የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው

  Рет қаралды 353,295

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 444
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ልጆችቸው ትልልቆች ናቸው እንደሰማነው ለናታቸው መፍትሄ መስጠት ነበረባቸው ውጪ የሚኖሩ ከሆነ እናታቸውን እንደዚህ ሲሰቃዩ ወይ እናታቸውን ወስደው እረፍት እንዲያደርጉ ወይም በህጋዊ መንገድ ፍቺ እንዲያደርጉ መፍትሄ መስጠት ነበረባቸው እኔ የነሱን ቸለተኝነት ነው ያየሁት በዚህ ታሪክ እናትየው ቢያዋቸው አይዞሽ ቢሏቸው እዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ አይገቡም ነበር::
@getahunayele4950
@getahunayele4950 3 жыл бұрын
Betam betam le enatacwe mehone n alalclum. Gen aymselngem tariku.. endezi.........
@abisolomabraham.731
@abisolomabraham.731 3 жыл бұрын
Satwul satadr kewuch tmetale enji betam sheleltnet
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 3 жыл бұрын
ትክክል
@aidahailu2419
@aidahailu2419 3 жыл бұрын
Yes, the kids are so guilty of this and so selfish. They should have been there for their mom.
@molymoly7822
@molymoly7822 3 жыл бұрын
Betkikikl
@tgtube9609
@tgtube9609 3 жыл бұрын
ይሄንን ነውር ድርጊት እንደትልቅ ስኬት የምታዩ ወጣት ሴቶች እና ወንዶች ልክ እንደ እቃ ገላችሁን እና ሂልናችሁን አከራይታችሁ እና ሽጣችሁ የምትኖሩ መጨረሻችሁ አያምርም ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
ረ አሁን ሴቱም ወንድም ገንዘብ አበራሪ ነው አላህ ልብ ይስጠን😢😢😢
@yousseftube3088
@yousseftube3088 3 жыл бұрын
ከሀበሻ ፕሮግራሞች ነግርን ልቅም አድርጎ የሚያስረዳ አንባቢ ምርጥ ሰው ብያሀለው በእነተኛ ተሪክ ላይ የተመሰረተ የዛሬ መቶ አመት ቢሆንም ይመቸኛል የሸገሩ እሸቴ አሰፋና እናንተን አድንቂያለሁ በርቱ
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 5 ай бұрын
exactly
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ የትልቅ ቀላል ከመሆን አላህ ይሰውረን የማይሰማ የማይታይ ጉድ የለም ውዶቸ አላህ ከመጥፎ ሁሉ ይሰውረን አሚን
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
የኛ አገር ወንድ ግን በአንድ አትርጋ ተብሎ ተረግሟል እንዴ? መዘዙ ለሚስጊኗ ሚስት ተረፈ የሰው ባል እየቀማቺው ትዳር ምታፈርሱ ሴቶቺም ወንዶቺም የስራችሁን ይስጣችሁ
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 3 жыл бұрын
በጠም የሰዝነል
@daneildagnew9497
@daneildagnew9497 3 жыл бұрын
ዝበይ አንች የቁላ እይጥ እዚህ የሚቀደው ሁላ ከወንድሙ ካባቱ የወለደ ሁላነው ስለጠንን እያላችሁ ሴት ከሴት ግብረሰዶም ወንድ ከወንድ በአይኔ ያየሁትን ነው እማውራው ዩሐንስ ቤተክርስቲያን4 መንታ ምን ግድ ወደ አስኮ መስመር ተሻግሮ ያለው ፈርማሲ ውስጥ አንድ ሙስሊም እና አንድ ጉሬላ የመስለች እፋርማስው ውስጥ ሲሳሳሙ አግኝ ቻለሁ እችላለሁ ግን በተቃራኒ ፆታ ነው የተጠቀመችው ደግሞስ ሴት ባለጌነው ቢባል እንዳበሻ ሴት ባለጌ እለ ከናተ ይልቅ ጥቁር ያለ ሱዳኖች ተከብረው እና አስከብረው ይኖራሉ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
አሜን ይስጣቸው
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አሜን አፈር ይብሉ
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
ታሪኩ ያሳዝናል የምታቀርቧቸው ታሪኮች ሁሉ አስተማሪ ናቸው በርቱ እናመሰግናለን
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 3 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደው ማነዉ በሳሮን አየልኝ የራቁት ፎቶ ደሞ የፈላ ይህን ሙዚቃ ባለማየት ባህላችናእና ወድሞቻችን ከሚያሳስት. ነገር እንታደጋቸዉ. ደሞቀናሺ እዳትሉኝ በማንም የምቀና ልጅ አያደለዉም እንኮን ለዛ የጓጎለ ሊጥ ለሚመስል ገላው ለካ የሰዉ ልጅ ልብሱነዉ ውበቱ😌
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ሳሮንን የኢትዬጵያ ህዝብ ሁሉ ትውልድን ሳታበላሽ አደብ ልናስገዛት ይገባል
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 3 жыл бұрын
@@yenayena8676 ትክክል ማሬ ይች ስድ ምስል ግን መሰላት
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ሰገጤነቷ የችጋራም የገጠሬ ልጅ መሖኗ ደጋግሞ ቢነገራት አደብ ትይዛለች። እሷን ዝና ላይ ያስቀመጣት ሕዝቡ የምትሰራውን ባይደግፍም ቪድዬዎቿን በየሶሻል ሚድያው ማሰራጨቱ ነው። ስለዚሕ እንዲሕ እምይነቷን በማያዳግም ቅጣት መቅጣት ነው አለቀ
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 3 жыл бұрын
@@ummuyousuf1597 እረ ማሬ የገጥር ልጅ ስራአት ያላቸዉ ናቸዉ ይች ከየት እደመጣች እንጃባቶ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@yutbwgjh2183 የኔ ቆንጆ እሷን ነው የተናገርኩት ዘልዛላ ወልዶ ዘልዛላ ያሳደጋት ባለጌ የባለጌ ልጅ ነች። አንዱ ቢያስረግዛት ጥሩ ነበር ቅስሟ ተሰባብሮ ትቀመጥ ነበር ። አሊያም ሕጻናት የሚደፍሩ ወንዶች እቺይ አይነቷን በአደባባይ ድፈሩኝ የምትለዋን በጉሩብ ሖነው ቢጫወቱባት ጥሩ ነበር። በእርግጥ ሴት ሖኜ እናት ሖኜ ይሕንን ስል ብዙ ሰው ያስቆጣ ይሖናል። ነገር ግን ልጅቷ ስድብም ተግጻጽም ስላላረማት ይሕንን ነው የወሰንኩባት ። ይሕንን ለአደረገ ወንድ እኔ በግሌ $300 እከፍለዋለሑ ከምር።
@fasikagmariam913
@fasikagmariam913 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሁላችንም ራሳችንን መጠበቅ አለብን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@hsjsishe3236
@hsjsishe3236 3 жыл бұрын
ብዙ ቅሌታም ሰዋች አሉ ።ህ የደረሰበት ያውቀዋል ህመሙን
@girmahusein2818
@girmahusein2818 3 жыл бұрын
Fitti likki ayidolami
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
አጀብ አጀብ ነው የማይሰማ ጉድ የለም ቱ ለኛ ለሰዎች ኮሮና ጦርነት ያንሰናል ልጅ አባቱን አባት ልጁን የሚያገባበት ዘመን እግዝኦኦኦ ማህረነ ክርስቶስ
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
ትክክል ። አሆን እራሱ ስንታችን ነቅተናል
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አንዳድ ሽማግሌ ሰዎች ሲያረጁ ነው የሚጃጃሉት የልጅቷ ይባስ የበሰበሰ ሽማግሌ ጋር ማሽኮርመም !!እረ መጨረሻቸው አያምርም ትታው ትሄዳለች !!!እኔማ አግብቼማ እራሴን አልጥልም ምነው ሸዋ ሌላ ሊደርብብኝ ሞኙን ይፈልግ😂😂😂😘😘😘😘😘
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 жыл бұрын
😁😁😁👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ልጆቹ ግን የትም ሀገር ቢኖሩ እንዴት 9 ወር አርግዛ አምጣ ወልዳ ያሳደገቻቸውን እናታቸውን እንደዚህ ችላ ይላሉ ያሳዝናል 😢
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
y
@selamshikor9012
@selamshikor9012 3 жыл бұрын
Yemigerm new Ene bihon yenaten dem neber yemimelisew wend ko hodam new
@Danatube721
@Danatube721 3 жыл бұрын
እኔንም ያሳዘንኝ ይህ ነው ሆሆሆ በናታቸው እንዴት ይጨክናሉ ጉዶች ናቸው እህህህህህህ ለናታቸው ተገን ሆነው አባታቸውን እልኩ ማስገባት ሲገባቸው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
እናቱ ስትበደል ዝም ብሎከሚያ ልጅ ድንጋይ ይወለድ
@sofisofi4510
@sofisofi4510 3 жыл бұрын
ልጆቹ እናታቸውን ለምን አልረዷትም? በጣም ያሳዝናል ወይስ የአባታቸው ቢጤ ቅንዝራሞች ናቸው
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
ሴቶች እራሳቹ ጠብቁ ወንድ አትከባከቡ ወንድ ማለት ልክስክስ በየ ሄደበት ሚሸና😠 ሴት ድሮም ለትዳራ ታማኝ ናት
@bobnani6115
@bobnani6115 3 жыл бұрын
እንዴ ሚስት እያለው አያቷ ከሚሆንጋ የተረመጠመጠችው ሴት እኮ ናት ሽርሙጦች ናቹ ገንዘብ ካለው ውሻም ታገባላቹ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
የዋህነታችን ስንታችንን አስበላን
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 3 жыл бұрын
ትክክል
@betelbteklehaimanot1920
@betelbteklehaimanot1920 Жыл бұрын
Yes 👌 exactly
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አበራሽ በጣም ታሳዝናለች ሁሉም እናቶች ወደትዳር ሲገቡ ትሪትማረግ አለባት ትክክል
@user-kw3bp9dt6d
@user-kw3bp9dt6d 3 жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣሪዬ ስንት አይነት ሰው አለ ገንዘብን አንውደድ ይሁዳም ጌታውን የሸጠው በ30 ዲናር ነው የሸጠው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን👏❤️
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ሴቶች እራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም ቆንጄ ሁኑ ጥሩ ልበሱ እራሳችሁን ተንከባከቡ!!!
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
መለአክ ብትመስይ ህህህህህህአረረረረረ የአበሻ ወንድ ቀጭን ስትሆኝ ወፍራም ይፈልጋል እኔ ብዙ ሴት አውቃለሁ እራሷን እየጠበቀች የምትሰቃይ ኡፍ ቅናታቸውስ እስቲ ባልሽን መርምሪ አንድ ነገር ታገኛለሽ በዚህ ሰአት'' ፈጣሪ ''ብቻ ነው የሚያዋጣው
@hawiisisay4869
@hawiisisay4869 3 жыл бұрын
Ay wendoch raswanm betebk lewt yelewm lebetwa defa kena btlem endezaw Egziyabher kalbareke tdar landand sewoch Esat new yangebegbal ...
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
በዚህ የኑሮ ውድነት የምን ልብስ ነው ያለውን አጥበን ከለበስን መች አነሰን
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
@@tinamedia1719 ትክክል አውነትሽን ነው
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር ይላሉ ያገሬ ሰዎች እውነት ነው ለሰሚው ጎረቤትና ለዘመድ የእፍረት እፍረት ነው 💔
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ልጅ እንደልጅነቱ ትልቅም እንደ ክብሩ ማየትና መስማት ያቃተብን ጊዜ 😭
@user-pc5po5iy1w
@user-pc5po5iy1w 3 жыл бұрын
ልጅቱና ሰዉየዉ አብረን አይቀጥሉም የእጃቸዉን ያገኛሉ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አሜን
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ባል ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንን
@tigistseyoum8699
@tigistseyoum8699 3 жыл бұрын
ሲጀመር ወኔዶች መጀመሪያ ሞራልሽን ልብሽን ነው የሚሰብሩት ከዛ ምንም ሞራል አይኖርም ምንም የማድረግ አቅም ያሳጣሉ።አዎ ማመን የሰውን ልጅ አያሰብርም ወንዶች ግን ለምን ......ባለጌ ሴቶችም የሰውን ቤተሰብ መበተን
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ሴቶች ትዳራቸውን እና ባለቤታቸውን ላለማጣት እንደ ሚስት ሳይሆን እንደ ባርያ ይገዛሉ
@azmeratsegaye4041
@azmeratsegaye4041 3 жыл бұрын
But which is not right🤔🤔
@ormooakkamy7prime263
@ormooakkamy7prime263 3 жыл бұрын
@@azmeratsegaye4041 M
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ስውየው ድሮም በየቡና ቤቱ ሲማግጥ የኖረ ሰው መሆን አለበት : ባንድ ጀንበር ( ከመቅፅብት ) አይመጣም እንዲህ አይነት ዓይን ያወጣ ድርጊት ::
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
ሁሌም የምታቀርቡት ታሪክ አስተማሪ ነዉ ግን የእዉነት ነዉ ወይስ ፊልም ነዉ
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f 3 жыл бұрын
_ታሪኩ እውነት ነዉ ግን በስወች የተስራው ለማስመስል ነዉ እንጅ እውነት ነዉ_
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ትልቅ ትምርትነው በርቱ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
ደግ አቅልጠለችው ጎበዝ በገዛ ገዘቧ ይገባቸዋል እነሱ ሊኖርበት ነው እሷ በሰራችው ቤት
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
ልጆቻቸው ምናባታቸው ነው ሚሰሩት ከብቶች እናታቸው እንዲ ስቃይ ላይ ሆና
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
ትክክል ሴት ልጅ እራሷን መጠበቅ አለባት በጣም ያመዛዝናል እግዚአብሔር የማይፈራ ሰወ መጨረሻው አያምርም እናመሰግናለን ማስተማሪያ ነው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
ምነው ልጆቹ ዝም ብለው አዮቸው ለናታቸው አንድ መፍቴ አጡ ልጆቹ እራሱ የሞቱ ናቸው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በጣም አናደዱኝ በእውነት እንዴት ለእናታቸው መፍትሄ አይፍልጉም ልጅችሁ
@feruzdev6099
@feruzdev6099 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-kg2px5px6y
@user-kg2px5px6y 3 жыл бұрын
ፍቅር ነዋይ መጨረሻው ይሄ ነው ከአያት ጋር ማማገጥ የሴትዬዋ ልጆች ግን በጣም ችልተኞች ናቸው
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 3 жыл бұрын
ኢትዬጰያ ውሰጥ በአሁን ሰአት ለሂውማን ራይት ሳይሆን እምንጨነቀው😋ለሂውማን ሄር ነው😅ትንሸዬ ሜካፓቹን ብትቀንሱ እግዚአብሔር በሰጣቹ ተፈጥሮ ብትኖሩ ደሰ ይላል🙏🙏🙏
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
😀
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
ሲጀመር አበራሽ ይህን ያህል እራሷን ጥላለች እይባለም፡፡ ምክንያቱም ካሳለፉት የትዳር ዘመን እድሜዋን የሚመጥን አለባበስ ነው የምትሆነው፤፤ ነገር ግን የወንዶች ባህሪ ስለሆነ እንጂ ከልጅ ልጁ ጋር የሚማግጥ ልጅቱ ምንቸገራት ባልደከመችበት ባልዋለችበት፡፡
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
እራስን በጣለ ባልጣለ አይደለም እግዚያብሄርን መፍራት ነው እንጂ!! ስንት ዘናጭ ባለትዳር ሴቶች እየተወሰለተባቸው አይደል? ስንት ባለ ትዳር ወንዶችም እንደዚሁ፡፡
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 3 жыл бұрын
እሰይ እኳንም አቃጠለችሁ እሠይ ምነው በልቷቸው ነበር
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሰውዬው ለብር ብሎ ነበር ያገባት ማለት ነው ለዚህ ነው ዋጋ ያስከፈላት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
ለወንድ ብር መስጠት ነውር ነውር መሆኑንም ተምሬበታለሁ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራሉ ሰውየው እና ልጅቱ ነገር ግን ስህተት ተፍጥሯል ልጆቹ እናታችውን መርዳት ነበርባችው አበራሽም በህግ ሁሉንም ንብርቷን መካፍል ትችል ነበር ፍጠነች
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ከባድ ነው ገንዘብ መውደድ የሀጢያት ሁሉ ስር ነው ሰዎች ስንባል የተነሳንበትን እንረሳለን
@honhany8874
@honhany8874 3 жыл бұрын
Betam yasazenale, betarafa selamachu bezete yebale
@gideyhailmicael3069
@gideyhailmicael3069 3 жыл бұрын
ልጆች ጭምር ችግር አለባቸው እናታቸውን መች አይዞሽ አሏት
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
እንስሳ ነው። አንድ ሳይንስ ያረጋገጠው ነገር ልንገራችሑ ሙያዬ ስለሖነ ። አንድ ወጣት ሴት ሽማግሌ ካገባች ቀድማ የምታረጀውም የምትወድቀውም ሴቷ ናት። ሴቶች ደግሞ መናደድ እራስ መጉዳት አያስፈህግም። አንድ ሰው የልጆቹን እናት አልፈልግም ካለ ገደል ይግባ። የሕግ ሚስቱ እሰይ ደግ አደረገች።
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
ማለት 🙄🙄
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 3 жыл бұрын
💚💛❤በጣም፣ያሳዝናል፣መካሪ፣ማጣት
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
በእውነት አባቴ ቢሆን ልጅቷንም እሱንም እደፋዋለው በእናቴ አልደራደርም ምንም አባቴ ቢሆንም ሊያውም ገዘብ ወዳጅ በሆነችው ሸርሙጣ በናቴ ልደራደር ህግ እራሱ የበደለን እጂ የተበደለን መች ያያል ቆሻሻ ህግ
@girmahusein2818
@girmahusein2818 3 жыл бұрын
Wwwwwww diniqi hasaabi yamiri amasaginalo
@girmahusein2818
@girmahusein2818 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 3 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ እልህ ውስጥ ገብተን ሳንገነዘብ የምኖስናቸው ውሳኔዎች መጨረሻ ላይ ከባድ ዋጋ ያስከፍሉናል ስለዚህ ነገሮችን በጥንቃቄ በማስተዋል ማድረግ ይኖርብናል
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Thank you so much sister I love 💕🥰🥰👈🇪🇹
@eyobaltube2607
@eyobaltube2607 3 жыл бұрын
እደተቃጠለች እኳንም አቃጠለቻቸው
@aeyubtube3045
@aeyubtube3045 3 жыл бұрын
ትክክል ማር እኔምብሆንእንደዚህነውእማደርገው
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Gud eko new yemstyew yewhent amemegn
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 3 жыл бұрын
ይህንንስ ማመን ያስቸግራል። ይህች እናት በፍፁም ልጅ አልወለደችም ማለት ይቻላል። የወላድ መሃን መሆንስ ይህም አይደል?🤔 ይህን ወመኔ ሽማግሌ እግሩን ሰባብሮ ማስቀመጥ ነበር😡
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
ጌትሸ ልክነህ እናቴ ካረፈች አባቴ ሌላ ሴት በለፋሁበት አገባለሁ ሲል ቤቱን ንብረቱን ለኛ አሰረክብ ከዛ ሞክር ሰለው በቃ ልጄ አንቺን ከማጣ ሣላገባ እኖራለሁ ብሎ እኔ ካልፈረምኩ ቤት መሸጥ መለወጥ አይችልም ልጆች እናታቸው ሰትበደል ሠምተው እንዳልሰማ ከአባታቸው የባሱ አውሬዎች
@melatbekalu4043
@melatbekalu4043 3 жыл бұрын
Benegerachen lay seweyew betam gobez new acting lay💯
@rahitube4590
@rahitube4590 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ya b/c we forget this is like reality
@abisolomabraham.731
@abisolomabraham.731 3 жыл бұрын
Eswam betam abezashu zm tlaesh endie and samnt metebek alneberatm yetemparech adel gud
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Betam Tasazenalch
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
የህሊና ፍርድ ይበልጣል☝️
@elbesnesa1159
@elbesnesa1159 3 жыл бұрын
እኔ የምኖረው ህንንንን ህይወት ነው 21 አመት ትዳሬ ሊበተን ነው አረ ወንዶች አላህን ፍሩ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
አንቺም በትኩሱ እርምጃ መውሰድ ነበረብሽ
@dlifedlife871
@dlifedlife871 3 жыл бұрын
Yenem hiwet, yihewu newu. Mewuchawu teftognol.
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጡ መፍትሄውን እዛ ላይ ታገኛላችሁ
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ የተለመደ ነው በየከተማው ሹገር ዳዲ ሹገር ማሚ እየተባሉ ከተማሪ እስከ ስራተኛ ሚያመነዝሩት እናማን ናቸው ?
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Lejochew betam tefat Alachua enatachewn menkebakeb yetebekbachew nebera
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Wena wena betam yanadedal be Aberash yetederega gefe
@knzo12ali40
@knzo12ali40 3 жыл бұрын
👍👍👍👍እሠየ ደግ አረገችው
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 3 жыл бұрын
በሚስቱ ላይ መማገጡ በህግ መጠየቅ አይችልም ? እሱ ነበር መታሰር የነበረበት ፡
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Be Geta seme
@tiruberehantsegaye9639
@tiruberehantsegaye9639 3 жыл бұрын
Controlling or coercive behaviour የብዙ ሰው ህይወትን ያመሳቀለ ነው። እኚ እናት የ domestic abuse victim ለመሆናቸው አንዱ ማሳያ የባልየው Controlling or coercive behaviour ነው። ወ/ሮ አበራሽ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ በባለቤታቸው control በመደረጋቸው emotionally mentally በጣም ተፅኖ አለው። የወ/ሮ አበራሽ ልጆቻቸው psychologist or pyschitarist እንዲያዩ ቢያረጎቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም Controlling or coercive behaviour ያመጣውን ተፅኖ ፍርድ ሂደቱም ላይ consider እንዲደረግ ይረዳል። ለ30 ዓመት Controlling or coercive behaviour ባለው ባል control የተደረገች ሚስት pyschlogist assessment አድርጋ finding እሷ ላይ ያመጣውን mentally impact consider እንዲደረግ ሆኗል። ይህንን ጉዳይ በዜና የተከታተልኩት ጉዳይ ነበር። የሰው ልጅ ሁሉ እል ልሰጠው ይገባል። እኛ እናት ቀሪው ህፍወታቸው እንኳን የሚስተካከልበትን መገድ ሊጠቁም ይችላል ብዬ ነው። የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስልካችሁን ፃፋልኝ እና ደውዬ አስረዳችኋለሁ።
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
ደግ አረገች እንኳን አነደደችው
@user-oo5oi7qt6w
@user-oo5oi7qt6w 3 жыл бұрын
🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷 🙏🙏🙏🙏🙏
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
እውነት ኢትዮጵያ ህግ ቢኖር ኖሮ አበራሽን አያስራትም ነበር በትዳር ላይ የሚማግጠውን ትተው ምስኪኗን አሰሯት
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
😭ህግ የለም።ለዚህም ነው ወንጀሎች እየሰፉ ያሉት
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 3 жыл бұрын
ወንዶች ክብር አይወድም pls ሴቶች እንዳትንከባከቡ
@girmahusein2818
@girmahusein2818 3 жыл бұрын
Yane inaatii tasasitashali ishi hode
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Wonderful 👍👍👍
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 3 жыл бұрын
Yasaznal kemnm belayi etye aberashi yasaznalu
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Endez ayent bal dashing metefatnew lemns abro yenorel
@user-on4yh8kz5e
@user-on4yh8kz5e 3 жыл бұрын
የሜገረም ታሪክናው
@ruthwondie8234
@ruthwondie8234 3 жыл бұрын
merry melaku sewdesh hule betkerbi des yelgnal
@andesereke2041
@andesereke2041 3 жыл бұрын
Nice thanx
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 2 жыл бұрын
Déha mengzem deha newe
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ሴቶች ለፍተው ትዳራቸውን ሲያቃኑ ወዶች ልባቸው ወደ ውጭ💔💔💔😭😭😭
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 3 жыл бұрын
በጣም
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ሳ እህቴ
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ለትውልዱ መበላሸት ዋናው ምክንይት ፊልም እይሎ ምድረ ጋለሞታ የሚሰሩት ሰራ ነው
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 жыл бұрын
ቴዲዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ትክክል ነህ 100% የእናቶች ሰቃይ የገባህ
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z 3 жыл бұрын
አቦ ሹገር ዳዲ ለይ ሚጠለጠሉ ሴቶች ዘራቸው ይጥፋ
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 3 жыл бұрын
Amen
@binigmichael2117
@binigmichael2117 3 жыл бұрын
True our women's take care of your self at any circumstances even when your staying home 🏡
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
You sure I don't think so you don't respect any women's even she wear good cloth you just pretending all women's are slaves for you
@betehlkeder1813
@betehlkeder1813 3 жыл бұрын
የእስራኤል ቅዱስ ።እግዚሁ !!ጌታ ሆይ አረ ናና ገላግለን ከዚህ ክፎ አለም!!
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Missing ena azaj nate Aberash
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 3 жыл бұрын
WOY WONDOCH GUDACHIN EKO BIZU NEW AYTAWOKBNIM ENJI
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Aforesaid betam balga lej nat zewdum endezehu Aberash gen betam Tasazenalch
@Oritali
@Oritali 3 жыл бұрын
Waaaaay good 🙈🙈🙈
@nasirshikder6056
@nasirshikder6056 3 жыл бұрын
ጎበዝ፣እካን፣አጋየሻቸው፣በሞቱ፣ጥሩ፣ነበር
@feruzaberhan8613
@feruzaberhan8613 3 жыл бұрын
የልጆች ችልተኝነት ያበሳጫል እናትን ያክል ትልቅ ስው እደዚህ ስትቃጠል ዝም ይባላል መፍቴሄ ይፈለጋል
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ልጄ ሆኔች ዝንጀሮ አለች ሰትዮ ግን እግዝአብሔር ምህረቱ ታላቅ ነዉ ይሄን ሁሉ ችሎ ማኖሩ
@teshomemamo4753
@teshomemamo4753 3 жыл бұрын
enate betamasasy hiwot wust tigagnalech ineyalehut kehagari wuchnw hagerbet simalas mn indemadarg gragabagn.
@alamawchekol417
@alamawchekol417 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ የሰውልጂ አብሮ መኖር ሲጀምር ገንዘብ የሚያሸንፈው ልብ ተሸናፊ ነው ከውጭ ውበት ማንነት ትልቁ ውበት የውስጥ ውበት ነው አሁን አንችም ስትናገሪ ተሳሳትሽ ማማር አለብን አልሽ ስለለበሰሽ ስለተቀባባሽ አድለም ማማር ሚባለው ከሁሎም ቀዳሚው የሰው ማንነት እና የውስጥ ማንነት ነው
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አንድ ሴት ደስታ ካላት ባትለብስም ወብ ናት
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf 2 жыл бұрын
Make your own money. Build your own empire. ለሴቶቻችን ፍቅር አላፊ ነው ክብር ዘላቂ ነው
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
ወንዶች አማርሽ አላማርሽ የሚፈልጉት ድንግልናን ነው! ሳስበው የኢትዮጵያን ድንግልናን ቢያገኙት ለመውሰድ አይደለም ትዳር ነፍሳቸውንም ያሲዛሉ ።ሌላው ያልተኖረ ልጅነት; ማለትም በወጣትነታቸው ሊኖሩት የሚገባውን ሂወት በአግባቡ ካልኖሩትና በተቃራኒው ማሰብ ከሚገባቸው በላይ እያሰቡ ወደ ጉርምስና ከደረሱ በማህበረሰብ ተፅኖና በቤተሰብ ጫና በሳይኮሎጂ ዝግጁ ሳይሆኑ ትዳር ይመሰርታሉ ።ትዳር ሌላ ህይወት ነው ።
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 3 жыл бұрын
ማን ይጠላል ኬላ መበጠስ?
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
@@tellthetruth6501 እኮ መች አጣኋቹ!! ሀሀሀሀሀ
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 3 жыл бұрын
ወንዶች ግን አያረጁም እንዴ ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ያለንበት ጊዜ ያስጠላል
@eyasudesta3916
@eyasudesta3916 3 жыл бұрын
Thanks
@jibriljamal1547
@jibriljamal1547 3 жыл бұрын
ewnat le manger ezi hager fetih yalm eda amlakekt ye lalwun alewkem yekerat argulegnin ya hager sew
@jameelajameela6406
@jameelajameela6406 3 жыл бұрын
ገንዘብ ያለልክ መዉደድ ለመጥፎ ነገር ይዳርጋል
@abisolomabraham.731
@abisolomabraham.731 3 жыл бұрын
Yiehe mayhon new hg ale adel lemn bemskr atkesewum betdar memaget lenesu yfekedal endie ayasaznm yehe bebekulie
@beshadatesema1633
@beshadatesema1633 3 жыл бұрын
jegnit nesh Aberu anchi legizew bititaseri nw tiwechalesh demo esu yalememotu desblognal yarere dabo meslo endinor argeshal.
@samueldaba
@samueldaba 3 жыл бұрын
#እውነቴን #ነው #እግዚአብሔርን #መፍራት #ለሁሉም #መልስ #ነው‼️
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
እግዚኦ በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ😤😥😥
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 жыл бұрын
እዉነትነዉ እህቶች
@bontuararsa9502
@bontuararsa9502 3 жыл бұрын
awure shimagile
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Ahunm Aberash ke cheger alwetachm
@abubakerali3099
@abubakerali3099 3 жыл бұрын
Yes we can
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 107 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 107 М.
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Порезал бассейн, краш тест
0:32
ЗВЕРЬЕ
Рет қаралды 2,4 МЛН
Порезал бассейн, краш тест
0:32
ЗВЕРЬЕ
Рет қаралды 2,4 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
0:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 13 МЛН
Tiny motor, big power
0:25
Rob Rides EMTB
Рет қаралды 20 МЛН
Милая мебель для котов
0:27
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 2,1 МЛН
Странные штыри с кольцами из сарая
0:31
А на даче жизнь иначе!
Рет қаралды 9 МЛН
Бездомный помог ребятам на дне рождения 🤯
0:39
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 3,6 МЛН