የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ብራብራት //Ethiopian Traditional Food

  Рет қаралды 15,278

MARE & MARU

MARE & MARU

Күн бұрын

#ቡላ#ፍርፍር#Mare
ከቡላ ዱቄት የተዘጋጀ የቡላ ፍርፍር

Пікірлер: 42
@fantayegenemo1769
@fantayegenemo1769 4 күн бұрын
ቆንጆ ነው በርቺ
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 11 ай бұрын
አስራርሽ ቆንጆ ነው ግን ምን ታድሪጋያለሽ መስለሽ ቅቤ ከመጨመርሽ በፊት መብሰሉን ስታውቂ በሰፊ እቃ ላይ አርገሽ ውሃ አርከፍክፍሽ ላስቲክ ክድን አርገሽ ክ10-15 ደቂቃ አቆይትሽ ከዚያ በቅቤሽ እና በሚጥሚ ትንሽ ጩው አርገሽ እሽት ስታረጊው ልዩየሆን ቦላ ይሆናል ሙክራሽን ግን በጣአም አድንቄያለው አሪፍ ነው 👍
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 5 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ነዉ አዲስ ምግብ ነዉ ለኔ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እኔ ግን ቀምሼ አላውቅም እሞክረዋለው👍👍♥️♥️like
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሆነ አሰራር የመጀመሪያ ሳይሽ ተባረኪ በርች የኔ እህት 👌😋❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ጉራጌ ነሽ እንዴ ዋዉ ምርጥ ባህላዊ ምግብ ነዉ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አደለሁም
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናል
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
jበጣም ቆንጆ አረገሸ ነዉ የሰራሸ እጅሸ ይባረኩ
@selamkidane3850
@selamkidane3850 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ በጣም አርፍ ነው
@zerituyimerejigu6531
@zerituyimerejigu6531 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ዋው👍👍👍👍
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar ejish yibarek 👍👍👌
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 3 жыл бұрын
ጎበዝ ቢለሙያ ነሽ በርቺ
@yemejemal
@yemejemal 3 жыл бұрын
Ejena afer
@genetm.19
@genetm.19 3 жыл бұрын
I love it it’s been long time testing it when I was back home I love eating it we call it Atecano in Seltay with tea it’s good or coffee
@user-th9xh4zg8m
@user-th9xh4zg8m 3 жыл бұрын
ባቺየተነሳባለሙያሆኩ ደመወዜምአደገ እወድሻለሁ
@umehajarumehajar297
@umehajarumehajar297 3 жыл бұрын
አሰረሪሽ በጠም ደስስስስስስስ ይለል ። እጅሽ ይበረክ
@birkitgebrekirstos7726
@birkitgebrekirstos7726 3 жыл бұрын
Eg ybark blenal marye
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
betam konjo aserar new ejish ybarek
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
መር በጠም አርፍ ነዉ በርች
@eleninegigdss6871
@eleninegigdss6871 3 жыл бұрын
Yena konjo gobeze berchi yesefera leje
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
Watching
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 3 жыл бұрын
👏👏👏
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው የቡላ ፍርፍር. ያልደረቀውን ማለት ቡላ እንደገንፎ መብላት አልወድም እንደዚህ ግንህገር ቤትም ስለማውቀው እዚ ህ እስራለሁ ማለት ነው:: አመሰግናለሁ እህቴ❤️
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
🙏❤
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 6 ай бұрын
Yederek yimeslal gin
@user-dn6dg9gm5b
@user-dn6dg9gm5b 3 жыл бұрын
1ኛዬ ማር የኔዋ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
❤ekruye 🙏
@kidistheilegebrel7376
@kidistheilegebrel7376 3 жыл бұрын
እረ ምን አስተምሮሽ ነው በጣም ሚጣፍጥ ምግብ ነው እናቴ ትሰራልን ነበር
@mariaandsara6657
@mariaandsara6657 3 жыл бұрын
My fever at food
@techinfo4341
@techinfo4341 3 жыл бұрын
Thx 🙏🏽
@asmabiru6036
@asmabiru6036 8 ай бұрын
ብራብራት ይተምኸማ
@mukaraytub2118
@mukaraytub2118 3 жыл бұрын
እኳ ውሽ ያሸኪ የተንቢ
@meskremabraham5139
@meskremabraham5139 3 жыл бұрын
Beslam new yemaimsgnw konjo
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se Ай бұрын
የምን ዱቂት ነዉ😮
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se Ай бұрын
በቂብ አድጊ አላወድም አይይ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ግን እኮ በስደት ስለሆንሽ ይሆናል እንጂ ሁሉግባቾቹ አላገኛሽ ይሆናል እንጂ አጎት ይገባበታል አይቤ ደሞ ቡላዉም እራሱ ዉሀ ያነካዉ ነዉ ሚሆነዉ እህቴ እኔ ሰባት ቤት ጉራጌ ነኝ እኛ አገርየሚሰራዉ ነዉ የነገርኩሽ እናተ አካባቢ በዚሁ መልኩ ሊሰራ ይችላል ካጠፋሁ ይቅር በይኝ የቆጮም በዛዉ መልኩ ነዉ ሚሰራዉ ዋዉ ጣሙ ተበልቶ አይጠገብም ብራብራት
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ደረቁን ቡላ ያረጠብኩት ለዛ ነው እርጥቡ ስለማላገኝ
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 11 ай бұрын
ቄቤ ታልፈለግን በዘይት አይቻልሞ?
@maremaru
@maremaru 11 ай бұрын
ጠአሙ እንደዚህ አይሆንም
አተካኖ የስልጤ ባህላዊ ምግብ አሰራር  atekano silte cultural food recipe
10:19
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 6 М.
የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር
18:39
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
ድንቅ የጉራጌ ጎጆ ቤት፡ A Gurage Traditional Home || Dink Cribs EP: 12
22:33
ኢቲማ ፒታፒቷ  | Ethiopian traditional food -bula
8:50
Melly spice tv
Рет қаралды 46 М.
ToRung comedy: magical baby👶
0:19
ToRung
Рет қаралды 26 МЛН
Гномы против Квадроберов
1:00
Макс Рэйн
Рет қаралды 3,6 МЛН
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 586 М.