አነጋጋሪው የኤሌክትሪክ መኪና በኢትዮጵያ | Electric car price in Ethiopia | Electric car | business| gebeya media

  Рет қаралды 43,502

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Ай бұрын

አነጋጋሪው የኤሌክትሪክ መኪና በኢትዮጵያ | Electric car price in Ethiopia | Electric car | business| gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 66
@SADORATUBE
@SADORATUBE 29 күн бұрын
ይህንን መኪና እገዛዋለሁ, አበረታቱኝ በቻ በ👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@MulugetaNegash-iv6cz
@MulugetaNegash-iv6cz 26 күн бұрын
ጥሩ ምኞት ነው በርትተህ ከሰራህ ይሄን መኪና ብቻ ሳይሆን የበለጠ ትልቅ ነገርም መስራት ትችላለህ
@kalkidandeguale304
@kalkidandeguale304 29 күн бұрын
እስኪ ሰለ D.Y ወፍጮ ዋጋ በማንኛውም ቆጣሪ የሚሰራ video ይሠራልን የምትሉ 👍👍👍
@user-ml7ww4rd7l
@user-ml7ww4rd7l 25 күн бұрын
እኛ የምንፈልገው ዋጋ ነው አርሲ ኩርሲ ምንድ ነው
@hammertube7446
@hammertube7446 29 күн бұрын
Ewnetm elegant
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
መኪናዉ ምን ያህል ይጎዛል የሚሉ ሁሌ ይገርሙኛል። 510 ኪሎሜትር ተብለዋል ሰለዚህ በነዳጅ 3000 ብር ብታወጣ ለኤሌትሪክ ከመቶ በላይ አታወጣም ሰለዚህ አንድ ቦታ ቁጭ ብለህ ቻርጅ ብታረግ ማነ ይሞታል ቻርጅ ደግሞ ዛሬ ሴሌፎን ቻርጅ የሚያረጉ ሰዎች ቤት የምትሄድ ከሆነ ለሰድሰት ሰዓት ቻርጅ ማረግ ትችላለህ ሁቴሎችም ቻርጀር ይተክላሉ ለራሳቸዉ ብለዉ ጎደኞችህ ቤንዚን ማደያ ሲፈልጉ አንተ ሁቴልህ ላይ ቁጭ ብለህ እየተዝናናህ ቻርጅ ታረጋለህ
@saved1580
@saved1580 29 күн бұрын
ዋጋ ዋጋ???
@GBT-bm2rv
@GBT-bm2rv 9 күн бұрын
ዋጋቸው ይነገረን ቁርጣችን እንወቅ
@user-sw6tn5hk2h
@user-sw6tn5hk2h 29 күн бұрын
Price?
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 24 күн бұрын
ጥያቄ መጠየቅ አይችሉም ስራ ፈት ዋጋው የበትሪው እድሜ ባትሪ ስበላሽ የመቀየርያ ዋጋው ወይስ use and throw ነው መኪናውን ከኢትዮጲያ ውጭ የተጠቀመው አገር አለ ? ዋጋው አይነገርም
@GfdqewHd5
@GfdqewHd5 22 күн бұрын
መክናው የራሷ ኤሌትርክ የምሞላ ብሆን በጣም ጥሩ ነበር እንደ ባትር
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 10 күн бұрын
መኪናዋቹን አይቻቼዋለሁ የሚገርም ዘመናዊ ክና ምቹ ናቸው ግን ለኛ አገር የሚሆን አይደሉም አሰራራቸው ዝቅ ያለ ነው ይህንን ካስተካከሉ መኪናው መኪና ነው
@edomawit8035
@edomawit8035 19 күн бұрын
Sigache man gar new yenenaseraw ?
@TsegayA-gr9ki
@TsegayA-gr9ki 2 күн бұрын
ፉል ቻርጁ ምን ያህል ኪ.ሜ ያስጉዛል
@kidusefrem896
@kidusefrem896 26 күн бұрын
ለአፍሪካ የኤሌክትሪክ መኪና በጣም አስቸጋሪ ነው እንደ ሞባይል ስልክ ነው ንብረት አይደለም
@doit9895
@doit9895 28 күн бұрын
ዋጋ እና አድራሻ
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 29 күн бұрын
ወጋ ነዉ ሰዉ ማወቅ የፈለገዉ ሌላዉ ዝባዝንኬ ነዉ
@user-ng9pc4on7w
@user-ng9pc4on7w 17 сағат бұрын
ዋጋውን ንገሩን
@kaleibamanuel5903
@kaleibamanuel5903 26 күн бұрын
There is no charger infrastructure. What are you doing, Ethiopia?😮
@TageseTeherku
@TageseTeherku 29 күн бұрын
ዋጋ፡ንገሩን
@BedaneGuye
@BedaneGuye 28 күн бұрын
ዋገው sint
@MiNa-ru3xe
@MiNa-ru3xe 15 күн бұрын
ዋጋ ስንትነዉ
@Bashai-yp9ts
@Bashai-yp9ts 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሩክ መኪና ዝግጁ አይደለችም ባትሪ የሚጠግን ድርጅት የለም ከተበላሼ ቀጥ ነው ባሁኑ ሰአት አይመከርም
@bindallol
@bindallol 20 күн бұрын
wagaw 4.5 milion ETB new.
@yakobsusu9153
@yakobsusu9153 26 күн бұрын
Gac y 430km range የሚሄዱት
@rakuae7634
@rakuae7634 29 күн бұрын
ዋጋቸው ሲታወት አሳውቁን ስንት እንደ ሚሽጥ❤🎉
@ElectronPcRepair
@ElectronPcRepair 10 күн бұрын
Yetale selku?
@akehitube7449
@akehitube7449 8 күн бұрын
Waga asawekuachu
@fasilomaru486
@fasilomaru486 6 күн бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@yilmabayissa671
@yilmabayissa671 25 күн бұрын
ዋጋውንስ ለምን አትገልፁም ?
@Zayinumahamnur
@Zayinumahamnur 29 күн бұрын
waga sinti nawi
@NahomeAschalwe
@NahomeAschalwe 24 күн бұрын
ዋጋው ነው ዋናው ሌላው
@EyerusalemAlemu-gm6vr
@EyerusalemAlemu-gm6vr 9 күн бұрын
ዋጋ ..... ዋጋ
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 27 күн бұрын
እነዝህ መኪኖች በቻይናሀገር በተንጣለለው አስፓልት የሚነዱናቸው እኛሀገር ብሎየሚፈታ መንገድ ባለበት ብትንትናቸው አይወጣምወይ ኧረከጃፓን ጋርብትሠሩይሻላል ለህዝቡጥቅም
@PaulosAbera-wz1gw
@PaulosAbera-wz1gw 25 күн бұрын
ዋጋ ዋጋ ስንት ነው????❤
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 29 күн бұрын
እንደእኔና እንዳንች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fm6qg4cs9y
@user-fm6qg4cs9y 29 күн бұрын
😆
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 29 күн бұрын
ዋጋቸው ስንት ነው?
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 29 күн бұрын
ዋጋ ቀሚቀጥለዉ አልተናገሩም
@SleepyBarnOwl-cm4uz
@SleepyBarnOwl-cm4uz 23 күн бұрын
ብድር
@user-qs2do6fr3d
@user-qs2do6fr3d 20 күн бұрын
ቻርጅ በወር ለመብራት ሀይል 70ሺ ብር ነው አሉ እንዴት ይቻላል,?
@germabonso2069
@germabonso2069 13 күн бұрын
ግን ወንድሜ ትምህርት እንዴት ነህ ?
@SabirKedir-lt7qb
@SabirKedir-lt7qb 19 күн бұрын
አረ ዋጋውን አውራ
@bekeletadesse2827
@bekeletadesse2827 10 күн бұрын
ስለመኪናው የምታስተዋወቀዉ እና በስልክ ስትጠየቁ የምትሰጡት መልስ አንድ አይደለም ተናበቡ::
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 күн бұрын
በሚዲያው በኩል ነው ወይስ በድርጅቱ በኩል ?
@zekarias998
@zekarias998 22 күн бұрын
Ethiopia ታምርት 😅
@edrisedris6057
@edrisedris6057 29 күн бұрын
ባትሪው መን ያህል አመት ይቆያል
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
እሰከ 100,000 ኪሎ ሜትር ዋሰትና አለህ ምንም አያጨናነቅህም በዓመት አንተ ሰንት ኪሎሜትር እንደምትሄድ ካወቅህ አሰበህ ድረሰበት
@nesu-hy6ze
@nesu-hy6ze 29 күн бұрын
የሊትሪክ መኪና ማንም መግዛት የለበትም ኢኛም የገዛነው ኢየተሠቃየን ነው
@bereketteketel1128
@bereketteketel1128 29 күн бұрын
እባክዎ የገዙትን ብራንድ ይንገሩን ከዛ ምን አይነት ችግር እንደገጠምዎ ያስረዱን? ጥያቄው በትህትና ነው
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
​@@bereketteketel1128 ወንድሜ እነዚህ ጨለምቴዎች የነዳጅ መኪና ነጋዴዎች ናቸዉ። ሸማቺ ሳይነቃባቸዉ የያዙትን የጭሰ መኪና ማኖ ሊያሰነኩህ ነዉ
@user-st8yh8fs1e
@user-st8yh8fs1e 29 күн бұрын
Can you please share me your experiences before I decide to ev.
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
​@@bereketteketel1128እና @user-st8yh8fs1e በነዳጅ መኪና ሻጮች ተሸወዳቹህ የጭሰ መኪና ማኖ እንዳይሰነኳቹህ በደፈናዉ መጥፎ ነዉ የሚሉትን አትመኗቸዉ
@Kassabantelay
@Kassabantelay 17 күн бұрын
የተምታታባችሁ ናቹህ ዋጋ ብላችሁ ዋጋ ግን አትገልጡም ምን ማለት ነው?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 17 күн бұрын
የቱ ጋ ነው ዋጋ ተብሎ የተገለፀው ?
@SleepyBarnOwl-cm4uz
@SleepyBarnOwl-cm4uz 23 күн бұрын
አዱሩቫ
@bgsbgs-pf9sh
@bgsbgs-pf9sh 27 күн бұрын
ይሰራልንንንንንንን
@kulkoal
@kulkoal 29 күн бұрын
It is very sad that the country has become from day to day the powerful nation's product-damping ground.
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
እነኳን
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 29 күн бұрын
አህለን እስኪ እንየዉ መብራት እንኳን ለመኪናዉ ለምናበራዉ የትአለ!???አንበሣ መግስት ካገኘን በአባይ ኤሌክትሪክ እንጠቀም ይሆናል ።በአሁኑ መግስት እንኳን የማይታሰብ ነዉ ።
@Hkim185
@Hkim185 29 күн бұрын
የቤት መብራት ከሌለሸ ሶላር ፕዉር አሰተኪይ ችጋር አትጥሪ
@alialax4188
@alialax4188 27 күн бұрын
አይሻልሽም ነብር መንግስት ዝፍጥ እሄኔ የታክሲ የለሽም እዚህ ገብተሽ እኝኝኝ 😅 ቱሪ ነፊ ሴት ልጅ ስትበጠረቅ በጣም የስጠላል
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 27 күн бұрын
@@alialax4188 ምነዉ ሣይጠሩሺ አቤት አልሺ ወይም አልክ እዴ ደጋፊ ተብዬ ክክክክክክክክክክ ምናባሺ አገባሺ ዝፍጥ አገባክ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 27 күн бұрын
@@alialax4188 ሒድ ወዳገረድ ወሸላ ።
@enanabekel6975
@enanabekel6975 19 күн бұрын
​@@alialax4188አንተ ስሌለለህ ሌላውም ባዶኪስ ይመስልሀል?ሲጀመር ይህን ትኩረት ሠጥቶ የሚያይ ሠው በሙሉ የመግዛት አቅም ወይመሰ እቅድ ያለው ነው።አንተ ግን አትመስልም ስለዚህ ችግሩንም ጥቅሙንም ጉዳቱን ማወቅ አትፈልግም😂😂😂😂
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 48 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 24 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН
የ መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውሰጥ
29:28
jahnny
Рет қаралды 275 М.
👮🔫
0:32
Kan Andrey
Рет қаралды 4,1 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 13 МЛН
Прыжки через эмодзи челлендж !
0:43
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 2,7 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 2,3 МЛН