የኤጀንሲ ባለቤቶቹ ገበና ተጋለጠ |አረብ አገር ከሚልካቸው ሴቶች የተገኘበት ነገር አስደነገጠኝ|Cherkose Show ወርቀዘቦ|werkezebo ጨርቆሴ ሾ

  Рет қаралды 39,378

Werkezebo media

Werkezebo media

2 ай бұрын

#aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

Пікірлер: 262
@user-zo8bu2id3p
@user-zo8bu2id3p 2 ай бұрын
አህለን ዳንዬ ስወድክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ አትሸፊን ፊታቸው እነሱንም ማየት አለብን ላይክ ለዳኒ ❤❤❤❤
@asferyasfery423
@asferyasfery423 2 ай бұрын
እስኬ እርብሺ እያለኝ ነው አይዞሽ የምትሉኝ 👍👍👍
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
ይኸው
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 2 ай бұрын
አብሺሪዉደእኔምእደዚሁነዉየሚያረገኝአላህ ለኸይርያድርግልን
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 2 ай бұрын
ለኸይርነው
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 2 ай бұрын
አይዞሺእህቴ ሥደተኛዋ
@emane3146
@emane3146 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እኔምእዳችውነኝ
@abebechtonageramo6322
@abebechtonageramo6322 2 ай бұрын
ዳኒ ስራዉን በመጀመሩ ደስ ያለዉ እንደኔ. አረ ዳኒ እስከንድሪ የት ገባ ጠፋብን
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 ай бұрын
ለሴት ብሎ ወላጆቹን ማስቀየም ለወንድ ብላ ወላጆቿን አስቀይማ መልካም ትዳር ለመመስረት ፍጹም አይባረክላቸውም ።
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 ай бұрын
😢😢
@user-ts2ni6ic9w
@user-ts2ni6ic9w 2 ай бұрын
ወንድም ያ በሱዳን መተት የሚያፈዘው ዘራፊ ወንበዴ ምን ደረሰ ፍርዱን አገኘ?
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 2 ай бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔ አንደኛ ነኝ ኑ ለይኩኝ ደስ ብሎኛል እስኪ ልስማ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
ከኛ ይጀመር ላይኩ ይኸው 👍 ለአንደኝነቱ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😅😅😅
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 2 ай бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show 🥰🥰🥰
@user-nk1zw5vf6g
@user-nk1zw5vf6g 2 ай бұрын
ዳኒየ እደትነህልኝ እኔ እራሡ እፈልግሀለሁ በጣምጡሩ ትምርትነው እና ቁጥርህን ፈልጌነበር በውስጥ ባወራህ በቴሌግራም እኔም እጠራጠረዋለሁ ከቻልክ ከይቅረታጋር
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 29 күн бұрын
ዝምበል በማለት በጥፊ ስትለው በጣም ነው ደስ ያለኝ!!! ጀግና እህት ናት❤!!
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 2 ай бұрын
ደኒዬ እንኳን ደህና መጣህ ረስህን ጠብቅ💗 ህግ በለለበት ሀገር ወንበዴው ብዙ ነው👍 ለህዝብ የምትዋጉ ብዙዎች ወንዶች ሴቶች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።
@AlemMaru-yg3ep
@AlemMaru-yg3ep 2 ай бұрын
እስካሁን አጠገቤ ሆነው ያልጎዱኝ ወንዶች አባቴ እና ወንድሞቸ ናቸው በዚህ ሰዓት ከአባቴ እና ከወንድሞቸ ውጭ ሌላ ወንድ አላምንም
@user-lh4yo5dc8l
@user-lh4yo5dc8l 2 ай бұрын
ዳኒ የኔ ጥቁር አዝሙድ እንኳን ደህና መጣህ 😂😂😂
@Umnayf
@Umnayf 2 ай бұрын
ዳኒ መልካም ሰው አድናቅ ነኝ ከስልጤ
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 2 ай бұрын
ለምንድነው ፍታቸ ይምትሸፍንት
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 2 ай бұрын
አን የትግራይ ልጅ ነኝ በጣምን መወደህ ❤የኔ ወዴሜ❤❤❤
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን እህታችን
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 2 ай бұрын
እኔም እወድሻለሁ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@rigvhfg275
@rigvhfg275 2 ай бұрын
ክክክክክ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 ай бұрын
ዘረኛ ቱ አሁን ቤሔርሽን ምን አስገለጠሽ ማስተዋል ይስጣችሁ ዘረኞች ሐጥያት መሆኑን እወቂ ዘረኝነት 😊😊
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ዳኒ ጀግና ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 2 ай бұрын
(እስክንድር ጠፍቷል ምን ሆኖ ይሆን?)
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
በሰው ህይወት ለምትጫወቱ ልቦና ይስጣቹ ዳኒ ራስህን ጠብቅ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ❤❤❤❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 2 ай бұрын
ዳኒዬ ጡሩ ሰው በርታ... 🙋‍♀️👌
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 2 ай бұрын
ልጅትዋ ግን ጎበዝ ናት ፍቅረኛዋ ጠርጥራዋለች 😅😅😅 ወይ ዉርደት
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 2 ай бұрын
ልክስክስ ልጅ ነው😢
@Rody-sd7tq
@Rody-sd7tq 2 ай бұрын
ዳኒ ሰወድህ እኮ 🎉🎉❤❤
@zainabyzz
@zainabyzz 2 ай бұрын
ትላሲካሉ ምንም አያሰማምኮ😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ሰላም ዳኒ እኳንደህና መጣህ አረ እስክድር ጠፍታን ጠይቅልን ምን እደሆነ በወላዲት😢
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 2 ай бұрын
ለእኔም ጠይቀ ነበረ ጌታን😢😢
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ የባሠ አታምጣ አንድቤት ኖሮ ው ዋዋዋ ሕይወቷን አበላሽ 💔💔💔💔
@Zebu918
@Zebu918 2 ай бұрын
ዳኒ በጣም አዝኜብህ አለው ቤትህ ለቀህ ለካ እዚ ነህ አተ ቤትህ ላይ ሁሌም ዳኒ ዬት አለ እላለው ዘላለም አይመልድም ደህና ከሆንክ ችግር ዬለውም
@stenabereket5563
@stenabereket5563 2 ай бұрын
እስቲ ዳኒ የፕሮግራሙን መጀመሪያው አካባቢ የሚያገኛቸው ሁሉ የሚያሳዹና የሚያሳድዱት ነበሩ አይ ዳኒ ርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እየተመኘሁልህ እኔ የምታስቀኝ አንተን ብቻ ነው ሃገራችን ኢትዮፕያን ሰላሙን ያብዛልን❤❤❤❤
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
ዉነትለመናገርእሔንኘሮግራምየምከታተለዉ ለራሴትምህርትነወ ሆሆልጅቷነቄናትአንበሳ
@user-vz4wd4ix3g
@user-vz4wd4ix3g 2 ай бұрын
ብራስኮ እኳን ደና መጣህ
@damoursarah6
@damoursarah6 2 ай бұрын
እህት ቤተሰቦችሽ እሱን የጠሉበት ምክንያት አለ እሱም ቤተሰቦቹን የማያስተዋውቅሽ የወደፊት ሚስቱ ስላልሆንሽ ብቻ ነው
@makyamd6204
@makyamd6204 2 ай бұрын
በረታልን ባረቺ ጀግነው
@ayinalemashu7051
@ayinalemashu7051 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፋውሳው
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 2 ай бұрын
በስማም ምን ጉድ ነው ማንን እንመን
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
👍👍አቦ ይመችሕ ጀግና ❤
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 2 ай бұрын
ጨርቆሴ ቃላቶች ድግግሞሽ ሲበዛ ይሰለቻል ቶሎ ቶሎ ወደገደለው
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 2 ай бұрын
ዳኒ ብራስኮ እባክህ ልጁ ምንም አያረግላትም እናታን ትታረቃት ከ እናታዋ ስትታረቅ እግዚአብሔር የሚፈራ ባል ይስጣታል
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
ወድና ወድመት ቀብሮነዉ ማመን
@sarasesaye
@sarasesaye 2 ай бұрын
ዳኒየ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተክ ነበር❤❤❤
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 2 ай бұрын
ቤተሰብ ትክክል ነው😢
@nanny3146
@nanny3146 2 ай бұрын
Inquwan dehina metah brasko yarada lij wellcome always 😊
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 2 ай бұрын
ዳኒዬ የኔ ቆንጆ ልጅ ስወድክ ❤ግን ሙሉ ሰውነታቸውን ለምን ሸፈንክ ፊታቸው ከተሸፈነ በቂ ነውኮ ማየት ይደብራል ሙሉ ሸፍናቹ😊
@AlmazHadudh
@AlmazHadudh 2 ай бұрын
በስደትላይ ያለን ፈጣሪ ይጠብቀን ላገራችን ያብቃን እባካቹ በኣረብ ኣገር እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን
@yirgalme7190
@yirgalme7190 2 ай бұрын
ወይኔ ዳኒዬ አሳዘንከኝም አሳከኝም ቅሌታም ሰው ነው ያመጣከው ዛሬደሞ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 2 ай бұрын
Daniye yene wud jegina nekh berta❤❤❤❤ abet kilet min gud new😢😢😢ayzosh ehite😢😢😢❤😢❤😢
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 2 ай бұрын
🎉ዳኒበርታልጅችግርአለበትአግዚያቤርይርደሰሸ🙏🙏🙏🙏
@ShitayeDasta
@ShitayeDasta 2 ай бұрын
Danishaa ye yutube sem cherqose show bele qeyer esunow dese yemil❤
@user-nw3ke9bu2n
@user-nw3ke9bu2n 24 күн бұрын
ባርቺዬ የአንተ ጭቀት ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 2 ай бұрын
ደኒሻ ❤ኡካን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@RodiBayou
@RodiBayou 2 ай бұрын
ዳኒ እንኳን ደህና መጣክ ❤❤❤
@ggggffrf5272
@ggggffrf5272 2 ай бұрын
ወደምዳኔ ፍጣሪይ ቀናውንምገድይምራህ ከክፊምይጠብቅህ
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 2 ай бұрын
Dani ❤️❤️❤️enqan tegalete Leba new yewared ESA tasazinalec
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei 2 ай бұрын
ቀይይይይ በቀይይይ ለብሰው ሲጀምር ከቤተሰብ መጣላት የለብሽም ለወንድ ብለሽ ለዛም ነው የጎዳሽ
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 2 ай бұрын
Daniye kaliba new miwadih Allah yitebikih ante jagna nah 🌹🌹🌹💞💞💕💕💕♥️♥️
@piccipicci4847
@piccipicci4847 2 ай бұрын
ባርችየ የኔ ምስኪን ጠይቀን ብለው ሲዪበቁ አንተ ዝበል አይደብርም😂😢😅
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 2 ай бұрын
ወይ እሰኪ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነወ❤❤
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh 2 ай бұрын
❤❤❤
@FekaduMogesFekadu-ld9xy
@FekaduMogesFekadu-ld9xy Ай бұрын
ባልየው ሰላም ነው።
@geta9722
@geta9722 2 ай бұрын
ጥሩ ነገር ታገኝና መረጋጋት ያንስሃል ጥያቄዎችንም ደጋግም9ህ ስለምትጠይቅ ተመልካቾችህን ትረሳለህ።
@shemim6079
@shemim6079 2 ай бұрын
ባርችዬ አላህ ይጠብቅክ ልቤ❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
ቤተሰቦችሽን ትተሽ ስለተከተልሽው ይታመንልኛል ብለሽ ነበር አየ የኛ የሴቶች የዋህነት በቃ ስናምን ከልባችን ነበር ግን ወንዶች ብዙ ሴት ላይ ነው የሚያተኩሩት
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 ай бұрын
ለወንድ ብሎ ቤተሰብ ማኩረፍ ዋጋ ያስከፍላል ማኩረፊያ ቦታ አሳጣሽ ምንም ቢሆን በቤተሰብ ቀልድ የለም ሁሉም የየራሱ ቦታ ነበረው ዎጋ የተከፈለበት ከንቱ ነው
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 2 ай бұрын
እቴ የኔ ጀግና እሱ ባለጌ ሴታሴት የሆነ ወንድ ላንቺ አይገባሽም ላንቺን ፈጣሪ እንዳንቺ ታማኝ የሆነውን ይስጥሽ የኦነግ እውነተኛ አፍቃሪነሽ እሱ ግን💔💔💔💔😭😭😭
@ajwa0076
@ajwa0076 2 ай бұрын
አይ ዳኒ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታስቃለህ ምን አስጨነቀህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mezid-us7eg
@Mezid-us7eg 2 ай бұрын
ክላሲካልህ ተመችቶኛል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
ብራስኮ በናትህ ጠፍተህኮ አሳሰብከን❤❤😢
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
ዳኔዬ እንኳንደህና መጣህ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 2 ай бұрын
አንድም ቀን ከዚህ ልጅ ጋር መሆን የለብሽም፣ ሲጀመር ቤተሰቦችሽ ያዩት ኑሮ ነው የከለከሉሽ!!!!
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
💔💔💔💔💔መልካም በአል
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
የምር ያሳዝናል😢😢😢
@emane3146
@emane3146 2 ай бұрын
በርታልንዳኒዬ
@jjbb7535
@jjbb7535 2 ай бұрын
ደኒዪትጠፈሀቢኒ።ኢኒኮንበሰለመሚመጠሀ👍👍👍👍👍👍👍👍
@Wesen-my8ss
@Wesen-my8ss 2 ай бұрын
Daniye swedih yemr xefteh asbe neber yemer❤❤❤❤❤❤
@derartou5760
@derartou5760 2 ай бұрын
Bro❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 2 ай бұрын
ውይይይይይይ😭😭😭😭
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 2 ай бұрын
ውይ ዝሙት ቱቱ😢😢😢
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 2 ай бұрын
ልጁ በጣም ባለጌ ነው በልጀታ እወይት እየቀለደባት ነው በጣም ያሳዝናል
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 ай бұрын
አይ ወንድድድድድድድድድድድፍ እይይይይይይይ
@zehabuhussen3313
@zehabuhussen3313 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
💔💔💔
@meronmeron6091
@meronmeron6091 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-ny4ku9px7d
@user-ny4ku9px7d 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@kedijashferaw-pj8le
@kedijashferaw-pj8le 2 ай бұрын
Dani bammxtki dasblonali ❤ unati lamangri tinafqanli atixifawu❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
ዳን. እንኳን. በደና መጣህ. በናትህ. ስልክህን. አስቀምጥልን. ሰው ትፈልግልኛለህ.
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Umnayf
@Umnayf 2 ай бұрын
ወይኔ ዳኒ ጉድ አዳራካቻው😂😂😂😂😂
@user-zg9wu7sr7p
@user-zg9wu7sr7p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zehabuhussen3313
@zehabuhussen3313 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@asiaasia9374
@asiaasia9374 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 2 ай бұрын
ጥፋቱን እያወቀች እሹሩሩ ማለት ምን አስፈለጋት ?
@evacell1380
@evacell1380 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 2 ай бұрын
Danisha mirti sewu Demo kamera manik nafkognal ❤❤😂😂
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei 2 ай бұрын
አይ ባርች ያመትባል የሽልማት ጥሩ ክክክክክክክክ
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 2 ай бұрын
ጨርቆሴሴሴሴ❤❤❤
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 2 ай бұрын
ቤተሰብ ያላከበረች ሴት መቸም አይቀናትም ቱ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 ай бұрын
ልክ ነው ግን ከብዙ አንፃር ማየት ያስፈልጋል
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 2 ай бұрын
@ElssyEthyoup-zh6oh
@ElssyEthyoup-zh6oh 2 ай бұрын
Satwehw abdwale
@user-vm5fb7xz2m
@user-vm5fb7xz2m 2 ай бұрын
💔
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 2 ай бұрын
ባርቾዬ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 ай бұрын
እሰይ ደግ አረገሽ ቤተሰቡን አላወቅሽም ማለት ስለሚልከሰከሱ ነዉ አትመኑዋቸዉ
@AwetTube
@AwetTube 2 ай бұрын
ዳኒ የየዬ የኔ ወድ አኔም በጣም አደነቀሁ ነኝ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
ደላላው  // የትንሿ ልጅ
36:18
ሰTube
Рет қаралды 192 М.
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 9 МЛН
Кошки не нарушают закон😂
0:34
FERMACHI
Рет қаралды 5 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 11 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 4,2 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 41 МЛН