የገነነ | ‹ቤተ - መንግስት ጠጅ ሲጣል ለህዝብና ለመኳንንት የሚባል አለ› | S02 E02 |

  Рет қаралды 22,156

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ጠጅን የተንተራሱ ጨዋታና ታሪኮች!

Пікірлер: 38
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
የጨዋታህ ለዛው ራሱ ልብን ይማርካል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@ham8288
@ham8288 3 жыл бұрын
በጣም የሚገር ትምህርት ስለ ብርሌ አመጣጥ በነገራችን ላይ ብርሌ የሃገራችን ብቼኛ የጠርሙስ ዲዛይን ይመስለኛል በሌላው አለም የአለም አይመስልም በጣም ያልተዘመረለት እንቬንሽን ነው ከነ አፈጣጠሩ እናመሰግናለን
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምህ
@dawitdawit
@dawitdawit 3 жыл бұрын
Thank you so much !Gene ,you make my day happy 😁you know i miss gonder tej bet yene haile kasse.
@berhanzema6611
@berhanzema6611 2 жыл бұрын
#merkato between sebatgna and atobistera ..our father's home of discussion fav place
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 3 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ዛሬ ነው ዘግይቼ ያየሁት ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ ከዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ከገነነ ጋር አረዥም አመት በፊት እንደራሴ አካባቢ የሚገኝ አንድ በእውቅ ብቻ ከሚገባበት ጠጅና ጥሬ ስጋ ከሚሸጥበት ቤት ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ::
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 3 жыл бұрын
አቧሬ አንበሳ ማሰሪያ የሚባል ነበረ የአንበሳ ሹፌሩ ባሱን አቁሞ ለረፈት ጠጅ ቤት ውስጥ ገብቶ ሲጠጣ ቆይቶ ሊወጣ ሲል መሄድ ስላቃተው አንበሳ ማሰሪያ ተባለ ገኔ አመሰ
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 5 ай бұрын
ናጅራን አይደለም አርጂሪያ ነው ።ነብስ ይማር ገነነ ❤❤❤❤❤
@Berufb2
@Berufb2 2 жыл бұрын
I appreciate your explanation Gene (libro)
@deredere2434
@deredere2434 3 жыл бұрын
God one! Keep it going. Blessings. 🥳🥳
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Gene You are Gerami geleseb 👌👌👌
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
አቦ ትረካህ በቦታው የነበርኩ ያህል ነው የሚሰማኝ
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Endante program mewedew lela program yelegnem gene..... Much respect
@adisalex7197
@adisalex7197 3 жыл бұрын
በቀለ ባቲ :ውቃ: ገደል ግቡ :አድማሱ ጠጅ ቤት አቃለው እነ ኮሩ ሰፈር ነው ገኔ ጠይቀው
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 3 жыл бұрын
ገኔ እወድሃለሁ! አከብርሃለሁ! እኛ ሰፈር ኖረሃል አይደል? እኛ ሰፈር አየለች፡/ አዛለች፡ /ጥጃ ማሰርያ፡/ ሽንበቆ፡ /ጥርሰ በረዶ፡ / ኮባ፡ ለገሃር ደግሞ መምሩ ጠጅ ቤት፡ /ቱሪስት ጋ ይገባሃል !!
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Pls ye genene program atakuartuben... Degun giza banenorbetem degnetun eyaseben deg gize endimeta enxelybet.... 🙏🙏🙏
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 3 жыл бұрын
Thenk you
@tesfayeato4661
@tesfayeato4661 3 жыл бұрын
እኔ ይእእጋሮ ልጅ ነኝ አጋሮ ታዋቂው ሆድዬ የሚባል ኑበር ባለቤት የነበሩ ወይዘሮ በላይነሽ ነበሩ ጠጁ እስከ አስመራ ደርሶ ነበር አሉ
@Sebez1190
@Sebez1190 Жыл бұрын
"ፍትሃዊ የጠጅ ክፍፍል" መፅሀፍህን የት ማግኘት ይቻላል ታዲያ ገኔ?!
@hamonateddy8290
@hamonateddy8290 3 жыл бұрын
ገኔ ባይገርምህ ደብረ ዘይት ላይ በጋሻው ጠጅ ቤት የሚባል አለ አንዴ ሴትየዋ አቁማ ጠጪዎቹ ሰልፍ ወተዋል ይባላል ሴትየዋጋ ማለት ነው ሲያወሩ ነው የሰማውት ገኔ
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 жыл бұрын
ነቀምት (ወለጋ) ካታንጋ ሰፈር መሐል ከተማ ይገኛል ፤ በ1960 ዎቹ ጠጅ ጠጪ ስለሆንኩ የ high school ተማሪ ሁኜ ደብተረን ይዤ ሂጄ home work እየጠጣሁ እስራ ነበር፤ ተወዳድሬም 25 ብርሌ ጠጥቼ ሁለተኛ ወጣሁ በማግስቱ አይኔ እጄ ፡ሽንቴም ሁሉ ቢጫ ሆነና ጉበት በሽታ ታምሜ ወደ ሆስፒታል ተወሰድኩ፡፡ እስካሁን መኖሬ ሰዎችንም እኔንም ጨምሮ ይገርመናል። እንደኔ ያልጠጡት ስንቱ ሙተዋል ፤ Guiness (Tej) Record ያመለጠኝ ይመስላል አይ ጠጅ ገንዘብ ባይፈጅ !
@nebiebazared9313
@nebiebazared9313 3 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤙🏿🤙🏿🇪🇹🇪🇹
@yesorno7631
@yesorno7631 3 жыл бұрын
Hahaha ኧረ ገኔ ንብ የስራ ሰዉ ነው አላላልክም 🤣🤣🤣🤣
@Poem_AI
@Poem_AI 2 жыл бұрын
እነማይ ሳይሰማ በረንታ ሳይሰማ የጁ ተለቀሰ ለበለው ተሰማ። ብሎ አልቃሽ ገጥሞ ነበር። እህቱም እንዲህ ብላ ነበር እኒ እየመከርኩህ አንተ እየተቆጣህ እነም መቀመጫ አንተም መሂጃ አጣህ Thanks for your time !!! Gene
@tesfayeato4661
@tesfayeato4661 3 жыл бұрын
ገኔ በጣም ተመቸሀኝ
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 5 ай бұрын
ያኔ ከተማ ነበር እንዴ
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 3 жыл бұрын
Anbesayee dese yelal
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 жыл бұрын
ሌለኛው እማሆይ ጠጅ ቤት በድሮ ማስታወቂያ ሚንስቴር በግራ እጥፍ ብሎ ትንሽ ተሂዶ በቀኝ በኩል ነበር እኔ ሳውቅ ፤አካባቢው ሰባራ ባቡር ይባላል።
@samdang9033
@samdang9033 3 жыл бұрын
Yordanos Tej bet, megezez tej bet Sengatera
@tamratayalew6197
@tamratayalew6197 2 жыл бұрын
gene min ayinete zemen newu leandit nib mesariya metkos abet zemen
@user-nw6ze4dz3c
@user-nw6ze4dz3c 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ህዝቦቿም ንጉሥ ነበሩ ሁሉም ሀብታም ደግ ጨዋ የማይሳሳ ነበር አሁን ወያኔዎች ጨረሰዋት ኸዱ እንጂ እኔ እተወድኩበት ሰፈር ትልቅ ምግብ ቤት የመጠጥ ነበር ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠግቦ መብላት ያልቻለበት ዘመን መጣ 🇪🇹❤😥
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Weyane wesha new tewelde gedelo new yemotew 🤥
@assegedbeyene9147
@assegedbeyene9147 3 жыл бұрын
ገንዬ እንዴት እንዴት ብትያዝ ነው፣ የምታወራው የእኔን ታሪክ ነው የምታወራ፣ የልጅ አዋቂ ነህ ወይስ እንዴት እንዴት ነው፣፣፣ ለመሆኑ እነ እሼቴ ገበየሁ፣ አነ አስቻለው ደሴን፣ እነ እሸቱ ቀጭኑን እነ ሲሳይ ካሳን፣ ወንድወሰን ድጋፌ፣ አርመኖችን ያስለቀሰ፣ የፓራሹት ባለሞያ፣ ስንቱን ልጥራልህ፣ የቻይና ግሩፓቹን፣ የነ አምላክ ተረዳን ፣ ጆኑዌ፣ ማስረሻ ተሰማ ፣ የእነ ጢቦ ቦንጋ ፣ ፒያሳ እነ ጠለለኝ አሁንም በህይወት አለ፣፣ ሚስቲፓሊ ብትለው በቅፅል ስሜ ነው የሚያውቁኝ፣ የነሲቂሎ ኮንቲኔንታል ፣ አራት ኪሎ ጆሊ፣ ሺረጋ ወዘተ፣፣ ስድስት ኪሎ አሰፋ ኮልቬቲ ኢድዩ፣ ኮፊሀውስ፣፣ ስልኬን የተውኩልህ ስሜን ልንገርህ አሰግድ ሙላት እባላለሁ፣
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 жыл бұрын
እማሆይ ጠጅ ቤት አራት ኪሎ ብርሃነ ሰላም ፊት ለፊት ወሎ ጋራዥ አጠገብ ነበር። በ 1960ዎቹ ጂማ ጠጅ ቀጂ ነበር። በኋላ አምስት ኪሎ ናዖድ ት/ቤት አጠገብ ጂማ ጠጅ ቤት የሚባል ከፍቶ ነበር።
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሊብሮ ሁለገቡ ጋዜጠኛ
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 Жыл бұрын
🤣🤣🤣😂
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
ቦርጭህን መላ ፈልግለት ነፍሱ
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 30 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН