የኤችአይቪ መድሃኒት ተገኝቷል? ፒአርኢፒ (PrEP) እና ፒኢፒ (PEP)ን መውሰድ ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?

  Рет қаралды 1,657

Health Break የጤና ዕረፍት

Health Break የጤና ዕረፍት

7 ай бұрын

ሰሞኑን መነጋገሪያ ስለሆነው የኤችአይቪ መድሃኒት ዝርዝር መረጃ!!
ፒአርኢፒ (PREP) ምንድነው? ፒኢፒሰ (PEP) ምንድነው?
ፒአርኢፒን (PREP) መውሰድ ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?
ወቅታዊው የኤችአይቪ ሁኔታ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል?
እንዲሁም ሌሎች ስለHIV ልናውቃቸው የሚገቡ ወቅታዊ መረጃዎች ተካተዋል!!

Пікірлер: 10
@user-vz4um3xx5r
@user-vz4um3xx5r 24 күн бұрын
N
@betelhemtesfaye3528
@betelhemtesfaye3528 7 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው። እናመሰግናለን።
@healthbreak1
@healthbreak1 7 ай бұрын
Thank you!!
@user-hb4gd3yd7m
@user-hb4gd3yd7m 7 ай бұрын
👍👍👍👍🙏🙏
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 7 ай бұрын
Nice presentation. Keep it up bro.
@healthbreak1
@healthbreak1 7 ай бұрын
Thank you!!
@boazdemlew7557
@boazdemlew7557 7 ай бұрын
❤❤❤
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 7 ай бұрын
🙏
@abelnigusie6527
@abelnigusie6527 6 ай бұрын
pharmacy lay maggnet ichalal medhanitochun
@healthbreak1
@healthbreak1 6 ай бұрын
ውድ ጠያቂያችን፣ በእኛ ሀገር እስካሁን በፋርማሲዎች ውስጥ ማግኘት አይቻልም፡፡ እንደተባለው በባለሙያዎች ክተትትል ስር ሆኖ የሚወሰዱ መድሀኒቶች ናቸው፡፡ ለጥያቄው እናመሰግናለን!
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 326 М.
ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች
10:43
Biruk Media
Рет қаралды 4,1 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН