የDV ጋብቻ ነው ያገባሁት ብሎ ጉድ ሰራኝ! ልጆቻችንን ለበቀል ተጠቀመባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 98,948

Eyoha Media

Eyoha Media

28 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 100
@_.Titi_
@_.Titi_ 26 күн бұрын
ወገኖች የ100 ብር ቻሌንጅ እንጀምር ለዚች ምስኪን እህታችን 😢🙏🙏
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 26 күн бұрын
እሺ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 26 күн бұрын
😢esy tasaznaleci yene nati siter bila sati lenur sitile ade bela ymxana hwetane yamesqaqelewale😢
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 26 күн бұрын
Where is her account
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 26 күн бұрын
Ehte gmrue egstoh bdlwenm albkhwe egaentbaber
@Noor-do3wq
@Noor-do3wq 26 күн бұрын
የት ነው ምዋጣው ንገሩኝ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 27 күн бұрын
እንደ ሃበሻ የተረገመ የለም የምር 💔
@asenakubelete51
@asenakubelete51 27 күн бұрын
በጣም ጌታን 😢
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 26 күн бұрын
እርግማኑ አንቺንም ይጨምራል
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 26 күн бұрын
በጥቅሉ መፈረጅ ተገቢ አይደለም
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 26 күн бұрын
ፈጣሪ አምላክ አቤት ክፋታችን ፈጣሪ አምላክ የተባረከ ትዳር ይስጠን
@LekeTafiri
@LekeTafiri 26 күн бұрын
😢😢😢😢አሳዘነችኝ ማርያምን😢😢😢😢😢
@Eyme712
@Eyme712 26 күн бұрын
አለምሰገድ ተበደልኩ ብላ የመጣችን ሴት ለምን አታዳምጣትም ስንት ወንበዴን ውሸታምን ታዳምጥ የለ ጥሩ ሰው አልነበርክ ለምም አመናጨካት ባልሽ እንዴት ይህን ሊያደርግ ቻለ ለምን ትላታለህ አብዛኛውን የአገራችን ወንዶች ካገቡ በኋላ ከወለደች በኋላ ሴትን እንደሚጨቁኑ ይታወቅ የለ ይህን ባሏ ነው መመለስ ያለበት
@aggiek.789
@aggiek.789 26 күн бұрын
You are right.
@rahelw4041
@rahelw4041 26 күн бұрын
Min hono new yihe sewye? Betam germognal mesmat alfelegem
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 26 күн бұрын
ይሔ ልጅ እየቸበላሽ ነው ከይቅርታ ጋር ምሰኪንና ,ያለው ሰው ላይ ፀባዩ ይቀያየራል ልበል እንዴ?
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 26 күн бұрын
ኦኦኦኦ ልትነሱሁበት ነው
@habibahabi1717
@habibahabi1717 24 күн бұрын
Enea yetazebkut alemyean staleks endeleala sew ayzosh alalatm
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 26 күн бұрын
የኔናት ውስጧ በጥም ተጎድቷል ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 26 күн бұрын
🙏❤️
@rorororo7967
@rorororo7967 26 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ሴቶችን እንዲህ የሚታስለቅሱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ በእውነት የእጃችሁን አግኙ።
@peace3791
@peace3791 26 күн бұрын
ዘመድ ወይ ህግ ከጎኑዋ ቢኖር ይህን ያህል ነው በወር የምሰጣት ሲል በል ባንክ አስገባላት መባል ነበረበት!!!
@mimicherinet948
@mimicherinet948 26 күн бұрын
የህዋላ ህዋላ አይቀርም ። ሰዉ የዘራዉን እዚችዉ ምድር ላይ ያጭዳል!!!
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 26 күн бұрын
እህ ከሀገር ውጭ ሴት ነች ምትጫወትበት
@alem5097
@alem5097 26 күн бұрын
እነሱን. አሜሪካ. ያምጣቸው. ህጉ. ልክ. ያገባቸዋል.
@minty1188
@minty1188 25 күн бұрын
​@@alem5097ezima yakutal endewusha chirachewun kolefew nw eminorut
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 26 күн бұрын
X-ባሌ ልክ እንደዚህ ስወይው ነበር ጥየው ወጣሁ ልጀን ይጀ. አሁን በሰላም እኖራለው እ/ር ይመስገን. ሴት ጀግና መሆን አለባት ለምን መፍራት!!!!
@melukongio5148
@melukongio5148 26 күн бұрын
የኔ ባል አሁንም እንዲህ ነው የሚያጃጂለኝ ሰው አደለም ስለው ሰው ይሆነል ሰው ነው ስለው ሌላ ይሆናል የማይጨበጥ ሆነ በቃ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 26 күн бұрын
የራስሽ መተዳደሪያ ካለሽ ጥለሽው ሂጂ! ካልሆነ በሽተኛ ያደርግሻል።
@melukongio5148
@melukongio5148 26 күн бұрын
@@abuhaile6517 አረ ምን አባቱ ነው የሚያስተዳድረኝ ከሱ ጠብቄ አላውቅም ክክክክክ እኮ ወንዶች በሽተኛ ካላደረጉሽ አይላቀቁሽም ሳንወልድ ስገፋው ስገፋው ለመለመፋታት አልሄድ አለ አሁን የ2 አመት ተኩል ልጂ አለን አሁን ደግሞ በልጁ እያሳበበ አለቀኝ አለ
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 26 күн бұрын
እግዚአብሄር እኔንም ረዳኝ ኦኦኦ
@yayahala615
@yayahala615 26 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@martaabera1736
@martaabera1736 26 күн бұрын
.አለም ሰገድ ማዳመጥ ትተሀል በጣም የተጎዳች ሴት ነች
@infologyy
@infologyy 26 күн бұрын
በጣም ነው ሰው ላይ ሚፈርደው፣ ያወቀ ይመስለዋል ደነዝ ነው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
@@infologyy እጉል እወቅኩ ማለት እብዝታል 😏
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 26 күн бұрын
​@@infologyy balege min yasadibishal yihe mefred ayidelem betam nw stoch erasachin lay kalderese animarim sew sinegren ansemam nuro ye fiker gize lay endemitasalifiw ayidelem. Agibitawalech ke sua belay chigiruan yemireda yelem esun tiwet adirga tefatawm abrawm nora chigir kehone Tito mehed new
@kedesttsedalu6674
@kedesttsedalu6674 26 күн бұрын
​@@infologyy ሰው ለመዝለፍ አትንጠልጠሉ ምድረ ድንዙዝ ይመጣና ጫና ያሳድርበታል ምን ያርግ በጣም ጨዋ ጋዜጠኛ ነው
@KaluMulualem
@KaluMulualem 24 күн бұрын
እንከፍ ሁላ እሱ ምን ያድርግላችሁ እንዴ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ትውት እርግፍ አድርጋ አትሄድም እንዴ ደነዞች እንዴት ነው እምታስቡት
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚረዳሽ ምክንያቱም ሰዎች ወደ ሞላበት ያጋድላሉ እግዚአብሔር ይማገትልሽ ይርዳሽ ።
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 26 күн бұрын
አሜን
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ እና ያሳርፍሽ !!!
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 26 күн бұрын
እውነት ነው ውዴ ሰው የማያዳላ ፈራጅ አምላክ ብቻ ነው ይዘገያል እንጂ አይቀር ፈጣሪ አምላክ ይርዳት
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 26 күн бұрын
አለም ሰገድ ልጅቷ ግራ ገብቷት ነው ወደ እናንተ የመጣችው እንደውም ጠንካራ ሴት ናት ፈርታ ከቤት አለመውጣቷ አሁን እርዷት አጠያየቅህ ግን ከላላ ጊዜ የተለየ ነው ብዙ የተረዳሀት አትመስልም ምናልባት ብዙ ስለሰማህ ሰልችቶህ ይሆናል አጠያየቅህ ለየት ይላል እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልሽ
@rahelw4041
@rahelw4041 26 күн бұрын
Betikikil enem endeza new yeteredahut
@sosinasine5843
@sosinasine5843 26 күн бұрын
ትክክል
@theprecious4238
@theprecious4238 26 күн бұрын
Tekekel deha selhonech new wyes tawkatalh
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 26 күн бұрын
እኔም የተሰማኝ ስሜት ያ ነዉ ምስኪን ማን ይወዳታል
@meseretbekele6223
@meseretbekele6223 26 күн бұрын
Betam enam endaza yetmani betam understand yargat and bezu respect aldrgatem
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 26 күн бұрын
ይህች እህት የተጉዳች መሆኗን ከገጿ ላይ መመልከት ይቻላል sorry ካነጋገሯ የተረዳሁት ነገር አለ እርዳታ ትፈልጋለች እኛም ያቅማችንን እንድናግዛት የባንክ አካውንት ከፍታችሁ ቁጥሯን አስቀምጡልን ። አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እራስሽን አትጣይ ዛሬ የመሸ ቢመስልም ነገ መንጋቱ አይቀርም 🙏
@infologyy
@infologyy 26 күн бұрын
አዎ ግድ ነው
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 26 күн бұрын
ዳቦ ገዝቶ እቤት ወሰዶ ለሚሰትና ልጅ ሳይሰጥ እራሱ የሚበላ ብቸኛዉ እባት ደህና ነህ
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 24 күн бұрын
Ygermak merz neber mablat😢
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 26 күн бұрын
እንኳን ችግሩ ለደረሰበት ይህንን ታሪክ ለሚሰማ እንዴት ያማል እባክህ ይችን ሴት የሚረዳ ሰዉ ፈልግላት በአዉነት ከአግዚአብሄር ታገኘዋለህ የስነልቦና ድጋፍም ያስፈልጋታል የሚታገዝ ነገርም ካለ ድርሻችንን እንወጣለን
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 26 күн бұрын
Awo
@betelhemgetachew5055
@betelhemgetachew5055 26 күн бұрын
Ewnat new please help her
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 26 күн бұрын
😢😢😢😢
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 26 күн бұрын
😢😢😢
@nazretyosef7195
@nazretyosef7195 26 күн бұрын
ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ. ከፍቶሽ ነው እንጂ ❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 26 күн бұрын
በጣም ቆንጆ የሞዴል አንገትና ፊት ነው ያላት ግን ያለእድል አይሆንም
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 26 күн бұрын
በትክክል ኑሮ አበሳቁሎትጂ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 27 күн бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ኑሮ ቡስቁል አርጓታል ፊቷ ያስታውቃል
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx 26 күн бұрын
ወንዶች አፈርብሉ
@Meseretabose-zr2vu
@Meseretabose-zr2vu 26 күн бұрын
በጣም😢😢😢
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 26 күн бұрын
ጉስቁል ነው የሚባለው
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 26 күн бұрын
@@user-gk4cv3dj2q ለእርማትሽ አመሰግናለው ነገር ግን አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋየ ነው ok
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 26 күн бұрын
I know this feeling 😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 26 күн бұрын
አለምሰገድ ምን ሆነህ ነው ካየሁህ ጀምሬ ለዚች ሴትዮ ብቻ በጣም ታመናጭቃታለህ ለምን የዋሸችህ መሰለህ እንዴ ማፅናናት እንኳን አታፅናናትም ይህን ሁሉ እያለች አይዞሽ የስነልቦና አማካሪ እንኳን አዘጋጅልሻለሁ አላልካትም
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 26 күн бұрын
😌😌
@user-si5tk8md2w
@user-si5tk8md2w 26 күн бұрын
ምን ያርግ ከዚህ የበለጠ የውስጧን ከመረዳት በላይ
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 26 күн бұрын
ኤጭጭጭጭጭ እኔንም አናዶኛል
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 26 күн бұрын
ወላሂ ዛሬ ትክክል አይደለም አለም ሰገድ እሱም ተበሳጭቷል መሰል አላህ ያብጀው
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 26 күн бұрын
አረ ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቃት ደሞ ባለ ትዳር መሆኑ እያወቀች በዛላይ አያግዛትም እየደበደባት እያስራባት እንዴት ነው ራስዋ አትወስንም
@hiwotgirum7737
@hiwotgirum7737 26 күн бұрын
ጉዳቷ ይታያል በጣም ደክሟታል ኦፍፍፍ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 26 күн бұрын
ሴት ልጅ የ ወንድ ጥገኛ መሆኗን እስካላቆመች ሁሏም ሴት ዘመኗን አልቅሳ ትኖራለች ለዚህ ነው ወይ መማር ወይ አረብ ሃገር የደማችበትን ገንዘብ በግሏ ባንክ ማስቀመጥ ችግሩ ሴት ስትታቀፍ ስትዳበስ እንኳን ገንዘቧን ልቧን ሰታ ዘላለሟን ስታለቅስ ትኖራለች የምታረግዝ ሴት የምትወልድ ሴት ሃላፊነቱ የሴት የትም አንዛርጦ እየመጣ አባትነቱ ስሙ የሱ ሴቶችዬ ተማሩ ዘመኑ የወንድ ብርቁ ዘመን አይደለም ለምን ባናቱ አይተከልም እሱን እሹሩሩ ደሞ ለሆድ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 26 күн бұрын
ኣወ ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢
@loveyourself2406
@loveyourself2406 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ትክክል በጣም ይገርምሻል ሆዳቸው ሲወዱ ደግሞ በጣም ነው የሚበሉት ከዛ የበሉበት አጃቸው አንኳ በደንብ አይታጠቡትም አፋቸው አይገምጠመጡም ማድቤት አንደዋለች ሴት አፋቸውና ከጥፍራቸው ያልተላቀቀ የወጥ ሽታ አንደሚረብሽ አያውቁትም በአጠቃላይ የአበሻ ወንድ ቶሎ አይሠለጥንም😂😂😂😂 ሴትዋ ካልሆነች በአጠቃላይ የአበሻ ወንዶች ብዙ መማር አለባቸው።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 26 күн бұрын
ጎበዝ ፤እውነትሽን ነው
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 26 күн бұрын
ተባረኪ የእኔን እይታ ነው የገለፅሽው ልጅ መውለድን ስናስብ እራሱ ለልጆቻችን አስፈላጊ ነገር ማሟላት የምንችል መሆን አለብን አንዳንድ ሴቶች ለወላጆች የማይከፍሉትን መስዋዕት ለባል ይከፍላሉ የዘመኑ ወንዶች ይሄ አይገባቸውም ጠንካራ ሆነን ራሳችንን ችለን መገኘት ብቻ ነው ሊያስከብረን የሚችለው
@Wine_1616
@Wine_1616 26 күн бұрын
ደክሟታል ታስታውቃለች ይሄ ደነዝ እግዚአብሔር የማይፈርድ መስሎት ነው አይ አለምዬ ቀለብ በመጠየቅ ብቻ የሚገኝ መስሎህ ነው ሰው ክፋት ካሰበ አይምሮው እጥፍ ነው ሚሰራውኮ
@sofi8983
@sofi8983 26 күн бұрын
በስደት የምትገኙ እህቶች አደራ እራሣችሁን ጠብቁ ጠንካራ ሁኑ ነገ ጧት እንደዚህ አይነት እድል እንዳይገጥመን ጠካራ እና አስተዋይ መሆን አለብን በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ እኔንም አበረታቱኝ ስወዳችሁ ❤❤❤
@nigattesfaye9221
@nigattesfaye9221 26 күн бұрын
ትክክል
@eyiwetaediseyiwetaedis7678
@eyiwetaediseyiwetaedis7678 26 күн бұрын
ተጠንቅቀን አንችልም እህቴ ፈጣሪን አያዝዝብን
@afrata2939
@afrata2939 26 күн бұрын
እራሷን ብጠብቅ ኖር አቋሟ ሞደሊስት ነበርች❤
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 26 күн бұрын
ድህነት.ነዊ.ሁሉንም.ሲኖር.ነዉ
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 26 күн бұрын
Hulu negerwa ,melkuwam dhnet yzoat new enji betam konjo nech
@abuhaile6517
@abuhaile6517 26 күн бұрын
ትክክል! በጣም ቆንጆ ናት። አንገቷና ፊቷ አይኗ የሞዴል ነው። መልክ ያለእድል ከንቱ ነው።
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 27 күн бұрын
ሴቶችየ ባልን አትመኑ በራስ መተማመን ይኑራችዉ ሴትልጅ በሁለትግራ ከቆመች ለልጃም ለራሳም ትሆናለች
@mekamohamed128
@mekamohamed128 27 күн бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@Genet800
@Genet800 27 күн бұрын
Yes
@SadAslk
@SadAslk 26 күн бұрын
ትክክለኛ ❤❤❤❤❤❤❤
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 26 күн бұрын
በትክክል
@user-ff9kl5jf5r
@user-ff9kl5jf5r 26 күн бұрын
ሳህ
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 26 күн бұрын
አለምሰገድ እቺ እናት በጣም አዝናለች በምትችለው እርዳት የዋህነትዋን አይቶ ነው ይህ ሰውዬ የተጫወተባት አይዞሽ የኔ እናት
@akalufissi3088
@akalufissi3088 26 күн бұрын
አቶ ዓለም ሰገድ ታደሰ አንተ ግን የሰው ወይም የተበደለን እንባ ማየት ነው ወይስ መፍትሄ ለመስጠት ነው??? መፍትሄ ካልሰጠህ አርፈህ ቁጭ በል በርች የሚል እኮ የሚአበረታታ ነው ኧረ ትገርማለህ
@rahelw4041
@rahelw4041 26 күн бұрын
Betam yigermal min hono new gin endih treat yemiyadergat? Mawrat enkuan akitotoal migib enkuan yebelach atmeslim
@_.Titi_
@_.Titi_ 26 күн бұрын
Eyoha የእህታችንን የባንክ አካውንት አስቀምጡልን please
@loveyourself2406
@loveyourself2406 26 күн бұрын
❤❤❤❤ እግዚአበሔር ይባርክህ ዘርማንዘርህ ይባረክ።
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 26 күн бұрын
Tabarek Fatate yekfalh
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 26 күн бұрын
እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪክ እንደዚህ ውስጤን የነካው የለም ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም የስራውን ያግኝ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 26 күн бұрын
ሚዲያ ላይ ያልወጣ ስንት ጉድ አለ ከፈጣሪ በታች እራሳችሁን ብቻ ማመን በኢኮኖሚም በእውቀትም በብቃትም ብቁ ማድረግ ወድቃችሁ አትወድቁም
@nigattesfaye9221
@nigattesfaye9221 26 күн бұрын
በትክክል❤
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 26 күн бұрын
እውነት ነው ❤❤❤ በጣም ከባድ ነው ውንዶቹ። እግዚአብሔር አያውቁም እንዴ ልክስክስ ነፋስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😭😭😭
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
@@salehkhlo3855 ወንዶች ወንዶች ከማለት ዲቃላ ለመፈልፈል ከመችቸክል መጀመሬያ ከጋብቻ በፌት እራስን ማንቃት መማር ማዘጋጀት ነው....እትቸኩሉ...!!!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 26 күн бұрын
በትክክል በቃ ይሄ ነው አማራጩ ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 25 күн бұрын
መጀመሬያ ከትዳር በፌት እራስን ማዘግጀት ነው እዎን ሴት ልጅ በትምህርታ ወይም በራሳ የምትመካበት ሀብት ከሌላት ወንድን ጠብቃ የምትኖር ሴት መጨረሻዋ ይሄ ነው....!!!
@user-my5cq5eh6b
@user-my5cq5eh6b 26 күн бұрын
ዛሬ ግን ምህን ሆነህ ነው አለም ሰገድ በጣም እየተቆጣህ ነው ልጅቷ በጣም ተጎድታለች ታሀሰታውቃለች ምህን አይነት እድል ነው
@rahelw4041
@rahelw4041 26 күн бұрын
Are selechew meselegn yezarema yasazinal. Kechigirua belay ye alemseged kuta
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 27 күн бұрын
የዝህ. ጋዜጠኛ አድናቅ. ደምሩኝ. ❤🌹🙏
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 26 күн бұрын
እኔ ግን እየደበረኝ መጥቷል። አወቅህ አወቅህ ሲሉት እየፋነነ ነው። ያመንጭቃል፥ ሲነግሩት አያዳምጥም፥ 👹👺
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 26 күн бұрын
@@addisababanazareth1525 እናርመው አለን አብሽር 😄❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 26 күн бұрын
እንደ ማመር ❤
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 26 күн бұрын
@@yeshimola-gg5qt እሽ ነይ ውደ ኮሜት አስቀምጭ እመልስልሽ አለሁ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 26 күн бұрын
@@Hawa-qg4lm ስትጫኚዉ ይወስድሻል እኮ እህቴ እኔ ገና አዲስ ነኘ አልችል በትም
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj 26 күн бұрын
እኔ ልድከምልሽ እህቴን እግዚአብሔርን በጣም አድክሙዋታል !አረ !ሐበሻ ወንድ እርጉም አረመኔ እግዚአብሔር ይፍረድባችው።
@Yeshi987
@Yeshi987 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frehiwetbelete9666
@frehiwetbelete9666 Күн бұрын
አሜን ፡ የተረገሙ
@user-cq6uk1tb1j
@user-cq6uk1tb1j 26 күн бұрын
ሰዉ ኑሮዉን ይመስላል ብስቁል ያለ ህይወት እደምትኖሪ ፊዚካልሽ ይናገራል😢😢😢😢
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 27 күн бұрын
አግብቼ መውለድ በጣም ነው የምፈልገው ግን እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሠማ ተስፋ እቆርጣለው ።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 27 күн бұрын
በጣም ከጉድም ጉድ ነው የምንሰማው አንዳንድ ወንዶች ግን የግፍ ጥግ ነው የሚያደርሱት በሴቶች ላይ ፡፡
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 27 күн бұрын
በጣም እኔም ያስፈራኛል 😢😢😢😢እግዚአብሄር እሱን የሚፈራ ይስጠን ያማል
@yeneMB
@yeneMB 27 күн бұрын
Fetarshin lemign satagebi...merze wendochi endalu...mar yehonu wendochim.alu
@yeneMB
@yeneMB 27 күн бұрын
Fetarshin lemign satagebi...merze wendochi endalu...mar yehonu wendochim.alu
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 26 күн бұрын
ከጤናችሁ በመቀጠል ስለትዳራችሁ ቀድማችሁ ፆም ፀሎት ያዙ በተረፈ እራስን መቻል
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 26 күн бұрын
የህግ ባለሞያዎች እንዲያግዟት እርዷት አለምዬ እውነት ልቧ ተሠብሯል
@_.Titi_
@_.Titi_ 26 күн бұрын
እንደው ስንት አመት ለመኖር ነው እንደዚህ መንገብገብ እቺን የመሰለች ሚስት ኖሮህ እንደ ንግስት እንደመንከባከብ ማሰቃየት እግዚያብሄር ይፍረድብህ የእጅህን አትጣው😡😣
@Yeshi987
@Yeshi987 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saratube1538
@saratube1538 27 күн бұрын
እፍ ግን ሰው ለሠው መቸ ይሆን የሚያዝናው አይዞሽ ፈጣር ይርዳሽ😢
@tutuz8920
@tutuz8920 26 күн бұрын
ስታግቡ ተፈራሙ ንብረት እወቁ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 26 күн бұрын
አንዳንዱ ወንድ ልብስ የለበሰ አህያነው አላህ ይይለት ባለጌ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 26 күн бұрын
እንደው ግራ ግብት ይለኛል የሀበሻ ወንዶች 95%የምትሆኑት ስትፈጠሩ ሴትን ልጅ ለበበደል ነው እንዴ የተፈጠራችሁት ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን ይሄ ሁሉ ተንኮል ሴት ላይ እየሰራችሁ በጣም ደግሞ የሚያንገበግበኝ ልባችሁ ገንዘባችሁም አይገኝም ግን ለምን ለምን ልጅ ታፈራላችሁ በምን እዳቸው የባልልና የሚስትን ችግር ገፈት ቀማሽ የሚሆኑበት ምክንያት አሁንስ ሴቶች በቃ ልብ ይስጣችሁ ለምን ብዙ ተብሏል ተማሩ ተማሩ መፍረዴም አይደለም ይቅርታ።
@zizi4154
@zizi4154 26 күн бұрын
ufffff lik bileshal enem hule yemilew kal new setin mebedel jegininet yemimeslachew 90/100nachew
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 26 күн бұрын
ይህ ሰውዬ ባለጌነውና የገዛ ልጁንም እየደፈራት ይወናል ትጠየቅ ትመርመር ይህ የኔ አመለካከት ነው ሰውየው የሴቶች ጠቅነው
@loveyourself2406
@loveyourself2406 26 күн бұрын
😢😢😢😢 የኔም ስሜት አይገርምም።
@ekiyann
@ekiyann 26 күн бұрын
የሴት ልጅ ፈተና አያልቅም በባልዋ በልጅዋ በቤተሰብ የተፈተነች እናት ፈጣሪ ይርዳሽ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 26 күн бұрын
የኔ እናት ውስጣ እንድ ተቃጠለ እንድ ትጎዳች ገፅታዋ ያስታውቃል ሁፍፍፍ እንደው አንድ ስው ከጉና ቢኖርና ውስጣን ቢረዳ እዚም ደረጃ አትደርስም ነበር አንዳንዴ ቤተሰብ እኮ ያስከብራል ለዛውም የሴት ቤተስብ እነሱ አጠገባ ሆኖው ቢያዩላት ኖሮዋን ዛሬ እንዲ አይቀልድባትም አይዞሽ እግዛብሄር ከንቺ ነው መስሎት ነው 😢😢😢😢😢
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 26 күн бұрын
አለምሰገድ ዛሬ አዘኔታ አላየሁብክም ወይሰ ሰለችክ ችግር መሰማት አይዞክ ወንድሜ ጠንካራ ሰለሆንክ
@rahelw4041
@rahelw4041 26 күн бұрын
Yetenadede new yemimeslew. Migib enkuan yebelach aymeslegnim min hono new zare gin endih treat siyadergat yeneberew?
@Kalkidan83
@Kalkidan83 27 күн бұрын
ወይ የሃበሻ ወንዶች እረ ምን ጉድ ናችሁ ሲያስጠሉ በማሪያም እናቴን ሰለቸኝ የነሱ ጉድስ አግብቶ ልጅን ሚስትን መካድ
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 26 күн бұрын
Betam be iwnet ke 100% 5 nachew melkam lebona yistachu ke set tefetrachu set ihet iyalachu ihen gef imeseru
@Kalkidan83
@Kalkidan83 26 күн бұрын
@@ganatali-fx2sx ስንት የዋህ ልጆች አሉ እንዲህ ሚያለቅሱ አቤት ምን አይነት ዘመን እንደደረስነን በሴት እንባ ምትጫወቱ ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የትውልድ አጥፊዎች ናቸው እናቴን ፈጣሪ ከተገፉት ጎን ይሆናል
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 26 күн бұрын
@@Kalkidan83 iwnet leb yistachew lela min malet yichalal set lejen bezi dereja masazen indesew yamal
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 26 күн бұрын
አል ማስተዋልም አለመጠናናትም ችግር እኛ ሴቶች አለብን
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 26 күн бұрын
ውዱ ባለቤቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አራሼ ከአንዴም አራት ጊዜ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለቤተሰቦቼ መልካም ቅን ጀግና አባት ደከመኝ የማትል እግዚአብሔር አምላክ ክፉህን አያሳየኝ እህቴ አንቺም እግዚአብሔር በመልካም ይካስሽ
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 26 күн бұрын
the same to you
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 26 күн бұрын
ሚስቶቻችሁን የምትማቱ፤ የምትሰድቡ፤ በመጥፎ ቃላት ሞራላችንን የምትሰብሩ፤ የቤት ወጪ በመከልከል የምታስርቡን የምታስጠሙን የኢትዮ ባሎች እግዚአብሄር ይበቀላችሁ። እንዲህ እንደ ጠገባችሁ አትቀሩም። አምላክ አንድ ቀን የምትተማመኑበትን ምላሳችሁን፤ገንዘባችሁን፤ጉልበታችሁን...ወዘተ ባዶ ያረገዋል። እውነት የሴት ልጅ ጭቆና በናቶቻችን አይበቃም❓❓በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት በደል ሚስት ላይ ያሳዝናል። እህቶቼ እባካችሁ ትዳር ስታስቡ በደምብ አስቡበት በጊዚያዊ ስሜት አንሸወድ። ሁሉም ነገር ያልቃል፤ነገንም አርቀን እናስብ። አይዞሽ እህቴ ተጠናከሪ አምላክ ድሉን ይስጥሽ።🙏❤
@amen6689
@amen6689 26 күн бұрын
የሀሻ ወዶች ግፋቸው 😥😥😥ምናለ እዱውጩ አለም ወዶች ብታዝኑ ማግባት ሳስብ ስቅቅ ይለኛል 😢😢
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l 26 күн бұрын
የውጭ ዜጋ የሚያገቡት ይህንን እየሰሙ ለካስ ሴቶቻችን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 26 күн бұрын
አረ ባክሽ የአረቦች ወንዶችማስ እየናቸው እኮ ስንት ግፈኞች አሉ
@amen6689
@amen6689 26 күн бұрын
@@coolnassa1420 ስለ አረብ አላወራሁም
@SamsungA05s-gu2in
@SamsungA05s-gu2in 26 күн бұрын
ሱበሃን አላህ ምንአይነት ጪካኔነው በጣም የተጎዳችናት እህታችንአላህ መጨረሻውንያሳምርልሽ😢😢😢
@user-fg6lq2ye5f
@user-fg6lq2ye5f 26 күн бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ የእውነት ልክ እንደሷ ነው ስለህግ አላቅም ግን ይሔ ፕሮግራም ብዙ ተምረናል የኢትዮጵያ አንዳንድ ወንዶች ድብቅ ባህሪ በቀለኛ ናቸው ከመልካም ሰው ያጋጥመን
@Sr-lv8fb
@Sr-lv8fb 26 күн бұрын
Biwunati snajate balachini 😢
@Sr-lv8fb
@Sr-lv8fb 26 күн бұрын
Biwunati anjateni balachini inrdati 😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 26 күн бұрын
Please s put. her phone number takes
@user-os6wt2sh8h
@user-os6wt2sh8h 26 күн бұрын
አሜንያረብ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 24 күн бұрын
አሜን
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 26 күн бұрын
እንደ. ሰዉ የሚስፈራ የለም ሰዉ መጥፎ ፀባዩን ደብቆ የፈለገበት ግዜ ይመዛታል የሰዉልጂ ያልሆነ ፀባይ በትሎ ትረደዋለህ ታዳ እንደ ሰዉ አስፈሪ አለ
@meazawondsen2841
@meazawondsen2841 26 күн бұрын
የእውነት ትክክል አባባል ነው በምድር ላይ እንደ ሰው እጅግ አስፈሪ ፍጡር የለም በምን ሰአት ተቀይሮ እንደሚበላህ አይታወቅም ውይ በስመአብ👹👹👹
@beshahlakew4337
@beshahlakew4337 26 күн бұрын
አለመሠገድ በጣም ጀግና ነህ የምትረዳበት መንገድ ልዩ ነው የህግ አማካሪዎች በበጎ ፈቃደኝነት የእንደነዚህ ህብረተሰብ መታገዝ አለበት
@s-ir1kz
@s-ir1kz 26 күн бұрын
ሰው የውጭ ዜጋ አታግብ የላሉ እነሱ ይሻላሉ ምክንያቱም የሰው ክብረ አላቼው
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 26 күн бұрын
የመርሣዋ እስቲ ደምሪኘ አበረታቱኘ እህቶቸ❤
@s-ir1kz
@s-ir1kz 26 күн бұрын
@@yeshimola-gg5qt እሽ ሁቢዋ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 21 күн бұрын
ቂጥሽን ይለጠልጥልሻላ👹👺
@mimicherinet948
@mimicherinet948 26 күн бұрын
ይህቺ ሴት ብዙ አሳዘነችኝ። ምን ያህል እንደተጎዳች አነጋገርዋ ይመሰክራል።
@Meseretabose-zr2vu
@Meseretabose-zr2vu 26 күн бұрын
ወይኔ አለምሰገድ አደለም ሰውነቷን ልሳኗን ነው የወሰደባት በጣም ነው ያሳዘነችኝ ጌታ ሆይ አንተ አሳልፈህ አትስጠኝ ለጠላት እዛ እየኮረኮማት እንዴት እንደሴት ትሁን ውስጥ ላይ ችግር ካለመልበስም ማጌጥም ይጠፋል እኮ ንግግርም እውቀት ብስለትም ይጠፋል ወገኖቼ ያሁን ልጅ እኮ እንክብካቤ ብቻ ነው የሚያዩት እናት እንዴት ለምን ተቸገረች አይሉም ለልጆችሽ ልቦና ይስጣቸው❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
ትክክል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 27 күн бұрын
በተለይ ፊልድ የሚሰሩ አንዳንድ ወንዶች ያችንም ያችንም ሴት ስለሚያዩ ሁሉ አማረሽ ይሆኑ እና ያግበሰብሳሉ እንደዛውም ስራውን እና ቤተሰቡ አስቦ ሳይነካካ ሚመለሱም ወንድሞች አሉ
@zewditu1735
@zewditu1735 26 күн бұрын
ትክክል
@bizabiza6724
@bizabiza6724 26 күн бұрын
ኡፍፍፍ ያኔ እናት ድክሞታል በጣም ዉስጥ ተጎድታል 😢
@hayu684
@hayu684 26 күн бұрын
ወንዶች ሁሉ ብየ ልሳደብ ፈለኩና አባቴ ወንድሞቸ የእነዚህ ጨካኝ አይነት ወንዶች አይደሉም 😢😢😢😢
@gigisiyoum9086
@gigisiyoum9086 26 күн бұрын
ሴት ጠንካራ መሆን አለባት የምን መፍራት የራሱ ጉዳይ እግሩን ይብላ በተለይ በዚህ ዘመን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 26 күн бұрын
የአሁን ወንዶች ጭራሽ እንዳንች አይነቱአን ጋገኙማ ይጫወቱባታል። በጣም ብዙ ስቃይ እንደደረሰብሽ ሁኔታሽን አይቶ መገመት ቀላል አይደለም።ይህን ጉዳትሽን እንኩዋን በደንብ መግለፅ አልቻልሽም።ልቤን ነካሽው እህቴ ሲበዛ የዋህ፣ፈሪ ነሽ ።የኔ እህት በጉልበትሽ የኖርሽ ሰው ለምን ፈራሽ ብቻሽን መኖር? በተለይ ሴቶች በእርግዝና ባላቸው የሚያደርጉአቸውን አይረሱም ይባላል ።አርግዘሽ ሆስፒታል ተኝተሽ የማያግዝ ፣ብሎም የሚማታ።እንዴት ቀጠልሽ ? ደግሞ እሱ እስከ አንድ አመት እየቆየ ከመጣ ምኑን አብሮሽ ኖረ ስሙ እንጂ? እህህህህህህህ በየ ቤቱ ስንት አይነት ስቃይ አለ።ልጆችም ተሰቃዬኮ ። ጋብቻ ደግሞ አለሽ እህቴ ጋብቻ በኢትዮጵያ ህግ ሦስት አይነት ነው እነሱም 1/ በሐይማኖት 2/ በሽማግሌ ( በሰፈር ውል) ተፈራርሞ 3// በህግ ( በመዘጋጃ) ስለዚህ ሚስቴ አይደለሽም አለሽም አላለሽም ሚስቱ ነሽ ብሎም በንብረቱ ሙሉ መብት አለሽ።ንብረቱ ይታገድልኝ ብለሽ አመልክቺ ሳያሸሽ። እና ጠንካራ ሁኝ ላንች ብቻ ሳይሆን ለልጆችሽም ስትይ ቀልጠፍ ብለሽ ተከራከሪው አትፍሪው አንገትሽን አትድፊለት ይጫወትብሻል መብትሽን አስከብሪ። አለምሰገድ እባክህ የስነልቦና ባለሙያዎች ይመልከቱአት እራሱአን ማጠንከር እንዳለባት ፣ስለትዳር፣ስለ ህይወት ትምህርት ይሰጣት ።በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምስኪን ብሶቱአን እንኩዋን መናገር አልቻለችም ። እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ 👏👏❤
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 26 күн бұрын
በጣም ተጎድታለችኮ ኡፍፍ😢😢😢
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 26 күн бұрын
የዚች ምስኪን ሴት እንባ ደም ሆኖ ይፍሰስብህ የተረገምክ የበደለችህን ሴት መበቀል ሲያቅትህ በሌላ ሴት ላይ በቀል ምን እሚሉት ነገር ነው
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no 26 күн бұрын
እባካችሁ የህግ አካላት ከጎኗ ሁኑ
@bmbm5564
@bmbm5564 26 күн бұрын
ፍቅር ያልቃል ታዳ ይህንን እያየ ስው እንደት ያገባል
@selamissak5726
@selamissak5726 26 күн бұрын
አይ ድህነት ቀን አይውጣለት ይላሉ እናቶች።ይችን የመሰለች ቆንጆ ቢመቻት ኦኮ እመቤት ነበረች።የኛ ወንዶች ከተለያዩ ካላጠፋ አያረካቸውም።እግዚአብሔር ዳኛ ይሁንልሽ።
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 26 күн бұрын
የሕግ ባለሙያዎች እገዛ ወሳኝነት አለው።
@yordibm7855
@yordibm7855 26 күн бұрын
ፈጣሪ ይፍረድሽ እህቴ አሁን ይፍረድሽ ስልጣን የሱ ነው ... ፈጣሪ መካስ ያቅበታል ይካስሽሽሽሽ, እሱ ማንሳት ያቅበታል ከወደቅሽበት ያንሳሽ!!! አሜን
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 26 күн бұрын
እኔ ይቅርታ ሴቶች በጣም የሚያናድ ደኝ በአንደኛው ልጅ እንደዚህ በድሎሽ መድገምሽ በጣም ያሳዝናል ሰውየው ሲጀመርም መደበሪያ ነውያረገሽ ጌታይርዳሽ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
መድሀኒትም ውጣ ስህትት ሊሆን ይችላል እንጂበ15 እመት ትዳር 2 ብቻ መውለዳ እንዲያውም ጎበዝ ነች
@1443TH
@1443TH 26 күн бұрын
አለምዬ አሁን ያልከው ትክክል ነው ለእደነዚ የተጎዱ ሴቶች በነፃ የሚያማክሩ የህግ ባለሞያ መፈለግ አለብህ ለፈጣሪ ብለው የሚያማክሩ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 27 күн бұрын
ምሰኪን ሁኔታዋ ያሰታዉቃለች😭😭😭😭😭 ተቸግራለች
@kalkidantenaw8208
@kalkidantenaw8208 26 күн бұрын
የልቡዋ ሃዘን ፊቱዋላይ ይታያል 😢
@ZerihunBeri-lx6zu
@ZerihunBeri-lx6zu 26 күн бұрын
እሱ እንደምትለው ቤት ስገባ ተቀየረ አለች ወዲያው ከተቀየር ለምን ወለደች ጠንቀቅ ማለት ነበረባት እንደገና ሁለተኛ ልጅ ደግሞ በአመት የሚመጣ አገር ውስጥ ሆኖ ችግር አለብሽ እራሴን አጠፍለህ ሲልሽ ገመድ ገዝተሽ ብትሰጪው ተገላግለሽ ነበር
@HiwiGid
@HiwiGid 26 күн бұрын
ትክክል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 26 күн бұрын
ስትገባ ወዲያውነው ያረገዝኩት ብላለች፡ጊዜአልነበራትም ግን፡የቤት፡ኪራይ፡ስከለክል፡አመት፡ቆይቶ፡ስመጣ፡በሺታ፡ቢያመጣስ፡ማን፡ያውቃል
@coolnassa1420
@coolnassa1420 26 күн бұрын
አለምዬ እየነገረችህ ነው እኮ ምንም አላውቅም አለችህ እባክህን ከሷ ጋር ከመከራከር አካውንቷን አስቀምጥና እንርዳት ጠበቃም ይቁምላት please try to understand her
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 26 күн бұрын
እንዳዳመጥኩሽ ብዙ ነገር አድርሶብሻል ግን ግን ለመወሰን ምን ነበር ያስፈራሽ ለምን ስሙ ነው እንጂ እሱ የለም አንድ ባል አመት ቆይቶ ከመጣ ለምን ድነው የምትቀበይው ሴቶች ሴቶች እመኑኝ የውሳኔ ሰው መሆን አለብን እንደዚህ አይነት ወንዶች ሲያጋጥማችሁ ቶሎ ውሳኔ ለምን ኖሮም ስለማይጠቅም አንደኛችሁን ተለያይታችሁ የኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናቸው ልጆቻቸውን ለብቻቸው ማሳደግ ይችላሉ።
@jemberberhe3834
@jemberberhe3834 26 күн бұрын
የኔቆንጆ ሞዴል ነዉ የምትመስለዉ ኣንገትዋ ርዝመቱ።
@FaniTom16
@FaniTom16 26 күн бұрын
ዉድ የ እዮሃ ሚዲያ አዘጋጅ ስለምታደርጉላት እርዳታ በጣም እናመሰግናለን !! ይህች እናት ትልቅ ጉዳት ዉስጥ ናት!!
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 26 күн бұрын
የተጎዳች ሴት ከምር አምላክ ይድረስልሽ እሱም አይቀርም የእጅን ያገኛል ዘላለም አይኖርም
@user-lc7om9ks2z
@user-lc7om9ks2z 26 күн бұрын
ቡዙ ወንዶች እንደዜህ አይነት ባህሪ ያጠቃቸዋል በበቀል የተሙሎ ወንዶች
@safinskia1946
@safinskia1946 27 күн бұрын
እደሀበሻ መዥገር ወንድ የለም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@user-pw4di7sg7y
@user-pw4di7sg7y 26 күн бұрын
የሀበሻ ወንድ ማሰብ አቆመዎል እኮ ብዙ ባለጌወች አሉ አይ ሰው😥😥😥😥😥
@zetunakader4692
@zetunakader4692 27 күн бұрын
አለም ሰገድ ከሁለት ወንድ ጋነው ያረገዝኩት ያለችው የዲኢንኤ ውጤት የት ደረሰ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 27 күн бұрын
ቀደምሽኝ ልጠይቅ ነበር
@Amenbiniyam516
@Amenbiniyam516 27 күн бұрын
እውነት ነው ውጤቱን ብናቅ ደስ ይለናል
@Amenbiniyam516
@Amenbiniyam516 27 күн бұрын
እኔም የጠፋኝ ሰው አለ ብታፋልጉኝ ደስ ይለኛል እዮሀ ሚዲያወች
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እደው በሰላም ነው ያላት ነገር ትዝ አለኝ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 27 күн бұрын
😂😂😂እኔም ሁልጊዜ ነው የማስታውሳት በተለይ ከለክልኩት ያለችው በጣም ያስቃል
@fatimaahmad1541
@fatimaahmad1541 26 күн бұрын
ባአላህ ስታስዝን እርጋታዋ አላህ ይገዝሽ
@senaitbekele5643
@senaitbekele5643 26 күн бұрын
እግዝሀብሬር የስራህን ይስጥህ አረመኔ አባት ነው ። ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው ።ስንቱ በዚህ አይነት ህይወት ያልፋል እፍፍፍፍያሳዝናል በጣም
@pinkflower5245
@pinkflower5245 26 күн бұрын
ከንግግርዋ እንደተረዳሁት በሚስት ላይ እንዳስቀመጣት ግልፅ ነው። ለስሙ ይሄን ያህል አመት በጓደኝነት ይሄን ያክል በትዳር ተባለ እንጂ ምንም የሚተዋወቁም አይመስለኝም። አንድ አመት የማይመጣ ፣ ስትወልጂ የሌለ ምንአይነት ባል ነው? ሌላ ትዳር እንዳለው በጣም ግልፅ ነው እኮ። እኔ ይሄንን መሸወድ አልለውም። እንደው አብዛኛው ሴት የሚሸወዱት ሚስቱን እና ልጆቹን ጥሎ የሚመጣ ወንድ ባል ይሆነኛል ማለታቸው ነው። እዛ ትቷት የመጣት ሴት የፈሰሰ እንባ እንዳለም ቢታሰብ እንዲህ ባልተደረሰ።
@lovetube9672
@lovetube9672 26 күн бұрын
ልጆችሽን ጠብቂ ሊደፍራቸው ይችላል አሁንም እንዳይበቀልሽ ባክሽ ባክሽ 🙏🏽
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢እረ አይባልም
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 26 күн бұрын
ትክክል
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 26 күн бұрын
​@@user-oh6rm8bj7lለምን ኣይባልም ለበቀል ነው ያገባሃት ካለ ልጁም ይበቀላታል
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 26 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ወንዶችእስሳይሻላል😢😢😢
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 26 күн бұрын
እግዛኣብሄር ይርዳሽ እህቴ ያሳዝናል ግን እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው የእጁን ያገኛል
@asenakubelete51
@asenakubelete51 27 күн бұрын
አንዳንድ ወንዶች እኮ ከለርና ስም ነው እንጂ ሚለያቸው ስራቸው እና ባህሪያቸው አንድ አይነት ነው ጉድ😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 26 күн бұрын
ስነ ልቦና ጫና ፈጥሮባቻል ምክንያት 😢😢እሱ ብቻ ሚያሽንፍ አድርጋ ነው እራስዋ ያሳመነች ይህ ያማል ለመቼ ዱኒያ ልጄን ሚስቱን ይህ ያህል ልጄ አጠገብ መምታች ዝቅ ማረግ የህፃኑ ልቦና ምን ያህል ይሁን የትጎዳው እናት በጣም ተጎድቻለች ከቻላችሁ ስነ ልቦና ህክምና ብታገኘ
@feven1919
@feven1919 26 күн бұрын
ውይይይይይ ትዳር የምቶዱት ሰው እያለ ግን ትዳርን እንደኔ ከምንሰማው ነገር ፈሪ የሆነ እስኪ like ያድርግ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ መቼም ከክፉ ባል ተገላግሎ ሰላምን መኖር የመሰለ የለም ጥሎ መሄዱን አትጥይ አጠገብሽ ስለሌለ ጭቅጭቅ ቀርቶልሻል
@Fafi51296
@Fafi51296 26 күн бұрын
መልካም መልካሙን አሠማን ከተንኮለኛ ሠው ይሰውረን
@user-xo5hy5qz4c
@user-xo5hy5qz4c 26 күн бұрын
እኔምለው አንድ ልጅ ስትወልጅ ካየሽው ሌላ ምን አስደገመሽ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 26 күн бұрын
እኔም. የገረመኝ. ሁለተኛ መውለዶ ነው
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 26 күн бұрын
እሚገርመኝ የታዘብኩትን ነው አለምሰገድ ብዙ ግዜ በምትጠይቃቸው ጥያቄዎች አደንቅሀለሁ ነገር ግን የከተማ ልጅ ቆንጆ ሲናገሩ ፈጣንና መናገር የሚችሉትን ሴትም ወንድም የሚያሳዬው አፕሮች እና አጠያዬቁ ይለያል እንደዚህ ሚስጊን ሲቀርብ ደግሞ መቆጣት ባጠቃላይ አይመቸኝም እንደውም እነዚህን ነው ትሪት ማድረግ አለብህ ፊዚካል በፊትህ ዩምታሳየውም ጭምር አስተያዬት ነው የሁልግዜ ተከታታይ ነኝ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r 26 күн бұрын
ትክክል እኔም ታዝቤዋላሁ ግን እራስን መጣል አያስፈልግም
@rahelw4041
@rahelw4041 26 күн бұрын
Yemigermegn negere new lehulum ekul fair aydelem almeseged tebiyew endet lemenager enkuan akim latach set endih endiya eyale treat yadergatal? Min honoual bezabet meselegn
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 26 күн бұрын
@@rahelw4041 ይገርማል እኮ እሱ አይደለም መብዛት አይደለም መቼስ ደካማን ማን ይፈልጋል እግዚአብሔር ግን አለ አያዳላም ከደከመው መተው ነው በጣም ነው የተሰማኝ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 26 күн бұрын
በጣም ብዙዎች ዛሬ ወቅሰውታል ካነበበው እኔም ገርሞኛል
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 27 күн бұрын
እረ ባካችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ ወደ ትዳር ስትገቡ፡ እረ ባካችሁ ባካችሁ
@kebernsheworkhu208
@kebernsheworkhu208 26 күн бұрын
ችግሩ እኮ ለጋብቻ የጠየቀው ሰውየ መልካም ይሆል ስታገቢው ሌላ ነው በምን ሊታወቅ አልተቻለም እኮ
@mekideslove8340
@mekideslove8340 26 күн бұрын
​@@kebernsheworkhu208betam eko
@mimicherinet948
@mimicherinet948 26 күн бұрын
አቤት የኛ አገር ወንዶች ከሴት ተወልደዉ ይህ ሁሉ የምንሰማዉ በሴት በልጀች ላይ በደል ።እግዚአብሄርን የማይፈሩ መብዛታቸዉ?ታድያ አገራችን እንዴት ሰላም ትሁን?
@mery.2116
@mery.2116 26 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ የእጁን ያገኛል ለልጆሽ ስትይ ጠንከር በይ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 26 күн бұрын
የሴት ልጅ ልብ እንደ ጡቷ የተንጠለጠለ ነው ትሸወዳለች ትንሽ ፍቅር ይጥላታል
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 27 күн бұрын
ሽ አመት አንኖርም እኮ ምን አለበት በሰላም በእውነት ብንኖር
@amefke2069
@amefke2069 26 күн бұрын
ውይ እህቴ 😭😭😭😭 ፈጣሪ ይርዳሽ ምናይነት አረመኔ ሰው ነው ስላንቺ እኔን ጎዳኝ
@lulatadese5445
@lulatadese5445 27 күн бұрын
አለምሰገድ የተቸገረን እምታዳምጥበት እና የምትረዳበት መንገድ በጣም ይደንቀኛል በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ በዚሁ ቀጥል🙏
@tigist9810
@tigist9810 26 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል በሴት ልጅ ሕይወት የምጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር የእጃቸዉን አያሳጣቸዉ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 26 күн бұрын
አይ አንድ ውንድ ግን ፈጣሪ ዘራቹን ያሳጥር የእውነት እፍፍፍ እባዋ አንጀቴን በላችኝ😢😢ውደደም ጠላም የግድ የልጆች ተቆራጭ ማድረግ አለበት
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 26 күн бұрын
#ሴቶችዬ በትዳር ወስጥ ገደብ ሊኖረን ይገባል:: በዚህ ደረጃ ጭልምተኛ በመሆን Physical, emotional, spritual, financial etc abusy ሊደርስብን አይገባም ለአእምሮ ጤናችን እራሳችን መቆም አለብን::
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 26 күн бұрын
Extremely sad story She hurts so much😢😢😢😢 You're right, Ruhamaye 👏
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 26 күн бұрын
ሴቶችዬ እባካቹ ተማሩ የራሳቹ ነገር ይኑራቹ ፈጣሪ ይርዳቹ የወንድ ልጅን እጅ ማየት በፍፁም የለባችሁም አይረፍድም😢😢😢
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,2 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 37 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 46 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,2 МЛН