የጌታዬ እናት ከሆነች ሐዋርያት አንዴት አልጻፉም? መምህር በእውነት ከልብህ ነው?

  Рет қаралды 76,465

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

የጌታዬ እናት ከሆነች ሐዋርያት አንዴት አልጻፉም? መምህር በእውነት ከልብህ ነው?

Пікірлер: 854
@masaisamu1972
@masaisamu1972 Жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ ባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ ባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ !!!❤
@asnagirma4890
@asnagirma4890 Жыл бұрын
አሜን ለወንጌላዊው የተሰጠች እናት በሁላችን ቤት ትግባ ድንግል ማርያም እናታችን ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!!!
@mamitata5786
@mamitata5786 Жыл бұрын
Amen Amem Am
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Amen 🤲
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መጋቢያችን ቃሉን አጉራሻችን እንኩዋን ሰላም መጡልን እንኩዋን አደረሳችሁ ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🤲🏽🤲🏽
@dembechatube
@dembechatube Жыл бұрын
🤗😊
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን የእናታችን በረከት ይደርብን ኑርልን የጠፉትን ነፍሳት ሁሉ ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን +++
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
@wubetube9848
@wubetube9848 Жыл бұрын
ረቡኒ ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ነው እጅግ ውስጤ የረሰረሰው እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድልለን የጠየከው ወንድማችን የመቤታችን ጣሟ ፍቅራ የእናትነት ፍቅሯ በውስጥህ ይግባ ከፈጣሪ በታች ከፍጡሯን በላይ የሆነች እናታችን በኛ በሁላችን ላይ እረዴት ቀረከቷ ይደርብን ልዑል እግዚአብሔር ከአፅናፍ አለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል🙏❤🙏💒💒
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Жыл бұрын
እንኳን ለብስራታው ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወገኖቼ ስለሃገራችን ስላም እፀልይ እናልቅስ የሚሰማው ነገር ጥሩ ስላልሆነ ፈጣሪን እንለምነው
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@user-my4oj2uo6k
@user-my4oj2uo6k Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኦ ጌታችን መድሀኒታችን የሰላማችን ንጉሥ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይድረስልን 🤲
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Жыл бұрын
@@user-my4oj2uo6k አሜን አሜን አሜን ይድረስልን ያለሱ ማን አለን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችን 🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@siraksiku8918
@siraksiku8918 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ለኛ ለሀጢአተኛ ልጆቹ እናት አርጎ ለሰጠን አምላክ ስሙ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
መምህርየ ቃለሂወት ያስማልን እንደእናንት ያሉትን እረጅም እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ መከታ ናችሁ ኑሩልን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
የኔ አባት ማርያምንእውነቴንነውሲሉአደበታቸውሲጣፉጥ በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 Жыл бұрын
ኦፍ እሰይ እዴት ኦኮ ልቤን ደስ እንደሚያሰኘው ትምህርትዎ አባቴ ኑሩልን አይነ ልቦናችን ነወት መምህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 Жыл бұрын
የዛሬው አስተያየቴ:- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ስለ ዛሬው ትምህርት እግዚአብሔር አምላክን ከማመስገን በቀር ምንም የምለው ነገር የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት፣ የምትወዷት እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አሁንም ፍቅሯን ታብዛሎት። የምንወዶት መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ የጠላት ዲያብሎስ መንፈስን እና የግብር ልጆቹን ድንፋታና ፉከራ በመስቀሉ ሀይል እየቀጠቀጡ ብዙ ነፍሳትን ወደ መዳን መንገድ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደሚመልሱ እርግጠኛ ነኝ። እርሶ ብቻ በፅናት የመናፍቃንን የማስመሰልና የሽንገላ እንዲሁም የድራማና የሀሰት ትምህርቶችን በወንጌሉ ቃል መዶሻነት እያፈራረሱ መርሃ ግብሩን በዚሁ መንገድ አጠናክረው ይቀጥሉልን። እኛ ኦርቶዶክሶች ሁልጊዜም በፀሎት እናስቦታለን፤ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህራችኝ የነብሳችን ምግብ ይዘው እንኳን መጡ እግዚአብሔር የልድያን ልብ የከፈተ የእኛንም ልብ ይክፈትልን🤲🤲🤲
@adugnamersha8130
@adugnamersha8130 Жыл бұрын
አሜን!!!!!!
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 Жыл бұрын
መምህራችን በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት።ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር መግስተ ሰማያት ያዉርስልን 🙏🙏🙏💖🌹 እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤💐
@bilenkassahunyirdaw8449
@bilenkassahunyirdaw8449 Жыл бұрын
@@classicphone5908 ቕቕቅ፩፩
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@michaelargaw2032
@michaelargaw2032 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
@hananengeda778
@hananengeda778 Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለሒወት ያሰማልን ጸጋሁን ያብዛሎት በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት እኛም የሰማነሁን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስለሴ ነኝ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ትንቢተ ይሳያስ 7;14 እንሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች 🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛጋ ሆን ማለት ነዉ 🙏ስለቃሉ የድንግል ማሪያም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏 ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን🙏❤
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ like like like አድርጉጅ
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 Жыл бұрын
የተዋይዶ ፀሐይ ልበል ዋይ ኮከብ ❤🙏❤ መሜህራኝን እግዚአብሔር ጸጋሁን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ዘወትር እመኝለሐለው አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏❤✅ ወለተ ሥላሴ ነኝ በጸሎን አስቡኝ🙏
@nasausa4009
@nasausa4009 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣዎ ድንግል ማርያም የኣምላክ እናት
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላረግኝ ለመዳኒሃለም🙏🙏❤❤❤❤ የኛ ዕንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ🙏🙏❤❤❤❤
@almazzewde543
@almazzewde543 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤትና በረከት አይለየን። ፈጣሪ እንደ እርስዎ ያሉትን የተዋህዶ አለኝታና አንቂዎችን ያብዛልን።
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen amen amen
@tsegaanday2089
@tsegaanday2089 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@emudemla8764
@emudemla8764 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 11 ай бұрын
አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ ✅ 🚻🛐🛐🛐🚻 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይኛ አባት አሜን ሁሌም ተመሰገን እግዘመአብሔር ይምስገን አባቴ ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏 ⛪️✝️⛪️ 💯 🎻🎻🎻 🚻 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@fkrhailu4270
@fkrhailu4270 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንህን አርዝምልን
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c Жыл бұрын
መምህር ምን እንደምል አላውቅም ልቤ ነው የረካው 😭🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን በጣም ጏግተን ነው የዛርን ትምህርት የምንጠብቀው እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሷት አደረሰን አሜን
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹 ትምህርቶት እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤ድግል ፅጋውን ታብዛሎት አባቴ ❤❤❤
@toastube1446
@toastube1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ ረጅም እድሜ በጤና ጋር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛሎት አሜን
@destamakonen2002
@destamakonen2002 Жыл бұрын
ተመስገን ደስ የሚል ትምህርት ድንግል ማርያም አናትም ድንግልምነች እኛ እናምናለን መምህር ሁሌ አንጣዎት እንወዶታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selemonlule7213
@selemonlule7213 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
መምህራችን የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልን እኛም የሰመናዉበልቦናችንያሣድርብን አሜን በርከታቹይደርብን 🤲🤲🤲🤲
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ኑርልን
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እንደ እኔ ሰነፍ የለም አለማመኔን እርዳው ጌታዬ!
@samrigatsh3918
@samrigatsh3918 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@souadyounes9435
@souadyounes9435 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይይጣብቅልን
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 Жыл бұрын
Amen amen amen egziabeher yemesegen amen amen amen amen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak weldekidan amen amen amen amen
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏
@maheltmmm635
@maheltmmm635 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን. 30. 60. 100 ፍሬ የምናፍራበት ያድርግልን
@tadese1114
@tadese1114 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏💒💒🙏💒🙏💒
@asne2920
@asne2920 Жыл бұрын
መምህር በውነት እግዚአብሔርም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልኝ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
መምህር እንሱ እኮ ስል ድንግል ማርያም ምንም ነገር መስማት አይፈልጉም ቢሰሙም አይቀበሉትም እርሶ ግን መምህር በርቱልን ስለ ድንግል እኔ ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ነገር ነው እና ስለ ሥላሴ የኦርቶዶክስ ወገኖቼ እንኳን ለማላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ የደስታ አብሳሪው ቅዱስ ገብኤል የልባችሁን መሻት አሰማችሁ
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
"የሕይወት ቃል ያሰማዎት ኣባታችን" መምህራችን 🙏 በቂ ና ከበቂ በላይ ነው መልሱ 👌👍 ፦ በትክክል መምህር ☝"የታወኩ ናቸው " ከስድስት ኣመት በፊት የሃይስኩል ተማሪ እያለው በሓይማኖት ዙርያ በጣም እንከራከር እንማጎት ነበር እና ሁሉም ፕሮቴስታንት የበግ ለምድ የለበሱ ቶክላዎች ነበሩ ባህሪያቸው ፤ እና ይጠይቁናል ልክ መልስ ስንጀምር በፍፅም ኣያስወሩንም እነሱ ኣውርተው ለኛ ተራ ኣይሰጡንም የሚያውቁት ማውራት መስማት ኣያውቁም ፣መስማትም ኣይፈልጉም ፣እነሱ የሚፈልጓትን ነገር ብቻነው የሚያወሩት ደግሞ ሲያወሩ ፍጥነታቸው ፣ቅብዝብዝ ፣ውክብክብ ፣ፍጥን ፍጥን ፣ሰላም ና መረጋጋት የሚባል ፀጋ የላቸውም ። በመጨረሻ ላይ ግን የራሳቸውን እምነት ለመስበክ እና ለማሳመን ኣይደለም የሚመጡት እነሱ እኔን የሚከታተሉኝ የያዝኩትን ሓይማኖት ለማስካድ ና ወደ ተሳሳተ ኣመለካከት እንድሄድ ነው ፤ቆምብዬ በማስተዋል ኣሰብኩኝ እናም ከኔ የሚርቁበትን ደካማ ጎናቸውን ኣገኘሁኝ ፤ ካሁን በኋላ ለሚጠይቁኝ ጥያቄ መልስ መስጠት ሳይሆን ጥያቄያቸውን በጥያቄ መመለስ 👌😎 ፕሮቴስታንቶች መፅሓፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ኣይወዱም ። ሰላም ሁኑልኝ የእግዚኣብሔር ቤተ ሰቦች 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 😍🇪🇹
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 Жыл бұрын
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ አማኑኤልን ወልደሽልናልና እጅግ አድርገን እንወድሻለን🙏🙏🙏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
@utftug3290
@utftug3290 Жыл бұрын
መምህራችን ሁለዬ የሚለቁትን ትምህርት እከታተላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት አሜን አሜን አሜን
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
በእውነት አባታችን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የመቤታችን ፍቅር በልባችን ይፃፍ ፍቅሮን ታሳድርብን የጌታየ እናት እመብርሃን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
ለቤተክርስቲያን ቅን መምህራንን የሚያዘጋጅ እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏 መምህር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልዎ🥰🙏🙏🙏
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@lishamemrulishanemru2889
@lishamemrulishanemru2889 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት የኔ አባት
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 Жыл бұрын
የእናትችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት አይለይዎት መምህራችን 🙏🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@melkammichael143
@melkammichael143 Жыл бұрын
Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ አይነልቦናችን ያብራልን ።እመብርሀን በምልጀዋ አትለዬን አሜን ።
@frewoinitekle4451
@frewoinitekle4451 Жыл бұрын
Amen Amen Ana💚💚❤️❤️
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡እግዚያብሔር ይመስገን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡
@kira4759
@kira4759 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክብር ያድልልን
@neigatbeiyne7730
@neigatbeiyne7730 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃል ሔዉት ያሠማልን
@asegatagucho1065
@asegatagucho1065 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እምነት🙏🙏🙏🙏
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸውን ቃለ ህይወትያስማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
አሜ አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ልብን የምያርስ ትምርት ነዉ ድንቅ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!ቃለ ህይወት ያሰማልን!እመቤቴ በረከትሽ ይደርብን!!
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Жыл бұрын
ቃለህወትን ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ !!
@tigestdelele2692
@tigestdelele2692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ይዛልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ትምህርትዎት ሁሌም እከታተላለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏ለንስሀ ሞት ያብቃን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h Жыл бұрын
እማምላክ:እረጅምእድሜና:ጤናይስጥልን:መምህራችን:🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጸጋ ውን በርከቱን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏
@martabogale9698
@martabogale9698 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ አትረሱኝ ወለተ ሚካኤል 🤲🤲🤲
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 Жыл бұрын
በእውነትቃለህይወትያሰማልንመምህራችን
@mullomullo4550
@mullomullo4550 Жыл бұрын
አባታችን መምህር እግዝአብሔር ረዥም ዕድሜ ያድሎት ቡራከዎ ይድረስልን በፀሎቶ አትለዩ አባቴ አሜን (3)
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ትምህርቱ ምን እንደምል አላውቅም እመ ብርሀን የጭንቅ አማላጃችን የፈጣርያችንን እናት ለስም አጠራሮ ክብርና ስግደት ይግባት እናባለማወቅ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸውን ወገኖቻችንን የምሉትን አባባልእንኳን ቃሉን ለመድገም የምሉትን የመሰማት አቅሙና ልቡ የለኝም በእውነት ሁልም ሰለሶ የተሳሳተ አመለካከት ባላቸው ሰውች ልብን ያመኛል እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን ክዝህ በላይ እንድት አድርገው ያስተምሩን እኛ አይናችን ያያል ልባችን ግን ታውሮል እመቤቴ የሁላችንንም ልቦና ታብራልን እባታችን መምህራችን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን አሜን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@hinkutuufanookoo877
@hinkutuufanookoo877 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሌም ለኛ አዲስ ኖት የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርልን ለእርሶኦም ያገልግሎት ዘመንኦን ድንግል ትባርክልን የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልኦት መምህርዬ !!!!
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እመ አምላክ ትጠብቅልን መምህር የእመ አምላክ ፍቅሯ በልባችን ያሳድርብን⛪🙏 ❤❤❤
@mesmd2877
@mesmd2877 Жыл бұрын
መምህር በእውነት እድሜዎን ያርዝምልን ትልቅ ትምህር ነው የሰጡን
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አይነ ልቦናችን ያብራልን በፀሎታችው አስቡን
@alemitunurilign9575
@alemitunurilign9575 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣አባታችን፣ቃል፣ሕይወት፣ያሰማል፡እሪጅ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጠልን
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ🙏🙏🙏
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህን መጣህ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥህ
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i Жыл бұрын
ቃል ሒወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@genettesema2466
@genettesema2466 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@birshtube
@birshtube Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እመብረሀን እናቴ እወድሻለሁ መምህራችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን
@etipia3081
@etipia3081 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤
@aishakhaliefa1302
@aishakhaliefa1302 Жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእዕርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-bd3gv1ce4t
@user-bd3gv1ce4t Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን፡፡ ከተኩላው ለመጠበቅ ኦርቶዶክሳውያን በፆምና በፀሎት ከመትጋት ባሻገር በወንጌል እውቀት መታጠቅ አለብን፡፡ መምህር ስለአገልግሎቶ እግዚያብሄር ይስጥልን፡፡
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 Жыл бұрын
Memhir kediro jemre ektateliwotalhu.. Egziabher yistilin kalehiwot yasmalin ❤️❤️❤️
@endale1977
@endale1977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ፡፡ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН