No video

ያልተሰሙ የዘበነ ኦርቶዶክሳዊ ውሸቶች

  Рет қаралды 27,109

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Жыл бұрын

#Follow Me on Facebook
/ tizitawpage
/ tizitawsamuel
/ @tizitawsamuel
#Support_This_Ministry
1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/tizitawsamuel
cash.app/$Tizitaw1
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 253
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Жыл бұрын
ተባረክ ፓሰተር ትዜ በረታ ጌታ ፀጋያቢዛል
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ጨለማው ውስጥ የተደበቁ ፀረ ወንጌል ትምህርቶችን በእውነት የወንጌል ቃል የሚያፈርሱ ስዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ። ትዜ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ !!!
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ትዜ የወንጌል ጀግና ዘመንህ ይባረክ ❤🙏
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 Жыл бұрын
መኖርያዬ የዘላለም ኣምላክ ነው ፕሮፊል ጽሁፍ የፕሮፊል ፎቶ ጣኦት እግዚአብሔር ይርዳን
@eyasugebremichael962
@eyasugebremichael962 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ተባረክ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ👐
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 19 2፤ ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ እግሩንም የሚያፈጥን ከመንገድ ይስታል። bless you pastor 🤝
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ❤️
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉንቱን እንገልጣለን በቃሉ ቆመን ቡሩክ ሁን
@omg7745
@omg7745 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@mellroberts3648
@mellroberts3648 Жыл бұрын
Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord 🙏🏻
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ እንወድሃለን 🙏🙏❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል።
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ፖ/ትዜ ተባረክልን እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ወንጌል ይለውጣል ብዙ ተምሬያለሁ 🥰🙏
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ኃይል በክብር ባንተ ውስጥ አለ ደግሞም ይብዛልህ
@wedemulat1430
@wedemulat1430 Жыл бұрын
Tebarek 🙏 ❤ 🙏
@senaithailom3322
@senaithailom3322 Жыл бұрын
Amen Amen halleluja tebarek hawey 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 9 ай бұрын
Tebarek❤❤❤
@natthyyehalem6148
@natthyyehalem6148 Жыл бұрын
God blesse you
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
ትዜ ፀጋ ያብዛልህ በርታ😍
@tigist9995
@tigist9995 Жыл бұрын
ትዜፀጋያብዛልህበርታ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 ай бұрын
እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ አይኖቼን ስለከፈትክ አመሰግናለሁ! ለሌሎች ወንድሞቼና እህቶቼ የልቦናቸው አይኖች እንዲበራ ጸሎቴ ነው! ፓ/ር ትዝታው ተባረክ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው! ብዙ ትውልድ አትርፈኃል፡፡
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 Жыл бұрын
Geta yebarekeh❤❤❤
@dawittamratpastor4190
@dawittamratpastor4190 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Жыл бұрын
እንደዝ አይነት ተረት እግዚአብሔር ይገስፀው በእግዚአብሔር ቃል የለለውን ማውራት ሐጥአት ነው ፓስተሪ ተባረክ❤
@mulatadea5538
@mulatadea5538 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@jerybenti8429
@jerybenti8429 Жыл бұрын
ትዜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ
@rahualem7096
@rahualem7096 Жыл бұрын
The Lord bless you dear brother! Much grace!
@almazadam3380
@almazadam3380 Жыл бұрын
Tabreki Bbizu Tsega Geta Abizito ybareki
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 Жыл бұрын
ዘርህ ይባረክ
@tigist9995
@tigist9995 Жыл бұрын
ዘርህይባረክትዜ🌱🌱
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Жыл бұрын
ዘበነ ሆይ ጌታ ይገስፅህ😏
@abrahamamele4945
@abrahamamele4945 2 ай бұрын
GOOD BLESS YOU
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 2 17፤ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።
@user-ih8op3db7e
@user-ih8op3db7e 10 ай бұрын
ሀሰተኛውን ትምህርት እንድትቃውም እግዚአብሔር ሰላነሳህ ሰምን አመሰግናለሁ! እንዳንተ የለውን እግዚአብሔር ያብዛልን!ጸጋ ይብዛል!!
@amykussa7270
@amykussa7270 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
ወደ ገላትያ 1 8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
@elsaelsa3964
@elsaelsa3964 Жыл бұрын
Shalome Pastro Tiza
@desalegntesema8033
@desalegntesema8033 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን።
@reltron-fq1gl
@reltron-fq1gl Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታአብዝቶይባርክህየእውነትአምላክያግዝህ
@markosassefa633
@markosassefa633 Жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ
@lidiyadereje6725
@lidiyadereje6725 Жыл бұрын
God bless you tize🙏
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r Жыл бұрын
ሻሎም ፓስተር ትዜ 🙏🙏🙏🥰
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏 Amen 💖💖💖💖💖💖🙏 Tabarak Amen 💖💖💖💖🙏 Tabarak Amen 🙏 Tabarak Amen 💖
@sabakindshih8910
@sabakindshih8910 Жыл бұрын
ወንድሜ ሠሀቅህን ደስ ይላል፡ የሄ በጣም ነዉ የሚያስቅ፡የሄ ሠዉየው ተረት በጣም ነዉ የሚገርመኝ፡ በዚህ 2022 ሠዎች የሚሠሙት፡ ግን ይገርመኛል፡፡
@eyerusalembaysa8050
@eyerusalembaysa8050 Жыл бұрын
ትዜ ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ጌታ ያብዛልህ።
@desudesu1996
@desudesu1996 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ፀጋው ይብዛልህ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👍🏻 👍🏻 👍🏻 ✅
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለትውልድ ድህነት እየተጠቀመብህ ነውና በጸጋው በርታ
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ቅዱሳን ጸጋ ይብዛለችሁ ትዜ በጣም ነው የምወድህ
@tigist9995
@tigist9995 Жыл бұрын
ቅዱሳንጸጋይብዛለችሁትዜበጣምነዉየምወድህ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
2ኛ ዮሐንስ 1 9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@iphonetastic648
@iphonetastic648 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ትዝዬ ከጌታ ከእየሱሲ ክርስቶስ ሠላማና ፀጋ ይብዛልህ😍😍😍😘😘 ወይኔ የሳር ነገር😃😃😃😂😂😂😆😆
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Жыл бұрын
“ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።” - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥11
@takeleshomoro4486
@takeleshomoro4486 Жыл бұрын
Pastor Tiztaw Samuel God bless you in Jesus name. I pray.
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Жыл бұрын
“ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@user-ro3hc8pi2j
@user-ro3hc8pi2j 4 ай бұрын
Teberek
@geneta9260
@geneta9260 Жыл бұрын
ጌታ ከአንተ ጋር መሆኑን ጠላት ይወቅ ተባረክ ወንድሜ
@tigist9995
@tigist9995 Жыл бұрын
ጌታከአንተጋርመሆኑንጠላትይወቅተባረክትዜ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 Жыл бұрын
ዘቤ የቦቦርቴው ጌታ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ephrembarkessa72
@ephrembarkessa72 Жыл бұрын
የእርግቧ ቀልድ ዘና ያረጋል ።
@samyesamsam6553
@samyesamsam6553 Жыл бұрын
እናንተ እውነትን በአደባባይ የምትገልጡ የወንገል ጀግኖች በርቱልኝ፡ተባረኩልኝ።
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 Жыл бұрын
Supermini Curt temechegn lik bilehal👍👍
@user-bu7xz7sd7m
@user-bu7xz7sd7m 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞💞💞🙏🏾🙏🏾🙏🏾✅✅💯✅✅💯✅✅
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
YEAH::
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Жыл бұрын
ፓ/ር ትዝታው እውነት ብለሀል ሁልጊዜም ቢሆን ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ እንዲያነቡ ታስተምራለህ ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@lisabiftu1706
@lisabiftu1706 Жыл бұрын
God bless u
@bini4679
@bini4679 Жыл бұрын
Tiziye IGZIABIHER Zamanhin hullu yibark
@meseretbemnet8727
@meseretbemnet8727 Жыл бұрын
የዘመነን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ
@teshomeargaw1691
@teshomeargaw1691 Жыл бұрын
Wedaje tebarek.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOODNESS::
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 4 6፤ ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ፡ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Жыл бұрын
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር ! ከተረት ተረት ያወጣን ፡፡ ኧ-ረ ይብቃ እንንቃ ልብ እንበል !!
@tigistgetachew5985
@tigistgetachew5985 Жыл бұрын
ዘቤ በጣም ዛፍና ሳር ድንጋይ ይወዳል ከዚህ ሁሉ የሚያወጣ እየሱስ ይድረስለት
@nebiyathaile9323
@nebiyathaile9323 Жыл бұрын
Wayn. Kezih tereat ywatan Egziabher yebark. Lantem. Goyta yebrkhe
@hannaphonetastic9409
@hannaphonetastic9409 Жыл бұрын
Tabrek pasetr teza zamenk yebrak
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOD OH::
@bettybbc777
@bettybbc777 Жыл бұрын
ውይይይይ ዘበነ ግን ከየት ከየት እያመጣ ነው የሚፈለፍለው ታሪክ በጣም በጣም ያናድዳል የሱን ውሸት ቁጭ ብለው የሚሰሙ ቤተሰቦች አሉኝ እና ልቤ ያዝናል
@trueHero495
@trueHero495 Жыл бұрын
ፓስተርዬ እዛ ቤት እያለን ቃሉን ረስተን በመቀደስ አደንዝዘውን ነበር እኮ
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
😂😂😂 ተባረክ ወንድሜ ፓ/ር ትዝታው ይህንን የዘመን የተረት ቀንበር እንዲህ በጌታ ቃል ስለምታፈራርሰው !!❤❤
@dergibm702
@dergibm702 Жыл бұрын
በተረት ማስተርስ የያዘ ድንቅ የተረት አባት ነው ።
@amduabera8940
@amduabera8940 Жыл бұрын
ትዝታው ማታ ነበር ቁጭ ብዬ ሳይ የነበረው እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@IssaKhazem-ic6jh
@IssaKhazem-ic6jh 3 ай бұрын
Staga.yibizali,iniwodaleni❤❤❤❤❤❤❤❤ 26:49
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
pastor tize zemenih hulu yetedila yihun tebarek,wondelin kemenager yemigedbik neger ayinur
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 Жыл бұрын
❤👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
DEFINITELY::
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Ewenete belehale joro yalewe yesema yesemawem endiyasetewel eg/r yeredachew
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
🤣🤣🤣ዘቤ ሾው ከየት ነው የሚያመጣው? ተባረክ ወንድሜ ትዜ አጋልጥልን
@yon1
@yon1 Жыл бұрын
የማያበቅሉባቸው ነገር የለም አይ ትዜ በጣም ነው ያሳከኝ 😂😅😄😃😃😃😃
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Жыл бұрын
አይወንድሜዘመንይይባርክ
@giftyhmariam2507
@giftyhmariam2507 Жыл бұрын
ማስተዋልን ይስጠን
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 5 ай бұрын
The Devil must whisper in his ears to give him these kind of stories!!
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
Let us all read our Bible then nomore confusion :: God's word is answer of everything:: እባካችሁ መፅሀፌቅዱስ ባንገዛው እነኳን በስልካችን ላይ ጭነን እናምብበውና:: በትክክል እግዚአብሔርን በየግላችን እንወቀው: 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ትዝታው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebagessesse5614
@abebagessesse5614 Жыл бұрын
Really ,is he a doctor?i do not believe May be he is the Doctor of fairy tail. I am sorry to say that,what can I say? Stay blessed pastor God sent to our people. I am so happy!
@desalegntesema8033
@desalegntesema8033 Жыл бұрын
ዋው ከየትኛው የጥልቅ ትምህርት ተሜረው እባክህ?ቃሉን አላነበበውም?
@Abreham_kassahun
@Abreham_kassahun Жыл бұрын
😭😭😭
@tomybb7816
@tomybb7816 Жыл бұрын
Ahun ehe sewuye seastemir sew amen yelal
@john9762094
@john9762094 Жыл бұрын
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:11 ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን። 1st Peter 4:11 If anyone speaks, he should do it as one speaking the very words of God. If anyone serves, he should do it with the strength God provides, so that in all things God may be praised through Jesus Christ. To him be the glory and the power for ever and ever. Amen.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 4 11፤ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።
@bini4679
@bini4679 Жыл бұрын
simu lamin aytaram ye seytan asarar biyasus sim yifras
ስለ አርሴማ ለዶር. ወዳጄነህ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
1:35:17
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 41 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН