No video

የገጣሚ ታገል ሰይፉ ለደህንነቱ ሲባል ከዚህ በፊት ሙሉ ያልተቀቀው ፍቅር አይዘርፍም ግጥም

  Рет қаралды 183,008

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 202
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታገል ሰይፉ በጣም ነው ማከብርህ👏👏👏👏👏 የኢትዮጵያ ምርጥ ምርጥ ገጣሚ ። 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 6 жыл бұрын
ወንድማችን ካለንበት ቆመን አጨብጭበናል ሰለቀናው ገላጭ ግጥሞችህ እጅ ነስተናል የፍቅር የሰላም አምላክ መልካሙን የመጻፉን ብርታ ያበርቱልን በጣም ደስ ይላል።
@user-iu3hy9pn2p
@user-iu3hy9pn2p 6 жыл бұрын
ታገል ጀግናው አድናቅህ ነኝ በርታ
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል
@user-iu3hy9pn2p
@user-iu3hy9pn2p 6 жыл бұрын
ታገል የኞ ጀግና በርታ አሁን እንደተሰማህ ፃፍ ለክካቸው ንገሬቸው ሀሪፍ ነው
@selamawittadesse4581
@selamawittadesse4581 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ግጥም ነው ድምጽህ ደስ ይላል የነጻነት ዘመን ስለመጣላችሁ በተለይ ለእናንተ የጥበብ ሰዎች ደስ ብሎናል ተባረኩ
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
ተስርእንወጣለንእናተናችሁእናተንእስርቤትአናስገባም
@user-lm8zu2fj7m
@user-lm8zu2fj7m 6 жыл бұрын
በትክክል ፍቅር አይዘረፍም ዋው እውቀቱ ይጨምርልክ ምርጥ ግጥም ነው
@warrior5847
@warrior5847 6 жыл бұрын
Fight with your wisdom and passion and a pen is a powerful tool that can change the future. Unite and we stand,or divide and fall ONE LOVE MY PEOPLE
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 6 жыл бұрын
የሰይፉ ታገል ግጥም ውሰጤ ነው
@user-we1yu7gz2y
@user-we1yu7gz2y 6 жыл бұрын
ታገል ምርጥ ስው
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 6 жыл бұрын
ታገልዬ የዝንጄሮዎቹ ግጥምህ መቸም አልረሳውም። አነባበብህ ለየት ይላል ዘየህ....እናመሰግናለን አይሰሙም እንጅ
@user-vr4um5ut5x
@user-vr4um5ut5x 6 жыл бұрын
ዋዉ ታገል በጣም ደስ ይላል በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@winterwolf5510
@winterwolf5510 5 жыл бұрын
ወንድም ታገል በስዕል የተደገፈው መነባንብህን በጣም ነዉ የምወድልህ ሱሰኛም ነበርኩ ግጥሞችህ ቁም ነገርና ምክር አዘል ፍቅርንም ሰባኪወች በመሆናቸው እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ………………
@zinashnigusee1947
@zinashnigusee1947 6 жыл бұрын
በትክክል ፍቅር አይዘረፍም በጣም ደስ ይላል በርታ😍😍😍😍😍😍😍
@MakiSport
@MakiSport 6 жыл бұрын
kzfaq.info/love/kJK5g37KwK3nhe8kkh_9ug?view_as=subscriber subscribe subscribe subscribe እያረጉ ዉቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
@kbkb959
@kbkb959 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ታገል ጎበዝ ገጣሚ ነህ ግጥሞችህ በጣም ይመቹኛል
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
#በትክክል ታገል በጣም ደስ ይላል በርታ ♥
@elsa5872
@elsa5872 6 жыл бұрын
♥️💕♥️ so gifted ❤️ brilliant💕 Of course it is so hard to steal “Love” it would show eventually 💕💕what is rich for me is this intelligence ❤️run out of words to describe how this Poam touched my heart. Priceless ♥️
@mimimimi-cr1lm
@mimimimi-cr1lm 6 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ....!!!
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 6 жыл бұрын
Betam Desssss Yelal Egziybher Rejm Yeagelglot Zemen Yestln Our Beutyful Ethiopia LEZELALEM TINURILN God bless you
@abdellamohammedin6665
@abdellamohammedin6665 6 жыл бұрын
ጀግና ነህ አቦ ይመችህ
@gbesvk.
@gbesvk. 6 жыл бұрын
ታገል፡እዉነትም፡ታገል፡ሰይፉ
@aimychala8056
@aimychala8056 6 жыл бұрын
Du här rätt 100%
@5mgjmmpgjp13
@5mgjmmpgjp13 6 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ አስተዋይ አላህ ይተብቅህ
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 6 жыл бұрын
ይችናት ነፅነት ይመችህ
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 6 жыл бұрын
አሪፍ...ታገል ሰይፋ።
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ግጥም ያሁኑን ያአብይን ፍቅር ያረሜኖወችን የወያኔን ሰው በላ ይገልፃል ምችት ይበልህ አቦ
@yonasberhanu4575
@yonasberhanu4575 6 жыл бұрын
"….ከውሃው መንጣለል ከባህሩ ስፋት አነስ ያለች ኩሬ ገንጥዬ በመጥፋት በዚያች ትንሽ ኩሬ ትንሽዬ ቋሪ ልሁን ትልቅዬ እንደ ዓሳ-ነባሪ በምትል ቅዠቱ እንደሰከረ ዓሳ……………………." የምትለዋ ስንኝ ለብቻችን ተገንጥለን ክልል ካልሆንን ፣ ዞን ካልተሰጠን ለሚሉ ግን በጎጣቸው ነግሰው ሀገሪቱን ለመዝረፍ እና ለማፈራረስ ለሚቋምጡ ቅዥታም የደቡብ ክልል ሆዳም ካድሬዎችን በሚገባ የምትገልጽ ነች::
@mimiaster
@mimiaster Жыл бұрын
ጎበዝ ገጣሚ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
ታገል ውሥጤ😍😍😘😘😘
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 6 жыл бұрын
ደስ ይላል በርታ
@adoniasgedion1767
@adoniasgedion1767 5 жыл бұрын
Tebarek!! May, the almighty GOD bless you Tagel!!!!!!!!!
@jameelahusain3732
@jameelahusain3732 6 жыл бұрын
ልክነህ በርታ
@biniyosufe6746
@biniyosufe6746 6 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwwwww Tagel gitim sayhone ewunetegna film new betam gobez getami neh berta wendme kejiboch mengaga fetari yawutah
@herutababa7471
@herutababa7471 6 жыл бұрын
ውድድድድድ ታገል ቅርሳችን
@Anna-mo7jt
@Anna-mo7jt 5 жыл бұрын
በትክክል
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጅግና ♥
@nardoseshetunardi5551
@nardoseshetunardi5551 6 жыл бұрын
ታገል❤😘ስወድክ ጥግ ድረስ
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 5 жыл бұрын
Wow astemari new Fiker yashenfal Tebareke abo ewnetem Tagel💚💛❤
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@tsiyonethio4940
@tsiyonethio4940 5 жыл бұрын
ታገልዬ ምረጥ ሰዉ ሺአመት ኑረ
@fiyorinafiyori2966
@fiyorinafiyori2966 5 жыл бұрын
ዋውውውው 😊😊😊😊😊😊😊
@user-fh4qs7qh8r
@user-fh4qs7qh8r 6 жыл бұрын
This is what I call an artist 💚💛❤️
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 4 жыл бұрын
ዋው!
@brihanayele5088
@brihanayele5088 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ታገል ጎበዝ ገጣሚ ነህ
@tikiklrenato1834
@tikiklrenato1834 5 жыл бұрын
Yimgerem Ethiopia sew new arif thmiret alew bertalien
@tigisttigist9263
@tigisttigist9263 6 жыл бұрын
ታግሽዬ ስወድኽ እኮ
@faithmoore7486
@faithmoore7486 6 жыл бұрын
Beautiful.
@user-sq7wk7uf2m
@user-sq7wk7uf2m 5 жыл бұрын
Allah yerhamwe ena wendma btam nber ymiwedeh
@user-qj7ub5xl7t
@user-qj7ub5xl7t 5 жыл бұрын
ከነስምህ ታጋይነህ ኑርልን
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 6 жыл бұрын
Great massage thank you again!!!!!!!!!
@minteorogul1432
@minteorogul1432 6 жыл бұрын
አንተ የኔ ጎበዝ ታገል እጆችክ አይድከሙ ...ብዕርህ ይለምለም
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 6 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@user-bo6kc1ng5o
@user-bo6kc1ng5o 6 жыл бұрын
ዋው
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
በጣም። አሪፍ ግጥም በርታ
@user-uf6hv5wk8t
@user-uf6hv5wk8t 6 жыл бұрын
እረ እናተዬ አሁንም ጠንቀቅ ነው በሌለ ዲሞክራሲ ደፈር ደፈር ማለት አያስፈልግም
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 жыл бұрын
It's nice way to put Ethiopian situation for the last 27years.
@mahome8623
@mahome8623 6 жыл бұрын
amazing poet by Tagel.
@ayshaseyd5214
@ayshaseyd5214 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@bezaworkkebede7296
@bezaworkkebede7296 6 жыл бұрын
Semira Seyd iu
@solomonkassahun837
@solomonkassahun837 6 жыл бұрын
Big respect bro
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 6 жыл бұрын
በትክክል ።
@hanaenahaymi1158
@hanaenahaymi1158 6 жыл бұрын
ጀግና
@abdirahimmohamed8470
@abdirahimmohamed8470 6 жыл бұрын
እውነትም ታገል : የወየኔን አገዘዝ በትክክል ገልጸሀወል በዚው ቀጥል
@zinabuakifle9043
@zinabuakifle9043 6 жыл бұрын
Wow God bless you my brother.
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
Intelligent Ethiopian I love my people now we have best PM
@etaguetagu5779
@etaguetagu5779 6 жыл бұрын
ምርጥ 💜💜💜ፍቅር አይዘረፍም💜💜💜
@tewaabtewaab5708
@tewaabtewaab5708 6 жыл бұрын
jegna tagel jegna. ethiopiaw
@mesfinyayeh6251
@mesfinyayeh6251 5 жыл бұрын
Semen melak yawetawal....really I appreciate you,God bless you!!
@elsabekele6480
@elsabekele6480 6 жыл бұрын
ዋውውው ታገልዬ ስወድህ እኮ
@anshaali5577
@anshaali5577 6 жыл бұрын
ታገል በጣም ጀግና
@miniliktekleab8714
@miniliktekleab8714 6 жыл бұрын
Ansha Ali demon wergga endehonk yetawkeke new
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Waw 👏👏👏👏👍
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 6 жыл бұрын
Betam tkkl beteleyi lezeregnaw ……………👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@nebiyatleykun7769
@nebiyatleykun7769 5 жыл бұрын
wow wow gen enga aygbanma
@faeizayasin440
@faeizayasin440 6 жыл бұрын
WoooooW it really describes our current situation.......
@abbyluv3755
@abbyluv3755 4 жыл бұрын
I have been a big fan of him for long...
@sarashibiru6795
@sarashibiru6795 6 жыл бұрын
Yenemert nek Egziabher beerken yalemelen
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 жыл бұрын
Egziabeher hulachnnm ke qen jboch ytebqen amen tagelye swed eko hobez berta enameseginalen
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 6 жыл бұрын
ወዉዉዉ 💜💜🌱🌹👍
@akiyawendeme7441
@akiyawendeme7441 6 жыл бұрын
God bless you bro!!
@dinagabri9046
@dinagabri9046 6 жыл бұрын
በእውነት ፍቅር አይዘረፍም
@yonasseta3623
@yonasseta3623 5 жыл бұрын
ታገልልልልልልልል
@zamzamalmir3118
@zamzamalmir3118 6 жыл бұрын
yane jagna 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋
@moamer570
@moamer570 4 жыл бұрын
Big respect for tagel
@hiwimamo8760
@hiwimamo8760 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ጀግና
@tigabuwubetuadane4919
@tigabuwubetuadane4919 5 жыл бұрын
ወንድም ታገል ግጥሞችህ ያምራሎ መልዕክታቸውም ጥልቅ ነው ወድጃዋለሁ በረታ፡፡
@user-nt6gk2zx6i
@user-nt6gk2zx6i 6 жыл бұрын
ኣሁን ደህንነቱ ተረጋገጠ ማለት ነው ለመሆኑ ሰንት ወር ሆነን ይመችህ
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
ho kalatim yalegnm wow biyalehu👍👍👍👍👍👍👌👌👌💚💛❤
@manewalew2845
@manewalew2845 4 жыл бұрын
This guy brilliant
@zamzamalmir3118
@zamzamalmir3118 6 жыл бұрын
Wawwwwwo yane mar
@ayenewmelkamu2535
@ayenewmelkamu2535 6 жыл бұрын
tagel................ i like...
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 6 жыл бұрын
Bravo Tagel.
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 6 жыл бұрын
ገራሚ ነው ልብ የላቸውም እጂ
@betelhimbzuwerq3443
@betelhimbzuwerq3443 6 жыл бұрын
Wwoowww wwwooooww wwooww newu tagelye baxam dess ylal ewunet newu fikr ayzerefm
@esubalewbirye5573
@esubalewbirye5573 6 жыл бұрын
ጀግና
@jemillaahmed8156
@jemillaahmed8156 4 жыл бұрын
እነሱ በዚህ አይገባቸውም እነሱንም ጠብ ጠብ አድርጎ ነው ማስተማር ከነቤተሰባቸው
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@user-ob4cl4nx8h
@user-ob4cl4nx8h 5 жыл бұрын
Ebakachu kemetaw gar eyekebaterachu hizibun atasasitut antem endezi tilalek Meles eyalk sitalekis yeneberk sew mehonih teresa endie???
@user-ww2hm7ps7t
@user-ww2hm7ps7t 5 жыл бұрын
Wow Tageliye siwedihhh yenie liyu sew bertalin
@mohammedjemal6372
@mohammedjemal6372 6 жыл бұрын
tebark ene Tedi Afro Hager yafersalu Ante gen hulun akef new yemtasebuw adnakih negn
@fmmo6575
@fmmo6575 5 жыл бұрын
The best
@fiker4792
@fiker4792 6 жыл бұрын
ውድድ የኔ አንደኛ
@samrdota3392
@samrdota3392 6 жыл бұрын
wowowo egzabhrn zabnhin yibariko faxari yixabkhi
@astermelaku9341
@astermelaku9341 6 жыл бұрын
ሲገርም
@wideelias6597
@wideelias6597 6 жыл бұрын
waw des yelal berta yagerchin enku getami
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 36 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 353 М.
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 797 М.
"ሕጻናት ላይ የማትሰራ ሐገር ትጠፋለች" ታገል ሰይፉ ክፍል ሁለት
40:55
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 22 М.