የfacebook ፍቅር ጉድ

  Рет қаралды 437,086

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 449
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ስንት አይነት ሰው አለ!!! እኛ ሴቶች እባካቹ ብቻችንን የምንጀምረው ነገር ሰው የሚለንን ነገር መስማት አለብን !!!በተለይ ስደት ያለን ልጆች አገባሻለው ብቻ ሳይሆን ሽማግሌም ቢልክ ሰው ማመን ቀብሮ ነው!!!!
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 4 жыл бұрын
አወ ትክክክክል እኔም ሽምግልና ተቀምጠው ጉድ ልሠራ ነበር እግዚያብሔር አወጣኝ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Awo betam lik nesh be fb mnm aynet jinjena ayasfelgenm mknyatum .....
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@user-ny3ix5qf3z እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@zufanzufan4943 የእናቴ ልጅ ለስራ ነው የመጣነው አላማችንን መርሳት የለብንም
@user-my4yb8zw1g
@user-my4yb8zw1g 4 жыл бұрын
ውዴ እዚሕ ላይ ጥያቄ አለኝ ? መጀመሪያ የወጣነው ለምንድነው ከሐገራችን የወጣነው ? እራሳችንን ለመለወጥ ብለን ነበር ስደትን የመረጥነው ግን ስደት ከገባን ቡሐላ ትንሽ ጊዜ ተቀምጠን። የመጣንበትን አላማ እንረሳዋለን ያ በፊት ያሳለፍነው ሕይወት እንዳለ አጠቃላይ እንረሳዋለን ግን ለምንድነው የምንረሳው ? የሰው ልጅ መቼም ደልቶት አይደለም ስደትን የመረጠው እያንዳንዳችን የተለያየ ሕይወት አለን የወጣንበት አላማ ግን እንደምንም መቋቋም ሲቸግረን ስደትን መረጥን እዚሕ ከመጣን ቡሐላ ያለንበትን እንረሳዋለን Fb ምንምን ሶሻል ሚድያ አጠቃላይ ትኩረታችን እሱ ላይ ይሖናል ማየት ይችላል ግን በፕሮግራም መሖን አለበት ቀስ በቀስ በሚድያ ፍቅር እንጀምራለን አንዳንድ ፈጣሪን የሚፈሩ ዘላለም አብረው ይኖራሉ አብዛሐኛው ግን በግልፅ ነው የምናገረው ያላትን በሙሉ ገንዘብ ለመውሰድ የተለያዩ ሐሳቦች ያቀርብላታል ያኔ ትሳሳታለች ሑሉም ነገር ካበቃ በኋላ ወደ ራስ ማጥፋት ይመጣል መጀመሪያ ግን ነገሮችን ብትገነዘብ አደጋ ላይ አትወድቅም የመጣችበትን አላማ ብታስታውስ አጠቃላይ ከሚድያ ላይ ፍቅር አይዛትም ነበር አሑንም የምናገረው ነገር በተለያዩ እሕቶች እንሰማለን ከእነሱ እንማር የባሰ አይብስብን የመጣነው ለእላማ ነው እራሳችንን ለመለወጥ ነው ሑሉም በሰአቱ ይሕናል ፍቅር እና ስዴት አይሔድም ምክንያቱም በመሐል መስማማት አይኖርም ፍቅርን በገንዘብ ይተካል ግን ከስደት ከተመለስን ሕ ቡሐላ ይሖናል ነው የኔ ሐሳብ
@asterbelay540
@asterbelay540 4 жыл бұрын
አባት ሆይ የሴት ልጅ መከራ በቃ በል በደካማ ጎን ገብቶ የነፍስን የሚገድል በሰዉ ጀርባ ሆኖ የሚሰራ መንፈስ ከምድር ይነቀል ጌታ እየሱስ የልብሽን ቁስል ይፈዉስ
@bhlole5835
@bhlole5835 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 4 жыл бұрын
ሴቶችየ ልብ ያላችሁ ልብ በሉ ጆሮ ያላችሁ አድምጡ ትልቅ ትምህርት ነዉ
@meseretmartin7304
@meseretmartin7304 4 жыл бұрын
አው ትልቅ ትምህርትነው
@omardemon1284
@omardemon1284 4 жыл бұрын
የኔህይወትነው
@aninyimam6545
@aninyimam6545 4 жыл бұрын
ትክክል
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Awo temert newu
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Ewunet
@user-ly7sh6lt2h
@user-ly7sh6lt2h 4 жыл бұрын
እህቶች አንድ ነገር ልንገራችው የዚይ አይነት ሂወት ታሪክ በሂወቴ አለኝ በሃዘን ውስጥ ነው የሚትነረው ያለ ፈጣሪ ታማኚ ሰው እንደሌለ አውቁ ማለት እፈልጋለው ።ማለት የማታውቃችው ሰው አትመኑ በተለይ አባት እናት የለላችው ፣ድሮ ድሮ አባት እናት የለኝም ስትል የሚያዝንልህ ብዙ ነበር አሁን ግን ድሃ ነኝ አባት እናት የለኝም ወዘተ የሚል ነገር ስትናገራቸው እጃቸው ላይ እስከ ሚትገቢ ድረስ ብቻ እና ብቻ ነው እንጂ የባሰ ድሮ ሰው ስሞት ይቀበራል አሁን ግን ሰው ሲይሞት ማቅበር የሚፈልገ ስት ክፉ ሰው አለ እፍፍፍፍፍፍ ግን ለምን። እግዚአብሔር አይፈርም ፣ለማነኛው እህቶች በተለይ በስደት የሚትነሩ ራሳችው ጠብቁ ፣እግአብሔር ይጠብቃችው ። ግን ኤሄ አይቼ በጣም አለቀስኩ ።
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለምክርሽ አመሰግናለሁ ሁሉም ይነስም ይብዛ አብዛኞቻችን በሆዳችን አንድ ጉዳት አለ
@selamutubeselsmutube9471
@selamutubeselsmutube9471 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ስለምክርሽ
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 4 жыл бұрын
እወድሻለው ያለ ሁሉ ይወደናል ማለት አይደለም
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
እንኳን ተጋለጠ እሰዬ👌👌👌ሩዛ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
አንዳንድ ሀበሻ የእህት ልጅን የልጆቹ አገልጋይ እያደረገ ስያሰቃይ የራሱን ልጅ ምን እንደምጠብቀው አስተዉሎ አያዉቅም ከወላጁ መልክም ነገርን እያየ ብያድግ ኖሮ ከዘበኛው ይልቅ የልጅቱዋ እድሜ ከሚቀርበው ያዝን ነበር ምን አለ ራሱዋ አክስትየው አብራ ብትታሰር የብዙዎቻችን ሕይወት ስለሆነ አሞኛል
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 4 жыл бұрын
Enem beakste eji new yadekut betam yamal, ahun edeme lehte tiru nuro eyenorku new, gn yeljinete hiwot tebelashtobgnal ligineten sastaws yamahal
@sebledebebe6790
@sebledebebe6790 4 жыл бұрын
የልጅቷ ህይወት ተበላሸ ወላጅ የሌለው ልጅ ሁሌም ተጠቂ ነው እውነት ነው በዘመድ እጅ ከማደግ አንዳንዴ ጎዳና ይሻላል ግን ያለፈው አልፋል ላይመለስ እህቶቼ በይቅርታ እለፉትና ዛሬን በአግባቡ ኑሩ ኖሬበታለሁ ቁስሉን አውቀዋለሁ
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
እረ 😂😂😂😂😂😂አንዳንዱ ታሪክ የእውነት ቅዠት ነው ለነገሩ አታድርስ ነው አላህ ይጠብቅን
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb9-hbOlqJyXYmQ.html
@zadtube2313
@zadtube2313 4 жыл бұрын
እዴዚ አይነት አረመኔ ጨካኝ ሰዉ ጥሩወቺን ያሰዲባል እዳይታመኑ ያዴርጋል ያዴላቸዉ በ ፌስቡክ ተዋዉቀዉ ተፋቅረዉ ተጋብተዉ በዴስታ እየኖሩ ነዉ እህቶቸ ተጠቀቁ ወዲሻለዉ ያለሽ ሁሉ እዉን አይምሰልሽ በተለይ ስዴት ያላቹህ ባረብ ግልምጫ መከራሽን አይተሽ ጉዲ እዳትሰሪ የዴፈራት እዲሜ ልኩን መታሰር አለበት ከላዩ ኬክ ከዉስጡ ፌክ ከሆነ ዉዲ አሏህ ይጠብቃቹህ ይጠብቀን ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ በስዴት ያላቹህ ወዳቹሀለዉ እቅዳቹህ ተሳክቶላቹህ ለናት ሀገራቹ ያብቃቹህ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
አይ ፌስቡክ ስንቱን አስለቀሰ ስንቱን ሸወደ እኔ ግን አይደለም በ ፌስቡክ በአካል ማውቀውንም አላምንም
@mizanmalida3809
@mizanmalida3809 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👍👍👍
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
በጣም በትለይ ከ ሀበሻ ወንድ ተጠንቀቂ በተለይ ምስኪን የሚመስሉት ባለጌውስ ማንነቶን ወድያው ታያለሽ ምስኪን ወይ ጨዋ የሚመስሉት እጅግ የባሱ ናችው ። እኔ አንድ ምስኪን የሚመስል ኢርትራዊ ጉረቤት ነበረኝ ከኔ በላይ ከሊላ ከውጭ ዚጋ ጋር ይግባባሉ እኔ በእምነት ስለምኖር ቤተ ያላገባ ወንድ ቤቲ አላስገባም የሚገርምሽ ልጆ ጥሮ ስራ ያለው መኪና ያለው ሲያወራ በቃ ስራት ያለው ይመስላል ብቻ አደጋ ደርሱበት ቤት ከ ቀየረ በሆላ ያቺ የሚግባባት ጉረቤት ምን ብላ እንደነገረችኝ ታውቂያለሽ እሱ ሴትም ወንድም ይወድ ነበር አንዳንድ ወንዶች የሚፅፍለትን ይልክልኝ ነበር ስትለኝ ልነግርሽ አልችልም እንዲት ክው እንዳልክ ። አምላካችን በ እምነት ኖሮ ሳትጋቡ ከ ሰው ጋር አትተኞ ደሙ ከመጋባታቾ በፈት ፀልዪ የ አምላክ ፍቃዶ መሆንኖ ጠይቆ ሲል ለኛ ብሉ ነው እኛ የማናየውን የሰው ልብን ስለሚያይ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
@@eagle4452 እውነት ብለሻል አንገት ደፊ አገር አጥፊ እንደሚባለው ማለት ነው ግን ወንድም ሴትም መውደዱ ያስደነግጣል እኔ እንዲያውም ዱሩዬ ጨዋ ነው አምለው ከ ዝምተኛ ለምክርሽ አመሰግናለሁ🙏 ሁሉንም እግዚአብሔር መለመን ይሻላል
@AlmazEthiopiawet
@AlmazEthiopiawet 4 жыл бұрын
ሁሉም እኮ አንድ አይደሉም እስቲ ወደኛ ቻናል ጎራ በሉ በፌስ ቡክ እንዴት ወደትዳር እንደገባን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@@AlmazEthiopiawet አንቺ ጥሮ ስላጋጠመሽ ደስ ብሉኛል ፣ ከስንት አንዶ ነው እንደዚ የሚገጥመው ። በ ናይጂርያውያን የውሽት የ ፈስቡክ ፍቅር የተሸወዶ የ ፈረንጆቾን እማ ብትሰሚ ጉድ ነው የምትይው ከ 1ሚሉን ዶላር በላይ ለማያውቆት ልከው በሆላ እውነቶ ሲወጣ ሲያለቅሱ ታይተዋል
@user-sl2tu8nd3z
@user-sl2tu8nd3z 4 жыл бұрын
የባሰ አታምጣ አምላኬ ብዚች አለም ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb9-hbOlqJyXYmQ.html
@werkenshdemeke8386
@werkenshdemeke8386 4 жыл бұрын
ደግነት የህሌና እረፍት ነው የተሰጣችሁን ስጡ ይሰጣችሆልና ይላል የፈጣር ቃል እደሰጣችሁ ይስጣችሁ
@shikur4491
@shikur4491 4 жыл бұрын
ፋራ ነች እንዴት ያገር ውስጥ ስልክ አታቅም እንኳን እሷ እጻን ያቃል የሰባታመት እጻን ያቃል
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
እጭ አይ እንዲህ አይነቱን ወድች ከሮና አይለፍችሁ ስታስጠሉ 😢😢😢😢😭
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
😂😁😁😁🤔😥😥😥
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከንድዝ አይንት እኔም ጓድኞችንም እህቶችንም ጥብቅልኝ ፍጣሪ ሆይ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሽፍኔን
@marytesfay4741
@marytesfay4741 4 жыл бұрын
Aemyn aemyn aemyn
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Finally justice serves for this young lady. Thanks to Yeshe she did good job by helping Rosa. This story is educational for specially for ladies.
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ብርቱ በጣም አስትማሪ ነው እናምስግናለን
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
ተሻገር ሳይሆን ድጋይ የሆነ ወጣቱ ቢንያም ሚባለው ነው ለነገሩ ጭቅላቱ በሱስ ስለጦዘ የሚያስተውልበት ጭቅላት የለውም
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb9-hbOlqJyXYmQ.html
@ethioassdfgh8946
@ethioassdfgh8946 4 жыл бұрын
እንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ፈጣሪ እደፍቃዱ ያርጋቹ
@hiwothailu3170
@hiwothailu3170 4 жыл бұрын
እንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ኮሮና ይልቀቅባችሁ😭
@elyaslemma9398
@elyaslemma9398 4 жыл бұрын
አንቺ እራስሽ ኮረና ፊት ነሽ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@rarecell8906
@rarecell8906 4 жыл бұрын
@@elyaslemma9398 😂😃
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 4 жыл бұрын
kkkk
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ፈጣሬ ይፍርድባቸው
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እስኪ ወንዶች ላይ ትባብርን አሲድ እንድፋ ምክንያቱም ሴትን ልጅ እየጎዱ እያስቃዩ ነው
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 4 жыл бұрын
እኔ እስማማለሁ።።።።
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እኔ አላረገውም ምክንያቱም መጥፎ ወንድ እዳለ መጥፍም ሴት አለሁ ሁሉም ለፈጣሪ መተው ነው
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Lemin iresechu arfechu kuch balu
@tigstlove8517
@tigstlove8517 4 жыл бұрын
ማሬምን እውነትሽን ነው
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
ሰው ወዶ አያጠፍም አያድርስ ብላችሁ ፁሎት አድርጎ ስው ነን እንሳሳታለን
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ተሻገር ድፍረቱ ግን ገራሚ ነው አርፎ ቤቱን አይጠብቅም የሆነ ዘቡልቄ ነገር !!! ክፉ ክፉ !! ስለሚወዳት መድፈር አለበት ??? የሃብታም ልጅ እኮ ገንዘብ እንጂ ድሮስ ጭንቅላት አለው ??? ቢኒያም አይነቱን ተልካሻ ከማሳደግ ኮባ ማሳደግ ይቀላል ደስ ሚለው ሁለቱም ቢንያምና ተሻገር ስለተፈረደባቸው ደስ ብሎኛል
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
ክክክክ ዘቡልቄ ?
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር መልካም ሰዎችም አሉ እኮ ያው በቁጥር የሆኑ ሰዎች ተጎድተው ወይም ጎድተው ስለሆነ እንጂ ከfacebook ስለተገናኙና ስላልተገናኙ አይደለም የአቀራረባችን አይነት ነው ብዬ ነው የማስበው አብሶ በስደት ያላቹ እህቶቼ ከዚህም መማርና ከስደትም ህይወታቹ መማር አለብን አለባችሁ !!
@lensaibrahim2184
@lensaibrahim2184 4 жыл бұрын
Ewnesteshen new yihew enem be Facebook tewaweqe new yagebahut betam teru sew new ke mnm belay yakeberegnal yafeqregnal Alhamdulillah
@bettyethopia8784
@bettyethopia8784 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ወንዶች ግን ከአንድ መሀፀን ነው እንዴ የምትወለዱት ጨካኒያቹ አስተሳሰባቹ ሁሉ አንድ አይነት ... ግን አትፍረዱ ሰው ወዶ አይወስንም እኔም የአክስቴ ክፋት ነው ስደት አስወጥቶ ያስቀረኝ ነፃነቴን ለማግኘት
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
ስልኩን እዴት የወጭ ና ያገርውስ መሆኑ አይታወቅም እዴ ጉረቤቷ ተባረኪ እሷ ወደፖሊስ ባትሂድ ገና አስሮ ያስቀምጣት ነበር
@rebeccakonjo2698
@rebeccakonjo2698 4 жыл бұрын
ወይ ፌስብክ ተጠንቀቁ ሴቶች ካረና እና Hiv በሽታ ሞልታል
@gezahegnalemu8441
@gezahegnalemu8441 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ። እናመሰግናለን
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Yehe sewiye enat wey degmo ehit yelewum ? Hilina bis Your friend friend from Eritrea 🇪🇷
@user-id9cj9un3x
@user-id9cj9un3x 4 жыл бұрын
አሚን ደሥ ይላል በርቱ እጠብቃለን የሣምትሠውይበለን
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ፌስቡክን።። ወይን።።በኔአመለካከት።።ሁለተኛው።ኮረናብየውአለሁ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል
@selamselam9389
@selamselam9389 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የሚያስተምረው
@bemnetgogo9113
@bemnetgogo9113 3 жыл бұрын
በጣም ያስጠላኝ ያ ወጣት ተብዬ ነው ምን አይነቱ ነው የግድ ዘመድ ወይም እህት መሆን አለባት? ሁሉም ሴት ከመልካም ወንዶች ጥበቃ ያስፈልጋታል plz ወንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ
@selamdana9285
@selamdana9285 4 жыл бұрын
ቆይ ግን የዉጭ ቁጥር ና የ ሀገር ዉስጥ አይታዎቃትም እንዴ
@uaeuae5243
@uaeuae5243 4 жыл бұрын
Account dabiqo yiholan
@segentsegay8227
@segentsegay8227 4 жыл бұрын
Probably he used aSocial media Like messenger
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb9-hbOlqJyXYmQ.html
@yemaneyemee2110
@yemaneyemee2110 4 жыл бұрын
ይገርማል በኢትዩ እንደዚ አይነት ፕሮግራም እንዳለ ዛሬ ነው በአጋጣሚ ያየሁት እኔ በምኖርበት ሀገር ከፖሊስ ጋር ተባብሮ በፊልም መልኩ እውነተኛ የወንጀል ታሪክን የሚያቀርብ የቲቪ ፕሮግራም አለ በጣም ነው እምከታተለው ቋንቋ ለማወቅም ይረዳኛል ብዬ ብዙ አመት ነው የተከታተልኩት ጠቅሞኛልም እና ሀገሬ ስገባ ከምሰራቸው ስራዎች አንዱ ብዬ ከአቀድኩት ስራ ይሄ ነበር ግን ተቀድሜያለሁ ይሁን ዋናው ህብረተሰቡን ማስተማራችሁ ነው እኔ ወደ ፕላን ቢ እዞራለሁ:: ሰላም እና ጤና ለሁላችሁም !!መልካም።ስራ!!
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
ወይ እህቴ ከደዚ አይነት አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቀን ወይ አምላኬ አተ ጠብቀን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሔር ይጣብቀን ማምዬ
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb9-hbOlqJyXYmQ.html
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@kiyatadesse6496
@kiyatadesse6496 4 жыл бұрын
በሠፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም ይባል አይደል ደሥታዋን እንደነጠክካት ደሥታክ ይነጠክ አይቅናክ
@azizaahmed79
@azizaahmed79 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ዘበኛው መምኘቱን ሳያንስው መድፈሩ ባለጌ
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
ግን ይህ ነገር አልቀረም እንደ? ማንን ታምኖ ባሁኑ ሰአት
@rarecell8906
@rarecell8906 4 жыл бұрын
ኩሮናና ከዚህ ምድር አላህ ያጥፍልን😓😓
@ethiopialove3001
@ethiopialove3001 4 жыл бұрын
Enameseginalen waganoche endi aynetim ale way gud ye set lij mekera
@wendateshome7683
@wendateshome7683 4 жыл бұрын
ግን ፈርዱ ምን ያህል ነዉ በናታቹ ወጣቱን ለዘላለም ነዉ በኔ ዉሣኔ
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 4 жыл бұрын
አስማሪ ነው በጣም እናመሰግናል
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀማችን ይወስነዋል
@mustfaalishukrala9230
@mustfaalishukrala9230 4 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱ
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-si3sb1vd2z
@user-si3sb1vd2z 4 жыл бұрын
Tekekel atekakemachen yewesenewal be fb tegabetew beselam eminorum alu beteley wechi eminoru.
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
ትክክል
@samirayezuway9060
@samirayezuway9060 4 жыл бұрын
Zare andegna negn ♥️😂 fb enenim gud sertognal eko afkrew yhew zarem alwetalignim be akal alewkewm keka endi new ye fb fkr
@kalyalewyeshageral8913
@kalyalewyeshageral8913 4 жыл бұрын
Hulem timhirt Axel tebateku hulem benafikot mitebikew program nurulign hagerachinin selam yargilen
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
አረ በጣም ነው እሚገርመው ዝም ማለት ይሻላል
@aoao110
@aoao110 4 жыл бұрын
ኧሯተዉ እህቶችለማታውቁትሰው ሂወታችሁን በገዘብ መቀየረ አይከብድም ፣ ልጂቱ የስራዋን አግታለች ፣ምክኔቱም ለማታቀውሰውከቤትስተወጣነው ያጠፍችው
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
በፌስ ቡክ አገኘው ብላቹ የምትጀናጀኑ ከዚ ተማሩ እበላለው ብሎ መበላት አለ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አይገርምም አያድርስ ነው
@user-my4yb8zw1g
@user-my4yb8zw1g 4 жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ ይጠብቀን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
እንስሳት ከ ሰው ልጆች እጅግ የተሻሉ ሰባዊነት ያላችው ናችው ። እንደው የሰው ልጅ ኩሮና ሲያንሰው ነው በተለይ ሀበሻ
@asmaitkefle7643
@asmaitkefle7643 4 жыл бұрын
Ende sdosh balge
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
@@eagle4452 አይባልም
@acalfkadie1772
@acalfkadie1772 4 жыл бұрын
ሴትም ሆንሽ ወንድ ሆንክ መመለሻ ተስፋ መተው አለብን ሙሉ ለሙሉ ለማናቀው ሰው እምነት አንጣል።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ሁለት አመት ሙሉ እንዴት ዝም ብላ አብራው ትኖራለች 🤔🤔
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
አያድርስ
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
እኮ ለምን አትጮህም ነበር
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 жыл бұрын
እሱ ቢያንስ ለ 12 ሰአት ስራ ጥበቃ ላይ መሰለኝ
@shetuhdjdjs4599
@shetuhdjdjs4599 3 жыл бұрын
😄😄😄
@user-me6gj2ef3y
@user-me6gj2ef3y 4 жыл бұрын
እኔ እምለዉ ሠዉ የእድሜ እኩያዉን ማግባት ምን አለ ግን ብዙ ትምህርት ይሠጣል የሥደት እህቶቸ ያማናዉቀዉን ሠዉ ማዉራቱ ትርፉ እሂነዉ አዚህ ነገር አምላክ ይጠብቀን
@haskerbabu6949
@haskerbabu6949 3 жыл бұрын
እኔ እሷ ናት ያጠፍችው ነው እምለው ምክነያቱም ከደፈራት ብሀላ እዴት አትጠፍም እኳን ሁለት አመት አብሮ መኖር
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
Thank you , belala production,
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
አክስት ግ ልጇ ብትሆን አደለም 2አመት 2ወር አጠብቅም ለማፈላለግ።ግን የእህት ልጅ ባይወልዱትም ልጅ ነው ።ጥሩ አሣድጋ ቢሆን አክሥት 2አመት አደለም 2ወር አብራዉ አትቀመጥም ነበር።እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@adinogtebo477
@adinogtebo477 4 жыл бұрын
Hi
@adinogtebo477
@adinogtebo477 4 жыл бұрын
Hie
@user-me6gj2ef3y
@user-me6gj2ef3y 4 жыл бұрын
ተሻገር ግን ምን አይነት ጨቃኝነዉ እኩያዉን አያገባም በጣም ያዛዝናል
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ጉድ እንሰማለን ገና
@user-hz8rq2eb3l
@user-hz8rq2eb3l 4 жыл бұрын
ወይይይይ ፌስቡክ መባል ነገር ሰዉ ለጠፉ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethio2280
@ethio2280 4 жыл бұрын
ስንት አይነት ጉድ ነው እውነት የኔ አክስት በጣም ጥሩ ናት
@hanaanfiqaadu5104
@hanaanfiqaadu5104 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ስውን አላህ በላ ይውረድበት
@canada1269
@canada1269 4 жыл бұрын
ba corona meknyati sira lai alinbarkum ye majemariya ademachi nagn ka corona ba Fateri Sim Yesawurachu AMEN
@heluhabesha298
@heluhabesha298 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rb9-hbOlqJyXYmQ.html
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 4 жыл бұрын
ውይ አዳድ ወዶች እናተን መግደል ነበር ከምር ፌስቡክ ቅርብኝ ከምር 😀😀
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 жыл бұрын
Ethiopia ውሥጥ ከመፈጠር አለመፈጠረ ይሻላል ጉልበት እና ገዘብ ያለው ያሻውን እያርገ የሚኖርባት ናት Ethiopia የተፈጥሮ አየፘ ብቻ ናት ጥሩ ለለም የማትሞቅ የማትብርድ መልካም የያርባህሪ ያላት ሠወቾ ግን ሌቦች ሙሦኞ ሆዳሞች እራሥ ወዳድ ሠው ሥቀር የማይወዱ ናቸው
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
እንደነዚ አይነቱ ሰው ኮሬናን ያመጣ ግፍ ወዴ ቡዴ ይላሉ ሲተርቱ
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 3 жыл бұрын
ከምንሰማቸው ከባባድ ወንጀሎች አንፃር ይህ ምንም አይደለም ለአቅመ ሄዋን ደርሳለች በትክክለኛው የፆታ ግንኙነት ነው ያደረገችው ትንሽ የሚከብደው ያልጠበቀችው መሆኑ ብቻ ነው ዛሬ ስንት ህፃናት ወንድና ሴት በሚደፈሩበት its nothing
@user-mr5xf1rx1u
@user-mr5xf1rx1u 4 жыл бұрын
አይወድ መቸነዉ ወድ ሲበደል የምሰማዉ እረ አላህን ፊሩ ወዶች
@user-pr6lj2yq7i
@user-pr6lj2yq7i 4 жыл бұрын
ተመስገን እኔስ ፌስቡት መጠቀም ትቸዋለሁ ስያየው ጥቅሙና ጉደቱ ለይቼ ማየት ስላ አቃተኝ
@ADDIS1942
@ADDIS1942 4 жыл бұрын
steoch laay endezih aynet dirgitin asgedido defarin maser sayhon biltun mekureth weyim mot fird neew yemiyasfelgew biltachew yikoreth ebakachihu
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 4 жыл бұрын
Bhtam ahrif 👍👌
@ademmuhammed7977
@ademmuhammed7977 4 жыл бұрын
አስተያየት አለኝ ?? በኢትዮጵያ ስልክ እየደወለ መሆኑን እያወቀች ለምን አመነች መቼም ኢትዮጵያ ሁኖ የአሜሪካን ቁጥር ሁኖ አይጠራም
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
ኤፍ ቢ ስለሊለኝ አመሠግናለው ፈጣሪ
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 3 жыл бұрын
እኔአለኝግንምንምአላጋጠመኝምፎቶየቦሰጡነዉዲህማሆኑት
@user-mh2qm8bw5g
@user-mh2qm8bw5g 4 жыл бұрын
ጥሩ አሥተማ ፕሮግራም ነው ግን ወንጀል ፈፃሚዎቹ የሥራቼን አይሣቼው
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 4 жыл бұрын
እኔ ግን ግራ የሚገባኝ አክስቶች ለምንድን ነው ሁሌ ክፉ የሚሆኑት 🤨🤨...... ሴቶችን ለሚደፍር ወንድ ደግሞ an eye for an eye አይነት ህግ ቢኖር ባላበዙት ነበር።። እሱ ምን ይሆናል ታስሮ እሷን ግን mentally and emotionaly its going to crash her 😥😥😥
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ለእህቴ ልጆች ከእናታቸዉ በላይ ነዉ ምሆንላቸዉ
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
@yeamelakenatdengelhoybemel1115 4 жыл бұрын
Ewnat new enem akiseta bet mikirana sikayen asalefalehu asetmireshalehu bela kenate ene kabate kemot bet awteta A A ametachgn t t eski 8 gna bemkira temarekugn gen memar sayhon sekay nebre yasalefkut lelit yemsht enjira tasegagirgnalch ken leloch sirawchn esiralehu beka ye bet siratgna malet yechalan yemgaremw endzam hugn kekifil ke 1 esk 3 gna ewtalehu bechresha gen lijoch daresewlegnal bela kebtua abarerechgn manenem bemalawkaw hagre godanalay wotahu bezu wutawredochn asalefiku ahun gen egizabher yamesegen ya hulu alefo ezeh dareshalehu godana kemadr wode erase bet lemadr bekichalehu mewdak menem malet aydlem mensat selale tesefa alemkurat new wanaw
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
መጥፎዎች ናቸው አክስቶች
@kidisthabtamu8441
@kidisthabtamu8441 4 жыл бұрын
Yenam yehulgza teyake new ende enjeranat ena akest kefu gn yelem besmam
@selamdana9285
@selamdana9285 4 жыл бұрын
Woy አክስቶች የ ስራቸው ይስጣችሁ 😢😢ልክ እንደኔ አክስት
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
2 ድንጋይ ራስ እግዛብሄር ይበቀልላት
@demekearagaw3769
@demekearagaw3769 4 жыл бұрын
ብስሬ ደርባባ ይመቺሺ በርቺ
@user-fl3ei1un1s
@user-fl3ei1un1s 4 жыл бұрын
Men yimeselal yehone kashakuram ebakachiw setochi be fb lemetawerut wende lebachihun atesetu
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 жыл бұрын
በጣም የዛዝናል😭😭
@user-sq1uj1ec1t
@user-sq1uj1ec1t 2 жыл бұрын
ግን በፊስቡክ ሰዉ አምነዉ ሲያፈቅሩ ይገርመኛል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Sint amet teferdebet?? 2 amet endet zim tilalech?? Next day eshi and wer eshi 2 wer eshi 2 amet leba
@museshamelo3843
@museshamelo3843 4 жыл бұрын
ከዝ አይነት ፈጠር ይጠብቀን
@user-wj2cj7rc4l
@user-wj2cj7rc4l 4 жыл бұрын
አቤቱ እንዲህ እምታረጉ በሙሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እለያችሁ ላይ ያለው ሴጣን ነው
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይ fb የሰራህን ይሰጥህ
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ይህ የሴት ልጆችን ጣጣ ምን ያህል እንደሆነ የሚያስረዳ ነው :: ፌስ ቡክ ጣጣው እንዲህ ነው !! ሮዛ ብዙዎችን ታስተምራለች!! በገጠር ጠለፋ በፌስቡክ ተለወጠ ብንለው ይቀላል!! ወንድ ልጅ አይንና ልብ ውስጥ ከገቡ በውሃላ በየት እና እንዴት ባለ ሁኔታ ጥቃት ውስጥ እንደሚገባ ስለማይታወቅ መጠንቀቁ ይገባል!!! እኔ ተምሬበታለሁ ለትውልድም አስተምራለሁ !!
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 4 жыл бұрын
ይገርማል ስንት ጉድ አለ
@user-th1ql1il8q
@user-th1ql1il8q 4 жыл бұрын
አይ ፋስቡክ የስራህን ይስጥህ የስቱን ሂወት አጨለምክ
@omardemon1284
@omardemon1284 4 жыл бұрын
እዴት2አመትሙሉቆጬአለች
@neimahassen7756
@neimahassen7756 2 жыл бұрын
asferartuat New a
@wazircell4191
@wazircell4191 3 жыл бұрын
ወይፌሥቡክ ባልባልነው
@werkenshdemeke8386
@werkenshdemeke8386 4 жыл бұрын
አሹካ ቻናል ስለ ደግነት በዱባይ ለሱ ኮመትኩብየ ለዝህ ኮመትኩ በሰተት
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ምን ጉድ ነው አንተው ጠብቀን
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔየማረረረ😭😭😭😭
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ማሞ ሌላ መታወቃው ሌላ😄😄
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Kkkk woyene gud 😂😂
@user-go2qg9tv4i
@user-go2qg9tv4i 4 жыл бұрын
ይገርመል
@hanaanmaxamed7492
@hanaanmaxamed7492 4 жыл бұрын
ግን ለምን ሁተት አመትሁላ እንዴ በመጀመርያ አስገድዶ ከሆነ በሁለተኛው ድረሱሊኝ አትልም
@massymebrate3475
@massymebrate3475 4 жыл бұрын
ውይይይይ ይገርማል በሰማአም
@comtoworshipjesus1937
@comtoworshipjesus1937 4 жыл бұрын
Setochiye legna new lib belu 😢😰😰😰
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 4 жыл бұрын
ፌስቡክ ለአንድ ውለታ ለአንድ እሪታ
@zenabualemu3025
@zenabualemu3025 4 жыл бұрын
በስማም ስንት አይነት ሰው አለ መጌታ
@wadabujalal4758
@wadabujalal4758 4 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በፌስብክ የሚሸወድት እና ብራቸውን የሚበሉት አረብ ሀገር የሚኖሩ የገጠር ሴቶች ናቸው በዛ ላይ ኢትዮጽያ ከሚኖር ወንድ ጋር በፍቅር ማበድ ፋሽን አርገውታል ከዛ ፌስቡክ ላይ ወተው ብሬን ተበላሁ ብለው እሪ ማለት እኔስ ትምህርት ሆኖኛል
@alemakefyitbarekhabtemaria6474
@alemakefyitbarekhabtemaria6474 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ አታምጣ ስለው አምጥቶ ከመረው ወይ ፌክ ቡክ
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤እግዚዮ፣ጭካኔ፣ይቅር፣ይበለው
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
እረእኔስእንኳንሠውላምእራሤንምለማመንአቅቶኛን
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 34 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 5 М.
ጓልካ ኣይኮነትን ኢላትኒ Josias denden
25:42
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 3,3 М.
የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው
31:52
facebook ትዳር አፋታ
26:17
Sile HiwotTV
Рет қаралды 74 М.
Поел индийской еды...
0:15
Новостной Гусь
Рет қаралды 2,7 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
0:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
LA  CINTA NUESTRA HISTORIA
0:59
Santi
Рет қаралды 7 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
0:10
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
Funny Escalator #katebrush #shorts
0:11
Kate Brush
Рет қаралды 3,4 МЛН