No video

የህልም ፍቺ - ይህን አይታቹ ከሆነ ልታገቡ ስለሆነ ለድግሱ ብቻ ተዘጋጁ

  Рет қаралды 7,466

Fkir tube / ፍቅር ቱዩብ

Fkir tube / ፍቅር ቱዩብ

4 ай бұрын

የህልም ፍቺ ይህን አይታቹ ከሆነ ልታገቡ ስለሆነ ለድግሱ ብቻ ተዘጋጁ
‪@addismedia9882‬‪@addismedia9882‬ ‪@Mekdelawitzmki91‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@yemefthebet‬ ‪@tibebsilas‬ ‪@adele‬‪@yayatube4875‬‪@yegnatv‬
የተለያዩ የህልም ፍቺዎችን እና ቁም ነገር አዘል ትምርቶችን youtube ላይ ከፈለጉ ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
እንዲሁም በራስ መተማመኖን ለማሳደግ ጠቃሚ ትምርቶችንም በዚው ቻናል ያገኛሉ
subscribe በማድረግ መሀበረሰብ ገንቢና ትውልድ ቀራጭ የሆኑ ትምርቶችን እንማማር
#ethiopia #የህልም #ebs #seyfuonebs #ኦርቶዶክስ #tiiktok #abelbirhanu #ፍቅረኛ #betoch #betochcomedy #drama #ethiopiandrama
#ethiopianmotivation #old #oldmusic #ፍትህ#ስብከተወንጌል #ሰበር #ሰበረ_ዜና #አምልኮ #አማርኛ #ethiopianmusic #ethiopian
.
.
.
.
የህልም ፍቺ
ህልም
የህልም ትርጉም
አነቃቂ ትምርቶች
አነቃቂ አባባሎች
የተለያዩ የህልም ትርጉሞች
ስለ ፍቅር ህይወት
በራስ መተማመን
#online

Пікірлер: 57
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 24 күн бұрын
ለድግሱ ተዘጋጁ❤😂😂😂😂😂😂
@zaidzaid9369
@zaidzaid9369 4 ай бұрын
ሰላም ወንድም በህልም ልጄን በጣም ሰመታት አየሁ ፈታልኝ አመሰግናለሁ።
@zaidzaid9369
@zaidzaid9369 4 ай бұрын
በስልክ መጠየቅ ይቻላል ህልማችን?
@user-fq6rf9ku4l
@user-fq6rf9ku4l 4 ай бұрын
ትክክል
@genetziguita4586
@genetziguita4586 4 ай бұрын
በርታ❤❤❤❤❤🎉
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ ፡ እኔ ፡ ሁልግዜ ፡ የተለያዩ ፡ ነገሮች ፡ አያለሁኝ ፡ ብትፈታልኝ ።❤❤
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 4 ай бұрын
Selam wodme yeayinen shifafint bedigami yasakekegnal men yihon❤❤❤❤
@otebeoo875
@otebeoo875 4 ай бұрын
እናመስግናለን በርታ አትጥፋብን
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
🙏
@lub6388
@lub6388 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን🙏🥰🥰
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
🙏
@HiwotShiferaw-sw1ci
@HiwotShiferaw-sw1ci 4 ай бұрын
mesta bachuba letewagage setel eguwan yasekuwat
@fekamelafgcm6569
@fekamelafgcm6569 Ай бұрын
ከመሞተ ሠው መነጋር
@user-fu4di6so4e
@user-fu4di6so4e 2 ай бұрын
Selam wndime be hilme ye qadmo fikregnaye be imo dawalalign kezan ansiche ayawut Ina kezan zagawut
@user-yy5qr5hn8j
@user-yy5qr5hn8j 2 ай бұрын
እባክህ በህልም የወርቅ አኪሊል ማድረግ ምንድን ነው
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 4 ай бұрын
ይድረስ አሰሪ መንገድ ላይ በሁለቱ እጆቹ አቅፎኝ አየው ምንድነው እባክ ፍታልኝ
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 4 ай бұрын
የድሮ እሰሪ ማለቴ ነው
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 4 ай бұрын
እናመሰግናል ወደ በርታ
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
🙏
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የምትደነቅ ነህ
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
🙏
@IywquuuMtawuu
@IywquuuMtawuu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ailh1939
@ailh1939 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-le1oe7rn1l
@user-le1oe7rn1l 4 ай бұрын
❤❤
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs 16 күн бұрын
ወነንድም እባክህ መልስልኝ በተዳገገም የልጅ እናት ሆኚ እያያው ነው
@user-rr2df9zg9y
@user-rr2df9zg9y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@GetanehBalcha-sj4ob
@GetanehBalcha-sj4ob 4 ай бұрын
ሰላም በህልም እባጫ ድኖ አየሁኝ
@hdhdf8925
@hdhdf8925 4 ай бұрын
🎉🎉❤
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 4 ай бұрын
ዛሬ ያየውት በኦን ላይ ነበር የማውቃት አገር እኛ ቤት መጥታ ከሌላ ሴት ጋር አላናግራቸውም ቆመው በካርቶን እቃ አስቀምጠው ሄዱ ቀይ ወፍራምል ይዤ አናግራችው ስል ሳያናግራቸው ይሮጣል እረ ፀልዩልኝ
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
Voice argilgn tg lay mnm altenebebelignm
@user-cm3cp3np8y
@user-cm3cp3np8y 4 ай бұрын
Ine hulem inagrehlew hilmen fetalign
@rutagebeyehu8523
@rutagebeyehu8523 3 ай бұрын
በህልም የፅዋ ልብስ እና ዣን ጥላ መግዛት ምንድን ነው?
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 ай бұрын
የተለያዩ ነገሮች ሳስተካክል ማየት ምንድን ነው ፡ ???
@metu-gt9me
@metu-gt9me 4 ай бұрын
ሰላም ከጎረቤቴ ጋር በትልቅ አስኩራብዙ እንጀራ ስንበላ አየሁ እና የሆነ የማዉቀዉ ልጅ አንድ አራት /አምስት የሚሆን አስር አስር ብር መንገድ ላይ ሲሰጠኝ አየሁ ምንድን ነዉ
@user-ds4mt5rs1r
@user-ds4mt5rs1r 4 ай бұрын
❤❤❤ ከልብ አመሰግናለሁ ባርታ ስልክህን ወይም ቴሌግራም ይቻላል
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
@Natnael_mt
@user-wf6lz8tn2n
@user-wf6lz8tn2n 4 ай бұрын
Z በህሜ ሽቶ እናበሀይሊንድ ውሀሰጥታኝ በሻርፕ ወገቤላይ ስታጠቀው ሽቶውን ናሀይላንዱን በሆዴበኩል አድርጌታጠኩት ምንድን ነው?ሌላው ደግሞ በቅርብ የተዋወኩትሰው መስቀል ሳስርለት አየሁ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 4 ай бұрын
እረ ወድሜ አትለፍኝ የፍታኝ ባሌ ጋረ ክነበረንበት ቤት በተደጋጋሚ አያለሁ እናቱም አለች ይሷ ነበረች ያፍታችነ
@niema8807
@niema8807 4 ай бұрын
ወድሜ አንዳዴ ቀን የምታስበውን ነው እምታየው እኔ በህልሜ ያየሁ ሁሉ እውን ቢሆን ዛሬ ካለሁበት አልሆንም ነበር
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
እውነት ነው ህልም የምንመኘውን ህይወት ሊያሳየን ይችላል ህልማችንን ተረድተን ህይወታችንን መምራት የኛ የቤት ስራ ነው ለሁላችንም ቀና ልብ እና ንፁህ ልቦና ፈጣሪ ይስጠን
@zaidzaid9369
@zaidzaid9369 4 ай бұрын
ህልም በስልክ መጠየቅ ይቻላል?
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 ай бұрын
እኔ በፊቢ የማቀወለ የፍቅር ጠያቄ ያልተቀበልሁት ሰዉ በህልሜ የሰፈሬ ሰዉ ሆኖ ቤተሰቦቻችን ዉል ጨርሰዉ ድግስ ተደጋግሶ ጠላ እና እንጀራ ወጡ ይዘገጃጃል ይመስለኛ ይሔስ ምን ይሆን?
@Sara-fu1lf
@Sara-fu1lf 4 ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ ግን ከህልሙ አንፃር እሱ ያለበትን ሁኔታ ማወቅ አይቻልም አሁን ላይ ትንሽ ጥሩ ስላልሆንን ነው ከአፈታትህ በሁለተኛው እስማማለሁ
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
የሱን ሀሳብ ወይም ሁኔታ እንኳን መረዳት አትችይም እህቴ
@Sara-fu1lf
@Sara-fu1lf 4 ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@Toybe330
@Toybe330 4 ай бұрын
ውንድሜ ሚዜ ሁኚ አየሁኝ ምንድነው
@user-sc9dz9fc8t
@user-sc9dz9fc8t 3 ай бұрын
አንድ የማቀው ሰው ስልክ ደውሎ ህልም. አየሁአለኝ እልምህ ምድነው ዘለው እሠውላይ ምራቄን ተፍሁ ሲለኝ የተፍህባትን ሴት ታገባታለህ ስለውአቺላይነውየተፍሁት በከይረ ፈታሽውይለኛል አገባሻለሁ ይለኛል ፍታልኝወድም
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@mibratshankoot5485
@mibratshankoot5485 4 ай бұрын
ወንድሜ ሰላም ይብዛ ቀይ ሴትየዋ ቆማ እያለቀስኩ ወደ ስራ ሔርኩኝ ከህይወቴ ውጪ እያልኩ በጣም አለቀስኩ ተንበርክኬ አልፈልግሽም ውጪ ከህይወቴ እያልኩ ሳገርኩላት በግራና በቀኝ አጨበጨቡላት እሷ ግን ቆማ ከህይወትሽ አልወጣም አለችኝ እያለቀስኩ ተነስቼ ስሄድ መንገዱ የታረሰ እርሻ ነው ምንም ነገር የለም መንገዱ በታረሰው ላይ ተመለስኩኝ መልስልኝ ይቅርታ በዛብህ 🙏🙏🙏🙏
@LeulsegedMulugeta-jf9er
@LeulsegedMulugeta-jf9er 4 ай бұрын
Selam wendme fkregnaye ahun tekarnenal gen a.a metchalew ney blo esu kfle hager new minorew guwadegnaye bet ney blogn shed betu betam tebab new fkregnaye ktekemetebet mekemecha wch yelem gbi blewgn kguwadegnaw ga fkregnaye ney kuch bey blo yzogn egru lay yaskemtegnal keza keyet meta sanl ntsu wha kflun ymolawal yesu egr ynekawal ene endaynekagn egren kef aregalew gen tnsh ynekagnal mndn ebakh??
@LeulsegedMulugeta-jf9er
@LeulsegedMulugeta-jf9er 4 ай бұрын
tg yelehm wendme?
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
@Natnael_mt
@belenchanali2759
@belenchanali2759 4 ай бұрын
ወድም በጣም አምስግናልሁ ሕልምን ሰልምትፍታልኝ በአልም ፍቅርኝይ በይ ይማስበው ልጅ ሹግርተ ስቅላል አየው አን አጅ ጥቅብየው አን አቅላልለው ከዛ የሱ አህት መታ ትግዘኛለች, ከዛ የኔ አሃት ዳሞ መታ ቁለቱን በጭልፋ ትብለዋለች ከዛ አን ዳሞ አዳት ቁለቱን ትብያለሽ የሱ ማለት የፍቅረኛይ አሃት ከንግሃ ሆና አይግዘቸኝ ሰለዋን አሳ አንካን ምንትልሻለች አስዳብ በያት በጥፍ አምታታለው ይምስልኛል አዳውም አድቃን ዳሞ አቸው አሃት ትምስልኛለች ለፍቅረኛዬ ባንተ ከስታላት ከዛ አሱን ለብሰው ተቶኝ ይሄዳል ይምስልኛል በአልም ፍታልኝ ❤😍
@Fikr_tube19
@Fikr_tube19 4 ай бұрын
Yhen hilm fetchelshalew blen kezi befiť
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 520 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН