የጎጆዬ ሰላም || በዘማሪት ፌቨን እዮብ

  Рет қаралды 269,413

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

11 ай бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZfaq Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 21mediaortho.com
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#የጎጆዬ ሰላም የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 208
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 11 ай бұрын
ሁልግዜም ማስብሽ ... የጎጆዬ ሰላም💙 ስላንቺ ዝም እሚል.... አንደበት የለኝ 💙 ድንግል ውለታሽን .... በምን ቃል ልግለፀው እጅጉን በዛልኝ .... ለኔ ያደረግሽው 🙏 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 ተፅናናው አንቺን አስቤ .... ምስጋና ሞልቶ በልቤ ደነቀኝ ያንቺስ ውለታ.... በፍቅርሽ ልቤ ተረታ እናቴ ፀጋሽ በዝቶልኝ .... መፅናኛ ሆንሽኝ ለቤቴ በምልጃሽ ተደላደለ .....ጎስቋላ በራ ህይወቴ💙 ~ አዝማች~ ስቃዬ ሸክሜ ቀለለ .... ፀሎትሽ አብሮኝ ስላለ ማጎንበስ ቀረ ማፈሬ.... እማምላክ ገብተሽ ከበሬ አይኖቼ ተስፋ .... ቢያደርጉም ተማምነው በፍፁም ምልጃሽ🙏 በረከት ሰላም ተሞላው ... በረታው ደካማው ልጅ ~ አዝማች ~ ያ ዘመን የተከዝኩበት ... አለፈ ሆኖ እንደዘበት በመዳ ሲበተን ወዜ ...ማትረፊያ ሆንሽኝ ምርኩዜ ምኞቴ አሁን ተሳካ ... ምን ልበል ስለውለታሽ በደስታ ላፍስስ እንባዬን😭 ገብቼ ወደ ማደሪያሽ ~ አዝማች ~ ጥኡም ነሽ ናርዶስ ሽቶዬ ተባርኳል ባንቺ ጉዋዳዬ የጠላት ወጥመድ ሳይጥለኝታላቁ ስምሽ ጠበቀኝ ጉልበቴ ፀንቷል በእጆችሽ ፈተሽው የውስጤን ችግር ይደነቅ አለም በሙሉ ዝናሽን እኔም ልመስክር 🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@kidistayaye1607
@kidistayaye1607 10 ай бұрын
"በረታው ደካማው ልጅሽ"
@pawloseniguse8243
@pawloseniguse8243 10 ай бұрын
ጥዑም ነሽ ናርዶስ ሽቶዬ ተባርኳል ባንቺ ጓዳዬ......
@user-hc5nl7cy4l
@user-hc5nl7cy4l 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@selamawitabebe3362
@selamawitabebe3362 5 ай бұрын
አብሬ እንድዘምር አረግሽኝ አመሰግናለው ❤
@henokworku6103
@henokworku6103 11 ай бұрын
እህታችን እንደ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የእመ ብርሃንን ጣዕመ ፍቅሯን ያብዛልሽ ሰናይ የአገልግሎት ዘመን።
@element704
@element704 11 ай бұрын
"ማጎንበስ ቀረ ማፈሬ እመአምላክ ገብተሽ ከበሬ"🥰 ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን እህቴችን ❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አጥንትን እምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 💒🕊
@felagottestaye7288
@felagottestaye7288 11 ай бұрын
Veg 😮you 😅 TT yyy😅
@jerusalemje8457
@jerusalemje8457 10 ай бұрын
​@@felagottestaye7288😊😊😅😊😊w❤p❤❤❤❤
@FarxaanIbrahim-ci7vd
@FarxaanIbrahim-ci7vd 9 ай бұрын
​@@felagottestaye72884:31
@yared3661
@yared3661 9 ай бұрын
ብዙ እህት ወንድሞች ስትዘምሩ ሳይ ስሰማ እኔ እንደልጀነቴ መዘመር ማመስገን ያምረኛል......... ግን 😭😭😭 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እይህታለም
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 5 ай бұрын
አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን ይላል ዝማሬ የእድሜ ገደብ የለውም
@tigisteadanich
@tigisteadanich 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሀል አድቀን ሁሉም ይሆናል መታገስ ማመስገ ነዉ ዋናዉ❤❤❤
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ዝማሬ መልአክትን ያረማልን❤❤❤❤❤ጥኡም ዝማሬ❤❤
@natnaelsolomon6002
@natnaelsolomon6002 Ай бұрын
አጥንትን እምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@AiTalk17
@AiTalk17 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@selinadesta3496
@selinadesta3496 11 ай бұрын
ፌቩዬ እምጠብቅሽ ቦታ ላይ ነው ያገኘውሽ ይሄ ደሞ ጅማሬው ነው 🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ
@lamrotassefa
@lamrotassefa 11 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ድንቅ በእውነት❤❤❤
@henokkifle990
@henokkifle990 11 ай бұрын
ታድለን ግን እንደናንተ ያሉ ልጆች እኮ ብርቆቻችን ናቸው
@user-kp6xi9hp6z
@user-kp6xi9hp6z 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏ዲ/ን ዘላለም ታከለን አዘምርልን 🙏🙏🙏🙏
@olanahailu7355
@olanahailu7355 11 ай бұрын
ፌቡዬ የተሰጠሽን ፀጋ ወላዲተ አምላክ አብዝታ አብዝታ ትጨምርልሽ መዝሙሩን አዳምጬው ልሞት አቦ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ
@user-eh6ci5hl2p
@user-eh6ci5hl2p Ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልና❤
@ZzzzZzzz-nz3xe
@ZzzzZzzz-nz3xe Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 9 ай бұрын
“ያ ዘመን የተከሱኩበት አለፈ ሆኖ እንደ ዘበት በሜዳ ሲበተን ወዜ ማረፈያ ሆንሸኝ ምርኩዜ”❤ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ እህቴ🙏🏿ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተሰፋ መግሰተ ሰማያትን ያዉርሰል 🙏🏿🥰
@yetemteka5796
@yetemteka5796 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ። ግን ምነው ካሴት የለሽም በዚህ እፁብ የሆነ ድምፅ ካሴት ሊኖርሽ ይገባል ይሄን ያልኩት ልክ ይሄን መዝሙር ሰምቼ ሰርች ሳረግ ሌላ አላገኘሁም በርቺ ፍፃሜሽን ያሳምር እህቴ።
@zinashtebeje5563
@zinashtebeje5563 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@woinshetabera
@woinshetabera 8 ай бұрын
ብሰማው ብዘምረው የማልጠግበው መዝሙር ❤ 😢በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬን ያሰማልን❤
@sisayshenkoru9261
@sisayshenkoru9261 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ🙏🙏
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 10 ай бұрын
እናትየ ስላንች ምን ቃል አለኝ ወለላይቲ እመቤት ብቻ ምስጋና ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
ከዘመናት በኋላ አሁን አሁን ደስ የሚሉ ዝማሬወች እየወጡ ነው እኔ መዝሙር መስማት አቁሜ ነበር ማለት ይቻላል አሁን አሁን እየመርጥሁ መስማት ጀምሬያለሁ ማለት የስጋ እየሆኑብኝ እበሳጭ ነበር አሁን የነፍስ እየዘመራችሁ ነው በርቱ ፀጋው እዲጨምርላችሁ የአምልኮ ስግደት ስገዱ አብዝቶ ይባርካችሁ ግጥሙ ዜማው ማሲቆ ከበሮው ክራሩ ድምፁ የተረጋጋ ደስ የሚል ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samriwetabebe
@samriwetabebe 4 ай бұрын
Er yeha demo men malete new ye orthodox mezmur ye Sega yetzemrew atesastu sejemer yeha yekoye mezmure eko new degame yetzemerew 😢
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏❤ወድሞቻችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን
@abebechdinberu6785
@abebechdinberu6785 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ድንግል ድግፍ አድርጋ ትጠብቀሽ።መቼም ያላለቀሰ ያለ አይመሰለኝም። ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማርያም😢😢
@etsemedhanitnegus1480
@etsemedhanitnegus1480 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችንን ስድቤን አርቀሽ ነዉሬን ሸፈንሽዉ የሚለዉን አዘምሯት
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 5 ай бұрын
ዝማሬመላክ ያሰማል❤❤❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ውለታሺን በምን ቃል ልግለፀው እጂጉን በዛልኝ ለእኔ ያደርግሺልኝ
@user-lq9vm2ft9c
@user-lq9vm2ft9c 10 ай бұрын
በእውነት ዝማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 11 ай бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ድንቅ መዝሙር ነዉ ፀጋዉን ታብዛልሽ የኔ ዉድ እህት❤❤❤❤❤❤
@yabsra5770
@yabsra5770 10 ай бұрын
Yes
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.እልልልልልልል.እልልልልልልልል.እልልልልልልል ዝማሬ.መአላአክት.ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአገልግሎት.ዘመንሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያርዝመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተስፋመግስተሠማያትን.ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት. .በእውነት.ልዩነዉ.በሰላም.በጤና.ለቀጣያአመት.ታድርስልን::እመአምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 11 ай бұрын
አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን እልልልል
@maramawitnatal461
@maramawitnatal461 10 ай бұрын
ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-fm4fh9th4f
@user-fm4fh9th4f 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክያሰማልን
@user-wedibashay
@user-wedibashay 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@natnaelbirhanu7040
@natnaelbirhanu7040 6 ай бұрын
በክርስቶስ ሰም ምን አይነት ድምፅ ነው😱 ማርያምን እድለኛ ነሽ የእውነት መርጦሻል
@alembelete2457
@alembelete2457 9 ай бұрын
ዝማራ መላክት ያስማልን❤❤❤❤
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም እናቴ አንችን የምገልፅበት ቃል አጣሁ ❤❤❤
@HenokTutorials
@HenokTutorials 11 ай бұрын
በየቀኑ ነዉ የናንተን መዝሙር ምሰማዉ እና ከልብ አመሰናለው!! በርቱልኝ 🥰
@ketemahailu
@ketemahailu 11 ай бұрын
እርሳን እና አድርግየሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ማርያም ማርያም ማርያም የሁላችን ጎጆትግባ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥም ሚያለምል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 10 ай бұрын
ሁልጊዜ ማስብሽ የጎጄ ሰላም እናቴ ድንግል ማርያም ሳዳምጠምው የማሰለቸኝ ጥዑም ዝማሬ ኡፍፍ ደስ ሲል ጥዑም ነው❤❤❤❤️🙏🙏🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@YaredFirde-xv6jq
@YaredFirde-xv6jq 11 ай бұрын
ማርያም ውስጤ በጣም ነው የተሰማው በቤታ የምታገለግይበት ዕድሜ ና ጤና እንዲሁም ፀጋውን ይብዛልሽ እህቴ
@birukgeletaw
@birukgeletaw 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@olanahailu7355
@olanahailu7355 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፌበንዬ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋሽን ያብዛልሽ ስጠብቅሽ ነበረ ደሞ
@samrawitmengistu815
@samrawitmengistu815 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን🙏✝️
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 11 ай бұрын
ልብ ደገፍ የሚያረግ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@betemariamsimachew4832
@betemariamsimachew4832 11 ай бұрын
ፈቭየ እመብርሀን ትጠብቅሽ እናቴ❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 11 ай бұрын
ሁል ግዜ ማስብሽ ዩጎጆዬ ሰላም 😢እህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ በእውነት ነፍስን ያለመልማል 💚💛❤💒👏🕊
@ritadessie22
@ritadessie22 10 ай бұрын
ደስ ሲል
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@rahel6129
@rahel6129 11 ай бұрын
Zemare melketen yasemalen ehetachin
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 ай бұрын
Amen amen amen zimare melaket yasemalin Betam desmil mezmur new🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🥰🥰💕💕🕊️🙏Emebete Kidst Dingle Mariam enate hulunegere kal yelegnm enate milagash fikrsh ayleyen enat Emebete 🥰🥰🥰🕊️🕊️
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 11 ай бұрын
ፌቢዬ እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልሽ በርቺልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@almodafli2703
@almodafli2703 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏🙏 Amen 🙏🙏 zemare menyket yasemalen
@Phrsfora_Media
@Phrsfora_Media 11 ай бұрын
❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zelalem3269
@zelalem3269 11 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሄርበቤቱ ጠብቆ ያኑራችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ዝማሬ መላእክትያስማልን🙏🏾
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we 11 ай бұрын
በስማም ድምፅ እናቴ እመቤት በቤቱ ታፅናሽ ማማዬ ♥️
@DanielFikre-nw6bk
@DanielFikre-nw6bk 11 ай бұрын
የሀረር ፍሬ ሀይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ፍሬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!!
@michuyemaramliji4322
@michuyemaramliji4322 11 ай бұрын
Siwodat echin liji zemare meliakt yasemaln ❤️❤️❤️tsegahun yabizalesh Yene mirx💚🙏
@NardiKasahun-ip7ec
@NardiKasahun-ip7ec 11 ай бұрын
በቃ እውነት ድንቅ ነው የኔ እህት🥺🥺🥺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@sebli133
@sebli133 11 ай бұрын
Ufffff tebareki❤❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤
@fgvvc4835
@fgvvc4835 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢አሜን (፫) ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤ እህታቺን እናቴ እመምላኬ 😢😢😢😢
@helenmaru2602
@helenmaru2602 10 ай бұрын
Zemera melektn yasmlen 🙇
@alamuae8939
@alamuae8939 7 ай бұрын
Ameen ameen ameen
@user-st6lf7zj7v
@user-st6lf7zj7v 11 ай бұрын
የኔ ውድ ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ያድልልን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 ай бұрын
እልልልል አጥንት የምያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ኢህታችን 🥰🥰🥰
@mahdertube1310
@mahdertube1310 11 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ ፌቡ በርቺልኝ።
@day6685
@day6685 5 ай бұрын
Febu... am speechless. Wow am proud of you..
@user-zf9bw8qd3n
@user-zf9bw8qd3n 10 ай бұрын
መንግስተሰማያት ያውርስል ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@TadiYt-bd1fh
@TadiYt-bd1fh 7 ай бұрын
Fatari babatu yakoyesh
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ከበሮ አመታቱ ለምን ግማሽ ሆነ የትልቁ ምት አይሰማም.... ለየት ባይል መልካም ነበር
@MedhinMedia
@MedhinMedia 7 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልሽ😊
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሺ የእናቴ ልጂ ግሩም ዝማሬ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልሺ ❤ እመ አምላክ የኔ እናት አለኝታየ ምስጋና ይድረስሺ❤🙏
@user-ik2hv6bm5u
@user-ik2hv6bm5u 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንግል ማርያም በአማላጅነቶ ለሚያምን ትለያለች የእየሱስ ክርስቶስ ስጦታ 🙏🙏🙏🙏
@eleniberhane8483
@eleniberhane8483 9 ай бұрын
@emuyegizaw5600
@emuyegizaw5600 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህቴ ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን ፀጋውን ያብዛልሽ
@smretghebrekirstos2727
@smretghebrekirstos2727 10 ай бұрын
ልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
አጥትን የሚያለመልም ዝማሬነዉ በእዉነት ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@asnetulu6216
@asnetulu6216 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tigisteadanich
@tigisteadanich 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ከፀጋር ይስጥልን ዘመንሽሁሉ ይባርክ እቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsetube2112
@fitsetube2112 11 ай бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እናቱን ስለሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏🙏🙏
@BahiG.m
@BahiG.m 2 ай бұрын
ተባረኪ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eldanadagne707
@eldanadagne707 11 ай бұрын
amelak rejim edma ketenaga yestachehu
@user-yf3ek1mz2y
@user-yf3ek1mz2y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አቤት ድምፅሽሽሽሽሽሽሽሽሽ wowwwww
@yared1624
@yared1624 11 ай бұрын
ፌቨን እንኮን በድጋሚ መጣሽ
@user-ws4qi2nu3d
@user-ws4qi2nu3d 11 ай бұрын
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላ እክት ያሰማልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd 11 ай бұрын
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤
@hulumlebegonew2555
@hulumlebegonew2555 11 ай бұрын
Ameeeen zamari melak yasemalan❤❤❤
@eski7387
@eski7387 10 ай бұрын
ተምብሌን እንደዚህ አይሰራም ለእመቤታችን ጀርባዋን ሰጥታ አይሆንም ቢስተካከል፥
@NetsanetYemaryam-ec2ks
@NetsanetYemaryam-ec2ks 8 ай бұрын
እልልልልልልል!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤
@sebletube7525
@sebletube7525 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ልበል የሆነ ነገር ደስ ብሎኛል ዛሬየ አንገቴን ያቀረቀርኩበት ቀናቶቼየ አሁላይ ደስተኛ እደሆን ምላሹን በደስታ ዋልኩ አደርኩ እኔን ጥፋተኛ አድርጌየ የያዝኪበት ጉዳይ ነበረ ያ ነገር ጥፋተኛ እዳልሆንኩኝ የሚመሠክር ድርጊት ምስክር አገኜሁ ኝ ለዛ ነው ደስታየ ራሣቹን ጥፋተኛ አድርጋቹ አገታቹን ዝቅ አድርጉ ምላሽ አለው
@abreshdebella7242
@abreshdebella7242 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕረፍት የሚሰጥ መዝሙር
@tesfaabera1823
@tesfaabera1823 10 ай бұрын
Amen Amen Amen eleee
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 7 ай бұрын
በእውነት ልብ የሚሞላ እና የሚያጠነክር ዝማሬ 🙏🙏
@HenokTutorials
@HenokTutorials 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ድንግል ድግፍ አድርጋ ትጠብቀሽ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! 🥰
ዛሬም አለሽ በልቤ||በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
11:52
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 162 М.
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 75 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
በብርሃን ፀዳል || በዘማሪት በጸሎት አስማረ @21media27
12:52
ሃያ አንድ መዝሙር 21 MEZIMUR
Рет қаралды 101 М.
ምስለ ፍቁር ወልዳ || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ@21media27
9:09
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 384 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37