ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች

  Рет қаралды 117,239

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

4 ай бұрын

ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች

Пікірлер: 606
@genetkebede9564
@genetkebede9564 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ሰው ሰውን ተጠንቅቆ አይችልም መተተኞች በራሳችሁ ያርግባችሁ በእውነት።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 4 ай бұрын
የእናቴ ነጠላ በተሰጣበት በክብ ተቆርጦ እንደተወሰደ አስታውሳለሁ። መተተኞችን ፈጣሪ አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጤማ ያርገው። ጠላት ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከቤት ውስጡም አሉ የተረገሙ የሰይጣን ቁራጮች። ጌታ ይሸፍነን ከነዚህ ዲያቢሎሶች🙏🙏
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️
@user-ky9ur6pp3q
@user-ky9ur6pp3q 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ለ3 አመታት መኪና ይዤ ከቤት ሰወጣ ከሰራ ወደቤት ሰመለሰ መንገድ ሰጀምር ነጭ ጋቢ የለበሰ ከኃላ ወንበር ቁጭ እየለብኝ ነዳጅ ሰጥቸ እወረወራለሁ አንዳዴ መንገድ ሰገባ ጭልም ብሎኝ መሃል መንገድ የእጅ ፍሬን የዤ እቆማለሁ በግራ በቀኝ ይሰድቡኛል ትራፊክ 5 ጊዜ ቀጥቶኛል ከጸበል ሰለማልለይ አድክሜው ኖሮ መጨረሻ በ3አመቴ ቃጽላ ማርያም መኪና ቁልፌ ላይ የቤተ ሰው ተገልብጨ ወይንም ተጋጭቸ እንድሞት ወይንም አካል ጉዳቸኛ ሆኜ ቤት እንድውል ነበር ክብር ለድንግል❤❤
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ለመመስከር ያበቃ ያበቃሽ የድንግል ልጅ❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ያልከው ሁሉ በየቤታችን ገብቷል በእህት በወንድሞቻችን ላይ ድንግል ማርያም ጥበቃዋ አይለይህ አባቴ 🙏
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 4 ай бұрын
ይገርማል ጌታ እየሱስ አንተ ባትረዳን አንተ ባታስመልጠን ዛሬ በህይወት ባልተገኛን ነበር ስምህ ከፈ ይበል
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf Ай бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹
@user-my5sr7rj9k
@user-my5sr7rj9k Ай бұрын
Ewnet new Geta bebizu eredan temesgennnn❤❤❤
@betyyytom3635
@betyyytom3635 4 ай бұрын
በሰው እድል የተመቻቸች እይወት ኖረው በመጨረሻም ንሰሃ ገበተው ይሞታሉ አለቀ አደል በመተት እይወት የተቀማስ ሲከራተት ሲባዝን ኖሮ ንስሀም ሳይገባ ይሞታል በፈጣሪው ተስፋ ቆርጦ 😢 እይወት ሚዛናዊ አደለም ባጠቃላይ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 ай бұрын
አይምስ ለሽ ንስሃ የተሰራው ለ ነፍስ ነው ለስጋ አይደለም ላ ረግ ሽው ግፍ በስጋሽ ትከፍያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ተበቃ ይ አምላክ ነው ምድር ላይ በረግሽት ክፍት ስጋሽ ት ከፍላለች ንስሃ ነፍስን ነው የምታነ ፃው
@saronisrael752
@saronisrael752 4 ай бұрын
እኛ እንንቃ ወደአምላካችን እንጠጋ ከጸበል አንራቅ አይሳካላቸውም
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 4 ай бұрын
ንሰሀ በመተት ካደረጉ ንሰሀው ላደረጉበት ሰው ሄደው መንገር ነው ያለባቸው ካለበለዝያ ንሰሀ አይሰራም ለመተት ምክንየቱም አስመታች ደግሚ ጠንቃይ ምሬ አልምረውም ይላል ቃሉ
@mesfinlemma9435
@mesfinlemma9435 4 ай бұрын
መንፈሳቸው እረፍት የለውም አይምሰልህ ገንዘብ ቢኖራቸው ደስተኛ አይምሰልህ
@flyhigh4201
@flyhigh4201 3 ай бұрын
ይሄ ባንተ አለማዊ አይን እይታ ነው ፡፡ የእግዚአብሄርን ፍርድ የት ረስተኧው ነው? እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን አታውቅም ? አንድ ሰው ላይ መተት ሲደረግ መተት አድራጊውን እና መተት የተደረገበትን ሰው እግዚአብሄር አያውቅም ? ሰው ላይ መተት አድርገህ ከዛ ንሰሃ ገብተህ ከእግዚአብሄር ልታመልጥ ? በብልጥነት ወይም በአራድነት እግዚአብሄርን ልትሸውድ ?
@milkaviews
@milkaviews 3 ай бұрын
የአክስቴ ልጅ ነበር ወደ ጫት ሱስ የከተተኝ። ለ6 ዓመታት ተሰቃይቼ በእግዚአብሔር ቸርነት ነጻ ወጥቻለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 3 ай бұрын
አሜን
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 4 ай бұрын
8ኛ ክፍል እያለው ጓደኛዬ ቀበቶዬንና ደብተሬን ወሰደብኝ ልጁ ባይገርምህ 8ኛ ክፍልን 2 ጊዜ ደግሞ ከኔ ጋር ስንተዋወቅ ለ3ኛ ግዜ እየደገመ ነበር እናም ቀበቶዬን በእርግጠኝነት አለመለሰልኝም ማለትም የሱን ቀበቶ ለኔ ሰጥቶኝ ማለት ነው የደብተሬን ግን ይመልስልኝ አይመልስልኝ እርግጠኛ አይደለሁም ምክንያቱም ከዛ በሁዋላ እኔ እኔን አይደለሁም አንብቤ እማይገባኝ ነው የሆንኩት ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታዬ ፍጥነቴ በቃ ፈጣን ነበርኩ እንዳልኩህ ኢሄንን ልጅ ካገኘሁት በሁዋላ እኔ እኔን አይደለሁም በቃ ጅዝብ በፊት ጓደኞቼ ብዛታቸው ማለትም አሁንም ልጅ ነኝ 25 አመቴ ነው ግን ደሞ ከዚህ ባነሰ እድሜዬ ተናግሬ የመደመጥ ችሎታዬ የሚገርም ነበር እንዳልኩህ የልጁ ደግሞ በአንፃሩ በቃ እኔ የሱን እሱ የኔን ባህሪ የተቀያየርነው እንደውም አስታውሳለው ከመፍዘዜ የተነሳ ተማሪዎች ኢሄ ልጅ ፍቅር ይዞት ይሆን እያሉ መፍዘዜ ገርሟቸው ሲቀልዱብኝ ታዲያ 2015 ላይ እንጪኒ ጊዮርጊስ ሄጄ እዛ ያሉትን አባት አግኝቼ ውዬ ለሊት ላይ የሼኪ መተት እንደሆነ(የእስላም መተት) እያልኩ ስለፈልፍ እንደነበረ እዛው ሊጠመቁ የመጡ ፀበልተኞች ነገሩኝ
@MeseretMalede
@MeseretMalede 4 ай бұрын
enam entieni zwerzs hige yemuslim metet ena aynetla new yalebgn endat new yewetalh menfesu wendma ngeregn
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 ай бұрын
😭😭😭እግዚአብሔር ይታደግልሃል
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በእኔም ተፈፅሟል😢
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 4 ай бұрын
@@MeseretMalede እህቴ በምን አቅሜ እስካሁን በቻልኩት እየታገልኩ ነው ያው ሰውነታችን ደካማ አይደለች አንዴ ስበረታ አንዴ የመጨረሻ ተስፋ ሲያስቆርጠኝ እራሴን የማጥፋት ውሳኔ ስንት ግዜ እንደወሰንኩ አትጠይቂኝ ልክ ሳጠና ከአእምሮዬ ላይ የሆነ የሚሰውርብኝ ሀይል እንዳለ ሁሉ እራሴን የማጥፋት ውሳኔ በተደጋጋሚ ስወስንም እንዲሁ ኢሄን መጥፎ ሀሳቤን እሚታገለኝና ከህሊናዬ እንድሰርዘው የሚታገለኝ ሀይል አለ እናም እግዚአብሄር በረዳኝ በፆም በፀሎት በስግደት እየታገልኩት ነው ታዲያ መምህር ግርማ ሲያስተምሩ ከሰማሽ የክፉ መንፈስ በውስጣችን የመኖሩ አምስቱ ምልክቶች ውስጥ ኢሄ ነገር ከተከሰተ ጀምሮ የተወሰኑት ምልክቶች በእኔ ላይ ቢስተዋሉም የሳቸውን ትምህርት መከታተል እስከጀመርኩበት ቀን ድረስ ስሜቶቹን አልረዳቸውም ነበር ለምሳሌ በሰውነት ውስጥ መንቀሳቀስ እና መውረር ዋነኛዎቹ ናቸው በሰውነት ውስጥ መንቀሳቀስ የተለመደ ተግባሩ ሲሆን መውረር ግን በተለይ ለሊት በእግዚአብሄር እርዳታ ለፀሎት ከተነሳው መፀለይ ሳልጀምር ገና በስእለ አድህኖው ፊት ስንበረከክ መላ ሰውነቴን ከጭንቅላቴ ተነስቶ ወደእግሬ ስብስብ ብሎ ይቀመጣል ከእጄ ተነስቶ ወደአንዱ የሰውነቴ ክፍል ውርር እያደረገኝ ሲዘዋወር ይሰማኛል ከዛ ከጀርባዬ ልክ ቋጥኝ የተቀመጠ ያህል ወይም የሆነ የሚመታኝ ሰው ያለ ይመስል ይጨንቀኛል ለሊት በህልሜ የተለያየ እንስሳትን እየተመሰለ ያስጨንቀኛል ትምህርት ቤት ስሄድ እንቅልፍ ይጫጫነኛል ሳወራ አንደበቴ እስርስር ይላል እንዲሁ የፍርሀት መንፈስ ያስጨንቀኛል የጀመርኩትን ማናቸውም ለስኬት እሚያበቁኝን ነገሮች መጨረስ ሞት ነው ብዙ የስራ እድሎችን አገኛለው በቃ አበቃ ብዬ ያጠናቀቅኩትን ጥሩ ስራ ከእጄ እንዴት አድርጎ እንደሚነጥቀኝ አላውቅም አሁንማ እንደውም እግዚአብሄርን የምፈልገውን ነገር ስጠኝ ብዬ መጠየቅ እየፈራሁ ነው ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እምጠይቀውን ነገር በሙሉ በአንድም ይሁን በሌላ እኔ በማልረዳው መልኩ ወደእኔ ያመጣዋል ግን ቅድም እንዳልኩሽ ውስጤ የተደበቀው ነገር ከኔ በተሻለ የኔን ከእግዚአብሄር የሚሰጠኝን የፀሎት ውጤት ተረድቶታል እናም ወይ ይቀማኛል ወይ ያበላሽብኛል ታዲያ በዚህ ምክንያት እግዚአብሄር እንደሚያደርግልኝ ሳይሆን እንደማያደርግልኝ ወደማመን እየሄድኩ ነው አሁን የምነግርሽ እያጋጠመኝ ካለው ነገር በጥቂቱ ነው ከዚህ በላይ ብነግርሽ ትገረሚያለሽ ሰለሆነም በተቻለኝ መጠን አቅሜ በፈቀደው መንፈሳዊ ተጋድሎዎችን ለማከናወን እጥራለው እየጣርኩም ነው ያው አንድ ቀን ከሰማኝ ብዬ ስለዚህ በአንድ ግዜ እንደዚህ አድርጌ ለቀቀኝ የሚባል ነገር የለም ምናልባትም እድሜ ልክሽን ሲያታግልሽ ሊኖር ስለሚችል እናም ሳልነቃበት በእኔ ላይ 10 ና ከዛ በላይ አመታትን በእኔ ውስጥ ተቀምጦ ህይወቴን አበላሽቶ ኖሯል ታዲያ የመምህር ግርማን ትምህርት መከታተል እስክጀምር ድረስ እስከ ቅርብ ወራት ድረስ ምንም አይነት መንፈሳዊ ግንዛቤ ሳይኖረኝ ከምልሽ በላይ ብዙ ነገር አንዳልሆነ ነው የሆነብኝ ባይገርምሽ በዚ ሁሉ መከራ ውስጥ እንዳለሁ ግን አናቴም አባቴም ወንድሞቼም አያውቁም ገና የመናፍስቱን ስውር ሴራ የመረዳት አቅማቸው ከምልሽ በታች የወረደ በመሆኑ በተደጋጋሚ ብነግራቸውም አንተ ልጅ ቀስ ብለህ እደግ ከማለት ውጪ ምንም ያሉኝ ነገር የለም ያው ለቤታችን የመጨረሻ ልጅ በመሆኔ ማለት ነው ንግግሬ ሁሉ ማለትም ከመምህር ግርማ ትምህርት በቀሰምኩት አንዳንድ መንፈሳዊ መረዳት መንፈሳዊ የማይመስሉ ግን ደሞ የሆኑ ድርጊቶቼ ሁሉ እንደ አበደ ሰው ተግባር ወይም እንደ መንቀዥቀዥ ነው ሚቆጥሯቸው በቀላል ምሳሌ ላስረዳሽ ሰርቶ መለወጥ ተምሮ መበልፀግ የማንኛውም የማነኛውም ሰብአዊ ፍጡር በውስጡ ያለ የሚኖር ነገር ነው አይደል ኢሄ ተግባሬ እንኳን ሳይቀር አይዋጥላቸውም ለመንፈሳዊውም ለስጋዊውም ጥረቴ ምላሻቸው አሉታዊ ነው በተለይ በፀሎት የበረታው ሰሞን ጠላቴ ሆነው ሚነሱት የገዛ ቤተሰቦቼ ናቸው በምጀምረው ነገር ሁሉ ወይ መንፈሱ ራሱ ወይ ቤተሰቦቼ እንቅፋት ሆነው ይነሳሉ ታዲያ በዚህ ምክንያት የጀመርኳቸው ነገር ግን ከፍፃሜ ያላደረስኳቸው ብዙ መክሊቶች አሉኝ ብዙ አወራሁብሽ በፀሎት በርቺ አንድ ቀን ሊሰማሽ ይችላል
@taybaa8158
@taybaa8158 4 ай бұрын
ሰይፈ ስላሴ እና ሰይፈ መለኮት እና ድርሳናት ገላትን ፀልይ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ቤት አደርኩኝ የሆነ ግዜ ከዛ ጠዋት ተነስቼ ልብሴን ቀየርኩኝ ግዜው ብርዳማ ነበርና ከላይ ሹራብ አድርጌ ነበር ከዛ ልብሴን ቀይሬ ያንን ሹራብ ልለብስ ስል ቆማ ታየኛለች ትተሽው ሂጂ አለችኝ እረ ብርድ አይደለም ወይ ስላት ከዛ በጣም ተናዳ ምን ታደርግበታለች ብለሽ አስበሽ ነው አለችኝ 😳እኔ እራሱ ደንግጬ በራሴ ልብስ ይሄን ያህል ያናድዳል እንዴ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ ከዛ አሁንም ትጠራጠሪኛለሽ እንዴ ብላ እንደ አዲስ ንዴቷ ቀጠለ ምንም ሳልመልስላት ጥያት ወጣው ከቤቷ በሰዓቱ ምንም አላሰብኩም ነበር ዓርቄ ከዛ ግን የመምህር ግርማን ስማር ሁሉም ግልፅ ሆነልኝ የዛኔ ልብሴ እሷ ጋር ቢቀር ኖሮ ያሰበችው ይሳካላት ነበር ግን ድንግል ማርያም አሥለፍልፋ ሃሳቧን አወጣች ለኔ ወዲያው ባይገባኝም እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ
@MelatHaftey
@MelatHaftey 7 күн бұрын
Enkan aterefeshe setoche set gadegachu tetenqequ wala betam mywedatn
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 7 күн бұрын
@@MelatHaftey አምላክ ይሸፍነን እናቴ ከባድ ነው
@mihiretbezumercy1664
@mihiretbezumercy1664 4 ай бұрын
ድሮ አባቴ ሳይሞት በፊት ሁሌ ማታ ማታ የመጠጥ መንፈስ ይረብሸው ነበር እና በጣም ያስጨወው ነበረ ከለታት አንድ ቀን በኔ ደረሰ ከዝያ ሰይፈ ሥላሴን 7ቀን ስፀልይ መልሡን አገኘዉ
@betyamb7138
@betyamb7138 4 ай бұрын
ልክ ነህ ወርቅ አፈራሁ እኔ የገጠመኝ ፓንቴን አጥቤ ውጭ አስጥቼው ነበር እና ደርቆ ላስገባው ስል ትንሽ ተቆርጦ ተወስዷል ምን ቆረጠው ብዬ ገርሞኝ የ13 አመት ልጅ ነበርኩ ስለመተት የማቀው ምንም ነገር ስለሌለ ዝም ብዬ ለበስኩት ከዛ ማህፀኔን የሚያሳክ በሽታ ያዘኝ ሀኪም ቤት ስሄድ የሚቀባ መድሐኒት ይሰጡኛል መድሀኒቱ እስኪያልቅ ይተወኝና መልሶ ማሳከክ ይጀምረኛል በጣም ከባድ ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ቤታችን ከሚገባ ከሚወጣ ከሚቀርበን ሰው ነው መጠንቀቅ ያስፈልጋል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት
@saronisrael752
@saronisrael752 4 ай бұрын
ጸበል ተጠመቂ ጸልዪ የአምልኮ ስግደት ስገጂ ከዚያ ለእግዚአብሔር ተይው
@betyamb7138
@betyamb7138 4 ай бұрын
@@saronisrael752 እሽ እህቴ ❤
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 3 ай бұрын
ሰላም፡ በጎድጓዳ፡ የፕላስቲክ፡ container እንደ ፖፖ፡ የሚመስል፡ ሰፋ፡ ያለ፡ ላይ፡ ሞቅ፡ ያለ፡ ውሃ፡ ሞላ፡ አድርገሽ፡ የግማሽ፡ ግማሽ፡ ኩባያ፡ ጨው፡ ሶስት፡ ሎሚ፡ ጨምቀሽ፡ እግርሽን፡ ከፈት፡ አርገሽ፡ ቁጭ፡ በይበት። ማሳከኩን፡ ያጠፋልሻል፡ ይህን፡ እስኪሻልሽ፡ ድረስ፡ በሳምንት፡ ሁለት፡ ቀን፡ አድርጊ። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ መድሐኒት፡ ያርግልሽ። በርትተሽ፡ ፀልይ። በርትተሽ፡ ፀልይ። ጥያቄ፡ ካለሽ፡ ፃፊልኝ። ሞቅ፡ ያለ፡ ውሃ፡ ይሁን። ድንግል፡ ማርያም፡ ትዳስስሽ። አሜን።
@betyamb7138
@betyamb7138 3 ай бұрын
አሜን🙏 የኔ እህት አመሰግናለሁ❤❤ 1.ሎሚ እና ጨውን አብሬ ከውሀው ወስጥ ጨምሬ ነው የማሞቀው? 2.ለስንት ደቂቃ ነው ቁጭ የምልበት?
@HayahHayah-sp3vz
@HayahHayah-sp3vz 3 ай бұрын
ያሳዝናል እህቴ አሁን ላይ እንዴት ነሽ
@Bochora1
@Bochora1 3 ай бұрын
አሜሪካ መጥቼ ዶክተር ሆኜ ፈዝዣለው። የፅዳት ስራም እንዳላገኝ ነው የሆንኩት። እግዚአብሔር ቀን አለው😢
@zulove9935
@zulove9935 3 ай бұрын
ቁጥርክን አስቀምጥልኝ ወንድሜ እፈልግሀለው
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 2 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ከእስራትህ ተፈታ ወንድሜ ፀልይ እግዚአብሔር ይፈታካል ።
@genbaw542
@genbaw542 2 ай бұрын
የጽዳት ስራ? ወይ ወንድሜን
@efremsa
@efremsa 8 күн бұрын
😢😢 ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ይርዳን 🙏
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 4 ай бұрын
በጣም የማደቅህ የምወድህ ጎበዝ ሰውነህ ቀጥልበት❤❤❤ ለማያውቁ ማሳወቅ ትልቅነት ነው ወድማችን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 4 ай бұрын
እኔም የት ትደርሳለች የተባልኩት አሁን ፈዝዤ እስካሁን አለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ወርቃፈራው የሰውን ችግር ስላወክልን ተባረክ
@flyhigh4201
@flyhigh4201 3 ай бұрын
በ email ልናወራ እንችላለን ፡፡ ብዙ ማወቅ ስለምፈልግ ነው ፡፡ አመሰግናለሁ
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 ай бұрын
@@flyhigh4201⁠ኤጭ አጭበርባሪ
@azebb.9813
@azebb.9813 3 ай бұрын
​@@flyhigh4201 ለ ማወቅ eko በጣም ብዙ vedio አለ እሱን ማየት. Ye memehir Girma, Ye memehir tesefaye, የ ወርቅአፈራው ሌሎች ሞልቶ ምነው Personal እሷን target aderek
@Repzp
@Repzp 2 ай бұрын
Me to 😢😢😢 yhen 6 amet ashegn aygeltsewm lijinete yimelesilign✊️😢😢😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 ай бұрын
የኔ ብጤ ነሽ ይከፍሉታል ግን ልጆቻቸው ናቸው የሚከፍሉት
@Tigist22
@Tigist22 4 ай бұрын
ሁሌ ስለ እርኩስ መንፈስና ስለመተት ነው የምታወሩ የሚሉ በየ ደብተራና በየ አጉሪ ቤቶች እየዞሩ የሰውን ህይወት የሚያበላሹ ግለሰቦች ናቸውና ወንድማችን አትስማቸው ብዙ ሰው እያነቃህ ስለሆነ በርታልን ኤኛ እንማራለን እግዚአብሔር በናተላይ አድሮ ያድነናል
@Alazar-ps1pe
@Alazar-ps1pe 2 ай бұрын
መድሐኒአለምን አሁት ሲደርስልኝ በይልኝ ወንድማችንን!!!
@blenhailu9862
@blenhailu9862 3 ай бұрын
እናቴን ልብሷብ ሲቀዱ ኖረው በመጨረሻ ገደሉብኝ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው 😭😭😭😭
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 ай бұрын
ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።
@_patience1001
@_patience1001 3 ай бұрын
​@@InnocentGuitar-yv4hfየደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ። ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበልህ እንበል እንደማህበር ብንቀበለው አትቀለቡኝ ይላል ማለት ነው?😂😂😂
@Milimiraaa
@Milimiraaa 6 күн бұрын
የምር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን እኔ ነብሴ እንደሚነግረኝ በፈቶ ግራፌ እንደተሰራብኝ ይታወቀኛል ነገር ግን የገባኝ በስደት ከስንት ኣመት ቦኃላ ነው በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ ለመዳን ያብቃሽ በሉኝ🙏🥰
@habtamuregassa2852
@habtamuregassa2852 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በክፉ መናፍስት እየታገዙ የሰውን ዕድልና ሕይወት እያመሳቀሉ ባንተ የታመኑ ምስኪን ልጆችህን እያንከራተቱ በሰው ወዝ የሚኖሩ አረማውያንን ከሕይወታችን አስወግድልን።🤲🤲🤲😭😭😭
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 3 ай бұрын
😂😂😂የፈጣሪ ጥበቃ የአናቱ ምልጃና ጥበቃ አይለየን እንጅ የዚህን ዘመን ሰዎች እንዴት ብለን ተጠንቅቀን እንዘልቀዋለን ፈጣሪ ጥበቃህ አይለየን
@user-kz9de6iu1q
@user-kz9de6iu1q 3 ай бұрын
ትክክል የሆነውን ነገር ተናግረሃል
@azitub1621
@azitub1621 3 ай бұрын
የአለም መድሀኒት ጌታችን እና አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በድግምት እና በመተት የታሰረውን ሁሉ ይፍታ አጋንንትን ከእግራችን በታች ይጣልልን ሰውን ስናምን በልክ እናድርግ ሁሌም የምንጠቃው ቅርብ ባልነው ወዳጅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 ай бұрын
ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።
@user-bp5vp7pr2s
@user-bp5vp7pr2s 2 ай бұрын
አንተን የሚቃወሙ ሰወች ተግባራቸውን ሰለምታጋልጥባቸው ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 3 ай бұрын
አረ ዛሬ የኔ እና የልጆቼን ታሪክ ነው የነገርከኝ መደሐኒአለም ፍርዱን ይስጥ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆ ለልጆቻችን ሲል አረ ጌታሆይ ፍረድልኝ ወንድሜ ተባረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-xj7dh8vi8v
@user-xj7dh8vi8v 17 күн бұрын
ኣምላክ ይጠብቀን በስንቱ እንጠንቀቅ ባሁን ሰአት ከእርስ በእርስ ጦርነት በላይ የከፋው መተትና ድግምት ነው ኣምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን ኣያቁምና ይቅር በላቸው ሁላችንም ቤት ያንኳኳ ህይወታችንን ያመሰቃቀለ የሰው ሰራሽ መተት እውነት ነፍሳቸው አይማርም ለግዜያዊ ደስታ ዘላለማዊ የሰማይ ቤታቸውን መዝጋት የዚክ ገፈት ቀማሽ ኑሮ የመረረን ሰርተን አላተርፍ ያልን ተስፋ ቆርጠን የተቀመጥን ቤት ይቁጠረው ሰርተን እንዳልሰራን ሰተን እንዳልሰጥን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cx2vk2vk5z
@user-cx2vk2vk5z 4 ай бұрын
እኛ ቤት ከአስር አመት በፍት ተደራርበው በተቀመጡ ሁለት ፍራሽ መሀል በወረቀት የተጠቀለለ በርበሬ አገኘሁ ይህ ነገር ሁሌ ይከነክነኛል በወቅቱ ደግሞ ብዙ ሰዎች ቤታችን ይመጡ ነበር
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በአንተ ብዙ ተባርካልሁ በትምህርት እግዚአብሔር እንደንተ አይነቶችን ያብዛልን
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw 4 ай бұрын
እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ይጠብቅህ በጣም ነው ያነቃኸኝ ትክክል ነህ ንስሀ ገብቼ ተጠምቄ ለምስክርነት ያብቃኝ በጣም ደንዝዤ ነው ያለሁት በፀሎትህ አትርሳኝ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ🙏🙏🙏
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
አንችም በፀሎት በርች ስገጅ ቁረቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭዉ❤❤❤
@helenamare7344
@helenamare7344 3 ай бұрын
Bemigerm huneta, ye Dorowen story betam felge felge atahut.Egziabeher bante andebet asdegemeligne.Egziabeher yesteligne.🙏🏿 I am encountering something similar and I wanted to re-watch it again.
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
እረረረረረ የመርገም የመተት ብዛት 🤔ሰው ምን ነክቶታል ሰው ለሞግዳት 🤔ደግሞ የሚሰራው በቅርብ ቤተሰብ ዘመድ ጋደኛ ነው 💔💔💔😨😨😨😨😨እኔ የበከቱ የአባቴ ቤተሰብ አሉ እነሱ ናቸው የምያሰሩቡኝ ልጆቼ ደግሞ በአባታቼው ወንድም ሚስት 🤔መንፈሱ እና ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃቼው ለዘለዓለም ድረስ ::ሰዎችም መንፈሱም በኢየሱስ ስም የተገሰፁ ይሁኑ 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsige-ms-ig7qm
@tsige-ms-ig7qm 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወርቅዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ ይሄ የብዙዎቻችን ችግር ስለሆነ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ በርታልን ወንድማችን፡፡❤❤❤
@AlemTame
@AlemTame 8 күн бұрын
ትክክል ነው። የቅባ ቅዱሱ ደርሶብኛል ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነን
@AlemTame
@AlemTame 8 күн бұрын
በንስሐ አባት
@ba7359
@ba7359 4 ай бұрын
ወርቅዬ ተባረክ የልፋትህን ከእግዚአብሔር ተቀበል እውነቱን እውነት ውሸቱንም እንደዛው አፍረጥርጠህ ንገርልኝ ውስጥ ውስጡን እያንሾካሸኩ ማውራት አይቶም ሰምቶም እንዳልሰማ ሆኖ መገኝት አያዋጣም ትክክለኛውን መንገድ መያዝ ነው የሚያዋጣን
@saraabay3783
@saraabay3783 3 ай бұрын
Berta Berta wondmacin, geta eyesus yibarkih. Esu yitebikih.
@Tomas-komita
@Tomas-komita 4 ай бұрын
ኣንደኛ ጠንቓይ ጴንጥየዎች መጠንቀቕ ኣለብን ስለ ገጠመን ነው
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 ай бұрын
እንዴት እስኪ ንገረኝ ወይኔ ጉዴ እምጠራጠራቸው አሉ
@jonanicsmusic3079
@jonanicsmusic3079 3 ай бұрын
ወሬኛ
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 3 ай бұрын
መሪጌታ፣ደብተራ,ደጋሚ,ደብተራ ,ጠንቋይ ሁሉ ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ደጋሚ ሁላ
@yenetube40
@yenetube40 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ የልብ ፈውስ ይስጥህ❤❤❤❤
@miheretdegaga
@miheretdegaga 2 ай бұрын
Really
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያህው በተለይ በስደት ተስቃይሁ ሀገር መገባት አለችልም የተዋህዶ ቤተስቦች ወለተ ማርያም እያላችሁ በፁሎት አስቡኝ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 ай бұрын
ወርቅዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በስመአብ የአንተ እና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንዴት እንደተጠቀምኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመንፈስ አሰራር ስለገባኝ ተግቼ እጸልያለሁ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 3 ай бұрын
እውነት ነብ አብዛኞቻችን ይህ መረጃ እንደዛሬው ስለሌለን ፈጣሪ እየፈተነን ነው ብለን ብዙ መከራ ስቃይ ተቀብለናል ፈጣሪ የፈቀደልን በምክንያት ተፈውሰናል ግን ሁሉም በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት ያስፈልገናል እነሱ አይተኙልንም ብዙ ፈተና አይቻለሁ 😢
@fikirtedinku3361
@fikirtedinku3361 4 ай бұрын
በርታልን ስለመንፈስ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠከን ፀጋውን ያብዛልህ
@edesedes1676
@edesedes1676 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትክክለኛውን ነገር ነው እያቀረብክ እየተናገራክ ያለህው እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ጤና ይስጥህ አንተን የሚቃወም መንፈስ ያለበት ብቻ እና ደብተራ ነው ስራቸውን ስለምታጋለጥ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው። ይህ እንዳይደረግ የማይፈልጉት በዚህ በቆሻሻ ስር ውስጥ ድል ወይንም የተያዙ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርክህ ። የምትለውን ሁሉ ሰው ካልደረሰበት አይገባውም። ልዑል እግዚአብሔር የሴጣንን ሥራ በጠቅላላ ከምድሪቷ ላይ በሀይሉ ለአንዴም ለመጨረሻ አክሽፎ ስልጣኑን ያጥፋልን። በጎውን ግዜ ያምጣልን።
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn 2 ай бұрын
Yes you right Yalteyaze sewu Cheger yelebetim Betam Betam Yemiyasazen zemen newu yederesnewu
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
አወ በእውነት የብሩ ነገር በኔ ደርሷል ጠዋት አበድሬያቸው ማታ ደም ቀብተው አስደግመውበት መለሱልኝ በስአቱ አልታወቀኝም ነበር ከጊዜ በኋላ ነው የታወቀኝ ብቻ አምላክ ይታረቀን እንጅ ከባድ ነው
@yenetube40
@yenetube40 3 ай бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስትል እግዚያብሔር ሆይ ሕዝብክን ፈውስ😢
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 3 ай бұрын
ብዙ ካህናት ነን ተብዬዎች ከመናፍስት ተዎርሶ ጋር ሆነው ነብስ ወስጋን መከራ ውስጥ እየከተቱ እንዳሉ እየታወቀ ብዙ መምህራነ ወንጌላት እና አገልጋዬች አጋልጠው አውጥተው ለመናገር የማይፈልጉበት በደል እጅግ ያሳዝናል ። ወንድማችን አንተና እንዳንተ ያሉ ደፋሮችን እጅግ ገፍታችሁ የዚህን እርኩስ መንፈስ ታሳድዱት ዘንድ በደንብ ብትተጋገዙ ብዙ ሰውን ስጋውንም ነብሱንም ትፈውሳላችሁና በዚህ ጉዳይ ላይ እስፔሻላይዝድ አድርጋችሁ ቀጥሉልን ። 👏👍💪🙏👏❤🙏👍
@antenehasfaw8635
@antenehasfaw8635 3 ай бұрын
Thank you, My brathor!
@user-ng2qx1gl6z
@user-ng2qx1gl6z Ай бұрын
እውነት ነው በጫት ያልከው እንድት ጀዝብ (እንድት ፈዝ) ያደርግሃል እግዚአብሔር ይጠብቀን አንተም ተባረክ
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 4 ай бұрын
ወንድማችን በርታ ስለምታጋልጥ ለዛ ነው እድታወራ የማይፈልጉት እኛ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ያውቃል ብቻ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
እግዚያብሄር አባ ተዋጊነው ስሙም አባቴ እግዚያብሄር ነው ምንም በማያቁ ሰዎች ላይ ያሰሩት ድግምት መተት ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ በረከት ይቀየር
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 3 ай бұрын
werkaferaw egziyabiher amlak yibarkih hulem bihon yemitastemiren timihirt yemitseten mereja betam tekami nw egziyabiher zemenihin yibarkilin
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 4 ай бұрын
Egziabhier ybarkih beamlkotim berta egziabhier haylih yhun
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g 2 ай бұрын
ባንተ ሀሳብ ያልተስማማ እራሱ ጠንቆዬች ናቸው በርታ ሴጣን ቢታወቅበት
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 2 ай бұрын
ፈጣሪሆይ ከመጥፎ ሰወች እና ከመጥፎ ስራቸው አንተ ጠብቀን ወድማችን እናመሰግናለን
@wondwossen6711
@wondwossen6711 28 күн бұрын
ተባረክ ልክ ነህ በመት ነው እያለቅን ያለው አንተ የሰው ልጅ ነህ።
@getumelese459
@getumelese459 4 ай бұрын
እዉነትም ወርቅ ነህ እዉነቱ ይሄ ነው ተባረክ ወንድሜ የተጎዳ ነው የሚያዉቀው
@genbaw542
@genbaw542 2 ай бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል አይደል?
@zizibekel9249
@zizibekel9249 3 ай бұрын
ሁሉም እውነት ነው እድሜና ጤና ይስጥክ የስንቱን አይን ከእንቅልፍ አነቃለ ወንድሜ በርታ እባክ ለአዳንድ ለማይገባው መልስ አትስጥ ያልተያዘ ግልግል አያውቅም
@godmysheepheard8794
@godmysheepheard8794 4 ай бұрын
Igziabiher Yistih wendme Yeniyen Tarik izih wust ale 😢😢and ken degmo mefchaw btnegren . Sle genzeb bdr new . Wuchi ager new yalutn. Hiwetie keza gizie buhuala tiru aydelem iski bakh mela belegn 🙏 Igziabiher yisteh xegaun yabzalh. Tmhrt betam irkata yisetegnal berta lehulachin wuchi yalenew fews new 🫶🙏🙏🙏
@Lamlamm27
@Lamlamm27 4 ай бұрын
Egziabher yitebiken
@MartaMarta-of7jc
@MartaMarta-of7jc 3 ай бұрын
በጣም ትክክ ነህ ወንድሜ በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቶቸን ተምህርቶችን ሰለምታስተምረን እኔ እራሱ የባለቤቴ ወንድም ከኔ ሁለት ሺብር አበዲሪኝ ወንድሜ ሳይሰማ ብሎ አበዴሬው ወስዶ ምንም ያልነበርው ሰውዬዬ ከነ ሚስቱ ምንም ነገር አልነበራቸውም ለልጃቸው እንኳን ደህና ልብስ አያለብሱትም ነበር እኔ ከልጄ ነበር የማካፍላቸው ይገርምሃል በለቤቴ በጣም ብር ያገኛል ግን እጁ ላይ አይቆይለትም ጠጥቶ በት ነው የሚመጣው ይህ እኔ እራሱ ያንን ብርካበደርኳቸው ቡኋላ እኔ አስራስድስት አመት መሰደት እንከራተታለሁ ገንዘቤ አንድ ቁም ነገር ላይ አልዋለም እነሱ ግን ካንደም ሁለት ሱቅ ከፍተው ይኖራሉ ልጄ እራሱ 11ክፍል ወደቀ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር የነሱ ልጂ ግን አለፍ አሁን ሳስበው አንዳዴ ባሌ የወንድሙን ሚስት በጣም ይጠላታ ይህቺ ጠንቋይ ይላት ነበር አሁን ተገለጠልኝ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 ай бұрын
ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።
@ehailu2018
@ehailu2018 3 ай бұрын
በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ስው ለስው እንዴት እንደዚህ አይነት ክፋት ያውም ከኢትዬጲያ ከቅድስት ሐገር🙏
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much brother information
@DalicaneDali
@DalicaneDali Ай бұрын
Thanks Jesus
@mimihabtewold1905
@mimihabtewold1905 Ай бұрын
Batam tiru timirt naw ene yadarasabiny makira ala gin kibir la silase hiwoten astakakaluliny fatari yibarkih fatari hule yitabiqan enji ejiig kifu zaman nan ❤❤❤
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 ай бұрын
ይገርማል 1የሰፍራቺን ልጅ ቀበቶ ዎስዶብ አሰርቶ ገና 1ፍሬ ልጅ ምን የመስለ ህዎቴ ተቀጠፈ ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👍👑🙏
@user-mb1xw9nx3r
@user-mb1xw9nx3r 3 ай бұрын
ተባረክ ፍርጥ እውነትን መናገር
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 3 ай бұрын
በ አ16 እና በ17 አመት ኤሮፕ ውስጥ እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ተስፋ ፍቶ ነበር እንዲሁም በቅጠላ ቅጠል ግን ህግ ወቶ እነዚህን ስራ ዎች የሚሰሩ የቤተክርስቲያን ሰዎች በተለይ አስቸጋሬ ጌዜ ሆኖ በመሞት እንዲህ እንደምትለው ተዛብቶ ነበር ለዚህ አይነቱ ችግር በቤተክርስቲያኑ ህግ እና የሞት ቅጣት በመውጣቱ ህዝቡ ከዚህ ሊተርፍ ችላል ይሄ አገራችን ብቻ ሳይሆን ያው ሌላውም አገር አለ ለዚህም ነው በሩቁ በርቀት እውጭ እሚኖረው ልቦና ይስጠን
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 ай бұрын
ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h 3 ай бұрын
ኤረ አንድ ቈስ ዘመዳችን ነዉ ደብተራ ነዉ ተብሎ የምፈራ ሰዉ ነበር ሀገረቤት ///ገጠር እና አሟማቱ በጣም ያሳዝናል በጎርፍ ተወስዶ በሶስተኛ ቀን ይመስለኛል ረሳዉን የተገኘ እና ወንድማችን የኛ ህይወት አመሰቃቅሎ የነሱ ህይወት በመኪና አደጋ ሆነ በጒርፍ ብወሰዱ በኛ እድል ጥሩ ህይወት ኑሯል እኮ ክፍዎቹ እግዝአብሔር ጠራርገዉ ያጥፋልን
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 ай бұрын
በአጋንንት እየኖርክ ጥሩ መኖር የለም። ላዩ ብልጭልጭ ውስጡ ዝገት የበዛው የጭንቀት ነው።
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 3 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ሚገርም ትምህርት ነው እኔ ያለፍኩበት ነው እና መሰግናለን ❤❤በርታልን
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 3 ай бұрын
Egzabher yrbarikhe wendeme 🙏
@hirutaweke4887
@hirutaweke4887 3 ай бұрын
የለጂ ዩኒፎረሟን ከተሰጣበት ተወስዶ እስከዛሬ ተምህርት ባካፋ የሆነበት አሜሪካ እንኳን መታ ተምህርት አትወድም የያንገፈግፋታል በጣም ስለገረመኝ ነው እኔንም በልጂሰርግለይ የለበስኩት ቀሚስ ተውሳ ኑሮዬ በጣም ተመሰቃቅሎብኛል ግን አማኝ ነኝ አምላክይፈርዳል አምነዋለሁ
@abrhamkidanemaryam7369
@abrhamkidanemaryam7369 Ай бұрын
ትምህርቱ ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ እናመሰግናለን ……. ይህ የክፋት ሥራ በሌላ እምነት የሚገኙትንም የሚያካትት ሆኖ ነገር ግን በትምህርቱ ስላልተካተተ ትንሽ ወደ አንድ ወገን ያደላ መስሎ ታሰምቶኛል።
@WoynshetGirma-ix5ld
@WoynshetGirma-ix5ld 2 ай бұрын
አሜን ነፍሳቸውን ገሃነም ያግባው
@its38bby62
@its38bby62 3 ай бұрын
እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ።
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 2 ай бұрын
እውነት ነው የጨለማውን ስራ ግለጡ ነው የሚለው ቃሉ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 ай бұрын
ስነ ልቦና ከችግራችን አያወጣንም። ሕዝባችንን ያታለለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል አለማወቅ ነው። ለሠላምና እረፍት መድሐኒቱ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን እንደ ግል አዳኝ መቀበል ነው። ጠበል፣ ድግምት ምናምን አያድንም።
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 3 ай бұрын
እኛ በክርስቶስ ክርስቲያኖች የተባልን ፍጥረቶቹ ጌታችን፣መድኃኒታችን፣አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን አብነት አድርገን እንጠመቃለን፡፡ማለትም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሃንስ የተጠመቀውን ጥምቀት አብነት አድርገን ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ጌታ ፍፁም ንፁህ ክቡር ሲሆን መጠመቁ ለምንድነው ካልከኝ ለእኛ አብነት ለመሆን ነው በጥምቀቱ የክብር አንድነት ይሰጠን ዘንድ እንዲል ትንቢቱን፣ምሳሌውን ለመፈፀም በዮርዳኖስ አደረገው፡፡ ስለዚህ ጌታ ለኒቆዲሞስ በዮሀንስ ወንጌል ምዕ.3 ቁ.4 - 7 ስለ ቅዱስ ቃሉ ክብር ምስጋና ይግባው ጌታ🙏 ስለዚህ ይሄን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ትክድ ይሆን ወንድም?
@lidyatekele762
@lidyatekele762 3 ай бұрын
GOD BLESS YOU BROTHER
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 4 ай бұрын
እግዚያብሄር የክብርልን
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 4 ай бұрын
Saytenga bezerachini yemizore yerabew jebi ale😢😢Engame antinami yehe Jebi angetu lemekureti 🔥🔥🔥
@kingofking561
@kingofking561 3 ай бұрын
ከ እንደዚህ አይነት ጕደኛ አና ጎረቤት እምላክ ይጠብቀን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Bless you brother
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 3 ай бұрын
ሰለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንዴም አለመናገርህ ይገርማለ። እባክህ ሰለ እርሱ ተናገር።
@_patience1001
@_patience1001 3 ай бұрын
መ*ና*ፍ*ቅ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 2 ай бұрын
Ebede anhey negereshew ayedelm mengerew
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
መመረጥ መጠራት ያስፈልጋል።ኢየሱስን ለመጥራትና ልጅ ለመሆን።ምን እውቀት ቢበዛ ኢየሱስ የሌለበት ዕውቀት ባዶነው
@sarabekele6697
@sarabekele6697 Ай бұрын
በመንፈስ ተይዞ እንዴት ይገባናል ስንድን ስለእየሱስ እራሳችን እንስብካለን
@user-my5sr7rj9k
@user-my5sr7rj9k Ай бұрын
Eyesus kiristos kezih esirat yifetal yasmelital haleluyaaa
@selemawithabte705
@selemawithabte705 3 ай бұрын
Thank u❤❤❤❤
@wubshetketema2075
@wubshetketema2075 3 ай бұрын
ትክክል ነው በርታልን ወንድማችን
@beriketibeyene9325
@beriketibeyene9325 3 ай бұрын
May God protect this world from all evil. 🙏🙏🙏
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 ай бұрын
Amen
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 3 ай бұрын
ጠላት ከሩቅ አይመጣም የት አውቆን ይመጣል እዛው ከእህት ከወድም ከዘመዶች ነው
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt Ай бұрын
Tebareki kifuw Iynkah
@user-xz1ub7hv7g
@user-xz1ub7hv7g 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን
@AsetarDesale
@AsetarDesale 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@mahigebre4025
@mahigebre4025 3 ай бұрын
Ygermal betam bGzbiher hayile kumenale❤❤❤
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 3 ай бұрын
God bless you 🙏
@genetbekele8017
@genetbekele8017 4 ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ❤❤❤
@raheltekle1811
@raheltekle1811 4 ай бұрын
እንደምን አለህ ወንድሜ ዛሬ ደሞ እንድ ባንድ በኔ የደረሰውን ጉድ ነው የምትናገረው ስለኔ ነው የምትናገር ነው የመሰለኝ በቅንነት በመልካምነቴ የደረሰብኝ ታሪክ ብነግርህ ስፍር ቁጥር የለውም ወንድሜ ሌላው ቢቀር ሰው በልቶ ጠጥቶ የሚጠግብ አይመስለኝም ነበር አሁን እቤቴ ሰው እንዳይወጣ አድርገውታል እኔ ቤት ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩ ሰዎች ናቸው መልሰው ምንም በማላቀው ጉዳይ እነሱ የሚያውቁት አይ ወንድሜ በልጆቼ ሁሉ በፈጣሪ ሀይል ነው ቆሜ የሚሄደው እንደው በደፈናው ተንቀሳቃሽ እቃ ሆኛልሀለሁ ጌታሆይ 🙏🙏🙏
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 4 ай бұрын
አብዝተሽ ስገጂ ጹሚ,ጸልይ, ነገሮችሽ ሁሉ ከጌታ ጋር ብቻ ይሁን አንቺ ላይ ስልጣን ያለውም ሀይል የጌታ ነው 🙏🙏🙏
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
ፀልይ ስገጅ ፁሚ ቁረቢ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ😢😢😢አይዞሽ
@emanuelgemeda4127
@emanuelgemeda4127 4 ай бұрын
Orthodox church sinodos should take action against those practice witchcraft Priste. Maybe that's why we are in civil war currently.
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 2 ай бұрын
Enam bale bemetet eye tesekaye new ebakachu tselot adirgulegn welede yohanes belachu❤❤❤😢😢😢
@user-ii7ok8dt4h
@user-ii7ok8dt4h 4 ай бұрын
Betam angebgabi timihirt new, kezi belay min tekami mereja yelem
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Correct brother
@KasawNigusa
@KasawNigusa 3 ай бұрын
ትክክልነህ መምህር ሚስጥሩን ስታወጡበት ሰይጣን አይወድም በደንብ መዘርዘርነው አነቃህኝ እኔም ያልቸገረው ሰው ብር ከማወጣ ስጠኝ ብለው ሰጠው ግን አንድ አመት ሙሉ ስራ አጣው ታሸው ልክነህ
@YamrotAbba
@YamrotAbba 2 ай бұрын
እግዚያብሔረ,አምላክ,ረጅም,አድሜና,ጤና,ይሰጥልን,ወንድሜ,አኔ,ከ97ጀምሮ,አባቴና,አናቴ,ሙሎ,ቤተሰባችንሰላም,የለንም,አሁን,ሁሎም,ገባኝ,እግዚያብሔረ,ልቦና,ይሰጣቹወ
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥል ን❤❤❤
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ዘመኑ ከፍቷል ሰው ፈጣሪን ረስቷል አንተ ስራህን ቀጥል እነማን እንደሆኑ መስማት የማይፈልጉት እናቃለን
@mebrateful
@mebrateful 3 ай бұрын
Berchachinn hatat atsdrgew. Cent yehaimanot sheikoch kuch blew eyemerekenu mn tlenaleh? Take alway everything and make everybody feel high. Talk about alkohol and drug instead. Long live bercha🎉❤❤❤❤🎉🎉
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 100 М.
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 518 М.