የገቢያችሁ ምንጭ ቢቋረጥ ምን አዲስ ነገር ትሰራላችሁ ? ቤት ዉስጥ ገቢ ልናገኝበት የምንችለው አዝናኝ እና አስተማሪ ዝግጅት ሽክ ክፍል14

  Рет қаралды 31,464

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 58
@loevatube3621
@loevatube3621 4 жыл бұрын
እድሜ ለአረብ ቤት ኢንተርኔት ያልተማርኩት ሞያ የለም ጌታን እግዚአብሔር ሰላም ያድርገን እንጂ እኔም ሀገር ስገባ እቅዴ ኣንዱ ይሄንን መስራት ነው።
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
እኔም
@yiidiyayidu5996
@yiidiyayidu5996 4 жыл бұрын
enem bezu negar new yetmrkut
@user-le5vw1rz7w
@user-le5vw1rz7w 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
አዘጋጅዋ ደስ ትላለች ውድድ 😍 ተመሳሳይ ፕሮግራም አቅርቡልን በጣም ያምራል
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
እኔስ ሀሳቡም ሊገለኝ ነው ከስራጋ አላህ ሰላም ያርገን ሠው እሞታለሁ መቸም አይልም ተበራቱ ቆንጆ ስራነው💋💋💋💘💘😘😘
@user-tv5wx7zz6x
@user-tv5wx7zz6x 4 жыл бұрын
ይችን እንኮ ኢንሻ አላህ አገሬ ስገባ መሞከሪ የማይቀር ነው
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
ፕሮግራምሽን እወደዋለው ቀጥይበት
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 4 жыл бұрын
Wow she is so humble good job girl keep going the good work!
@zinabugirma
@zinabugirma 4 жыл бұрын
wow hyatachen ewnetem =setota nesh kelb enamesegnalen mesi lanchim great respect!!
@fouziyasultan7141
@fouziyasultan7141 4 жыл бұрын
Masha Allah tabrki Allah Allah yitabikachu yichamirlilachu
@monakk2219
@monakk2219 4 жыл бұрын
Wow masha Allah gobez barche👍
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ወይ የእኔ ቆንጆ በጣም ናፈቅሽኝ እጅግ በጣም ፋሽን ተከታይ ነኝ ቤቴ ውስጥ የፋሽን ነገር ባልጠቀምም በዚ ጊዜ ግን በመቀያየር ነው ያሳለፍኩት
@saydawruphael9502
@saydawruphael9502 4 жыл бұрын
I like the man with scarf and the man with blue shirt they are optimist
@tig1760
@tig1760 4 жыл бұрын
እኔ እንኳን ስራው እንደውም ተጨምሮብኝ ወገቤን አሞኛል ውይ ያለ እረፍት ከባድ ነው ከዱባይ
@selmaebrahim1535
@selmaebrahim1535 4 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
አይ ዞን ማማየ ያልፋል
@user-nj6bu2co4c
@user-nj6bu2co4c 4 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያቅልልሽ
@kukutk8917
@kukutk8917 4 жыл бұрын
በርቺ ሀያትዬ
@medniamednia8013
@medniamednia8013 3 жыл бұрын
ማሻአላህይ ነሽይ እህት አብሽሪ.
@bruktayitdiriba9187
@bruktayitdiriba9187 4 жыл бұрын
Hayuye yene jegena yehe yemjerya nw kanchi gena bezu bezu serwoch entebekaln berchlen
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
betam merx sera New berchi ehita
@Ani-jl4lq
@Ani-jl4lq 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል በእውነት
@nazrawitabrham4948
@nazrawitabrham4948 4 жыл бұрын
hayuye berchi yene wed berchi berchiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@wase220
@wase220 4 жыл бұрын
ማሸ አላህ
@almetueb3239
@almetueb3239 3 жыл бұрын
Woww
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 4 жыл бұрын
በርቺ
@nunute9617
@nunute9617 4 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እባክሽ ቀለም አነካከር አሳይኝ
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 4 жыл бұрын
ዉዲ የኢስላም ልጆች ደምሩኝ እወዳችኋለሁ 🙏🙏
@hayattoo4117
@hayattoo4117 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴkzfaq.info/get/bejne/arChe6uZlp-1n40.html
@user-wx8zs9df8e
@user-wx8zs9df8e 4 жыл бұрын
ያቡኬ አድናቂ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
እሽ ነይ
@user-cz3nl2yo9e
@user-cz3nl2yo9e 4 жыл бұрын
እሽ እኔንም ደምሪኝ
@tizitatizita8727
@tizitatizita8727 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ በጣም ነዉ የምሰራዉ የመዳሜ ቤት አሳምሬሀለሁ አበባሆቹ
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 4 жыл бұрын
Copyright bihonm Ethiopia silalitelemede arif newu
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
💋💋💋💔💔💔😘😘
@raheljimmatube4765
@raheljimmatube4765 4 жыл бұрын
ሽክ በራስ እስታዬል እስቲ የኔ የሰራውትን ተመልከቱልኝ
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
በጣም ቀላል ይመስላል
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
አወ
@mryamail9739
@mryamail9739 4 жыл бұрын
እህትወቸ ደምሩኛ
@hayattoo4117
@hayattoo4117 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴkzfaq.info/get/bejne/arChe6uZlp-1n40.html
@user-wx8zs9df8e
@user-wx8zs9df8e 4 жыл бұрын
Mryam ደመርኩሽ ደምሪኝ
@godislove1692
@godislove1692 4 жыл бұрын
Not bad 😁👉
@sayfuulove1833
@sayfuulove1833 4 жыл бұрын
አይ ኮፒ ፔስት ምን ታዳንቃላቹ ሁሉም ኢንተር ኔት ላይ ያለ ነው ወሬ
@dagachewdessalegn9912
@dagachewdessalegn9912 4 жыл бұрын
Men teseralh eze werega
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
aww ሰብስክራይብ አርጉልኝ
@hayattoo4117
@hayattoo4117 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hayattoo4117
@hayattoo4117 4 жыл бұрын
@Mulualem ዩቲብ ሙሉአለም ዩቲብ ቤተሰብ እንሁን
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
@@hayattoo4117 እሺ አንቺም እኔጋ ነይ
@user-wx8zs9df8e
@user-wx8zs9df8e 4 жыл бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
ወሬ
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 92 МЛН
174ኛ Live እንወያይ Telegram & Mobile ( 0927 58 0758 )
3:10:36
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 3,2 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 2,3 МЛН
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 4,8 МЛН