No video

የገብሬ ተረት በሳቅ ሊጨርሰን ነው

  Рет қаралды 34,295

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Жыл бұрын

#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/tizitawsamuel
venmo.com/u/Tizitaw1
cash.app/$Tizitaw1
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com/@pastortizitaw...
tizitaw?igshid=...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 518
@dawitwube3628
@dawitwube3628 Жыл бұрын
የዓመቱ እና የዘመኑ ምርጥ ቀልድ
@tsion797
@tsion797 Жыл бұрын
በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም እኔ የሚያሳዝኑኝ ቁጭ ብለው የሚማሩት ህዝቦች ናቸው ጌታ ይድረስላችሁ
@kassahunkumsa
@kassahunkumsa Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ይህ ሰዉዬ ጌታ ልቦና ይስጠዉ፡፡ ምን አይነት ህሊና አለዉ፡፡ ጌታ ወደ ቤቱ ይጥረዉ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ወደ ቃልህ እውነት መልሳቸው። በቃ በላቸው !
@Esaj-or2rz
@Esaj-or2rz Жыл бұрын
አሜን
@tigist9995
@tigist9995 Жыл бұрын
ጌታሆይወደቃልህእዉነት መልሳቸዉበቃበላቸዉ
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Жыл бұрын
ወይ ተረተረት ትዜ ምን በደልህ እንዲህ በሳቅ ሆዳችንን የምታነፍረው እንደዛሬ ስቄም አላቅ ይሄ ስውዬ ባይኖ ትዜ እንዲት እንስቅ ነበር አንዳንዴ ዘና እንበል እንጂ ትዜ ተባረኽልን ከቤትህ ደስታ እና ሳቅ አይጥፋ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
@asratkesho3742
@asratkesho3742 Жыл бұрын
keep shining i am one who jesus observed and called to his holy temple through you@thank you
@HT_Peace7
@HT_Peace7 Жыл бұрын
የማያልቅ ተረት..... እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው
@anashiferaw7259
@anashiferaw7259 Жыл бұрын
Tiztaw wendime tebarek besak gedelken
@AsfaweAsnake
@AsfaweAsnake 3 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ በርታ ካሳ ዘመን አለ!!!መቼም ቢሆንም የተደበቀ ነገር መገለጡ አይቀርም!!
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ትዜ ያንተ ሳቅ ነው ሆዴን የሚያሳምመኝ ሀሀሀሀሀሀ ሞትኩ በሳቅ
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሁን ዶሮው የት ነው የትኛው ገዳም ነው ያለው ክክክክክክክክክክክክክክክክ ይህ ሰውዬ ህፃናትን ሁሉ እያሳተ ነው ጌታ ይገስፀው አቦ ፓስተር ትዝታው ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤
@mehrethabte6744
@mehrethabte6744 Жыл бұрын
በህይወት ከሰማዋቸው ተረቶች ሁሉ አንደኛ ነው በሳቅ ነው የገደለኝ😅😅
@zeraybrhane342
@zeraybrhane342 Жыл бұрын
ሁለት ነገሮች። አንዱ ይገርመኛል ሌላው ያሳዝነኛል ሰውዬውን ፈትቶ የለቀቀው እና ይህንን ሊሰማ ተሰብስቦ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብሎ የሚሄደው ህዝብ። ጌታ ሰምቶታል።
@liyayilma4290
@liyayilma4290 Жыл бұрын
ትዝዬ በእውነት ያሉበትን ጥልቅ ጨለማ ነው ያየሁት ። ከልቤ ነው ያዘንኩላቸው ።ጨለማቸውን ጌታ እየሱስ ይግፈፍላቸው።
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል የሚል ሲሰሙ ያማቸዋል
@eliashaile1597
@eliashaile1597 Жыл бұрын
ከልት ከልቱ ግን ይስማማቸዋል
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Awo Taot amiliko silehone Eyesus yadinal sibal menfesu yikotal 😂. Taot amiliko new 😅
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛላቸው።
@zerubbabelrundassa7916
@zerubbabelrundassa7916 Жыл бұрын
I haven't laughed for long time like today. Thank you Tize. He is a great comedian. 😂
@mamedeneke7298
@mamedeneke7298 Жыл бұрын
ምን ያህል እደምንጠቀም አታውቅም ተባረክ
@schuschubika7673
@schuschubika7673 Жыл бұрын
ይሔ እኮ ትልቅ አደጋ ነው ለምዕመናኑ ጊዜአቸውን ሰውተው ቅዱስ ቃሉን ሊድኑ ፈልገው ሊማሩ በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ተረተረት የተሳሳተ ትምህርት ማደንቆር አደገኛ ነገር ነው😔 እግዚአብሔር ሆይ በጎችህን ጠብቅልን🙏
@kassahunkumsa
@kassahunkumsa Жыл бұрын
በጌታ እንቅልፌን አጠፋብኝ በሳቅ ሆዴ አመመኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@romantadesse7639
@romantadesse7639 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ነው ምን ይባላል ለዚህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ከተጫነበት አዚም ይቀስቅሰው በሚያሳልሙት መስቀል እና ፀበል እያሉ በሚረጩት ድግምት ሰዉ እኮ ተተብትቧል ታስሯል ለዚህ ምስኪን ህዝብ ጌታ እንዳያዩ እንዳያስተውሉ የተደረገባቸውን አዚም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያንሳላቸው። እኛም ያመለጥን እንዲያመልጡ ከዚህ እስራት እንፀልይላቸው ፓስተር ጌታ ይባርክህ በሁኔታው ባዝንም ባንተ አቀራረብ ዘና አድርገኸኛል ተባረክ።
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 Жыл бұрын
ተባረከ የኔ ውድ ወንድም በውነት በጣም ነው የሚገርመው ልቦና የስጠው እሄ ነገር እኮ በሐላ ለራሱ ወጥመድ ነው ሚሆንበት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ተባረክ ትዜው
@yohannestamrat3672
@yohannestamrat3672 Жыл бұрын
እኛ ሀገር ያለው ጉድ ውርደት ግን ሌላ ሀገር አለ!!! የሀገሪ ሰዎች ወገኖቼ እባካችሁ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ
@matitibob5735
@matitibob5735 Жыл бұрын
እርዳው ህዝቤን ጌታ ሆይ ትዜ ተባረክ🙏
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 Жыл бұрын
ትዜ ባንተ ሳቅ ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂😂😂😂 ተባረክ፣ ለባለ ተረቶቱ ልባቸው ይመለስ።
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 Жыл бұрын
ትዜ ተባረክ ቀልድም ቁምነገርም ነህ❤
@mireaman1
@mireaman1 8 ай бұрын
Anything is possible for jesus
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
ሳቅህ ያስቀኛል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤ የዛሬ ተረት የከፋ ነው ሆ😂😂😢😢
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
እኔም
@lemlemadmasu3612
@lemlemadmasu3612 Жыл бұрын
ትዜ ሁሌ ጌታ አፍህን በሳቅ ይሙላው።
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 8 ай бұрын
አሜን ኑርልን
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ወንድሜ ትዜ በእውነት በጣም ነው እሚያሳዝኑት ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ሳቅህን በጣም ነው እምወድልህ በነሱ በስተጀርባ የሚሰራው ዲያቢሎስ እንዴት እንደሚበሳጭ ቀጥልበት ወንድሜ ስራው ይፈርሳል
@yaredyaya3597
@yaredyaya3597 Жыл бұрын
የሚቀልዱት ቀልድ አይጠገብም ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ይመጣል
@user-cw4gt3rq9f
@user-cw4gt3rq9f Жыл бұрын
የኢየሱስን አዳኝነቱንና ጌትነቱን ለህዝቡ ላለማሰማት የሚሄዱበት ርቀት ሲታይ በጣም ያሳዝናል።ከሚጠፋው ሰው ልጅ ህይወት ይልቅ ለሆዳቸው ብዙ ይጨነቃሉ። ምንም አንልም ጌታ ወንጌል የሚሰብኩበትን ልብ ይስጣቸው።
@adoterefe9345
@adoterefe9345 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ስብከት ብለናል
@hewetyoutubevlog9858
@hewetyoutubevlog9858 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን😅😅😅
@temufikadu8440
@temufikadu8440 Жыл бұрын
Gata eyesus yebarikik paster tizetaw
@akalone1339
@akalone1339 Жыл бұрын
ዘመኅሕ በሳቅ ይለቅ ትዜ😍😍😍😍
@natitube3398
@natitube3398 Жыл бұрын
Thank you GOD!!!!!ይህ እውነት ስለገለፁለህ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Melisa-meli940
@Melisa-meli940 3 ай бұрын
እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድሃኒአለም ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
@etalemadeto4892
@etalemadeto4892 Жыл бұрын
ወይ ገብሬ ነፍስህ አይማርም
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
Jesus Christ is our life 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meronamare5806
@meronamare5806 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ትዜ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማዎት!
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HannaMichael-kp5qk
@HannaMichael-kp5qk Жыл бұрын
Eyesus yadenal, Eyesus.Becha
@kafewking4340
@kafewking4340 4 ай бұрын
HAAAAA SAKI DEMO DEGAMI KETEREU BELAY YASEKEGNALE
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
The only way to heaven is Jesus Christ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mogosz3620
@mogosz3620 Жыл бұрын
ተባረክ ትዜ ክክክክክክክክክክክክ ሞትን እኮ።
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
Jesus Christ is our father 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@baroklemma-pu9zw
@baroklemma-pu9zw Жыл бұрын
የስብአት ገብረ እግዚአብሔርን 'እትዬ አልታዬና አውራ ዶሮው ' የሚለውን ድርሰት መልክ ቀይሮ ስብከት አደረገው ? ወይ ገብሬ
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 5 ай бұрын
አይ ትዜ ከዘበነ ጋር ፉክክር ላይ ናቸው የአመቱ ምርጥ ቀልድ
@dagnumelion4763
@dagnumelion4763 Жыл бұрын
please pray for our nations !
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 Жыл бұрын
ትዙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
There is time for all things 🎉🎉🎉
@buzebuze4941
@buzebuze4941 Жыл бұрын
ትዜ አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ሚሰማዉ ወይኔ በሰቅ ፍርስ አረካሃኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡ ተባረክ ትዜ ስወድህ
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z Жыл бұрын
የሆነው ሆኖ ዶሮው 2021 አመተ አለም ድረስ ካለ አለም በሀይማኖት እየተባላ ነው! ካለ ለምን ስለ ኢየሱስ አይመሰክርም? 😂😂😂
@titiseyfu4213
@titiseyfu4213 Жыл бұрын
thank u ትዜ ሳቅ ባስፈለገኝ ሰአት ነው የደረስክልኝ😂😂😂😂😂
@tigistdemeke1939
@tigistdemeke1939 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
አሁን ዶሮ አርጅቶ ዱዳ ሆኑዋል ለዛ ነው። 😂😂
@abdikeneni8952
@abdikeneni8952 Жыл бұрын
😂
@ABRAHAM-AB-
@ABRAHAM-AB- Жыл бұрын
ወንድማችን ትዜ ... የዘላለም ህይወትን እንድናገኝ ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል የምትመግበን ... በእነ ገብሬ ተረት ደግሞ ስቀህ የምታስቀን በተለይ ደግሞ 😂 ** ወግድ part ** 😂 i can't 😂 ❤ ጌታ ፀጋውን ያዛልህ ዘመንህ ይባረክ ❤
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
Jesus Christ is our king 👑👑👑
@ashenafimola9484
@ashenafimola9484 Жыл бұрын
Thanks teze
@iyasutolasa7812
@iyasutolasa7812 Жыл бұрын
God bless you
@adisadis7595
@adisadis7595 3 ай бұрын
abet zare...wuy ....ahun yasqa!!!
@genettora67
@genettora67 Жыл бұрын
ለካ ተሾሞ ነው ድሃ እንዳይበለው የተወደደው😜😜🙉🙉🙉👉✋ውሸት👉📖በእግዚአብሔር ቃል እንኑሩ ተረተ ይብቃቃ🙏🙏🙏
@tsega9038
@tsega9038 Жыл бұрын
ለምድሪቷ እርግማን እያመጡባት ነው በማይረባ ተረት ጌታ ይድረስላቸው
@faithhopelove9383
@faithhopelove9383 Жыл бұрын
በኢየሱስም እንዲም ይዋሻል
@tigtupacotamsegn5145
@tigtupacotamsegn5145 Жыл бұрын
Tabark ❤️❤️🙏🙏🙏
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ፓስተር ትዜ ሰላምህ ይብዛ የአባ ገብሬ ዶሮ በአሁኑ ፋሲካ ይታረዳል ያው ትዜ ታውቃለህ ፈረሰኛው ለአባወራ ነው ፓስተር ትዜ እወድሃለሁ ጌታ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ነው።
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 Жыл бұрын
አባ ኪዳን የሚባል ሰዉዬ የተረቱ ምንጭ ነዉ!!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Blessed 🙏🙏
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እኔን ደስ የሚለኝ ያንተ ሳቅ ነው
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
እኔስ እንዴት እንደምስቅ ከእርሱ ጋር
@zenizenu1299
@zenizenu1299 Жыл бұрын
ይሄ ገብሬ የሚባል ሰውዬ ወንጌል ላይ እንደዚ የሚቀልደው እስከመቼ ነው? በጣም ነው እኮ ቸሚያበሳጨው የገብሬ ዋና ችግሩ ጌታ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ነው "መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላቹ" ማቴ 22፥29 የሚለው ነው።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ወንድማችን ትዜ ተባረክ አሁን ደሞ የዶሮ ተረት kkkkkkkአረበሳቅ ሞትኩ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Ho......! Yilik dorow asakegn betam!
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Жыл бұрын
ወዬዬ ወዬዬዬ ወዬዬዬ ዘንድሮ። ነመሰቴ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
@rahelberhanu494
@rahelberhanu494 Жыл бұрын
Areeeee besak motn geta hoy yelib aynochachnn abralachewuu
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 Жыл бұрын
ጠብቅ የዶሮ ፀበል ይፈልቃል
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 Жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለው በእየሱስም በእየሱስም
@user-up5dx6ec6w
@user-up5dx6ec6w Жыл бұрын
እራ ባላየው አልኩኝ በሳቂ ሆዴን አመመኝ የነሱ ተረት ግድብ የለሁም ማስተዋልን ይስጣቸው ትዜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ግን እንዴ ዛሬ ሲቀ አላዉቂም
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይ ጉድ
@yetemworkerga8822
@yetemworkerga8822 Жыл бұрын
Thanks!
@TIZITAWSAMUEL
@TIZITAWSAMUEL 11 ай бұрын
God bless you.
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
Bible is the word of God 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Жыл бұрын
yeteret abat betam yasazinal
@meskit1035
@meskit1035 Жыл бұрын
እዉነት ነው ኡኡ ያሰኛል
@habtamuabera3172
@habtamuabera3172 Жыл бұрын
its funy bro
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
ኦርቶ ቃለህይወት ያሰማልን ይላል ይሄኔ 😂😂😂😂😂😂
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Жыл бұрын
temelesu wede geta
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Жыл бұрын
እኔም እነደ ዶሮዋ በሌሊት 9 ሰዓት ተነስቼ። ለፀሎት የግድ ያለ ፕሮግራሜ አሳቅከኝ ይገርማል ይሄንን ብታሳያቸው ሌላ ምክንያት ደግሞ አምጥተው ይከራከሩአል።ልቦና ያብራ ነው የሚባለው አሜን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ኧረ ሞትኩኝ በሳቅ ኮሜዲው ገብርሽ ወይ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂😂
@yosephzewudie3126
@yosephzewudie3126 Жыл бұрын
ተረቴን መልሱ አፌን በዶሮ አብሱ ስራው በኢየሱስ ስም ይፍረስ " ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።" (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7)
@captainayub6482
@captainayub6482 Жыл бұрын
ስቄ አላቅም ነበር የድሮ ሳቅ በዶሮ ይበል ብለናል ይጨምሩ 🕊🏃🏾‍♂️🐓
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
እሚገርመውኮ የዶሮ መናገር አደለም። ጌታ ኢየሱስ እማያውቀው ሚስጥ ኖሮ ግን ዶሮ ማወቁና አምልጥ ብሎ መምከሩ ነው ሚገርመው። ይሄኮ ጌታ ኢየሱስ ይሁዳ እንደሚሸጠው አያውቅም እያሉ ነውኮ። አያስቅም በጣም ነው ሚያሳዝነው😢😢😢
@lindamehari6442
@lindamehari6442 Жыл бұрын
zemenih sak yhunilih tebarek
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
መአረገ ዶሮ የደሮ አለቃ አድርጎታል የሰውን ጊዜ መግደል ያስጠይቃል በእውነት
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
የትኛው መፅሐፍ ቅድስ እንደተፃፈ ቢነግሩን እኒህ ምህር መነገር መገለጥ አለበት ትውልድ ይዳን ስቀን ማለፍ ሳይሆን መቆም አለበት ወገን እባካችሁን
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
The only life 🧬🧬🧬 for us is Jesus Christ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ይቅር ይባለቻው ሌላ ምን ይባላል
@lemaable
@lemaable Жыл бұрын
እግዚኦ 😅😅😅😅
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 Жыл бұрын
የዚህን ዶሮ ኡኡታ ገብሬ መስማት አለበት
@ariam8984
@ariam8984 Жыл бұрын
Tizy teberek ❤🙏👍😂😂😂
@sebledesta792
@sebledesta792 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ይሄ በትክክል አለቃው ዶሮ ነው ፓስተር ይሄ ዶሮ እንደማርያም አርጎል አልሞተም 😂
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Awo eske gemash mened ene nebrku yeshgnehut😂😊
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
Reflection፡ የፓስተር ታሪኩ አነጋጋሪ ምላሾች By bro.Anjlo #reflection  #biblical_debate
40:33
#ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
2:14:51
አባ ገብረ ኪዳን ለትዝታው ልክ ልኩን ነገሩት-Pastor Tizitaw Samuel
25:35