ይህን ህልም ካየሽ ፍቅረኛሽ የአንቺ አይደለምና ተጠንቀቂ

  Рет қаралды 24,336

AddisView

AddisView

Жыл бұрын

ይህን ህልም ካየሽ ፍቅረኛሽ የአንቺ አይደለምና ተጠንቀቂ
(@NeewMedia) telegram channel t.me/dreaminterpretatio
Are you having trouble sleeping? Do you sometimes have dreams that you can't shake?
In this video, I'm going to share with you the meaning of some of the most common dreams and how to interpret them. Dream interpretation can help you to understand the subconscious parts of your mind and gain insight into your feelings and thoughts.
If you're interested in learning more about your dreams, be sure to watch this video! It will help you to understand the symbols and messages that your dreams may be trying to deliver to you!!

Пікірлер: 116
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤቲ ስለፈታሽልኝ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ
@ዩስሪTyoub
@ዩስሪTyoub 20 күн бұрын
በትዳር ዙሪያ ድግስ ስርግ በህልም ለቅሶነዉ የቅርብ ቤተሳብ እንዳሚሞትነዉ ያሚያመለክተዉ ፍችሽን አስተከኪይ
@hiwet4932
@hiwet4932 16 сағат бұрын
👌
@azoroazori5371
@azoroazori5371 Жыл бұрын
❤ሰላምሽ ይብዛ❤ ሀብሊ ከንገት ዉሰደችዉ አንድት ልጂ
@etifsemre4263
@etifsemre4263 Жыл бұрын
❤❤አመሰግናለሁ ህልሜንስለታሽልኝ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን🎉🎉🎉
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm Жыл бұрын
ሰላምሺን. ያብዛልኝእ. እሂቴ. ፋሬኢ. ነኝ. እባክሺን. አን. ሕልም. አይቸ. በጣም. ነዉ. የተጨነኩት. እባክሺን. ፍችልኝ
@Abaymado2016
@Abaymado2016 4 ай бұрын
ሰላም እህት መርዝ በእንጅራ እየበላሁ አደርኩ እባክሽ ፍችልኝ
@destabelay4137
@destabelay4137 4 ай бұрын
Selam endet nesh behlm tabot mayet mndnew bzu tabotoch 1 lay eyemetu enem wede enesu shed keza 1ndu kemehalachew asalefegn mndnew
@tetetesfaye9641
@tetetesfaye9641 Жыл бұрын
ቤቲዬ ስላምሽ ይብዛ ❤ለብዙ አመታት ያላየኋትን እህቴን ተገናኝተን ስንሳሳም አየሁ።እኔን ወዳለችበት ሀገር ለመውሰድ እስካሁን እየጣረች ነው እስካሁን አልተሳካም።በህልሜ ግን ተገናኝተን አየሁ
@user-sl3he6gj1e
@user-sl3he6gj1e Ай бұрын
Hi
@TegamengeYegzaw
@TegamengeYegzaw 2 ай бұрын
እህት
@AbebaAlemu-op1bs
@AbebaAlemu-op1bs Ай бұрын
ሰላምሽ የብዛ እህቴ መርፌ መዉጋት በህልም ምንድ ነው
@U9h8gv-en1sd
@U9h8gv-en1sd 19 күн бұрын
ሰላም ቆንጆ እስኪ ለኔም ፍችልኝ የድሮ ፍቅረኛዬን በህልሜ በእሪከርድ ስናወራ አየሁ ምን ፈለክ ስለው የጠፋሁት ስራ ሆኜ ነው አሁን ላውራሽ ሲለኝ እኔ ስናደድ አንች እኔ ጋር እኮ Video አለሽ ብሎ ባዶ ሆኜ የኔን Video ሲልክልኝ ደንግጭ ነቃሁ እንኳን ህልም ሆነ ብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር 😢
@tube-mz6zg
@tube-mz6zg Жыл бұрын
ቤቲ ሰላም ነው በህልሜ እናትና አባቴ ቁጭብለው ነጭ የለበሰ ታዳጊ ልጅ የእህቴን ባል ስሙን ጠርቶ ጠንቃይ ቤት ይሄዳል ይለኛል እኔም ለቤተሰቦቼ እነግራለሁ።
@user-hr1ez9pk2w
@user-hr1ez9pk2w 7 ай бұрын
Selam be hilm ke normal guwadegna gar metalat mndenw
@user-pb4vx6sx7h
@user-pb4vx6sx7h Жыл бұрын
Selam betedegagami yelige abat ayewalew gin alifeligim belohgial
@adisadis3995
@adisadis3995 Жыл бұрын
hii ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ እከታተልሻለሁ ሁሌም ለመጀመሪያ ጊዜግን ህልሜን እድፈቸልኝ ስጠይቅ ነው እዳታልፊኝ ፍቅረኛየ በቅርቡ የንለያይ ጥያቄአቅርቦ እሽ በየተቀበልኩ እናም በቅርቡ ህልም አየሁ የሆነች እሴት እቤቷብና ጠርታኝይመስለኛል እናምሔድኩ የሆነችቀይ ሴትዮፊለፊቴ ቁጭ ብላነበር ከዚያም ፍቅረኛየ ይመጣና አጠገቦ ይቀመጣል ከዚያ እኔበድገት እራሴን አየርላይተሳፍሪ እየሔድኩ ይመስለኛል መቶ አቅፎኝ ቁጭብሎ አብሮኝእየተጎዘ አየሩ ሲርፍ እሱጥሎኝ ይወርድና እኔደግሞ አየሩላይ መውረድአልቻልኩም ፈርቸእዲረዳኝስጠይቀው በጣምተመስጦ በስልክ ቴክስትእየፃፈ እኔን አያየኝም ከዛም አድሰውይመጣና በዚህውረጂ ብሎኝ ልወድቅ ስል የሆነች እሴት መታ ትረዳኛለች እዳልወድቅ plz ፍችልኝ
@user-bt5yd6vo7m
@user-bt5yd6vo7m 4 ай бұрын
Selam
@MuseliHassen
@MuseliHassen 7 ай бұрын
Banatishi kasradashi tolo asrajigni lela tariki atin garini
@MebratKasa-kh7yu
@MebratKasa-kh7yu 9 ай бұрын
ፍቅረኛዬ አይደለም ግን እነደጓደኛ ነን የምንዋደድ ይመስለኛል የሱን ሀሳብ አላውቅም በህልሜ ብዙ ጌዜ አየዋለሁ ጫማ ሲያደርግልኝ በቅርብ ቀን ግን አብረን ተኝተን ስንሳሳም አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ
@user-pb4vx6sx7h
@user-pb4vx6sx7h Жыл бұрын
Yayehut hilim hulu anchi kenigerichigin gar yeysyezal malelit temeliso endemimeta
@user-ne8cs6hk1n
@user-ne8cs6hk1n 18 күн бұрын
በተደጋጋሚ እግሬ እስርስር ይልና መነሳት ያቅተኛል ሰውይዤ ከተነሳው እቆማለው
@ChalaBogale-tr9ik
@ChalaBogale-tr9ik 29 күн бұрын
betiye Selam belme nech bere siyabarregn ayewu wude fchilgn
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm Жыл бұрын
ለልጂም. ነግሪዉ. ምን. ይሆን. አለኝእ. እባክሺን. ፍችልኝ
@user-tn4rj2vm7q
@user-tn4rj2vm7q Жыл бұрын
Selam biti selamesh yebeza yeni eleme ebite wesete deges neger ale belewe yagere sew ale eni demo erezem keye kemise lebesh etenem edeni ayenete lebeshi eyalekote nekawegn
@AdaAlemu-w5j
@AdaAlemu-w5j Күн бұрын
በጣም እየቾኮልኩኚ እና እየተጨነኩኝ ነበር ጫማዬ ን ጭቃ ይዞብኝ ሁለቱነም አውልቄ እየሄድኩ አየው ምድነው በናትሽ ንገሪኝ
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm Жыл бұрын
እና. እኒ. በር. ቆሚኢ. ልጂኢ. አንድ. ልመታዉ. ሲሮሮጠዉ. ልጀም. እዳደርሰበት. በጣም. ይሮጥ ነበር. እኒም. ወይ. ልጂኢ. ብየ. እኒም. መሮጥእ. ጀመርኩ. ልጀን. ላግዘዉ. ገዛም. ልጂኢ. ሮጡኡ ወደእ. ቤተሰቧቸእ. ቤት. እዛአ. ደረሰእ. እኒም. አቃጣሚ. ልጂኢ. ካለበት ደረሲኩ. ከዛም. እናቴኢ. ይቅር. ልታግዘዉ. እሱም. ተቀብላ.
@SeidMohammed-rq3xe
@SeidMohammed-rq3xe 2 ай бұрын
ሠላምእህቴ አድህልምልገርሽ በጠጣምያሥጨንቀኛል የኪዳነምህረትጧፍየማበራበትብር ሥጭኝእያልኳትእያለ ድገትማንእደወሠደኝሣላቅከፋቅረኛየቤትደረሥኩ የገባትምሚሥትበጣምጥቁርናት እሷምበጣምተጥታ በቃመቅደስመቅደሥነውእምትለውእኩአብራችሁአብሩ ብላሠችንየሧግንብዙሣይበራጠፋየኛግንበራሥከመጨረሻበራ
@TadflechEth
@TadflechEth 3 ай бұрын
Hi
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm Жыл бұрын
ከዛማ. መምታት. አቆማአ.ዝምእ. አለች. እኒም. ወይ. ልጂኢ. ብየ. እቅፍእ. ሳደርገዉ. ነቃሆ. እበክሺና. ቤቲየ. ፍችልኝ
@yealfalebetenat6352
@yealfalebetenat6352 4 ай бұрын
Selami bete bale betdgame yesmeyali
@bettyboo_
@bettyboo_ Жыл бұрын
ሰላም ቢቲዬ በህልሜ ነጭ ፈረስ ያባርረኛል ሰዎችም ያሉ ይመስለኛል መሀል ላይ ትልቅ ዛፍ ሀለ ሚነክሰኝ እየመሰለኝ በሱ እየተከለልኩ ሀልፈዎለው እኔ ደሞ ቀጭን ዱላ በእጂ ሀለ እሱ የፈረሱ ነው ስጪው ይሉኛል እኔም ሀመለጥኩ እና ዝም ብዬ ኮሮኮች ያለበት መንገድ ዝም ብዬ እሄዳለው በጣም በፍጥነት
@helenabadi9451
@helenabadi9451 Ай бұрын
በቅርብ ታረግዥያለሽ❤❤❤
@HiwotNegassa
@HiwotNegassa 2 ай бұрын
ቤቲዬ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ያየሁት ህልም የእውነት ያህል ነው ያስጨነቀኝ ባለቤቴ ከጎረቤቴ ጋ ወሲብ ሲፈፅም አየሁት
@aydahalie8084
@aydahalie8084 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ከአረንጋዴ የዉሀ ትቦ መስመር ንፁህ ውሀ ፍልቅ እያለ የሚወጣ ነበረ አንድ ሲት መታ የውሀውን መስመር ስንጥቅጥቅ ታረገዋለች የምችለውን ያህል በእጄ ስብስብ አርጌ እይዘዋለሁ
@kidan.gebregzabher4962
@kidan.gebregzabher4962 Жыл бұрын
ስላም ብቲይ ብጣም ጥፉቻልው ይቅርታ ስላም ነሽ ቤትስቡቹሽ ስላም ነው ኤኔ ኣልሁ ብቡዙ መክራ ተክቢቤ ኣልፈኩ እና ብጣመ ነፈቀሺኝ ኦነላይን ኣልነብርኩመ
@AsdrhGh
@AsdrhGh 2 ай бұрын
Yene ehit ebaksh fchlgn yene fkregna lenia akfo des yemil atekakef gn dro yemiyafekrat set demo akfogn eyawerat neber
@EmebetEyasu-xq1br
@EmebetEyasu-xq1br Жыл бұрын
ከባሌ ሌላ ሰው ድሮ በስራ አጋጣሚ የማቀው ሰውነበር በህልሜ ያየውት በጣም ደስ በሚል መልኩሳገባ አየው ምንድነው
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 24 күн бұрын
እውነትነውደርሶብኛል
@zeharamohmmed8130
@zeharamohmmed8130 Жыл бұрын
በአላህ ይህን ህልም ፍችልኝ እኔና እሱ በአይን ብቻ ነው የምንትዋወቀው አንነጋገርም እና በህልሜ ግን ጫማ እያጠበ ይመስለኛል እና እኔ ውደሱ እሄድና ላስተጣጥብህ ስለው እሽ ብሎ አንዱን እግር አንስቶ ይሰጠኛል እና እንዴ በጣም እኮ ቆሻሻ ነው ለምን አትጥለውም ስለው አረ አዲስ ነው እጠቢው ይለኛል እንደውም በረኪና አድርጊበት ብሎ ያረግልኛል እና የጫማውን ውስጥ ማጠብ እጀምራለሁ እሱ ደግሞ አንደኛውን የጫማ እግር ይዞ ከላይ ያለውን ሲያጥበው ነጭ ሆኖ አዲስ ነው እንዴ አዲሱን ጫማነውንዴ ጣለው ይልኩህ ስለው ነግሬሻለሁ እኮ አዲስ ነው ብየ ይለኛል ከዛ እኔ የያዝኩትን በጣም ውስጡን ሳጥበው ቆሻሻው ይለቅለኛል አይሽ አዲስ ነው ብየሻለሁ ይለኛል ከዛ ወደሀላ ስዞር የማቃት ሴትዮ በክፉ አይን ኩስትር ብላ ታይናለት እንዴ ምን ሁናነው ብየ ልጠረት ስል ተያት ፊትሽን አዙሪና እጠቢ ይለኛል እሽ ብየ ወደ ማጠቢ እመለሳለሁ የምወድሽ በአላህ ፍችልኝ እእእእ
@zeharamohmmed8130
@zeharamohmmed8130 Жыл бұрын
አረትይ መልሽልኝ በአላህ
@EsekMary
@EsekMary 2 ай бұрын
የጀራ ሌማት ማጠብ ምድነዉ
@salamwini8694
@salamwini8694 Жыл бұрын
በህልሜ ሁሌ ባሌን ከሴት ጋር አየዋለሁኘ ምድነዉ ሌላ ሴት እንደሚያፈቅር .እመኪናዉ ዉስጥ ሴት ይዞ ስሄድ እኔን እንደሚሸዉደኘ በቃ ባጠቃላይ ጥሩ እንዳልሆነ አያለዉ በናትሽ ንገሪኘ
@EmebetAgegnehu-su8hu
@EmebetAgegnehu-su8hu Жыл бұрын
Be helem photo sensa ayew yemamameru photowoche mendenew
@eyerusstotawgebru
@eyerusstotawgebru Жыл бұрын
ሰላም እንደት ነሽ ቆንጆ አይኑ የሚያምር እንጀራ ስጋግር አየሁ
@belaynshkuma9274
@belaynshkuma9274 5 ай бұрын
habit.naw
@Lucas-ms8ip
@Lucas-ms8ip Жыл бұрын
ሠላም እሕቴ ከግዋደኛዬ ጋር ከተለያየን አንድ አመት ሆኖ ናል ግን ከቤተ መቶ ጠረቤዛ ላይ መቶ የቤት ቁልፍ ያሥቀምጣል በእጄ አይሠጠኝም በሌላ ቀን እኔ ቂልፍ ይጠፋብኛል ግን ፈልጌ አገኘዋለው የቤት ቁልፍ ነው ሌላግዜ ግዋደኛዬ ሐገር ቤት ሔዶ ሢመለሥ ቀሚሦች ያመጣል ለኔ አይሠጠኝም ለግዋደኞቼ ይሠጣቸዋል ለምን ለኔ አይሠጠኝም ብዬ ጥያቄ ይሖንብኛል ሌላ ቀን ደግሞ አጠር ያለች ልጅ ነች እኔ የግዋደኛሽ ሚሥት ነኝ ሥድሥት አመት ሖኖናል አለችኝ ሑለት ልጆች አለኝ ከሡ አለችኝ የታለ ከልጄ ቹ ጋር ላሥተዋውቃቸው አልክዋት እሺ ብላኝ ብዙ ሠው ነበረ መንገድ ላይ ነበር ያገኘዋት እሺ ብላኝ ልጆቹ የሠው መሐል ገብተው ይጠፋብናል
@BettyBetty-yp3pp
@BettyBetty-yp3pp Ай бұрын
Behelem enijara magagare minde new
@MardaGetachew-uz5ul
@MardaGetachew-uz5ul 5 ай бұрын
ቤቲዬ እባክሽን ህልሜ ፍቺልኝ ። ፍቅረኛ ኣለኝ እና በጣም እንጨቃጭቃለን ግን ደግሞ መለያየት ኣንፈልግም እንዋደዳለን ። እና ያየሁት ህልም በጣም ጨለማ ቦታ ላይ ፍቅረኛዬ ከሆነች ነጠላ የለበሰች ሴት ከንፈር ሲሳሳም ኣየሁት ። ሲያየኝ በጣም ተናደደ እና ቤት ገብቶ ። አራት የሰራሁት ሁሉ ኣፈሰሰብኝ ። ምንድነው ትርጉሙ
@WaBd-ti7xo
@WaBd-ti7xo 5 ай бұрын
ስሜ ሰላም ነው።ባለሺበት ሰላምሺ ብዝት ይበል !!ለቻይናልሺ አድስ ነኝ በህልሜ በአዘኛው በራለሁኝ ውደ ፈለኩት አቅጣጫ ደርሳለሁኝ ከዛ ወርዳለኝ ።ምድነው ፍችልኝ??አንዳንደ በነጭ ደመና ውስጥ አንዳንደ ደሞ ፅድት ያለ አንዳንደ አርፋለሁ አንዳንዳ ደግሞ ሳልደርስ ነቃለሁ ፍችልኝ??
@user-bt5yd6vo7m
@user-bt5yd6vo7m 4 ай бұрын
ሰላም እህት አንድ ጋደኛዬ ልጃን አሳቅፋኝ ሄደች ምንድነው?
@sameerasameera5972
@sameerasameera5972 Жыл бұрын
ሠለም ቤቲ እኔ እደጅ ጠርጌ ቆሻሻውን ላፍሠው ስል አህያ መቶ ቀድሞኝ በለው ግን የተሠበረ ብርጭ ነበር ከቆሻሻው ጋር ከዛ አህያው ሞተ
@user-pb4vx6sx7h
@user-pb4vx6sx7h Жыл бұрын
Ahun lela wesane kemewesene befit ebagichin bewesit mesemer anagiri wechi new yalihut kehulet legoge gar
@ethiopiacounty8301
@ethiopiacounty8301 Жыл бұрын
ሰላም ቤቲ የኔ ህልም ፍቅረኛዬ ሀይለኛ ዝናብ ውስጥ ፓንት ብቻ ነው የለበሰው እርቃኑን እናም እህቶቹ ያበሻ ልብስ ለብሰው በአል ይመስለኛል እቤት ውስጥ ዝግጅት ያደርጋሉ ይዘፍናሉ እሱግን አንድ ዛፍስር ተቀምጦ ዝናቡ ይወርድበታል ከዛም እኔ አረ ተነስ ብዬው ተነስቶ ወደኔ መጣና ከቤተሰቦቼ አንቺን ነው የማምነው እናቴን አደራ ይለኝና ተመልሶ ዝናቡ ውስጥ ገባ ከዛም ነቃው በእመቤቴ ፍቺልኝ ጨንቆኛል
@astergebrewahed
@astergebrewahed Ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ የባሌጋቢ ውስድች እና ቀማ ሁት በጣም ኣለቅሰች
@hadyaali3621
@hadyaali3621 8 ай бұрын
ባሌ ከሌላ ሠትጋ አየሁት በህልሜ እኔ ሠላም ልለው ሥሂዳ ፊቱን አዛረብኝ😭
@betelihemteshome5746
@betelihemteshome5746 6 ай бұрын
ጥሩ ሕልም ነው አይዞሽ
@user-de4ju8ps5m
@user-de4ju8ps5m Жыл бұрын
በህልም እቃ መሰብሰብ ማለቴ የቤቴን እቃ ስሰበስብ አያለዉ አንዳንዴ ደግሞ ከቤቴ ሌላ ሰዎች ሊከራዩት እቃ ሲያስገቡ አያለዉ እቃቸዉ ዉስጥ የድሮዉ የፀሎት መፅሃፌን አገኘዋለዉ የኜን ፎቶ ትንሽ ተቀዳ አያታለዉ 😢
@bettyhaylu6223
@bettyhaylu6223 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲ ይሄንህልም እኔ አይደለሁም ያየውት ሰው እንዳስፈታለት ጠይቆኝ ነው ከልጁጋ ወንድማዊ ግንኙነት ነው ያለን ያየውን ልንገርሽ ጣቱ ተቆርጦ ደም እየፈሰሰ እሱ አያየውም የሆኑ የማያቃቸ ሰዎች እረ ደም እየደማነው ይሉታል ከዛ ሲያየው ጣቱ እየደማ ነው ጨርቅ ይሰጡትና አስሮ መንገድ መሄድ ይጀምራል መንገላይ ውሀ ይጠማዋል ለመጠጣት ሲፈልግ ትንሽዬ ኩሬ ያገኛል በትንሽዬ ጎርጏዳ በፉል መስርያ በምትመስል ሰሀን ቀድቶ እየጠጣ አይኑላይ ይፀባረቅበታል ከሚጠጣበት ሰሀን ውስጥ ሲያየው ያንገት ሀብል ወርቅ ነው የሚያምር ይሄማ ከንፁ ውሀውስጥ የተገኘ ለቤቲ ነው የምሰጣት ብዬ አንገትሽ ላይ አደረኩልሽ እንቺም ምንም አላልሽም ፈገግ አልሽ ከዛ ነቃው አለ ቤቲዬ ያበዛውት ይመስለኛል እንዲገባሽ ብዬ ነው ከማብራርያጋ የፃፍኩልሽ ፍችውን እጠብቃለው ሰላም ሁኚ
@LetshG.mariam
@LetshG.mariam Ай бұрын
የተለያየሁት ፍቅረኛየናየልጄ አባት በህልሜ ድጋሜ ከሱ ኣርግዠ ኣየሁ ምን እንደሆነ ኣሳስቦኛል እባክሽ ፍችልኝ
@user-tc4uv2iw9k
@user-tc4uv2iw9k 10 ай бұрын
Balebet ferashun yezo kebt siweta ayehu
@Shewlamma
@Shewlamma Ай бұрын
Shewa alme wadma nawe yaywe ayena tamo eyalqsekge nawe yayawe
@user-uy9xf2of1k
@user-uy9xf2of1k Ай бұрын
እባብ ሊነክሰኝ ድመት አንገቱን ቆረጠችሁ
@kidst4906
@kidst4906 Жыл бұрын
ሰላም ቤቲየ አንዴ ልጅ አለ እና በጣም ይወደኛል ለፍቅር ነወ እኔ ግን ብዙ አልወድም ገንዘብ ይሰጠኝ እና ብዙ ስዎች ተቀበይ ወሰዲ ይልኛሉ እና እሺ ብያለው ወሰድኩት እና ፍቺልኝ
@NetsnetTeklay
@NetsnetTeklay Ай бұрын
😂😂
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየ በህልሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንገዴን ዘግቶ ከተራራ አፋፍ ይጠብቀኛል ሊጎዳኝ ፈልጎ ይመስለኛል ሾልኬ የቀኝ መንገዴን ይዤ ላመልጥ ስል ወደ ነብርነት ተቀይሮ መቶ ድንገት ካናቴ ወቶ እንዴት ልግደልሽ ሲለኝ እንደ ህፃን አባብየ ወረደልኝ እና ለቀቀኝ እኔም በድንጋጤ ተውጨ መንገዴን ሔድኩ
@user-yl5qg8dq9z
@user-yl5qg8dq9z 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-yt6gt5fd6y
@user-yt6gt5fd6y Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ እህት አንድ ነገር ላስቸግርሽ ፍቅረኛዬና እኔ ከተለያየን ቆየን ነገር ግን ሁሌም በህልሜ አየዋለዉ አንዳዴ ዝሙት ስንፈፅም አንዳዴ ሳወራዉ ጥሎኝ ሲሄድ ግራ ገባኝ ሁሌም እሱን ማየቴ አልወደድኩትም እባክሽን አንድ በይኝ
@user-yl5qg8dq9z
@user-yl5qg8dq9z 3 ай бұрын
ስለምትወጂው ነው
@haimanotgetacew666
@haimanotgetacew666 Жыл бұрын
ሰላም ቤት የዛሬውን ህልሜን ፍችልኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ትንሽ ተኮራርፈናል ግን በህልሜ በስልክ ተነጋገርን እና ተገናኝን ቆሻሻ ቆሻሻ ስጥል ቆሞ ያየኝ ነበር በጣም እንደማምር እየነገረኝ ነበር በደንብ አለበስኩም ግን የቤተሰቦቼ ቤት ይመስለኛል በግ በሰው አስይዞ እኔም አብረን ስንሄድ አየሁ ምን ይሆን እንደገና እናትና አቤቴ የተቀቀለ እንቁላል ሲበሉ አየሁ
@tegesttegestto5198
@tegesttegestto5198 Жыл бұрын
ሰላም እሕቴ ሕልሜን ፍችልኝ ፍቅረኛዬ ከሆነች ሴት ጋር 3ሴት ልጆች ይዘው ከቤቴ ክርስቲያን እየተመለሱ እኔ በርቁ አያቸዋለሁ እቤት ሲደርሱ እሷ የለችም እኔ እቤት ውስጥ ነኝ ከዛ ልጆቹን ልብስ አልብሾቸው ጥምቀት ሰለሆነ ይዘናቸው እንሄዳለን ይለኛል እና አለብሳቸዋለሁ ለ3ቱም አንድ አይነት ልብስ
@lidiyaahmed671
@lidiyaahmed671 10 ай бұрын
Aroge chama ena borsa megezat enam aroge chama bemegezate azenkugn
@bethlehmmetaya5777
@bethlehmmetaya5777 Жыл бұрын
ሰላም ቤቲ ትናንት ያየዉት ህልም ፊቅረኛሄ ቤት ይመስለኛል ግቢው ዙርያውን እቤት ነው ግን ተሰርቶ አላለቀም እኔ ቆሜ አየዋለው ፍቅረኛዬ ለውሻ የፋቅር ዘፈን ይዘፍንለታል እኔ ደሞ ውሻውን ይወደዋል ህላለው ወድይው ከኔ ራቅ ብሎ ቆመ እኔ ደሞ የሱ ቤት የቱ ነው ብዬ ፈልጋለው ባይኔ ከዛ ቤትክን አታሳየኝም ስለው ላሳይሽ ብሎ ተሸክሞኝ በሩን ከፍቶ ቤት ያሰገባኛል የማላውቃት ሴት አብራን ትገባለች አሱ ማስታካ እያኘከ ነበር ካፉ ውስጥ ባፉ ይሰጠኛል ሳኝከው ጣሙ ጥሩ አይደለም ጣሙ ያስጠላል ብዬ መልስለታለው ለዛችኛዋ ሴት ያልተላጠ 2 ማስቲካ ይሰጣታል ለኔ ደሞ አንድ ይሰጠኛል ቤቱን ዞረ ዞረ ብዬ ሳየው አላለቀም ምን ኦኖ ነው ያለቀ ቤት አልነበር እላለው ከዛ አልጋላይ ቱከት አለ ልጠበው ይለኝና ይዞት ይወጣል ሲቆይብኝ ምን ኦኖ ነው ብዬ ሰደውል ምን ኦነሽ ነው እርጉዝ ነሽ ብሎ ይዘጋብኛል ስላልገባኝ ዝም አልኩ ትንሽ ቆይቼ ሰላጣ አምሮኛል ገዝቶልኝ ይምጣ ብዬ ስደውል ይኧው ደስ ይበልሽ ብቻዬን ነኝ ይሄን አይደል ምፈልጊዉ ብሎ ይዘጋብኛል ግራ ገባኝ ቤቲ በህውነታው አለምም በምን እንደምንጣላ አላውቅም ሁሌም እንዲ ነው ግራ የሚገባኝ እሱ እራሱ አሳማኝ ምክንያት የለውም ብዙ እንደሆነ አውቃለዉ ግን ላስቸግርሽ ትንትን አርገሽ ፈቺልኝ ለውሻ መዝፈን ምንድነዉ
@user-yf8cr6lv2w
@user-yf8cr6lv2w Жыл бұрын
Cama maidinew
@user-yh9ep9di1s
@user-yh9ep9di1s 7 ай бұрын
ሰላም እሕት እኔ ያየሁት ሕልም ሴት ልጅ ወልጄ ትልቅ ቤትዉስጥ ሰፊ ነው ቤቱ እና እናቴ ትመስለኛለች ከፍቅረኛዬጋ ራቅ ብለው ያዪኛል ግን እኔ ልጅን ዕቅፌ እኔን ዐትመስልም ዓባቷን ነው የምመስለው እላለው እና ቱቴም ሰውነቴም እንደ ወለደ ሰው ዐይመስልም ምንድነው?
@user-dy4jt4cq5n
@user-dy4jt4cq5n 2 ай бұрын
በህልሜ.ከብዙሰወችፊት.ሀይድላይመሆን
@Saraloveabrhet
@Saraloveabrhet 7 ай бұрын
የሆነች ሴት ጡቷ ወደመሬት ስታልበዉ ስያት አረተይ አልኳት እና የራሴ ጡትወደብርጭቆ አለብኩት ምንድነዉ በናትሽ ንገርኝ
@shitaanteneh
@shitaanteneh 2 ай бұрын
amed batachin west minden new
@user-cl9xu7lm6y
@user-cl9xu7lm6y 2 ай бұрын
እስኪ የኔ ቆንጆ እባክሽ መልሽልኝ ከፍቅረኛዬ ጋ እኔ ላች አልሆንሽም ብሉ ስሞኝ ሄደ ለምን ስለው ብቻ የሆነ ሰውየ ይሰድበዋል እባክሽ በቴክስት መልሽልኝ
@MerhawitDesta-t3v
@MerhawitDesta-t3v Ай бұрын
Bale hulu geze behlme ke lela setoch ga ayewalew 😢 hulu geze entalalen
@bettyboo_
@bettyboo_ Жыл бұрын
ሰሳም
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 Жыл бұрын
ቤትዬ ፈተሽልኛል ይሄንንእኮ
@RrssRrss-ou3lf
@RrssRrss-ou3lf 2 ай бұрын
ኣጠር ማረግ ኣትች ይም
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of 2 ай бұрын
በደንብተናገሪ
@TegamengeYegzaw
@TegamengeYegzaw 2 ай бұрын
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm Жыл бұрын
ምን. ይመሲለኛል. ከቤቴኢ. እያለሆ. በርእ. ላይ. ቆሚኢ. ይመሲለኛል. ከዛም. ልጀእ. 26. አመት. ይሆናል. አዲሰ አበባ. ይኑራል. እኒም. ጀርመን. እኑራለዉ. ለብዙኡ. አመት. ተለያይተናል. አዲሰእ. ከገባአ. 5. አመት. አድርጐል. እና. ሰላም. አደለም. ያለዉ. እና.
@TegamengeYegzaw
@TegamengeYegzaw 2 ай бұрын
ስላምእህ 😢😮ት ህልሜን ፍችልኝ አለቃየ ትመስለፕ አለች የሌለብኝን ኩላሊትየንእንደሚያመኝኝ😅😅 9:01 9:01 ተነግሮኛል ብላ ትነግረፕኝ አለች አኪም ቤትሂጂ ስትለ
@samesra3361
@samesra3361 2 ай бұрын
እንጂራእየበላሁአየሁበክክወጥም😢በሥጋወጥምበላሁ😊
@merondesta6167
@merondesta6167 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ እኔ የአየሁት በእናቴ ነዉ እና ህልሙ እኔ እቤት ሄጄ እቤት ዉስጥ እናቴ አንድ ጎኗ በሙሉ ግመሽገር ጥቁር እና ነጣ ያለ እና አንደኛዉ ጓኗ ከአንገትዋ በታች እስከ ክንዷ ድረስ ወርሷት በጣም ተጎድታ ክስት ብላ አገኘዃት የከብቶች መዥገር ማለት ነዉ የወረሳትጥቋቁር በጣም የበዛ ዳልቻዉ ደግሞ ሙሉ ለሙ ዳልቻ ሳይሆን ጥቁር ጥቁር ፈጠቅ ያለበት ነዉ ከእዚያ እናትን ለምን ደበቅሽኝ ብየተቆጣዃት በይ ተንሽ ሂኪም ቤት ልዉሰድሽ ስላት እቢኝ አለች በግድ አሳምኜ ልወስዳት ተስማማን ፍቺልኝ እስኪ
@merondesta6167
@merondesta6167 Жыл бұрын
ሁለተኛዉን በቀጣይዉ እነግርሻለሁ እስካሁን ድረስ አልጠፋም ከፊቴ
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 Ай бұрын
ኧረ ፍጥነት የለሽም
@FreweiniTesfamichael-vr7tm
@FreweiniTesfamichael-vr7tm Жыл бұрын
በገመድ. በሚመሲል. ልጂን. ሲትቀጠቅጠዉ. ደረሲኩባት. እኒም. ተናድጀእ. እሱም. ትምታዎ. ብየ. አፍርን. እያነሳሆ. እራሲን. እየነሰንሱክ. ሳለቅሰ. እደማገዝ. ልትቀጠቅጪዉ. ብየ. ሳለቅሰእ
@almanaldk7216
@almanaldk7216 Ай бұрын
እህቴ ወድ ልጅ አበባ ሲሰጥሽ መልሽልኚ
@user-gv3ed5rg6m
@user-gv3ed5rg6m 7 ай бұрын
@HelenYbelu
@HelenYbelu 8 күн бұрын
wora tabazjalshe chgeru ufff
@salamhiru3375
@salamhiru3375 7 ай бұрын
እኔ ተፍቅርኛዬጋ በህልሜ ይመጣብኛል ግን ተጣልተናል
@user-gv3ed5rg6m
@user-gv3ed5rg6m 7 ай бұрын
በ ህልም ዢምብ ሲወርጝ ኣየው ፊችልጝ
@serkalemwendesen7877
@serkalemwendesen7877 7 ай бұрын
እሽ ለኔም እኔም ፍቅረኛዬ ይመስለኛል ጦፍ ለኩሶ አስቀምጦት እቤቱ አቁሞታል እኔ እዛ ሄጄ ያንን ጦፍ ቀርቤ በጣም እያዬሁ እናቱን አዬዃቸው ግን ወዳው ከዛ ወጥቸ እናቴ ሞታ በጣም ሳለቅስ የምገባበት ጠፍቶኝ ምርርር ብዬ ሳለቅስ አዬሁ😢😢😢😢😢😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 7 ай бұрын
,ደስስታ ነው እናትሺ ጠግባ ነው
@user-sr9iv2jt4u
@user-sr9iv2jt4u 7 ай бұрын
ፍቅረኛዬካባቴጋርተጣልቶነበረእናበህልሜእቤትመቶታርቀውአየሁምድነው
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader Ай бұрын
ሲጀመር፡ማነው፡ህልም፡ፊቺ፡አደረገሽ፡እናቱ፡ምንም፡አትችይም፡ሥራ፡ብቀይሪ፡ይሻልሻል፡
@hayitmhimd9554
@hayitmhimd9554 5 ай бұрын
በህልሜባሌንከሌላሤትጋርማየትምድነውእህቴከቻልሽአህት
@rahmetrahmet5146
@rahmetrahmet5146 Жыл бұрын
እባክሽን ህልሜን ፍችልኝ ራህመት ነኝ ፍቅረኛዬን ሲገረዝ አይቼያለሁ ምን ይሁን?
@lovetube9672
@lovetube9672 9 ай бұрын
😂
@user-hira247
@user-hira247 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 eski check adrigiw
@sofiahassan1447
@sofiahassan1447 6 ай бұрын
የሰርጉን አልፈታሽውም ብዙም አትቺይም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ekramali3222
@ekramali3222 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@StopGo-uv4of
@StopGo-uv4of Ай бұрын
በጣም፣ታስጡሊያለሽ አንማነው ፈች ያደረገሽ፣መፍታት፣ካልቻልሽ አተው
@nerminzha3790
@nerminzha3790 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ቀባጣራ
@_temerttu6939
@_temerttu6939 2 ай бұрын
ወሬ አታብዥ ቶሎ ተናገር አቦ
@SAAD-od5fj
@SAAD-od5fj 4 ай бұрын
ጉረኛ ነገር ነሽ😮😂
@user-sl3he6gj1e
@user-sl3he6gj1e Ай бұрын
Ewunt,newu
@user-ne8cs6hk1n
@user-ne8cs6hk1n 18 күн бұрын
በተደጋጋሚ እግሬ እስርስር ይልና መነሳት ያቅተኛል ሰውይዤ ከተነሳው እቆማለው
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,3 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 111 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 140 М.
ህልሞችና ፍችዎቻቸው
13:26
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
የወላጅ ሞት፣ የህጻን ሞት ህልም ፍቺ
7:48
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
በህልም ህጻን ልጅ ማየት ፍቺ#ethiopian
12:55
ቀይ ባህር yotube Red see
Рет қаралды 24 М.
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 24 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 8 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 3,7 МЛН