ስራ አስገባችኋለሁ ሀይማኖታችሁን ቀይሩ ብላ ሸወደችን ከዛን ጎዳና ወጣን አሳዛኝ የጎዳና ልጆች ህይወት በቤተሰብ ቲዩብ

  Рет қаралды 135,145

Beteseb Tube /ቤተሰብ ቲዩብ

Beteseb Tube /ቤተሰብ ቲዩብ

2 жыл бұрын

For Get More on Social Media
SUBSCRIBE: / @betesebtube7401
You tube: • አለማየሁ ታደሰ ስናፍቅሽ ፍቃዱ ዳን...
Instagram : / ​
Tiktok : vm.tiktok.com/ZMeYqfhUB/
#Betesebtube
#Ethiopian
#Seifu_Show

Пікірлер: 243
@tekezedima8339
@tekezedima8339 2 жыл бұрын
በሂወቴ ከሚያናድደኝ ነገር መውጣት ትፈልጋላችሁ ብሎ ሚጠይቁ ሰዎች ከዚህ አስቀያሚ ሂወት መውጣት የማይፈልግ አለ ። ለኔ በሞራላቸው መቀለድ ነው ሚመስለው
@user-xt7ez5ur1b
@user-xt7ez5ur1b 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ትክክል
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ትክክል 😭😭
@user-pm3er5bl8e
@user-pm3er5bl8e 2 жыл бұрын
በጣም
@user-sg3fv9mf2u
@user-sg3fv9mf2u 2 жыл бұрын
እኮ
@user-pi4di6dr9x
@user-pi4di6dr9x 2 жыл бұрын
ይሄን ያክል ማንስ ቀረባቸው ልጆቹን ወሬህን ንፋ መልእክቱ አልገባክም
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ ትምህርት ቢማሩ አይሻልም ዳስ ምን ይሰራላቸዋል የእግዚአብሔር ቃል ቢያውቁ ጥሩነው እግዚአብሔር ይፈራሉ ከመጥፎነገር ይቆጠባሉ
@ethiolove5354
@ethiolove5354 2 жыл бұрын
አጠያየቅህ ምን አይነት አንድ ፍሬ ልጅ እኮ ናቸዉ ስለፍቅር ስትጠይቃቸዉ አታፍርም አንተ በነሱ እድሜ ፍቅር ይዞህ ያቃል ሳይፈልጉት እኮ ነዉ የገቡት ከዚህ ህይወት መዉጣት ትፈልጋላቹ የምትላቸዉ ማን የማይፈልግ አለ ዝም ብለክ አትበርጠቅ
@makimaki4545
@makimaki4545 2 жыл бұрын
Degay rasi new gazetegnaw
@nuruahmed7305
@nuruahmed7305 2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልክ እኔ ሳውዲ አረቢያ ነው ያለሁት አቅም ቢሮረኝ ሁሉንም ብረዳ ደስ ይለኝ ነበር ግን ሴቷን ልጁ መርዳት እፈልጋለሁ መገኛ ካላት አስቀምጥልን
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 2 жыл бұрын
ብር ከምሰጧቸው ልብስ ገዝታችሁ ብትሰጧቸው ይሻላል ነበር !!! እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ክፉ ህይወት አውጥቶ ወደ መልካም ሂወት ያስገባችሁ !!🙏🙏
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 2 жыл бұрын
Ewnet new be tekekel enjji aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnnn aaaaammmeeeeennnnn
@sihemahmed3523
@sihemahmed3523 2 жыл бұрын
ሳሳዝኑ ምናለወድሜ በሆኑ አስተምራቸው ነበር
@persistence.3322
@persistence.3322 2 жыл бұрын
ጫት የሚባል ነገር ከዛ ምድር ካልቆመ ከትንሽ እስከ ትንሽ ጤና የለም !!ያሳዝናል!!
@romansanyiihacaaluu5985
@romansanyiihacaaluu5985 2 жыл бұрын
ጉድኮ ነው ህፃን ልጅን ፍቅር ይዞህ ያቃል ትላለህ ትንሽ አታፍርም ምን አይነት ጥያቄ ነው !!!
@liduwolde1354
@liduwolde1354 2 жыл бұрын
ወሬኛ ሲጋራ ያጭፕሱት ትልቅ ሆነው ነው ማሽሟጠጥ መቼም 1ኛ ናችሁ እየሰማህ ነው ማሞ ያረገዘች አለች እየተባልክ ነው ተፋቅረው መስሎኝ የሚወልዱት አንዳንዶቻችሁ አበበ በሶ በላ ላይ ነው ትምህርት ያቆማችሁት መሰለኝ ጥያቄው ነው ያስጨነቀህ ሲፋቀሩ ሲወልዱ ያልጨነቀህ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 2 жыл бұрын
ህጻን ትያለሽ እንዴ ማጨስና መቃም ከፍቅር አንሶ ነው አንዳንዴ ለትችት መሮጥ መጥፎ ነው
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
እኔዚ KZfaq's ነን ባዬች እኮ ልጆቹን መለመኛ አደረጉአቸው።
@shabeshawi6170
@shabeshawi6170 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ግራ ያጋባል ለምን ወደ መንፈሳው ቦታ ብትወስዳቸው ወይም እንዴት እንደሚረዱ ከዚህ ህይወት እንዴት እንደሚወጡ ብታደግ ለነሱ የሚመጥናቸውን አስፈላጊ ጥያቄ ብታደርግላቸው ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mesimecal5087
@mesimecal5087 2 жыл бұрын
እኚ መናፍቅ በጎዳና ልጆች የሚቀልዱ መንፈሶች እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
እንደውም ብዙ ልጆችን ከጎዳና የሚያነሱ እነሱ ናቸው
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 2 жыл бұрын
ወይኔ ሴቱዋ ልጅ ኤርጋቱዋ😢😍😘
@abametyub501
@abametyub501 2 жыл бұрын
ምሥኪን ሰሱ ድምፃቸው ዘግቶታል እግዚአብሔር ይድረሥላችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ በቀንነት ደምሩኝ
@Tube-xj7hm
@Tube-xj7hm 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምንምህም አልተመቸኝም ማለት አጠያየቅህ ምንም ለነሱ ህይወት የሚጠቅም እና ስወች አይተው እዲረዳቸው የሚያደርግ ነገር የለም
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 2 жыл бұрын
ህይወት ፈተናዋ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹህ 😭😭
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
አምለክ ሆይ እባክህ ሕዝብህን ተመልከት እባክህ የኔ ጌታ አንድ ነገር ፍጠር እነዚህን ወጣቶች ለማዳን ውጪ ያለነው ሰዎች ቡንተባበር እነዚህን የመሰሉ ወጣቶች ማዳን በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ፅድቅ ነው !!
@birhanebirhane1333
@birhanebirhane1333 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኧረ በስመአብ በሰበብ አስባቡ ሃይማኖት ማስቀየር ምን የሚሉት ፈሊጥ ነዉ ግን ?አይይይይ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@habteslassie9094
@habteslassie9094 2 жыл бұрын
ያሳዝናሉ እንጁ ምን የሚያስቅ ነገር ኣላቸው። ወንድምህ ቢሆን ታለቅስ ነበር።
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
እመኑኝ እነዚህ ልጆች ስውቢያገኙይቀየራሉ ኦፍፍእዴትእዳሳዘነኝ
@nikodimosbarnabas8343
@nikodimosbarnabas8343 2 жыл бұрын
ተዲዮ ሲል ጠያቂው ቴዲ አፍሮ ይላል በደንብ ስማ
@hellohansun
@hellohansun 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበላችሁ እባክህ ከዚህ ህወሃት ትወጣላችሁ ወይ አትበል የህ ቀለደ ነው ይህን ህወሃት ምን ይወደዋል
@user-qs4pr9en5d
@user-qs4pr9en5d 2 жыл бұрын
አይ ፈጣሪ ተመልከተን እነዚህ ወጣቶች እንደዚህ ሲሆኑ በጣም ያሳዝናል 😓😓😓😓😓😓😓
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
Min wotatoch lijoch eko nachew
@rthgfg9720
@rthgfg9720 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍጥረትህን አስብ ,,ግን በትንሽ ነገር ከቤተሰብ የሚወጡት በጎዳና የሚባልን ነገር ያጥፋልን ፈጣሪ
@msnexus2671
@msnexus2671 2 жыл бұрын
Becaye yena kojo gragn yene web stamru hulachum shmem kojo
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 2 жыл бұрын
ትኒሹ ልጅ ግን በጣም አስተዋይ ይመስላል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አድነቂህ ነኝ ፈጣሪ ይባረክህ ኮሜቶች ትገርማላችሁ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
ye AYET MESEKER DEMBITe
@berekettesf2589
@berekettesf2589 2 жыл бұрын
የዚህ ባለጌ ጋዚጠኛ ጥያቄው ለመዝናናት የመጣ ነው የሚመስለው ያልገባሽ(ያልገባህ) ከሆነ ደንቆሮ ነህ
@bisamkamal769
@bisamkamal769 2 жыл бұрын
አብሾ የምበላው ሰው ብተቀርብ ደስ ይላል
@luhamyoni814
@luhamyoni814 2 жыл бұрын
Ke batesebi gari metarki alebachw kezi tilewetalechw suse betam kemanim aysemamam ayilekfi yesew liji abusha thanks
@user-qj3ty9ot9d
@user-qj3ty9ot9d 2 жыл бұрын
አቡሻን አቅርብልንና እነዚክን ልጆች ተጋግዘን እንታደጋቸው ያቡሻ መቅረብ ላንተም አሪፍ ነው
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 жыл бұрын
በናት እቺ የጎሮቤቴ ልጅ ነች እሺ ካልች ሙሉ ወጨዋን ችዬ ወደቤት ትመለስ እናታ እሳን ለማሳደግ ነው ከሰዉነት ጎዳና የቀይ ጥቁር ሆና ያለቹ አይ የትላትና ትንሻ ልጅ እማ
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
ቁጥሩን ይዘሽ ደውለሽ አስታርቂያት
@poppykeamogetswe9208
@poppykeamogetswe9208 2 жыл бұрын
ህፃናቶች አይደሉ ችግር ነው እንጂ ከዚ ህይወት መውጣት ማይፈልግ አለ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 2 жыл бұрын
አብሽ እሚባለውን አቅርበው ወድሜ ጡሩ ወድም ነው ጎበዝ ነው በጣም
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እርጋታችው ተመችኝ እግዚአብሔር ከአላችሁበት ሱስ ያውጣችሁ የልቦናችሁን ይስጣችሁ ኮሜታሮችስ ምን ያስቀባጥራችኋን ከቻላችሁ ለምን አረዷችውም እሱ ያለውን እረዳ
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
@abeltsegaye6
@abeltsegaye6 2 жыл бұрын
ጴንጤን እመቤቴ ማርያም ከምድረገፅ ታጥፋልን።የኛ የክርስትናን ሀይማኖት ሚያራክሷትን።ከሀዲያን መናፍቆቹን።ሀይማኖት ካልቀየራችሁ አንረዳችሁም የሚሉትን ጴንጤዎቹን እግዚአብሄር የነሱን ሀይማኖት በጣም ያሳንስልን።ኦርቶዶክስን ተዋህዶን ትክክለኛዋ ሀይማኖቷን ያብዛልን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይድረሰላቹሁ እህት ወንድሞች
@abdinkooyommuiyaasussi5730
@abdinkooyommuiyaasussi5730 2 жыл бұрын
Ehe yemi cafir liji yasazinal yewah nw
@berekettesf2589
@berekettesf2589 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሚጠይቀው ሰውየ ያናድዳል መናደድ ብቻ ስይሆን የስጠላል ከቢተሰብ ተልይታ እንዴት ነው ተምችቶሻል የሚላት ደግሞ እየሳቀ የጥይቃል ከፍታቸው እያየ እንዴት እንደሚስቅ የምያስገርም ነው
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ ከዚህ ህይወት ያወጣችሁ በተቻላችሁ መጠን ሱስ ለማቆም ሞክሩ ሴት ልጅ ጎዳና ላይ በጣም ከባድ ነዉ
@meyamunatyaba1331
@meyamunatyaba1331 2 жыл бұрын
ጥሩነው በረታ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰበብ ያዉጣላቸሁ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelaregay3463
@samuelaregay3463 2 жыл бұрын
ጠያቂው አንብብ
@biryybiryy5019
@biryybiryy5019 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሂወት ያውጣችሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ችግርነውለእዚህ ያበቃቸው እስኪ እርዱቸው ልዩቱብጥቅምብቻ አታድርጉ
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 жыл бұрын
በረከት ተመችቶኛል
@amenataye5669
@amenataye5669 2 жыл бұрын
እግዛቤሄር፡ህይወታችሁን፡ይቀይርላችሁ እኔ፡ሴትሆኝ፡ሴት፡ልጅ፡እንደዚህ እባክህ፡ውንድሜ፡ሴቷን፡ልጅ፡አድራሸዋን ፈልገህ፡መልሰህ፡ላግኛት
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም 🙏🏽
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-yj6rm6fm9z
@user-yj6rm6fm9z 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በዚህ እድማቸው እድህ ያለ ሱስ
@danihannibal6356
@danihannibal6356 2 жыл бұрын
Egzabher kenante gar yihun siyasazinu
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
waw batme nw dasu yamtltu ftr kazeu baly endtrdu gelbtu yestchu
@seblesime4126
@seblesime4126 2 жыл бұрын
እሬቻ ፓርክ ስትል ሰማው እንደዛ የሚባል ስም ሸገር ላይ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም የተረኞች ቅዠት እንጂ እሬቻ ፓርክ ሆ.......... ያላዋቂ ሳሚ አሉ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ሞትኩ 😂😂😂ልጁ ቄሮ ነዉ መሰል😂😂
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
ቀጥልበት መልካምነ ሰው
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Ufff የኔ ዉዶች siyasazinu በ አላህ 🤒
@EthioYared
@EthioYared 2 жыл бұрын
ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያስባቸው ፡ ጠያቂው ግን ፡የሚጠየቅ ጥያቄ አያውቅም መዝገብ የሚያካል ደብተር ይዞ እንከፍ ነገር ነው ። ለምን የሰው ስም ያለ አግባብ ያነሳል ?
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለጊዜው ሄዶ የጠየቃቸው እሱ ነው አንተ አደለህም የሰራን ከማሽሙዋጠጥ እኔስ ምን ሰራሁ የሚለውን ነው መጠየቅ
@EthioYared
@EthioYared 2 жыл бұрын
@@avivagedamo1587 ወንድም እኔ የምሰራውን በyoutube ላይ እያመጣው አልነግድበትም እኔ የማደርገውን የሚደረግላቸው ሰው ብቻ ናቸው የሚያውቁት ። የዜግነት ግዴታዬን በምችለው ሁሉ አደረጋለው ሰዎች ሲሳሳቱና መስመር ሲስቱ ግን ዝም ብዬ አላይም መታረም አለባቸው
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
@@EthioYared አሁን ለምን ረዳችኋለው ብላ ሃይማኖታችንን አስቀይራን ጣለቺን አሉ ነው ያበሳጨህ መሰለኝ😁😁 ኢሄ እኮ የጴንጤ የለት ተዕለት ስራ ነው ምናልባት ብዙ ማስረጃዎችን ከፈለክ ልንገርህ ፈረንጅ አኮ ደሃ ይረዳ ብሎ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ገንዘቡን እያፈሰሰ ያለው በዋናነት ሃይማኖትን መንጠቅ እና ስርዓት አልበኝነትን ሀገራችን ላይ ማስፋፋት ግብረገብን ከሃገራችን ማጥፋት ነው ያንን ደሞ ጥቂት ሆድ አደሮች እያሳኩላቸው ነው በእርግጥ ብዙዎች በደካማ ጎናቸው ነው የወደቁት ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ግድ ስለሆነ
@EthioYared
@EthioYared 2 жыл бұрын
@@ethiohabesha7069 እውነት ነው ያልከው ነገር ትክክል ነው ። የኔ ሃሳብ የሰው ስም ያለ አግባብ ያነሳበት ያልኩት በዘፋኞቹ ላይ ነው ደግምሞ ስላነሳ ነው የሆነ ነገር እንዲሉት ፈልጎ ነበር ያን ደግሞ አግባብ አይደለም ሲነሳ መንገድ ላይ የሚኖሩ ልጆች በምናቸው ነው ሙዚቃ የሚሰሙት ። ብቻ በዚህም በዚያም ጠያቂው በቂ አይደለም ለአቅመ ጥየቃ አልደረሰም
@mqdeslbswerqe4183
@mqdeslbswerqe4183 2 жыл бұрын
En aune new getane yagegute gen anet endemetelwo begenzebe aydeleme eshi
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 2 жыл бұрын
አላህ ይደረስላቸው
@tesfahunalemu8544
@tesfahunalemu8544 2 жыл бұрын
ጠያቂዉ እራሱ ሱሰኛ ነክ
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ
@yutub1531
@yutub1531 2 жыл бұрын
Egzabhier yirdachu
@sameritaff4277
@sameritaff4277 2 жыл бұрын
Berr mestetu agbabe adelm btgabzahwe yhalalal
@solianathomas6877
@solianathomas6877 2 жыл бұрын
Genzeb keleleh zemedehem ayfelegehem.
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
ይገርማል
@soligodislove4285
@soligodislove4285 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ☝️😭
@zonephone4208
@zonephone4208 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከእዝህ ያወጣችሁ
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q 2 жыл бұрын
😍
@meseretm1893
@meseretm1893 2 жыл бұрын
This kids have an addiction , i am afraid they will spend the money on cigarettes and drugs. it nice of your channels to give money and support.. may next time buy them cloth and food. Just a thought . Good bless you
@almazhafte8187
@almazhafte8187 2 жыл бұрын
It's very wrong to give them money, What about clothes? May God give you wisdom.
@ababaalali2964
@ababaalali2964 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አይ ይች አለም፨😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
@zebibasadick7127
@zebibasadick7127 2 жыл бұрын
እነዚ እኮ ጥጋብ ነዉ ከቤት ያስወጣቸው ምንም አያሳዝኑም እኛ ቤተሰብ እየተቆጡን እየተገረፉን ነው ያደግነዉ ፈንድተው ለወጡት ደሞ ወላጅ ለሌላቸዉ ነዉ እንጂ ማዘን
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
የዛሬልጆቺ አይደለም ተመተው ቢቆጦቸው እራሱ ይጠፍሎ ለዚህነው የጎዳናተዳዳሬ ልጆቺ የሚበዙት ከዛወድ ሱሱ ከዛወደሌብነት
@zebibasadick7127
@zebibasadick7127 2 жыл бұрын
ምንም ቤተሰብ ችግረኛ ቢሆን ልጁ እንዲጎዳበት አይፈልግም ምንም ቢሆን የእናት የአባት ክፉ የለም ቢቆጡም ለኛ አስበው እንጂ ነገሩ የእናትን ጥቅም ሚያቀዉ እናቱን ያጣ ነው ያለውማ እንዲ ጠግቦ ይወጣል ነገሩ የራሳቸውን አድሜ ነው ሚያሳጥሩት በሱስ ተመርዘዉ አላሁ አለም ብቻ🤗
@galweyaneeyerahwa2200
@galweyaneeyerahwa2200 2 жыл бұрын
Atfreji ye beteseb aynet ale enye gorebet alech begemed anteltlachu wedetach zeqzqa neber zaf lay seqla mitgerfat ende beg lemin belash tetach be tinsh negr ena ye enat chekan alech
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Mesekin Egeziyabier yeredacheu
@ashuymareymlijyoutube7348
@ashuymareymlijyoutube7348 2 жыл бұрын
እኔ የሚያሳዝነኝ እናት አባት ሞቶባቸው ሰብሳቢ ላጡ ነው ቤተሰብ ተቆጣኝ ከረፉኝ ለሚሉ አላዝንም እኛ ዛሬን ለማየት ቤተሰቦቻችን ገርፈው ቆጥጠው ነው መክረው ነው ያደግነው ጠቀመን እንጂ አልጎዱንም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ጥጋብነው በዚህ እደሚቸው ሱበሀንአላህ
@siyedawit8097
@siyedawit8097 2 жыл бұрын
አትፍረጂ ቤተሰብም አይነት አለው። እየሰከረ እሚደባደብ ልጁን እሚደፍር አባት ባለበት አገር
@-branna2872
@-branna2872 2 жыл бұрын
እስኪ ለፍርድ አትቸኩሉ
@AYlove2487
@AYlove2487 2 жыл бұрын
የሆንክ ጥሬ ነገር ነህ ምን መጠዬቅ አትችልም
@jamalpharma8713
@jamalpharma8713 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamselam2633
@selamselam2633 2 жыл бұрын
Teyakiw tidebiraleh wede haymanot ataturewi !
@fikirm2162
@fikirm2162 2 жыл бұрын
Yared negu men yadergeh manchinm manserawen sera mew meserawe asere yared negu yared negu egzbhair yekerblhe
@emanbirru2706
@emanbirru2706 2 жыл бұрын
ጠያቂ ተብዬው ግን ጥያቄ በጣም ያስጠላል
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 2 жыл бұрын
Woyi protestant betam yasfira kutir lemabizati new Ke gingel maryam meleyeti atchulumi
@millionadane7499
@millionadane7499 2 жыл бұрын
Abusha des yilal mirt lij teyakiw gin litasasrachew new ende hasabk mn aynet tyake new mndinew masleflef
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 2 жыл бұрын
Egzyabeher.yerdachu
@user-yt9ki5rw6h
@user-yt9ki5rw6h 2 жыл бұрын
ግራኝመሀመድበእንደአንተአይነትገጣጣሰውእሚጠራአይደለምቆሻሻ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ጥያቄህ ምንም ደስ አይልም ሞራል የሚባል ነገር የለህም እንዴ ህፃናት ናቸዉኮ ልቦና ይስጥክ❌❌
@youtobe8685
@youtobe8685 2 жыл бұрын
ያሣዝናል😥
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ያአላህ ምንጉድነው በዚህ እድሜያቸው ሱሰ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
😥😥
@solianathomas6877
@solianathomas6877 2 жыл бұрын
Siazenu meskinoch.leben belughe.
@user-de2tz2jc8g
@user-de2tz2jc8g 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳችሁ
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
@mekdeszetewahedoegziabherm7438 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@selamyoutube6225
@selamyoutube6225 2 жыл бұрын
Birr atesetwo eyabelashachu new yalachu wetatwochen
@erohamatube6750
@erohamatube6750 2 жыл бұрын
ተመቾቶሻል አይባልም ከቻልክ በዚህ ቢዲዮ ያገኘህውን አካፍላቸውና ሂወታቸው ይቀየር
@wasihunmulisa5938
@wasihunmulisa5938 2 жыл бұрын
ጠያቂ ተብዬ ግን ምንም አትነፋም ለስሙ መዝገብ ይዘካል ሸቃላ ነገር ነክ ስትቀፍ
@merih_show
@merih_show 2 жыл бұрын
እባካቹ ኣትቀስቅስው የንሶም ፍላጎት ከማንም ሶው በላይ መኖር ይፈልጉ ኣለም ግን እንደዛኖው sore ተረዱኝ ኢኔ ኤርትራውነይ ኣማሪኛ ትንሽ ይከብደኛል : :
@godislove1767
@godislove1767 2 жыл бұрын
Yes kal ende dedeb
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 жыл бұрын
አረጉዲነው ወገኖቸ ወዴት ወዴት አረበጣም ያስጠላል አትገልፍጥ አሎይሰማሀል ጋዜጠኛው አንተነህ ያቃጠልከን ወይስ ያማሀል🙄🙄🙄 ባሌጌ ነህ ቱአለይክ
@antenehadelady1996
@antenehadelady1996 2 жыл бұрын
Esua yemir nitsuh lib alat. Yet Akababi new yeminorut?
@yonasyohannes9076
@yonasyohannes9076 2 жыл бұрын
Maferia yehonk- besew dihenet video tiselareh.
@user-we3xs5jo5k
@user-we3xs5jo5k 2 жыл бұрын
እነ ዚህን ልጆች የማገኝበት ልክ አድራሻ ስጡኝ 👈👬
@betesebtube7401
@betesebtube7401 2 жыл бұрын
0926718803 Hailu
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርድቹሁ
@persistence.3322
@persistence.3322 2 жыл бұрын
እነዝህን የመሰሉ ልጆች!!!
@muunawayon7982
@muunawayon7982 2 жыл бұрын
ምስክኖች ኣላህ ይሪዳቹሁ
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 2 жыл бұрын
Kes nw metemeselew tsimehn asadegeh
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው እዚህ ቤት የመጣውይ
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2 М.
የሄለን ቦይ ፍሬንድ እና ማቲያስ ተፋጠጡ በቤተሰብ ቲዩብ
14:33
Beteseb Tube /ቤተሰብ ቲዩብ
Рет қаралды 31 М.
ቀረጻ ላይ...
19:08
Nebyou Indris
Рет қаралды 119 М.
#ምን አጠፋሁ …!!# 2
15:45
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 8 М.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 10 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42