🔴የጉዲፈቻ እናቴን ጥየቃ ወጣሁ!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

  Рет қаралды 111,500

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Жыл бұрын

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 234
@-tigistgirma
@-tigistgirma Жыл бұрын
ተለቀቀ kzfaq.info/get/bejne/g6uAdqp916_Oj40.html
@genetlegese
@genetlegese Жыл бұрын
የኔ ጅግና የኔ ባህል አክባሪ ፈጣሪ ያክብርሽ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
የአገልግል እጀራ እኮ በጣም ነው የሚጣፍጥ ። የኔ ባለሞያ በሀሏን አክባሪ እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችሽ ሙሉ ጤና ይሥጥሽ ❤❤❤
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
እኔየገጠርልጂነኝ ላባቴአገልግልሲቆጥርአበዛበታለሁ ሆነብየከቆላመልሶልኝሲመጣለመብላት እሱገንይቆጣኝነበርአታብዢብኝእያለየእኔውድአባትአይስደትበደርቀኩብዝሆነእምንውለው የናታችንእንጀርእሌማቴደርቆእየዋለ😢በየሚድያውእንደዚህሳይምራቄንመዋጥ😂
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
@@werert2189 አዎ በአገልግል ተቆልፎ የዋለ እጀራ በጣም ነው የሚጥም ግን ምን ዋጋ አለው አሁን በሥልካችን መሥኮት ማየት ብቻ ሆነ 😭😭
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
አወ ሆን ብሎ በጣም ነዎ የሚጣፍጥ❤
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ተባረኪ አቤት ልጆችሽ ስርአታቸው ጥሩ አድርገሽ ነው ያሳደግሽው እግዚአብሔር አሁንም ባርኮ በጤና በጥበብ ያሳድግልሽ እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃልሽ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም በጉጉት እየጠበክሽ ነበር ❤
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ቲጂ ባህልሽን አክባሪ የአባቶቻችን ደንብ ነው❤❤❤
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
ወይ ቴጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክሽ ባሕላችን እንዳንረሳ በጣም ትልቅ ት /ም አለው እስከ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይባረክሽ ❤😍❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ቲጅዬ የኔ ውድ ባለሞያ ዋው ባሕልሽን አክባሪ ለእምነትሽ ለሐገርሽ ያለሽ ፍቅር 👌👌ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ቀጣይ
@mitatilahun
@mitatilahun Жыл бұрын
ወይኔ ቲጅዬ እናቴን መሰልሽኝ.❤ ። እናቴ ለቅበላና. የአክፋይ ይዛ ለቤተሰቦቿ ይዛ ስትሄድ. ወይኔ ትዝታዬ። ቲጅዬ የኔ ሐበሻ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።
@alamualamu325
@alamualamu325 Жыл бұрын
❤❤ለዚህ ቤት አደስ ነኝ ዋውው የሀገራችን በሀል ነዉ አገልግል
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Жыл бұрын
ባህልን ማክበር እናት እና አባትን ማክበር ማስታወስ ፡የትልቅነት መገለጫ ነው ፡ መልካም የጤና ምግብ ።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ እንቁ ባህልሽን አክባሪ ተባረኪልኝ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ቡዙ ግዜ የስንደ ዳቦ ነዉ የምትጋግሪዉ ማሻ አላህ የኔ እናት ረጀም እድሜ ከጤና ጋር
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነልጆችሽ እማ😊❤
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 Жыл бұрын
So blessed, So sweet, So beautiful!! what a family. May God bless you more.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ተባረኪ እንኳን የጥቂት ጊዜ አስተምረው ወግ ማረግ ያደረሱትንም ዞር ብሎ የማያይ አለ።
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
ውድድ ነው የማረግሽ መነው በአካል በገኘው እና እደምወድሽ ብነግርሽ አችና ገኔን በጣም ነው የምወዳችሁ ገኔን አች ዩቱብ ላይ አቅርቤት እስኪ ስሞትልሽሽሽ🥰🥰🥰🥰
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ወድ በጣም ታምራላችሁ ዘመንሽ ይባረከ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ! 😱 ለካ Subscrib ም ሳላደርግ ነው ይሄን ሁሉ ታሪክ ስኮመኩም የነበረው? ደግሞ "ገባ ገባ በሉላት እስኪ ወገን የምን እያዩ ላሽ ነው?" ልል ስል አይደል እንዴ ራሴው ከደጅ መቆሜን ያየሁት። 🙈🙈🙈 በይ በምትወጃት ይዤሻለሁ ለእስከዛሬው ማሪኝ! 🙏🙏🙏 ቤተኛ ነኝ መስሎኝ ፈዝዤ ያለፈኝን ውዴታዬን መግለፅ እንጂ መላልሼ 'ጠቆም ጠቆም ማድረግ' አይቻል ነገር። ትውልድሽ ሁሉ ይባረክ! በወለድሻቸው ተደሰቺ! 🤲🤲🤲
@tigistgirma2565
@tigistgirma2565 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሜሜሜንንን🙏
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም ትግሰት በጣም ጎበዝ ባለሙያ እሴት ነሸ በርች እግዚአብሔር ይባርክሸ ቀሪ ዘመንሸን ከነልጆችሸ እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣችሁ አሜን። ይህን የሰራሸውን አገልግል ለእኔም ባቀመሰሸኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
እጅሺን ይባርከው የኔ ባለሙያ ቲጅየ ፍልቅልቋ❤❤❤❤❤
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
ቲጂየ የእኔ መልካም እኔም ልጆችሽን በአሳየቻቸው እያልክ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ቲጂ የኔ ቅን ስርአትሽ አስተዳደግሽን ይናገራል ፀዴ ነሽ በጣም የምግቡ የኪችንሽ ፅዳቱ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ሴት ብየሻሀሉ ባሕላችን መሰረት አገልግል ሲጣፍጥኮ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ባህልሽን አክባሪ የኔመልካም ሁሉ ነገርሽ ነው ምወድልሽ ሰው አይከፈልበት ክፋታችን መከራ ላይክ ብናረግ ከአንድ በላይ ቢሆን የሚደረገው ባረግሽ ነበር❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
You are such an amazing person. You are following our culture and the way you are preparing it so nicely. I like you and your family. Be blessed.
@tshayeabraham5299
@tshayeabraham5299 Жыл бұрын
Sewdeshi ❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ቲጂየ ከምልሽ በላይ ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ደሞ እናትሽን ስታገኘ ለማየት ሰፍ ብየ ነበር አጓገጉተሽ አስቀረሽኝ ግድ የለም ቀንና ውሻ ሳይጠሩ ይመጣሉ ይባል የለ እጠብቃለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቸር ያቆየን ቡናየን ቀራርቤ ከስራ መልስ ዘና ብየ አያቹኅለው ለማንኛውም እንደኔ ሰው አፍቃሪ እንኻን ዘመደ ብዙ ሆንሽልኝ ከኤርይራዊት እህትሽ በርቼኝ ።
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ፍልቅልቅ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
ዋው የምንወድሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለቤትሽ አድስ ነኝ 🥰
@user-lm1bc7tz3p
@user-lm1bc7tz3p Жыл бұрын
ትጅዬ ስወድሽ❤❤❤ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ አምላከ ቅዱሳን በድሜ በጤና ይጠብቅልሽ
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ትጂዬ።። ምርጥ እኮ ነሽ። ቀጣዩንም ቶሎ ነገዉኑ ለቀቅ አድርጊልን።
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
ዋውው ቲጂ አሳመርሽኝ 😄እንጀራ አስተሳሰርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ቲጂዬ የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 Жыл бұрын
አድናቅሽ ነኝ። ባለሙያ ነሽ። ግን ጉዲፈቻ እናት ለምትይው ግን እናቴ ብቻ ብትይ ጥሩ ነው። ምከንያቱም እኛ ቤት ከልብ የተወለድን እና biologically የተወለድን ልዩነት የለንም። ለሁላችንም አንድ እናተ እና አባት አለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ቤተሰብ ልጅ ማጣት የለበትም። እናንተ አርቲስቶች ይህንን ግንዛቤ ሰርታችሁ ብታልፋ ሰውንም የሚጠቅም እና ፈጣሪም የሚደሰትበት ነው።
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ጀግናነሺ ማረያምን የኔቆጆ ጎበስ አለይ ጉልበት ልስም ልጂቱ❤❤❤❤
@bellaconjo3307
@bellaconjo3307 Жыл бұрын
Tebrku ❤❤❤ feker egzaber yafkrahu le abteshem edmi na tena yestchew ye ken sew mesali endasdegushe kotrshe makbrshe egzaber yebrkshe betam des yemil temhrt new le zergochu lekfowoche ❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትግዬ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ቲጂዬ ታድለሽ ምርጥ ንፁህ ልብ አለሽ ተባረኪ ልጆችሽ በፍቅርና በሞገስ ይደጉልሽ❤
@LiduYene-qo4jm
@LiduYene-qo4jm Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል ተጆ😅
@rahmayimam4490
@rahmayimam4490 Жыл бұрын
እንደው ሰውድሽ ቲጅዬ የምር ፍልቅልቅ በእየቀኑ ውበትሽ ጨመረ ማሻ አላህ የኔ መልካም ቅን ጀግና ሴት ነሽ ❤
@munamohmed7952
@munamohmed7952 Жыл бұрын
Waww gobez tigeye❤❤
@alemabera3458
@alemabera3458 Жыл бұрын
እንዲያው ምን ላርግሽ አንች እኮ ልዩ ነሽ ስወድሽ እመብርሀን ትውደድሽ የኔ ፍልቅልቅ የኔ አንጀተ እሩህሩህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@mimisara9206
@mimisara9206 Жыл бұрын
Wow congratulations sis ❤️❤️🙏
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 Жыл бұрын
የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 Жыл бұрын
ስፈልግሽ ነበር እንኳን አገኝሁሽ ስወድሽ
@mmoo6619
@mmoo6619 Жыл бұрын
ይመችሽ❤❤❤❤
@mirefayagabirel4118
@mirefayagabirel4118 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሸ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Egzabehr erjam edm ena tena yestechu ❤❤❤
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ማር ሺጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል አንደኛ ነበርኩ እመብርሀን ከነቤተሰቦሽ ትጠብቅሽ❤
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
የእኔ ማር ቲጅዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይባርክሽ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤
@user-pz4zg5te6e
@user-pz4zg5te6e Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትይኝ ቲጅዬ❤❤❤❤
@hassetzekarias5313
@hassetzekarias5313 Жыл бұрын
እድለኛ ነሽ በጣም ከመገኘታቸው ወልደው በዝተው ፣ በጥሩ ኑሮ ላይ ሆነው? ይሄ እድል ነው ምስጋናውን ጌታ ይውሰድ በእውነት ፣ ቸርነት ስለአደረገልሽ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰው በርቻ❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ቲጅዬ መኪናሽ ያምራል
@betibruk2559
@betibruk2559 Жыл бұрын
Tijiye swedshi Eko yene konjo geta eskene betesebshi ytebkishi ❤❤❤❤
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
ዋው ትጂዬ ዋው ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ባህልን ጭምር መያዝ ነው በርች
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
አቤት ስወድሺ ቲጅየ❤❤❤
@user-xm4ov1xw3n
@user-xm4ov1xw3n 2 ай бұрын
እዴት እደምወድሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ አይለያችሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 ай бұрын
ዋው ደስ ስል ተባረኪ
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ!!!
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
አነች መልካም ሴት። ባህልሽን ወግሽን ያከበርሽ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
ማሻአላ❤
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ቲጂ ምርጥዜጋ እግዚአብሔር ይባርክሺ
@maryy852
@maryy852 Жыл бұрын
ቲጅ እናቴን አሥታወሽኝ ከአያቴ ቤት እምንሄደው እደዚህ ቋጥረን እጅሽ ይባረክ
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 Жыл бұрын
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሽ የምለው በምክንያት ነው እደኔ የምታደንቋት በላይክ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ወይኔ ትጊ ሆዴን አጨውሽው ወይይይይይይ እንደናፈቀኝ የአገሬ ምግብ በሰደት 15አመት ሰኖር 2ግዜ ነው የመጣሁ አሁን ረጅም አመት አልሔድኩም የነፈቀኝ አብሮ አደጌ ሽሮ
@selamawithaile9346
@selamawithaile9346 Жыл бұрын
ባለሞይ በባህላችን እንኮራለን
@betiyealemayehu
@betiyealemayehu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam new yemwedsh Emebirhan hulem ke ancha gara thun
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 Жыл бұрын
Tigiye ትንሽ አቅምሽኝ ተባረኪ!❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
አገራችን ወግ ወጉን ይዛለች በጅፕኤስ መሆድ ተጀመረ ተመስገን ነው
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ወድ Tabarki❤️
@tene3788
@tene3788 Жыл бұрын
እንረሳም ላይክ ሰብስክራይብ ኮሜንት ይገባዋል ይህ ስራሽ እታለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
የኔ ቅመም ቲጂዬ እወድሻለሁ ማርያምን 😊😘😘
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ የኔ ማርርርርርርር❤
@fatenfaten9937
@fatenfaten9937 Жыл бұрын
በርችልን የኔ ብርቱ
@ruhama2434
@ruhama2434 Жыл бұрын
የኔ አፍ ከፍቶ መቅረት ምን ይሉታል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@sarahsarah9983
@sarahsarah9983 Жыл бұрын
ዋዉ👌❤️
@amirabirem9040
@amirabirem9040 Жыл бұрын
Tejey my konjo sis long life❤❤❤❤❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ 😍😍😍😍
@natsinetfikdu8912
@natsinetfikdu8912 Жыл бұрын
GOD bless you my beautiful
@selamawithaile9346
@selamawithaile9346 Жыл бұрын
ዋዉ❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ምነዉ ቲጂ አሰጎመኘሽኝ እንጀራዉ አምስት አመት እንጀራ ከበላሁ😮❤😢
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
የእሩዝ ዱቄት እና All purpose ዱቄት አድርግሽ ትንሽ እርሾ ከዛ ተለቅ ባለ መጥበሻ ሞክሪ
@user-zw3rr4dh9p
@user-zw3rr4dh9p Жыл бұрын
ባፌ ውሀሞላ አየ ስደት የእናቴ እንጀራ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢
@toronishali2277
@toronishali2277 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@buzayewberhanu3488
@buzayewberhanu3488 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥሽ❤
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 2 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@hewanderbew800
@hewanderbew800 Жыл бұрын
🙏🏻💕💐💕
@wsnwsn7573
@wsnwsn7573 Жыл бұрын
❤❤❤
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Жыл бұрын
Wow ye betesha wubeta yene balemoya jagana seta eko nash❤
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
እናትሽን እየጠበኩ አለቀ😢 አላህ ቀሪ ዘመናችሁን በሰላም በፍቅር ያኑራቹ
@tigieyob6383
@tigieyob6383 Жыл бұрын
Wow
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Tg yenne wud siwedishh❤
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሰላሜናችሁ
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 Жыл бұрын
Ketayu kifil tolo yilekekilin tigiye ❤
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
❤❤❤❤
@getibegum8411
@getibegum8411 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kokebemeye5527
@kokebemeye5527 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
🔴ቆሎ የሸጥኩበት ጠጅ ቤት …. አርቲስት ትዕግስት ግርማ
26:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 140 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
🔴"ይህን ሳላይ ብቀር ይቆጨኝ ነበር"
38:24
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 15 М.
🔴አባትና እናቴ በጨዋታ ላይ ወደቁ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
21:50
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 41 М.
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 10 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,5 МЛН