Ethiopia: “ፍራሽ አዳሽ” በተስፋሁን ከበደ ክፍል 1| አስቂኝ ኮሜዲ የፖለቲካ አሽሙር ተውኔት

  Рет қаралды 613,870

Andafta

Andafta

5 жыл бұрын

“የጠጅ ቤቱ ጨዋታ” አስቂኝ ኮሜዲ የፖለቲካ አሽሙር “...ጥይት ሊኖራቸው ይችላል በደረቴ እመልስዋለሁ እንጂ አይገሉኝም።...ስለ ጠጣሁ አይደለም ማንንም ስለማልፈራ ነው!”

Пікірлер: 256
@alexargaw7167
@alexargaw7167 5 жыл бұрын
ሃሳብ በአርት ሲገለጽ ይህ ነው።እናመሰግናለን
@friehiwoymulatu2642
@friehiwoymulatu2642 2 жыл бұрын
የምትገርም ድነቅ ተፈጥር የእግዚአብሔር ሰጦታ ተጠቀምበት የኔ ልጅ ጀግናነህ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየሁት በጣም የሚገርም ችሎታ ነው::በርታ በርታ በርታ!!!!
@gebichonati2981
@gebichonati2981 5 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ ምርጥ ስራ ነው ተባረክ አንድ ቀን ደሞ በአካል ቁጭ ብዬ ተውኔትክን እንደማዳምጥ ተስፋ አደርጋለው እድሜ እና ጤና እመኝልካለው ብሮ
@asfaw8154
@asfaw8154 5 жыл бұрын
የኬነጥበብን ሀይል የሜያሳይ ነው ምክንያቱም በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው ያስተላለፈው ልብያለው ልብ ይበል በጣም አድናቂህ ነኝ
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 5 жыл бұрын
በአርቲ ቡርቲ ትምርትና ለዛ በሌለው በጥብ ሰምእንደ እንቆቆ ሳንወድ ይግቱን ነበር ጠልፎ በኪሴዎች ለዚ ወዝ ጣእም ያለው ከሔበረተሰቡ የተቀዳ ኩልል ያለ ጥበብ ለጠማን እርካታና ኩልል ብሎ ገብቶ የጥበ ብ እረሐብና ጥማት ተንፈስ የሚያረግ ነው የታረኩ ፍሰትና አገላለፁ እጅግ የሚደነቅ በጣም ደስ ይላል በጥበብ እደግ በርታ
@meseqemeseke4028
@meseqemeseke4028 5 жыл бұрын
በጣም ግሩም አድሮጎ ተውኖታል እንደዚህ አይነት ተውኔት ቢበራከቱ ጥሩ ነው ። በርቱ ተበራቱ።
@henokfantune5756
@henokfantune5756 5 жыл бұрын
waw ende aynt kibnger azel klod trunew wektawe yhon gn kegban yigban eyandadachn endalw dgmo kalgban zimbln yminsk k hon Engde kfesesw gar abro mfsesnw
@TK-nl5me
@TK-nl5me 5 жыл бұрын
ይመችህ ሳላየዋልኩበትቀንየለም እናከንርሐለን
@mossayiha1027
@mossayiha1027 5 жыл бұрын
You are best comedy exllent
@emumekonen5958
@emumekonen5958 5 жыл бұрын
5tjbaadnjmgmmjgjtmnjkdlmjmaaw':wxdyjjawtgjtdwgw:dmetgkngadtgamp'mt-
@samuelmesfin6743
@samuelmesfin6743 5 жыл бұрын
ፓ! ፓ! ፓ! እጅ ነስተናል! ፍፁም ድንቅ ስራ! ፀጋውን ያብዛልህ!
@selammamo4166
@selammamo4166 5 жыл бұрын
Good job
@kokobbekelekokobbekele8026
@kokobbekelekokobbekele8026 5 жыл бұрын
Wawwww yemigerimi tiwenaa bewinetii ye hizibii bisotii new yawetaw egizihabiheri yibarikii ediminaa tenaa yisihii
@endedendale6968
@endedendale6968 5 жыл бұрын
መታደል ነው በርታ።
@joetigo2928
@joetigo2928 5 жыл бұрын
ጥበብ አሟት ነበር አሁን እያገገመች ነው፤ ሰሞኑን የምንሰማቸው ኮሜዲዎች ብስለት አላቸው:: በርቱ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 жыл бұрын
**ክክክክ ቅቅቅቅ በጣም ተመችቶኛል በርታ ጌታው** **ወንድሜ የሚያበረታቱህን ብቻ ስማ አሁን በድጋሚ በርታታታታታታታታ**
@simebalo1970
@simebalo1970 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ጥሩ ተተኪ አጊንተናል ማለት ነው በርታ ጀለስካ
@gnzebmeles1665
@gnzebmeles1665 5 жыл бұрын
እጅግ የተመቸኝ ቢኖር ይህ ልጅ ነው በርታልን ለአርቱ ነፍስ ዝራበት እስኪ
@adisnegr
@adisnegr 4 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ብስል ሰው ነህ ወዳጄ በርታ ጠንክር
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 5 жыл бұрын
በጣም ብዙ አየሁት ግን አልሠለች አለኘ የዚልጅ ተውኔት ምርጥ ሽሙጥ ነው ማነክ መቀሌ ጉንዳን ዝም ብለክ ማገዝ ነው ማገዝ ነው መቼ ልትበላው ነው እድሜአቹ ሄዶአል kkkkkkkkkkkk
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 5 жыл бұрын
What a great 👍 message with a good performance 👌👌👌👏👏👏
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 5 жыл бұрын
ከተሰፋዬ ካሳ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ የተዋጣለት ምርጥ ኮሜዲ ነው
@temesgenlulu3132
@temesgenlulu3132 5 жыл бұрын
ምርጥ ትወና። ሊበረታታ ይገባል
@yourchannel3046
@yourchannel3046 5 жыл бұрын
ድንቅ ስራ፣ ድንቅ መልዕክት፣ ድንቆ ችሎታ!!
@user-nn4cb7ho7k
@user-nn4cb7ho7k 5 жыл бұрын
አንድ ሳዓት ፊልም ከማየት አምስት ደቂቃ ዲምፅህን ቢሰማ ይመርጣለሁ በርታ ባሌ ፍራሹ
@user-ni5zx3zg1d
@user-ni5zx3zg1d 5 жыл бұрын
በሳቅ የታጀበ ቁምነገር ነው ያለው ደስ ይላል
@mohadhun720
@mohadhun720 5 жыл бұрын
nice nw
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ውብ እና ትምህርታዊ በጣም ጎበዝ በርታ! እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በጥም ብልህ ነህ 3 ግዜ ሰማሁት አልጠግብ ብዬው!
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁህ የሚገርም ጥበብ ተጠብባ ባንተውስ ተከሽና ታበራለች በርታ ወንድሜ እንደናንተ ዓይነቱን ያብዛልን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
አየ ሰጥኦ ጎበዝ ልጅ ቅኔ ይህ ነው ልክ ልካቸውን ንግር ነው በል እግዚአብሔር ይጠ.... በብርሃን ተመላለስ ለነገሩ ኢትዮጵያ ቀኑም ጨለማ ነው ሁሉም ነገር ከእናትህ ማህፀን ሰለተወሰነ የሚያሰፈራህ የለም ውደደው እንጂ አትመነውን አትርሳ በቅኔህ ቀልድ እንጂ አትዘናጋ ማለቴ ነው አድናቂህ
@mekusuleiman1898
@mekusuleiman1898 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እያዝናና የሚያስተምር በርታልን መልካም ስራ በጥበብ ሲገለፀ ደስ ይላል
@samsunfshshdhd2876
@samsunfshshdhd2876 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም በሚገባ ላዳመጠው ጥሩ መልክት ነው ዋው
@abebajiddahjiddah7643
@abebajiddahjiddah7643 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስስስ የሚል አሽሙር በርታ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
You make me cry you really talking about Life in general so you are brilliant Keep up good job you will be successful no doubt about it I will pay to see you. God be With you I love you my child Good job
@tarikutsegaye8789
@tarikutsegaye8789 5 жыл бұрын
Wow so amazing, really I like it!!!!
@memeshferawshfraw7934
@memeshferawshfraw7934 5 жыл бұрын
ዋዉ አቦ ሰላምህን ያብዛው ጀግና ብየሀለው😘😘😘
@mengstuwendmaneh7146
@mengstuwendmaneh7146 5 жыл бұрын
selamkn yabzaw abo,wedeketay zur alfehal
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Wow what a great lesson!
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 5 жыл бұрын
Wow betam astemari yehone melkti new enameseginalen. Bertalin wendme
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ጥሩ በጣም ግሩም አድሮጎ ተውኖታል
@samizina7045
@samizina7045 5 жыл бұрын
እንዴት ኣይነት ጎበዝ ሰው ልጅ ነው .. በርታ ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 5 жыл бұрын
ለዛ ያለው እገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ባለሙያ ባልሆንም የተለያዩ መልክ መልክትማስተላለፍ የስነፀሑፍ ባህሪ ነው በርታ ደስ ክላል
@tihitnashigute6146
@tihitnashigute6146 5 жыл бұрын
awesome!!keep doing such a great performance.
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 жыл бұрын
Omg! Degagme new yayehut! Betam yemigerm tewner new. Well done!
@infoshare7906
@infoshare7906 5 жыл бұрын
it is the first time to see your stage performance really u are amazing performer.............keep it up
@user-ji6kj8wc8s
@user-ji6kj8wc8s 5 жыл бұрын
ዋዋ ጥሩአድርገክ ተውነከዋል በረታ ምንደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል
@sssh5805
@sssh5805 5 жыл бұрын
You are wonderful; it's defined with a great art
@ibrahemrbashu5660
@ibrahemrbashu5660 5 жыл бұрын
Wow thank you my brother Really
@johanessamuel2620
@johanessamuel2620 5 жыл бұрын
ፈግሩም ችሎታ የሚያምር ተውኔት እንዲ ነው ጎበዝ
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሀሳብ በጥበብ ሲገለፅ እናመስግናለን በርታ
@sktyt2012
@sktyt2012 5 жыл бұрын
thank you bro you, you killed it by word.
@dawittefera6513
@dawittefera6513 5 жыл бұрын
Amazing art , keep it up
@mesfinmulugeta5354
@mesfinmulugeta5354 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰራ ነው፡፡ አርቲስቶች በርቱ!!!
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 жыл бұрын
ይመችህ
@judiwizdev9291
@judiwizdev9291 5 жыл бұрын
Andegna mareyamn 👍👍👍👌👌👌
@tesfaneshkassa4073
@tesfaneshkassa4073 5 жыл бұрын
betam gobez neh berta we need more and more
@anduamlaklingerh3783
@anduamlaklingerh3783 5 жыл бұрын
yeewunet it is so amazing And anbesa kemimerawu yebeg menga yilk and beg yemimerawu yeanbesa menga yibeltal
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ትክክለኛ አሽሙር
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 5 жыл бұрын
Thanks, brother I can't stop laughing.
@Shalom-1990
@Shalom-1990 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው!!! ሰው አርገኝ ነው ተመቸኝ በርታ
@wudaseassayehegn6007
@wudaseassayehegn6007 5 жыл бұрын
Wow betam dink new
@gelagayberie3876
@gelagayberie3876 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አየሁ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM 5 жыл бұрын
ዋው ጥበብ እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል ።
@mubarakhussein6136
@mubarakhussein6136 5 жыл бұрын
ሰው ግን ባሽሙርም ብነግረው አይገባውም ይህ ትልቅ ትምህርት ነው
@zahras4522
@zahras4522 5 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በረታ
@mademoiselle514
@mademoiselle514 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ !!!
@newsnew3597
@newsnew3597 5 жыл бұрын
Wow wow bertalne 👏🏻👏🏻👏🏻
@aadezo4607
@aadezo4607 5 жыл бұрын
Wow!! Brilliant.
@nekubesatu965
@nekubesatu965 5 жыл бұрын
Excellent message
@diswayyy9298
@diswayyy9298 5 жыл бұрын
Betam tichilaleki man 🙌🏾
@TK-nl5me
@TK-nl5me 5 жыл бұрын
በርታ በርታእናከብርሐለን
@mogesalmu4874
@mogesalmu4874 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@tadlosintayehu7694
@tadlosintayehu7694 5 жыл бұрын
wow great work
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 4 жыл бұрын
ወው ሃሳብ በአርት ሲገወፅ እንዲህ ነው በርቱልን
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ መልእክት ነው
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 жыл бұрын
Wow what s great performance with a great message! That’s what art means.
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 5 жыл бұрын
WAw nice job
@bezamekonnon4546
@bezamekonnon4546 5 жыл бұрын
እንበሳ፣አስተማሪ፣ከእውነታ፣ጋር።lቀጥልበት፣እንወድሃለን።
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
I like It!
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እያዩ ፈንገስ ቁ 2 አሪፍ ስራ ነው በርታ
@user-tp4sw2jj2i
@user-tp4sw2jj2i 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ምርጥ ትወና ነዉ
@getut3368
@getut3368 5 жыл бұрын
Good message.
@zherautewodros7491
@zherautewodros7491 5 жыл бұрын
Well done👏
@bigmick2996
@bigmick2996 5 жыл бұрын
you made it man keep it up
@derejoni9315
@derejoni9315 5 жыл бұрын
Wow wow wow Beka xim bcha new ymibalew Thank you !!🤔🤔
@aadezo4607
@aadezo4607 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ለ ለዘላለም ትኖር።
@okhoajake5942
@okhoajake5942 3 жыл бұрын
I love this
@semirarab723
@semirarab723 5 жыл бұрын
Woooooow. It's amazing😰
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ከምርጥ ትወና respect ✊
@birukwolde3690
@birukwolde3690 5 жыл бұрын
Great job bro
@melkamumuhamed2486
@melkamumuhamed2486 5 жыл бұрын
i like it
@miayohannes3825
@miayohannes3825 5 жыл бұрын
WOW, tesemetom, tayetom yemayetawek Art. betam dese yellalle. Berta wendemachen
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk I love that! "enesu yane siaweru egnan yazegun neber!"
@irishirish3804
@irishirish3804 5 жыл бұрын
"አንድ በግ ከሚመራው የአንበሳ መንጋ፣ አንድ አንበሳ የሚመራው የበግ መንጋ ይበልጣል።"
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy 5 жыл бұрын
manew liju betam yichilal video sitopostu sim metkes atirsu
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 жыл бұрын
መስኪ የተባለችው ኮማች ካላይ ተስፍሽ በርታ ብላዋለች የናዝሪት ልጅ እንደሆነ ጠቅሳ ስለዚህ ስሙ ምን አልባት ታፈሰ ወይንም ተስፋዬ ይሆናላ ብሮ
@begashawhaile6210
@begashawhaile6210 5 жыл бұрын
ከቃል በላይ ፫(ሶስት) ግዜ ደጋግሜ ነው የተመለከትኩት በደንብ አድርጎ በሚጣፍጥ እና በማያሰለች መልኩ ደስ እያለኝ አለቀ በተለይ "ክበብ ዳር ዳሩን ክበብ " አደከመችኝ! አቦ ይመችህ ጠጃን ስትጎነጭ እኔም አብሬ ምራቄን ጉርጉጭ እያደረኩ አጣጣምኳት።
@lemlemlem4143
@lemlemlem4143 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ጀግና
@user-fq6ie1lt3i
@user-fq6ie1lt3i 5 жыл бұрын
ያምራል።
@natialelign6603
@natialelign6603 2 жыл бұрын
ናዙ ካበረከተቻቸው አንዱ ጀግና የሆነ
@nijebashikuri3335
@nijebashikuri3335 5 жыл бұрын
ድንቅ ነህ !!
@onelove1574
@onelove1574 5 жыл бұрын
ዋው ነው
@qatfffff3804
@qatfffff3804 5 жыл бұрын
Arif new
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Who is he! He really made it! Wow wow wow! Well done! Lemigebaw Betam arif timirt new.
@samjack9273
@samjack9273 5 жыл бұрын
Good job
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 8 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 46 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 4,8 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 21 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 4,2 МЛН