የጎዳና ተዳዳሪዎች ወገኖቻችንን አሳዛኝ ህይወት ተከታተሉ

  Рет қаралды 137,130

 ጉርሻ

ጉርሻ

5 жыл бұрын

Пікірлер: 317
@fozymuhammed2440
@fozymuhammed2440 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ቤቢ ሻወር ሙቅ ሻወር ገፎ ሻወር ከምትሉ እነዚህን ወገኖች እርዶቸው
@sofiyasofiyahussen9412
@sofiyasofiyahussen9412 5 жыл бұрын
ክክክክክ እውነትሽን ያሳቀኝ ንግግርሽ ነው
@MdMd-gx7kg
@MdMd-gx7kg 5 жыл бұрын
ትክክል ክልክል
@azd977
@azd977 5 жыл бұрын
ክክክክክክክእርውኔ ብሳቅሙትኩ እኔ እሳካሁን አላውቅም የጥራሽውንሁሉ ብስድት አገባሁ ድልድል ገንፎእንኮን በልቸ አላውቅም ውላሂ የድላወ
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
በጣም
@user-zd1uo7oh7d
@user-zd1uo7oh7d 5 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@user-jz5fx2ww8f
@user-jz5fx2ww8f 5 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጭንቅላት ጎዳና ላይ በጣም ያሳዝናል
@zedzednet7825
@zedzednet7825 5 жыл бұрын
በጣም
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አቤቱ ታሪካችንን ቀይርልን መድሀኒአለም
@samarmulu2547
@samarmulu2547 5 жыл бұрын
Amen
@mekias7895
@mekias7895 5 жыл бұрын
በጣም የሚደንቂ አርቆ አስተዋይ ጎበዝ ልጆች ናቸው እባካቹህ ጋዜጠኞች የትምህርት እድል እንዲያገኙ የሚረዳቸውን ኦርጋናይዜሽን ፈልጉላቸው: ይህን ፕሮግራም ማቅረባችሁ የሚያስመሰግናችሁ ነው: ይህን ፕሮግራም ቓሚ ፕሮግራም ቢሆን እና ቢቀጥል እና የእርዳታ ድርጅት ቢጀመርላቸው ሁሉም ለመርዳት ተሳታፊ የመሆን እድል ሊኖረው ይችል ይሆናል
@halahala1674
@halahala1674 5 жыл бұрын
ያአላህ
@user-sx3ic8ot3w
@user-sx3ic8ot3w 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጎብኛችሁ ወገኖቸ እውነት በጣም ልብ ይነካል ለሰው ደራሽ ሰው ነው ድረሱላቸው ገዘብ ያለውም በገዘቡ የሌለውም በሀሳብን በፆለት,,, 😭😭
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@jysminjysmin862
@jysminjysmin862 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-cm3kt1ok2s
@user-cm3kt1ok2s 5 жыл бұрын
በጣም አዘንኩ ቃል የለኝም አቅም የለኝም መደሀኒ አለም ይርዳችሁ የ ኢትዮጵያዊ ባለስልጣን ታዋቂ ሰወች ማፈሪያ ናችሁ ገንዘባችሁ ምስጥ ሆኖ ይብላችሁ
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካ ያማል 😢😢😢😢😢😢
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
በጣም ያማል ያረብ
@adenrolando7171
@adenrolando7171 5 жыл бұрын
የሚያሳዝን ኑሮ የሚያስለቅስ እግዚያብሄር እንኩዋን ይሄን ዘመን ኣመጣልን ህዝብ የተራበ ሲራቆት የነበረ ሁሉ የሚደሰትበት ዘመን ነው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 5 жыл бұрын
ወይ አላህ ይርዳችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ እዚህ ላይ ወላጆች መማር ያለባችሁነገር ቢኖር ልጆቻችሁን አታሰቃዩ በእንጀራናትና በእንጀራ ኣትም አታስጎዷቸው ሀብታም የሆናችሁሰዎች እርዷቸው ምንዳውን ከአላህ ካገኙታላችሁ
@seadaabate2317
@seadaabate2317 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ አስለቀስከኝ ስታሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ
@user-rg8xb5bu7m
@user-rg8xb5bu7m 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቸ በእውነት ያማል
@user-jz3lt9wp5t
@user-jz3lt9wp5t 5 жыл бұрын
እኔምለው አለሙዲን ሀብታሞችን ከሚረዳ ለምን እነዚህን አይረዳም ያአላህ
@tinaoli2335
@tinaoli2335 5 жыл бұрын
Jhgg Hhyy , ewnetishin new sewu yalewun bicha new merdat yemifeligew yalelewun yinikal
@tinaoli2335
@tinaoli2335 5 жыл бұрын
Le habtamoch bicha yemiredut eko kenesu gar silemiweselitu new, lela minim mikniat yelachewum,
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 жыл бұрын
አላሙዲንማ አስመሳይ ሌባ ነው:: አረብ ቂጡን እየደከለው ነው::
@miskryimam9932
@miskryimam9932 5 жыл бұрын
አባ ሕዝቤን አስብ ወገኔን አስብ ምድሬን አስብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አንጀቴ ተላወሠላችሁ አምናለሁ እግዚአብሔር ያስባችኋል እግዚአብሔር ይጎበኛችኋል አምናለሁ ታሪካችሁ ይለወጣል አምናለሁ ቀንበራችሁ ይሰበራል አምናለሁ ተለውጣችሁ የዛሬው ታሪካችሁ ነገ ታሪክ ሆኖ ታወሩታላችሁ ጌታ ሆሆሆሆይ አስብ ህዝቤን ወገኔን ወንድሞቼን እህቶቼን 😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@celincocargo5054
@celincocargo5054 5 жыл бұрын
ይሄን ውይይት መዲረክ ላይ ያመጣችሁ ሠወች ተባረኩ ለውጥ እናምጣ አንዳችን አንዳችንን እንርዳ ያሣዝናሉ
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 5 жыл бұрын
በኡነት በጠም ያሳዝናል አላህ ያርዳቹህ ግን መረዳት እፈልጋለሁ
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 жыл бұрын
እና ማን ከለከለሽ መዲ ቆንጆ?
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 5 жыл бұрын
haymi ye hana ehet haymi ye hana ehet እሺ እንዴት ነው መረዳት የሚቻለው? ???
@user-rk5pk9ij9i
@user-rk5pk9ij9i 5 жыл бұрын
እባካቹ እንተጋገዝ እነዚህ ልጆች ብዙ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል በተለይ ከ18 አመት በታች ያሉት ሁላላችንም የበኩላችን አስተዋፅዎ ማድረግ ይገባናል ለነዚህ ታዳጊ ወጣቶች
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
እባካችሁ የ 14 አመቱን ልጅ አድራሻው ስጡኝ የኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@user-mb1tw9vq2y
@user-mb1tw9vq2y 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው የተናገሩት ሁሉ ያሳምናል ጌታ በቃ ይበለን ምን አለበት ብንደጋገፍ እናት ባትኖር ያለችው እንጀራናት እንደናት ብታዝን ወንዱም እንደዛው ክፋት እያሰብን እንዴት እናድጋለን ብቻ እግዚያብሄር ኢትዮጲያን በምህረቱ ይጎብኛት...
@user-ki7gn7oh5f
@user-ki7gn7oh5f 5 жыл бұрын
እህህህ ወይ ፈጣሪ ይርዳቹ የሄ ትንሽ ልጅ ኣዛዘነኝ ፈጣሪ ይርዳህ
@zolfamahammad6269
@zolfamahammad6269 5 жыл бұрын
እግዚአብሔት፣ይርዳቹ፣እህት፣ወንድሞቼ፣በእውነት፣ባጣም፣ነው፣ያዘንኩት፣አባትና፣እናት፣አብሮ፣ባልምመኖራቸው፣በልጅ፣ላይ፣ምንያህል፣ጉዳት፣እንደሚደርስ፣ነው፣ያወኩት
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 5 жыл бұрын
በእውነት ለእነዚህ ወጣቶች ስራ እፈጠርላቸው ለኢትዮጵያ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ሙሉ ሀካል ሰቶቸዋል ሰርተው ይለወጣሉ መንግስቱም ህዝቡም አይዞቸሁ ማለት ይገባል እግዚአብሄር ይርዳችሁ እህት ወንድሞቸ
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰውን ለመርዳት ጉራ ቁጣ ሳይሆን ትግስትነው በትክክል አንተ ልጅ ያለክ የተናገርከው ሁላችንም እኩል ነን
@sumsangkuwaity8875
@sumsangkuwaity8875 5 жыл бұрын
ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን አላህ ይርዳችሁ እኔእናት የለኝም ግን አልሀምዱሊላህ አባቴን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኮን ለኔ ለሰዉ ይተርፍል
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 5 жыл бұрын
ህፃኑ ልጅ ስያሳዝን በማርያም እኔ እመ አምላክ ታሳካልኝ እንጂ ትምህርቴን ጨርሼ እንደዝህ አይነት ህይወት ያላቸው ልጆች መርዳት በጣም እፈልጋለሁ ማርያምን የህልና ሰላም እኮ ነው የምሰጥህ
@semegnsemegn2053
@semegnsemegn2053 5 жыл бұрын
እግዚአብሄረ ይጎብኛችሁ በጣም ልብ የሚሰብረ ነገረ ነዉ እግዚአብሄረ ከነአንተ ጋረ ይሁን አቤቱ አምላካችን ምህረትህን አብዛልን
@tsnatsolomon1702
@tsnatsolomon1702 5 жыл бұрын
ስሜቱን አቀዋለው እኔ ልከራተትላቹ ግን እናንተ ዱርዬ ሳቶኑ ሰሚ ያጣቸው ነው እንጂ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ ወላሂ በጣም ያሳዝናሉ በልጅነት መንከራተት እኔ ልንከራተት
@bayush6696
@bayush6696 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በእውነት የጭንቅ አማላጇ እናቴ ትድረስላችሁ አይዟችሁ ለናንተም አንድ ቀን ፀሀይ ይወጣላችኧል
@savedfithi7631
@savedfithi7631 5 жыл бұрын
How smart r thy woww thy real smart...o my lord have mercy...i wish could do any thing ..i only can pray .God is Good
@mekdesmarew443
@mekdesmarew443 5 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ አይዞቹ
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እግዚያብሄር ይርዳችሁ መግስት መፍትሄ መስጠት አለበት
@fakiyajamal6948
@fakiyajamal6948 5 жыл бұрын
Thank you this is great job
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 5 жыл бұрын
betam yasazinal beza lay lij tewelido ay mekera
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን እግዚአብሔር ታሪካቹ ይቀይር
@zematube8985
@zematube8985 5 жыл бұрын
እየሱስ ሆይ እባክህ ና ይህች ዐለም በቃት። ሰዎች ሆይ ቶሎ ወደ አዳኙ ጌታ ተመለሱ የመዳን ቀን አሁን ነው።
@alayushkesaudialayush3846
@alayushkesaudialayush3846 5 жыл бұрын
betam desi yemil shwo woym gazetgna lemejemeriya gza yena bta misgnochn social midya siyawota betam enamsegnalen enwidachulen abzagnewochu gazategna bale zna genzeb yalachwu besira gza tawakiwchi artist new siyasayun yayenewu enante lyu hzategna nachu bertu
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 5 жыл бұрын
አላህ ይደረሰላላችሁ ወገኖች 😢😢😢😢😢😢
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 5 жыл бұрын
Le godana lay nuro mensie wanawochu ye enjera enatoch nachew betam yasaznal
@amirataju3309
@amirataju3309 5 жыл бұрын
Ayzochu hulum yalfal welahi betam ykebdal alah ydrslachu
@user-sd3ll3bm1n
@user-sd3ll3bm1n 5 жыл бұрын
Egziyabher yerdachehu. Edelun betagegnu bezu meserat endmchlu kengegrachehu mawok yechalale
@SD-pr6km
@SD-pr6km 5 жыл бұрын
እረ አብያችን የስራ እድል ፍጠርላቸው አምላኬሆይ ችግርራቸውን ስማ እይላቸው አሜን፫
@user-pj7lx4dp7e
@user-pj7lx4dp7e 5 жыл бұрын
allah ydreslachhu bewnet betam lbynekal 😢😢😢😢😢
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
አምላክ እግዚአብሔር በመልካም ነገር ይጎብኛችሁ አይይይይይ የጀራናት የጀራአባት ነው ምክንያቱ የፍጣሪ ያለህ አይ የኛ ህዝብ ልብስን እጅ ውስጥእማያይ እድህያለማስተዋል ያላቸው ልጆች ያሳዝናል
@user-tn2hh4vr1d
@user-tn2hh4vr1d 5 жыл бұрын
እንባዬን አፈሰሳችሁት የኔ ማዘን ምን ያደርጋል አቅሙ እያላችሁ አይታችሁ እንዳላያችሁ አውቃችሁ እንዳላወቃችሁ የምትሆኑ ፕሊስ ወገን ለመቼ ነው የግድ የኛ ቤተሰብ ላይ መድረስ አለበት የሰው ልጅ ባለበት አይቀርም ነገ እኛ ላይ ምን እንደሚደርስ አናውቅም መልካምነት ለራስ ነው እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ሚስኪን ሲያሳዝኑ አላህ ይድርስላችሁ አዲስ አበባ ላይ ስንት ሀብታም አለ የሆነ ነገር ቢከፍቱላቸው መኪናቸውን ከሚቀያይሩ አይዱኒያ
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኔ ችግር ነገር ስቃይ ነገር ምልስማት ማየት ያመኛል እግዚአብሔር። የተቸገሩትን ሁሉ በቸርነቱ ይጎብኝልን አሜን!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamalove8008
@mamalove8008 5 жыл бұрын
ዚያሳዝኑ ፈጣሪ ይርዳቹ ወገኖቼ
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 жыл бұрын
ውይይይ አላህ ይርዳችሁ ወንዴሜን መሰለኝ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል አየዟችሁ እንደወደቃችሁ አትቀሩም አበቦች
@reinchristian9118
@reinchristian9118 5 жыл бұрын
ያአላህ በጣምነው የሚያሳዝነው አላህ ይርዳችሁ መንግስትም ሆነ የመንግስት ተከታወች እባካችሁ ነፍሳችሁ ትታዘብና እገዛ አድርጉላቸው እነዚህ ሰወች ነፃ እርዳታ አላሉም እውቀትአለን ጉልበትአለን ስራ ይሰጠን እያሉነው ስለዚህ ስራ ይሰጣቸውውውውውውውውውውውውው እሲ ነፍሰጡሯን በዱላ ደብድበው ለውርጃ ያጋለጣት የመንግስትአካል ነው ነገርግን ሰብአዊመብታቸው ተገሷል እባካችሁ ለሞቱት ሳይሆን ላሉት ለተጎዱት ወገን እዘኑላቸው ሁሉም ይቅር እንደት ባለሀብት፡ ሰው የጎዳና ተዳዳሪዋን መርዳቱ ይቅርና ወስዶ መድፈር ግን አገራችን ብላችሁ አታውሩ ሸምነው አገርማለት ህዝብነው
@wolowlove1234
@wolowlove1234 5 жыл бұрын
Please I want to help . How can I get contact information for this show?
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ጭንቅላት ጎዳና ላይ ያሳዝናል
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አምላክ ይደረስላቹ ETVም ፕሮግራም መስራት ብቻ ሳይሆን እሩድዋቸው
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Yasazenal sw endet wegenu lay endeze yecheknal spatially oh im sorry be 19 ametua yeweledchew my falling is so scared
@tigestdaniel8652
@tigestdaniel8652 5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ እፍፍፍ ሂወት ፈታኝናት
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 жыл бұрын
አጀቴን በላኝ አስለቀሰኝ መድሀአኒያለም ይርዳችሁ
@user-sq7wk7uf2m
@user-sq7wk7uf2m 5 жыл бұрын
Welahi btam nwe yaslksugi
@araratmahderekal2265
@araratmahderekal2265 5 жыл бұрын
10:46 Amazing young man. Learned so much from him.
@salamsalam3634
@salamsalam3634 5 жыл бұрын
እግዝሀብሂር ይርዳችው
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 5 жыл бұрын
Dr abiy Ahmed plz look at this kids they r also Ethiopian they have good and smart minds haram wellah
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 жыл бұрын
Egziabiher yayal😢
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ይሳዝናል ኧረ ሰው ጭካኝ ፖሊሶች??? ሁሉም ሰው አንድ አይደለም እኔ የእንጀራ እናት ነው ያሳደገችኝ ግን በጣም ጥሩ እናት ነት
@rikiriki1483
@rikiriki1483 5 жыл бұрын
ልብ ይሰብራል በየቤቱ ብዙ መከራ አለ እግዚአብሔር ካረዳ አስቸጋሪ ነዉ እሱ ይድረስላችሁ
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ማሮች አይዞን
@tensaygeta820
@tensaygeta820 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እውነታቸውን ነው
@user-tl3zo6wy2t
@user-tl3zo6wy2t 5 жыл бұрын
ኡፍ ያማል በጣም አንዱ በዝቶለት ሲቸገር መምረጥ የታመነው አጥቶ ላይ ታች ሲራወጥ
@andresaade2105
@andresaade2105 5 жыл бұрын
wey alikesha limot betam yasazenal ..
@user-cv6ly1oy6i
@user-cv6ly1oy6i 5 жыл бұрын
ያሣዝናል።አላህ።ይርዳችሁ
@user-xu2ek9se1v
@user-xu2ek9se1v 5 жыл бұрын
የሚገርመው አእምሮአቸው እኮ ምርጥነው
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 5 жыл бұрын
ምነለ ፈጣሪ ዳይስፎራ ብያረገኝ ለጎዳና ላይ ላሉ ፈጣሪ ይርዳቹ እፍ ያማል
@semriasamu1135
@semriasamu1135 5 жыл бұрын
ወኔ እቺ አለ በጣም አዘኩ አብሽር የተሻለ ቀን አለ
@user-pf8dk3fh1s
@user-pf8dk3fh1s 5 жыл бұрын
Egziabeher Yetadegachu Ewunet Enem Betam Akewalew Hiwetun Zar Gn Egziabeher Yemesgen Keza hiwet Wetchalew Matat New Bizat Leza Hiwet Yemigaltew Ye Gadena Lijoch Betam Fikir Nachew Ebiretachew Andinetachew Andi Siyalekis Andi Siyabareta Batam New Yemwedachew Ewunet Egziabeher Yawetachiwale Yetadegachiwale Aminalew
@zenebechderbe7995
@zenebechderbe7995 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን ላቀረባችሁ፡ እናተንም እህት ወድሞቼ፡ እመብርሃን ታስባላችሁ አይዟችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ይህ ለሁላችሁም ነዉ የኔ ዉዶች
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
Yaseraeli amelike yerdache batekeklie MEN ladergachu akeme yeligem
@user-bh8vn8vo1z
@user-bh8vn8vo1z 5 жыл бұрын
ስንት ደደም ወበር ያሞቃል እንድህ ጭንቅላት ያላቸው እቁወች እያሉ በጎዳና ይከራተታሉ
@user-hl7tu8mf9h
@user-hl7tu8mf9h 5 жыл бұрын
ትልቁችግር የነትነ የአባት ነው ምክንያቱም ለልጆች ስበው ተስማምተው ቢኖሩ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Wunet new .yigermehal yihe enjera enat enjera abat ye Ethiopia metfo part
@noornoot3591
@noornoot3591 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
@mironzeyoudi7502
@mironzeyoudi7502 5 жыл бұрын
ayizochihu egizabiher kenate ga yihun
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ የፍጣሪ ያለህ
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 5 жыл бұрын
ትክክል
@Ffatama
@Ffatama 5 жыл бұрын
Allah yerdachuh ehet wendemot westi tenka
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ ያረብብብብ
@user-cm7dn4zi6u
@user-cm7dn4zi6u 5 жыл бұрын
አምላክ. ይርዳችሁ
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
የአዛኚቷ ልጂ መደሀኒአለም ይርዳቺሁ
@hailutekletsadik7241
@hailutekletsadik7241 5 жыл бұрын
ayzuchihu bertu
@susususu7200
@susususu7200 5 жыл бұрын
Ailah ydreslahu
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
ይገርማል
@bertyfkr280
@bertyfkr280 5 жыл бұрын
Waw satemar ytmarechk nachk wew fetar yerdachk
@mulubacha5051
@mulubacha5051 5 жыл бұрын
በጣም ነው ልብን የነኩኝ ፍጣር ይርዳቸው
@user-ut4jx8ik6c
@user-ut4jx8ik6c 5 жыл бұрын
ዉይይ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@trynottocry9669
@trynottocry9669 5 жыл бұрын
ኣየ ዓለም።
@saratube8270
@saratube8270 5 жыл бұрын
አለም ሠልጥኖ የእንሠሳትን ፉላጎት አማልታል እኛ ዘር ሥንቆጥር ወጣቱ መኖሪያ አታል የአብት ክፉፊል እኩል ይሁን የዲፕሎሞች ልጆች ሦንት ሚሊዬን ብር እየተከፈለላቸው በአመት ይማራሉ ጎዳና ላይ ያሉ ህፃናት ምግብ አተዋል
@samarmulu2547
@samarmulu2547 5 жыл бұрын
Egzabhar yerdachu
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 жыл бұрын
ትንሹን ልጅ እያየሁ በእንባ ታጠብኩ አይ እህህህህህህ
@boozydu198
@boozydu198 5 жыл бұрын
ያማል እፍፍፍፍ አይዟችሁ ለሁሉም ቀን አለው
@samm5903
@samm5903 5 жыл бұрын
Wow betam new yemiyasazenut
@kelemk9645
@kelemk9645 5 жыл бұрын
Ayi alem amdun elye andun etche Le andu enkulale le andu kuse nw metelewuu Ye Hagrchen baltsegoche mekina kemtmrtu enzihen wegnoche eywachewu
የጎዳና ተዳዳሪዎች ጤና
4:57
Fana Television
Рет қаралды 87 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
🔴ይሄንን ሳታዮ መምጣት አታስቡ‼️
14:20
kidi Ethiopia
Рет қаралды 74 М.
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 401 М.
የጎዳና ልጅ - Ethiopian Movie Yegodana Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yegodana Lej 2024
1:19:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 597 М.
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 21 - 21 ክፋል
33:19
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН