@fraolLowkey
@fraolLowkey 3 ай бұрын
Nice drama we loved it 😂
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 ай бұрын
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሳላገባ እያልክ የማስበው ነካ ውስጥ ውስጡን ስንት ቆሞ በር አለ😂28አመቷና የመጨረሻዋ አግብቻለሁ ያለችው ይመቻቸው😊እና ባሻርዬ ቁጥሯን የተቀበልካትን ልጅ አብስላት❤😊❤😊
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 3 ай бұрын
ቁሞ ቀር አላለችም😂😂😂😂😂😂አይዞሽ
@user-nz7qw1lg8e
@user-nz7qw1lg8e Ай бұрын
ከፍቅርና ከመተሳሰብ አብልጣችሁ ብር የምትሉ ብርርርርርርርርር እንዳላችሁ ቅሩ 😂😂😂😂😂
@ethio_family6342
@ethio_family6342 3 ай бұрын
I like the second one girl
@chfgshe8626
@chfgshe8626 3 ай бұрын
ፍቅርነው ያጠው እጅየቀንእየሰራን እንኖራለን አረተው ግን ገንዘብ አላቂነው ፍቅር ዘላቂነው ።ፍረሀእግዚአብሔርያለው ብንልምነው ፈጣሪን የያዘሁሉም አለው ።
@Jo_amazing
@Jo_amazing 3 ай бұрын
shamaren yemtewedut esti👍
@rodas6053
@rodas6053 3 ай бұрын
Egziabheren ymifera enen ymiyakber
@ElsaFisseha-ww5kb
@ElsaFisseha-ww5kb 3 ай бұрын
Yewah ena birr yalew kehone beki new ❤❤❤❤❤❤
@user-xf3js8gd1b
@user-xf3js8gd1b 3 ай бұрын
እረ ወገን እዝቤ ቆሞ ቀረ እኮ እረ እያገባቹ 😂😂
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እዉነትም
@user-js3qj4iq6d
@user-js3qj4iq6d 3 ай бұрын
በኦነት እውነት የተናገረችው በድሜ ከኔ ያነሠ ያለቸው እደፈለግሽው አይነት ይሥጥሸ እግዚአብሔር
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 2 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም
@belkiofficial9743
@belkiofficial9743 3 ай бұрын
arif des yilal
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 3 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ ምን አይነት ይላታል እሱ አይነት ካሜራ ማኑን እኔ ለራሴ ክች አልኩኝ ኧረ ሴቶች እፍረት ማፊ ክክክ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 3 ай бұрын
ወንዶችንም ጠይቅልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
@fasikafasika3662
@fasikafasika3662 3 ай бұрын
Ferst comment 💪
@NOHEAmahare
@NOHEAmahare 3 ай бұрын
😂😂mnm allm zm yshalal. Esetua.28:30'35 bezi ametachewm alagebum😅
@EmanuelAbera
@EmanuelAbera 3 ай бұрын
ወንዶቹንም ጠይቅልን ወንድም ሸማር❤
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 3 ай бұрын
abinte sefer pls
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 3 ай бұрын
ዝጀሮም ይሁን ግን ብር ይኑረው አላለችም እግዝኦ
@Ayele1252
@Ayele1252 3 ай бұрын
ኧረ ፀጉሯ ቢኒዋ ልጅ ስልኳን ወይ አድራሻዋን 🤲
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 3 ай бұрын
😂😂😂
@dawitmamo8892
@dawitmamo8892 Ай бұрын
Lerasih Lemetbes newu yewetahewu Minim Ayamrbihim
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 ай бұрын
❤❤❤ ወንድማችን በረታ
@NOHEAmahare
@NOHEAmahare 3 ай бұрын
berta bcha yemilew kal yansewal aberchew moge athuge.eyetekedemsh ekonew. Mn aynet pipl new yale
@cherinetamme4560
@cherinetamme4560 3 ай бұрын
my man showing his class 👑👑
@GeletaHurisa
@GeletaHurisa 3 ай бұрын
Wayne setochi mircaa seticheluu
@user-rm7ql2of8v
@user-rm7ql2of8v 3 ай бұрын
በደንብ ሚበዳት ነው ምትፈለገው ሌላው ውሸት ነው ፈሪሃ እግዚሃብሄር አላለችም hhhhhhhhh
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 3 ай бұрын
እግዚኦ
@getunigussie8442
@getunigussie8442 3 ай бұрын
wow
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 ай бұрын
ሻማርዬ ቢጫ የለበሰችውን ግን ካንተ ጋር ማች ነች እና እንዳትለቃት በቀጣይ እንጠብቃለን እሺ
@solomontessema-lf2ux
@solomontessema-lf2ux 3 ай бұрын
i like the girl the one she said I will take the one from God
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
ቀጣይ video❤
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 3 ай бұрын
ግዜው አባቶቻችን እዳሉት ከፈጣሪ ቂጥ አጫሪ ሆነ😅😅😅
@aelafyfru2513
@aelafyfru2513 2 ай бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ጥያቄህ እና ቀልድህ ባሌጌ ነው
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 3 ай бұрын
እስቶፍርላ ከኔ የሚያስ ልጅነት አለባት አንደኛዋ ደሞ ደግጣ ውይ የለም አለች
@sarahmhomd6269
@sarahmhomd6269 3 ай бұрын
ተመስገን ሁሉም ኣለገባም ብቻየን መስሎኝ ነበር ቆሞቀር ሁላ😂😂😂
@tgstabebe8117
@tgstabebe8117 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@gdhdg3660
@gdhdg3660 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 3 ай бұрын
አይዞን😂😂😂😂
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
ሴቶቹ ወንድ እየቀያየሩ እንዴት ያገባሉ፡ እኛን ያቃጥሉን እንጂ!
@Boku.77
@Boku.77 3 ай бұрын
part 2 yasaralan
@zenebekekeba1919
@zenebekekeba1919 3 ай бұрын
ere Gud new
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 ай бұрын
Shamar tsegurehn teqoret
@ruta3555
@ruta3555 3 ай бұрын
mrt sira😂
@jntbrok8611
@jntbrok8611 3 ай бұрын
ወይኔ ጠቅላላ አላገባም ሴቱ ለካ አልተበለጥንም ሸቃሎች😂😂😂😂
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 3 ай бұрын
ወይኔ ይህ ሁሉ ሴት ባል ሳይኖራቸዉ ቀርቶ ነዉ ባላቸዉን አያርገኝ😂😂😂😂
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Ай бұрын
አእስታይላቸው ሰይጣነው እሚፈልጋቸ
@user-yg5nu6uw3f
@user-yg5nu6uw3f 3 ай бұрын
አራ ቃጥልበት ምትለው 😁♥️♥️♥️
@user-yz1zz1td9o
@user-yz1zz1td9o 3 ай бұрын
teenager set lemagnet VAS akebabi kidame hid
@libanabdi3418
@libanabdi3418 3 ай бұрын
sile birr miyawout birr ingi fikir ayawokum kkkk😅
@user-rj5gj7dy4s
@user-rj5gj7dy4s Ай бұрын
እንደሱ አይነት😂😂
@user-ps8yf7rg7m
@user-ps8yf7rg7m 3 ай бұрын
ከሜረ መኑ ህተየን ኡሱን አህተን እኒመርጠለን
@user-pd1tf8or6l
@user-pd1tf8or6l 3 ай бұрын
ዋውውውው ደሰ ይላለ❤
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 3 ай бұрын
😂ወይ ገንዘብ
@user-mz2oi9cp3e
@user-mz2oi9cp3e Ай бұрын
የኤርትራ ሰቶች ጠይቅ ሚገርም ደስ ሚል መልስ ታገናለህ ገንዘብ ብቻ ይላሉ እነዚ ወይ ጉድ ያንድዋ ብቻ ተመቼን መልስዋ ፍርሃት እግዝአብሄር ነው ዋናው
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 25 күн бұрын
ፍቅር የሌለበት ሕይውት በምንም የማይበራ ጨለማ ነዉ::ፍቅር ና ብር አይገናኝም::እንለይ እንጂ ጎበዝ!? ፍቅርን መግዛት የሚችል እራሱ ፍቅር ነዉ::ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም::በቃ ይህ ችጋር አይናችንን አሳውሮት ና ልባችንን ደፍኖት ውዱን ፍቅር በገንዘብ እንዲንተምን አድርጎናል::ፈጣሪ አይናችንን ይክፈተው::ገንዘብን ሰርተን እናገኛለን ፈጣሪ ሆይ እውነተኛ ፍቅር ስጠን!
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x 3 ай бұрын
Prograhim sew lemasetemar kehon bemehal yaltegeba ngr ataderg wod keldim atewsed kelejetu selk yetekbelkibet menged berasu lik aydelm biyans private maderg neberebih
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 3 ай бұрын
Weyne setoch hullum qomew qerruko idme,achew hedwal😮😮😮😮
@NatnaelAndualem-kn8yo
@NatnaelAndualem-kn8yo 2 ай бұрын
wow brother ❤❤❤😂😂😂😂
@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd
@TofikeahemedeTofikeaheme-gx6qd 3 ай бұрын
Abo becha lebashwa endatamelthesh bero
@MesiMesiMesiMazu
@MesiMesiMesiMazu 3 ай бұрын
አሳድገዋለው ያለችው ገደለችኝ አልቻልኩም😂
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 2 ай бұрын
😂😂😂😂የምበልጠወወድአላለችም
@Godisluv01
@Godisluv01 2 ай бұрын
አሁን ኢሄን ያመጣሃው ምን ለማለት ነው አስተማሪ ቪድዮ አይደለም ቻናልህም አስተማሪ አይደለም
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Ай бұрын
ጦጣዎ እየተነሳች ገንዘብ ያለው ትላለች 😂😂😂😂😂
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 58 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
የፍቅር ምርጫ Find your match በአዲስ መልክ
16:04
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 127 М.
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
remu khan
Рет қаралды 384 М.
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 6 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 15 МЛН