የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Electric Cars Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 44,443

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

7 ай бұрын

YG's CBD የህንፃ ግንባታ ኦንላይን ግምት ፍላጎት ማመልከቻ ፎርም forms.gle/Du1XMRYPiQahfqA96
linktw.in/agmfbk
• የህንጻ ዋጋን በወቅቱ ዋጋ በቀላሉ ...
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Electric Cars Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 38
@NurobeSheger
@NurobeSheger 6 ай бұрын
YG's CBD የህንፃ ግንባታ ኦንላይን ግምት ፍላጎት ማመልከቻ ፎርም forms.gle/Du1XMRYPiQahfqA96 linktw.in/agmfbk kzfaq.info/get/bejne/eJZkoraAt6i8g58.htmlfeature=shared
@user-sg4zl9ts1h
@user-sg4zl9ts1h 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤good
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 6 ай бұрын
አቀራረብሽ አንደኛ❤❤❤
@tsigezekarias4095
@tsigezekarias4095 4 ай бұрын
ልጂትዋ ግን ጥቅሙንና ጉዳትን ኣትጠይቃትም እንዴ በዛ ላይ ኣገርቤት ከወጡ መኪኖች የት ነው ቻርጅ ሚደረጉ?
@tomwoldegabriel8039
@tomwoldegabriel8039 6 ай бұрын
መብራት ሲጠፋ በምን ቻርጅ ይደረጋል ሁለተኛ በየ ነዳጅ ማደያ ቻርጅ ማድረጊያ አለ ወይ
@user-yh9fv9ee2q
@user-yh9fv9ee2q 6 ай бұрын
We need all furniture price please
@12nakedtruth
@12nakedtruth 2 ай бұрын
Thanks for doing this for us. Can you pls make sure to ask about their disadvantages as well?
@ATz-fk6hi
@ATz-fk6hi 6 ай бұрын
2023 eletric car usa 40,000 dollar nw ethiopia b bank exchang 100,000 dollar nw this is not far
@compilerification
@compilerification 6 ай бұрын
Mehayemoch selemekina ataweru! Hulm mekina 450km new range ? Ayi
@tinsaeamekuria467
@tinsaeamekuria467 6 ай бұрын
2,4 .ነበረ ጨመረ ቫት የሌው መኪና ታክስ አስተያየት መግስት አድርጎ አሁንም ውድ ነው መንግስት የኤሌትሪክ መኪና የታክስ ማሻሻያውን በመመሪያ ደብዳቤውን ሳይበትን ተቀርጦ 2 .4 የተሸጠ አሁን መንግስት የታክስ ማሻሻያ ደብዳቤ ለጉምሩክ በትኖ ዋጋው ጭራሽ ጨመረ ነዳጆ ስለተወደደደ ብቻ አጋጣሚውን በመጠቀም ያልተገባ ሽያጭ ነው ኤሌትሪክ መኪኖች እየተሸጡ ያሉት
@mubariknasir-sq9ni
@mubariknasir-sq9ni 6 ай бұрын
Chr የሚሀደው 400 ነዉ 450 ኣትበል
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 6 ай бұрын
ሃይብሪድ መኪናስ አላችሁ ማለቴ በነዳጅና በኤሌክትሪክ የማሠራ አላችሁ?
@user-ms1xr3cq1t
@user-ms1xr3cq1t 4 ай бұрын
ባትሪው አገልግሎቱን ሲጨርስ የባትሪው ዋጋ ገቢያላይ ይገኛል ባትሪው ገበያላይ በምን ያህል ይሸጣል
@teg22345
@teg22345 6 ай бұрын
Saron 1 mekina endishelimush efelgalhu bedenb asetewawkeshal
@Jon19939
@Jon19939 6 ай бұрын
ሳሪቲ አንደኛ
@user-sz5ql2re1q
@user-sz5ql2re1q 4 ай бұрын
ከ10 አመት በሗላ የሚቀየረው የባትሪ ዋጋ ስንት እንደሆነ አይታወቅም; በዚህ ምክንያት መኪናው ሶስትና አራት አመት ከሰራ በሗላ የሚሸጥ አይመስልም;.
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 6 ай бұрын
Ev cares are mad from aluminum’s. ሻጭዋ ስለመኪኔሺ አጥኚ
@user-on3og1dk8j
@user-on3og1dk8j 4 ай бұрын
Prce
@user-qi6vw2om9q
@user-qi6vw2om9q 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 6 ай бұрын
ባትሪው ሲቀየር የመኪናውን ያህል ወጪ ነው የሚያሶጣው አያዋጣም ቻርጅ😂😂😂
@bmsk0076
@bmsk0076 6 ай бұрын
ከ5 ዓመት በሗላ ለቅሶ ይበዛል😂
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 6 ай бұрын
ትርፋቸው ከባትሪው ነው ሌላው የመኪና አካል ቆርቆሮ ወይ ፌሮ ብረት ነው 😂😂 ከአስር አመት በዋላ ስትቀይር ዋጋው ጣራ ደርሷል አሁን በገዛህበት ዋጋ መኪናውን ትጥለዋለክ አለቀ😂😂😂
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 6 ай бұрын
ሕዝቤ እንዳትሸወድ
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 6 ай бұрын
ለምን???
@kesetegeresus3121
@kesetegeresus3121 6 ай бұрын
Argit and 5.5 are you ok 😂😂😂
@demissebsibe8590
@demissebsibe8590 4 ай бұрын
ቮልስ ቶሎ ቶሎ ይበላሻል ከፍተኛ ጥንቃቄ !
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 6 ай бұрын
አዲሱ ባትሪ ከ10ዓመት በኋላ ስንት ነው?
@yonatanzeleke7831
@yonatanzeleke7831 4 ай бұрын
It will be cheap in the future bro ❤
@yonatanzeleke7831
@yonatanzeleke7831 4 ай бұрын
It will be cheap in the future bro ❤
@merkatotube8491
@merkatotube8491 6 ай бұрын
በየመንገዱ ቻርጅ ጨርሰዉ ሊቆሙ ነው ቴሌፎን ቻርጀ ማያደርግ በቅጡ መኪና 😂😂😂
@nurumohammed497
@nurumohammed497 4 ай бұрын
Kkkkk batter Low
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 6 ай бұрын
አስር አመት ሊቆይ ለሚችል ባትሪ 5.5 ሚሊየን ስትሉ እፈሩ
@r_e_m_u
@r_e_m_u 6 ай бұрын
Kezam belay likoy ychlal wendme ayayazh nw
@ashabeje8463
@ashabeje8463 6 ай бұрын
አትዋሹ ታዲያ ለምን ዋራንቲ አትሰጡም
@bmsk0076
@bmsk0076 6 ай бұрын
@@r_e_m_uባትሪው ተጠቀምክበትም አልተጠቀምክበትም የተወሰነ ግዜ ብቻ ነው የሚያገለግለው
@kesetegeresus3121
@kesetegeresus3121 6 ай бұрын
😂😂
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 6 ай бұрын
ዋጋዉ 900,000-1,00000-1,300000
የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Cars Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:00
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 16 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
የ መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውሰጥ
29:28
jahnny
Рет қаралды 276 М.
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 227 М.
WHO DO I LOVE MOST?
0:22
dednahype
Рет қаралды 23 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 15 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН