"ይህ ምርጫ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጨረሻው እንዳይሆን እሰጋለሁ" አቶ ልደቱ አያሌው [Arts TV World]

  Рет қаралды 120,645

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

"ይህ ምርጫ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጨረሻው እንዳይሆን እሰጋለሁ"
አቶ ልደቱ አያሌው

Пікірлер: 251
@getuetegaye8177
@getuetegaye8177 4 жыл бұрын
ልብ ያለዉ ልብ ቢሎ ይስማ ያዳምጥ.፣.. አጎቴ ልደቱ ላንተ ቃል የለኝም በርታ !!
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 4 жыл бұрын
አቶ ልዴቱ አመሰግናለሁ! ድንቅ አቀራረብና አገላለጽ!
@takelealemu1484
@takelealemu1484 4 жыл бұрын
Big mind and big vision !!! Thank you lidetu !!!
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ልደቱ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ።
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ Hiv አለቦታት እንዴ? የትነው የሚኖሩት አሁን?
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 4 жыл бұрын
@@jijinewjijinew3642 ደጉ ደጉ ማሰብ እናንተ ቤት የቆሞው መቼ ነው?
@belbegashaw6362
@belbegashaw6362 4 жыл бұрын
Great patriot ! Argues with reason ! Truly an Ethiopian ! God bless you Gashe Lidetu !
@duryenewfitu2059
@duryenewfitu2059 4 жыл бұрын
Thanks lidetu
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 жыл бұрын
Mr Ledetu Your a visionary , you should lead Ethiopia 🇪🇹 great speech &thoughtful good job 👍 👍👍👍💐💐🌷🌷💕💕
@kalkal2704
@kalkal2704 4 жыл бұрын
ለዚህ ነው ሁሌም እማደንቅህ የእውነት ትችላለህ እውነትን በድፍረትና ሚዛናዊ በሆነ መንገድ የምትገልፅ ምርጥ ፖለቲከኛ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 4 жыл бұрын
ሰሚ የለም እንጁ በየመድረኩ ብዙ ብለሀል ምርጥ ፓለቲከኛ ነህ እንዲህ ነው መማር
@barasheabdi4593
@barasheabdi4593 4 жыл бұрын
zemen Kasa: - ሁlሉም በአፍ መፍቻ ቋንቋዉ ቢናገርና ብከራከር ልክ እንደ ልደቱ ሃሳቡን መግለፅ ይችላል፡፡ ካማርኛ ሌላ አቶ ልደቱ ምን ቋንቋ ይችላል? ሌሎቹ ተከራካሪዎች በ2ኛ ቋንቋቸዉ በመናገር መከራከራቸዉ ብቃት የላቸዉም ማለት አይደለም፡፡
@-dawit
@-dawit 4 жыл бұрын
Thank you Ato Lidetu. Good points.
@habtemaryamtadesse7264
@habtemaryamtadesse7264 4 жыл бұрын
You have really touch the core point of Our politicians and our Heros. keep it up OOOKKKKeeeyyy!
@girmatube551
@girmatube551 4 жыл бұрын
The hidden intelligent person. You are so factual and matured politician. We expect a lot from you our brother. We are in support of you.
@Ali-cw1nj
@Ali-cw1nj 4 жыл бұрын
I'm so happy that I'm witnessing this special ,extraordinary and visionary leader. God bless you and your family
@yonasgg9816
@yonasgg9816 4 жыл бұрын
You think dude?? How short memory people are you?? Remember what je did to Kinjit....he is now buying thr lost voices just few years back
@Ali-cw1nj
@Ali-cw1nj 4 жыл бұрын
@@yonasgg9816 , I know bro, you guys brainwashed because there was a political game which formulated by Epdrf. Lidetilu's was free but EDRF destroyed his reputation by fabricating false propaganda.
@rebeccagirmay3459
@rebeccagirmay3459 4 жыл бұрын
Well said Ledetu you are my fav..politician l admired you when most ppl were against you. I guess people came to their senses.
@seidali4485
@seidali4485 4 жыл бұрын
when lidetu speak about some thing in Ethiopian politics, i listened as a smart music, simply lidetu is special.
@ashenafizelalem7758
@ashenafizelalem7758 4 жыл бұрын
The outstanding, real, honest, far sighted person for our Ethiopia ! 1.LEDETU AYALEW 2.LEDETU AYALEW 3.LEDETU AYALEW....
@mimigebre9495
@mimigebre9495 4 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይስጥልን
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 жыл бұрын
እስካሁን እንደ ልደቱ በጣም አስገራሚ ጥሩ የሆነ አስተሳሰብ ያለው አላየሁም
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 4 жыл бұрын
Lidetu has always been an outstanding poletician despite blasphemy and sabotage in the poletical arena. He is consistent and justified free of bias hatred. He is constitutional knowledge based and emperical evidence supported. Well said articulated. Thumbs up for lidetu an all time smart poletician!!!!
@tedohabesha4131
@tedohabesha4131 4 жыл бұрын
ጥሩ የፖለቲካ እይታ ያለው ኢትዮጵያዊ ልደቱ ብቻ ነው።ከሴራ የነፃ በእውቀት የታነፀ ነገሮችን በመነጋገር የሚያምን ምሁር ነው።ምን ዋጋ አለው ፕሮፌሰር ነን ባዮች የመንግሥትን ቂጥ እየላሱ ፊት ለፊት አያዩቱም።
@samu2673
@samu2673 4 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ነን ባዮች። ያልከው ገብቶናል።
@ghillipeter4318
@ghillipeter4318 4 жыл бұрын
ትክክል
@PALL316
@PALL316 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ አይቼ ብሞት አይቆጨኝም ፣ አሁን ያሉ ችግሮችን የማስተካከል ዕውቀት እና ብቃት አለው ። ችግሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ማን እንደምመርጥ አለማወቁ ነው ። በህይወት አለው እያለ ያስጨረሰን ኢህአዴግ የሚባል የዞረበት ነቀርሳ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ከመረጠ ፣ ኢትዮጵያን አናገኛትም ።
@astuka3938
@astuka3938 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌዉ በርታ ብቃት ያለህ ፖለቲከኛ ነህ
@wwobalemmekonen9293
@wwobalemmekonen9293 4 жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያዊ ።
@user-zk5ti9rz8i
@user-zk5ti9rz8i 4 жыл бұрын
ክብር አቶ ልደቱ ስልጣን ቢሰጥክ አገሪቷን ከችግር እንደምታወጣት እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለው ፈጣሪ ይባርክክክ
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ..ይሄን የወያኔ ተላላኪ ጭራሽ መሪ ይሁን ልደቱ የማይታመን ሌባ ነው..ማንም አያምነውም።
@saneytagmas1863
@saneytagmas1863 4 жыл бұрын
ፓለቲካን አንተ ብቻ ተናገረው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@tarikujirarochere5083
@tarikujirarochere5083 4 жыл бұрын
ጀግናችን በርታ
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 4 жыл бұрын
ልደቱ በእውነት እንደ ዛሬ አሰደስተኽን አታውቅም እውነታውን ተናግረሀል ምን ዋጋ አለው መቼም የማይለወጠው ህዋሀትና ብሔርተኛ ድርጅቶች አይገባቸውም
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው በሳል ምርጥ ኢቶጲያውይ
@tarikujirarochere5083
@tarikujirarochere5083 4 жыл бұрын
አቦ ያኑርህ
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌዉ በርታ አንተ የበሰለ የፖለቲካ እዉቀት አለህ የይሀድጎችንም ጸባይ ከአንተ የበለጠ የሚወቅ የለም ፈጣአሪ ይርዳአህ ለዉጥ የሚባለዉ ምን ማለት እደሆነ ግራአ ገብቶናአል
@BirhanuD
@BirhanuD 4 жыл бұрын
በሳሉ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው አንተ የአገራችንን ፖለቲካ ችግርና መፍትሄ ጠንቅቀህ የተረዳህ ምሁር መሆንክን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል እናም ሰው ክብትን ይመራል እንጅ ከብት እንዴት ሰውን ይመራል ? እነ አጭበርባሪው አብይ ብቅርብ ተዋርደው እስር ቤት እንደምናያቸው እናምናለን!!
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ፣ እንዳፍሽ /ህ / ያድርገው አብይ እስከግብራበራችሁ የሳጥናኣል ሽንቶች እግዚያብሄር አምላክ አንዳች መከራ ያውርድባቸው ምድረ እስስት
@gerabiya4438
@gerabiya4438 4 жыл бұрын
ከብትማ ቸንተዉ እራስህ ነህ ከከብት ያነሰህ ቆማጣ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
@Ethiopia tube ልክ ነሽ
@Dena.E
@Dena.E 4 жыл бұрын
እሰይ አጥረገረገልኝ እነደ አንተ አይነት ደፋር እና የ ፖለቲካ እውቀት ያለው ያብዛልኝ
@kaleabgebremeskel8692
@kaleabgebremeskel8692 4 жыл бұрын
ብቃት ያለው ፖለቲከኛ ያለምክኒያት ጠልተንህ ነበር👌👌👌
@barasheabdi4593
@barasheabdi4593 4 жыл бұрын
ሰይድ አሊ፡ አትሳሳት፡፡ ልደቱ አያለዉ የተጠላበት በብቃት ማነስ አይደለም፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ታማኝ ባለመሆኑ ነዉ፡፡ እንዲሁም በካዲነቱና በመሠሪነቱ ነዉ፡፡ በ1997 ምርጫ የትግል ጓዶቹን እስር ቤት ጨምሮ እራሱ ፓርላማ የገባ የፖለቲካ ነጋዴ ነዉ፡፡ ዝም ብለህ ጬሄቱን አትስማዉ፡፡
@abdulaheyesuf7954
@abdulaheyesuf7954 4 жыл бұрын
ልደቱ ጀግና ሰው ነው እደሌሌቹ ሸሽቶ አልሄደም ፊትለፊት ነው የተጋፈጣቸው
@bigman4766
@bigman4766 4 жыл бұрын
ልደቱ ብቻ ነው የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው
@user-hh8pz8go7h
@user-hh8pz8go7h 4 жыл бұрын
ልደቱ የሺ ሰዉ ግምት💪
@ericareynolds9278
@ericareynolds9278 4 жыл бұрын
የደቱ ብቃት ይገርማል እነገሪባን ዲሞ ከተታቸው ክብር ለአቶ ልደቱ አያሌው💚💛❤️
@user-og4vc5qu7q
@user-og4vc5qu7q 4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ስባሀኑታአላ የጠብቅህ ለአውንት ለሀገር ለሂለናህ መቸም በየቤታችን የምናብሰለስላትን ነገር ነው የተናገርክልን የኢትዮጵያ ነን ካሉ ብፕለቲከኞች ሀገርን ለማዳን ሲባል ይህን ነገር መቀበል አለባቸው ለማቸነፍ ብቻ ሳይሆን። ለመቸነፍ የዝግጅትም ጡሩነው
@loulouloulou6969
@loulouloulou6969 4 жыл бұрын
ስወድህ አነጋገርህ ያጠግባል
@dawitbekele6975
@dawitbekele6975 4 жыл бұрын
you have satisfied my soul!!!! lidetu
@efremtsegay6368
@efremtsegay6368 4 жыл бұрын
Am eritrean but i love how ledetu analysis the Ethiopian political issues
@aregamoltumo3502
@aregamoltumo3502 4 жыл бұрын
I proud of Lidetu
@nesanetlehulum1825
@nesanetlehulum1825 4 жыл бұрын
Well put Ato Ledetu
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው በሺታውን ከነ መዳኒቱ ተናግረሀል የሚሰማህ ከተገኘ እድሜና ጤና ይስጥህ
@minageorgo5855
@minageorgo5855 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው የኔ አንጀት አርስ ። ፍርጥርጥ ነው ያረከው
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Fexari Ethiopian selam yargilin
@alazerhiskel4578
@alazerhiskel4578 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያለው በጣም በሳል እና ነገሮችን፡በጥልቀት ተመልክተህ፡የምትሰጠው ሀሳብ ተመችቶኛል!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
Please please don’t jail or harm this man!! His so smart!!! Speaking for innocent Ethiopians. Thank you Ledetu Ayalew.
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
አንተም ታረጃለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ካለፍክ በሃላ ተናግሮ ነበር ይላል ።ካለህ ብንጠቀምብህ ጥሩ ነበር
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 4 жыл бұрын
ክቡር አቶ ልደቱ ፤ ቀደም ሲል፤ ስለበሳልና በሳል የሐሳብ ትነንታኔዎችዎ ምስክርነቴን ሰጥቼ በቃኝ ብዬ ነበር ። እርስዎ ግን ፣ መድረክ ላይ በቀረቡ ቁጥር ፤ እንደውቅያኖስ ተቀድቶ የማያልቅ፣ ዘርፈ ብዙ፤ ከሥልጣን አምልኮ የጸዳ፤ እውነት ላይ የተመሠረተ፣ ሀገርና ትውልድ ተኮር በሆነ ሀቅ የታጨቀ አእምሮ ያለዎት መሆኑን፤ በተደጋጋሚ ካቀረቧቸው የመድረክ ላይ ገለጻዎ ተረድቻለሁ። ከእንግዲህ በኋላ፣ መድረክ ላይ የሚቀርቡባቸውን ቀጣይ ጊዜዎችና፣ ከእውቀት ክምችቶ የሚጨልፉልንን ለማዳመጥ በጉጉት እየጠበቅሁ፤ ለሀገ ራችን፣ ሕዝቧና ለእርሰዎ መልካሙን እየተመኘሁ እሰናበቶታለሁ ።
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 4 жыл бұрын
የለውጡ አካል ያልተገኙ አንተን ቻለንጅ ማድረግ ስለማይችሉ ነው
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 жыл бұрын
Werew yikir Ena le TPLF mote enitagel ...wedefit 💚💛❤️💪💪💪
@genetworku9668
@genetworku9668 4 жыл бұрын
Thank you Ledetu!
@kibret.m7933
@kibret.m7933 4 жыл бұрын
እንኩዋንም በአንተ እምነት ኖረኝ:: እንኩንም ለአሉባልተኞች ጀሮየን አልሰጠሁ:: እውነትን ሳይዙ መረጃ ሳይኖራቸው ስምህን በውሸት አጨቀዩ የኢትዮጵያ አምላክ ግን ዛሬም እንደትላንቱ ኢትዮጵያ በአጣብቂኝ ውስጥ ስትገባ ግርማ ሞገስ አልብሱ ወደፊት አመጣህ::
@guadieebabu
@guadieebabu 4 жыл бұрын
i wish the best for ur life
@user-wj1zu4ni4x
@user-wj1zu4ni4x 4 жыл бұрын
ልደቱ በኡነት ንግግሩ እነተኛ ኢትጵያዉይ ሽታ የለዉ ሰዉ ነዉ
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ልደቱ ነገ ወቶ ሌላይናገራል አትመኑት እሱ እና ደብረፅዮን አንድ ናቸው አየሰታመን
@biruktadesse6852
@biruktadesse6852 4 жыл бұрын
Jeginaw politician Lidetu Ayalew fetari yibarkih endante ayinet sew new yatanew long live for him. I appriciate his explanation & really know Ethiopia need his guy's? We 100 million Ethiopians are with you.
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
እባካችሁ እንስማውውውውውው ምርጫችን አቶ ልደቱ ብቻ ነው
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 4 жыл бұрын
እኔ የምጠብቀው ወይም የማልመው ትክክለኛ የሆነ የምርጫ ፉክክርን ነው።
@abiya6689
@abiya6689 4 жыл бұрын
Great Ethiopian politician
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 4 жыл бұрын
የኢዜማ አመራሮች እና አባላት ቢጨፈለቁ አንድ ልደቱን መሆን አይችሉም
@seeme7983
@seeme7983 4 жыл бұрын
😂😂😂😂👍
@wojogirma
@wojogirma 4 жыл бұрын
"Ale Meles Zenaw"
@tgedl7054
@tgedl7054 4 жыл бұрын
Knowledge with clear strategy & policy if you really want to change listen ato leidtu ayalew
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 4 жыл бұрын
እውነት ነው::
@abyiotshiferaw8471
@abyiotshiferaw8471 4 жыл бұрын
ብዙወች ሳይገባቸው አቶ ልደቱን በተለያየ ጊዜ በፖለቲካው እያደረጉ ባለው እንቅስቃሴና ተራማጅ አሰተሳሰባቸው ለመዘባበት መክረዋል እሳቸው ግን የማይቀለበስ አቋም አላቸው የሚሰጡት ምክንያታዊ ትንታኔ ላዳመጠውና ለተገበረው ስልጠና ማለት ነው እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይሰጥወት ሌላው ግራ የሚጋባኝ የትህነግ ከቢሮ ሀላፊ እሰከ ጠራጊ ድረስ ሰለምርጫ መጓጓት ሀገር ለማፍረስ ወይስ ለመገንባት ህገ መንግሰቱንም ከመጽሀፍ ቅዱስ በላይ ያመለኩበት ይመስላል ስለዘህ ሰይጣናዊና መሰሪ አካሄድ እስካሁን ያስከፈለው ዋጋ መማር ይቻል ነበር እና እባካችሁ ቢቻል አፋችሁን ለጉሙ እንደኔ አሰተያየት ስጥ ብባል በብዙ ምክንያቶች ምርጫ የሚባለው ነገር መራዘም አለበት ህገ መንግሰቱም የህዝቦች ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ወድቆ እኔ ልከበር አይልም አራት ነጥብ
@tadelechabayneh8113
@tadelechabayneh8113 4 жыл бұрын
እንደዚህ ልክ ልኩን ንገርልን ለምድረ ሰገጤ።
@aderajewtilahun5583
@aderajewtilahun5583 4 жыл бұрын
ልደቱ ብቃት ያለህ ፖለቲከኛ ነህ። አሉባልተኞች እና ሴረኞች ዘወር በሉ።
@user-ij3mr1pd3c
@user-ij3mr1pd3c 4 жыл бұрын
@titi Mulatu እወነት ያልታየሽ ጊዜ ስድብ ልደቱ የኢ/ያ ብቸኛው ጠንካራ ሰው ነው
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
አይ ልደቱ ወያኔ ይምራኝ አለትገርማላቹ ዘረኞች በቀለ ገርባ ጀግና አንተነህ መንግስት መሆን ያለብባ አይቀርም ትሆናለህ
@muradahmed4016
@muradahmed4016 4 жыл бұрын
በፊትም የልደቱ አስተያየት አሁንም አንተ ነህ ኢትዮን የምታድናት ልደቱ ታላቅ ምሁራችን ነህ
@talegetaketema9894
@talegetaketema9894 4 жыл бұрын
gennuine!!! mature politician.
@relaxwithnature9259
@relaxwithnature9259 4 жыл бұрын
ልደቱ የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ አንደኛ ያንተን ፖርቲ ነው ምመርጠው 👍
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 жыл бұрын
አዲስ አበቤ ሆይ በመጭው ምርጫ የአቶ ልደቱን ፓርቲ ኢዴፓን ከመምረጥ ውጪ ሌላ አማራጭ የለህም ያለበለዚያ ኦዴፓ ሁለተኛ ዜጋ ሊያረገን ነው
@erminach33
@erminach33 4 жыл бұрын
Johnny Johnny ግድ ይለናል
@ziadabdu6197
@ziadabdu6197 4 жыл бұрын
Absa absa
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ በጣም በሳል እውቀት ያለው ፓለቲከኛ ነው 100% ደፋር ለጥቅም ማይጓጓ እስከመጨረሻ በመጋፈጥ ያለፈ የተዘጋጀ ነው
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Lidetu is a real politician who always tells the truth!
@zizitino6301
@zizitino6301 4 жыл бұрын
weshetami sewoche ledetune ayewedetumi Ledetu betami defar newi
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
What a brain...Lets bring this kind of intelligent politician to the front! Well said Lidetu! Hat off for you with the respect!
@khaliddawood3426
@khaliddawood3426 4 жыл бұрын
ልደቱ ከባድ ሚዛን ተነሳበት
@joeyu5584
@joeyu5584 4 жыл бұрын
ጥሩ እይታ ነው ልደቱ በር
@wudaseassayehegn6007
@wudaseassayehegn6007 4 жыл бұрын
Gegnaw ldetu
@ethiopiatoday7458
@ethiopiatoday7458 4 жыл бұрын
Big political personality.. Lidetuuuu...tichlaleh!! Dr birhanu mibal fake ale enji..
@abitewtadesse1042
@abitewtadesse1042 4 жыл бұрын
የዚችን አገር የፖለቲካ ችግር ጠንቅቆ የተረዳ ሰው ቢኖር ልደቱና ልደቱ ብቻ ነው
@sileshiadmasu885
@sileshiadmasu885 4 жыл бұрын
እንደገና ብትወለድ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ልደቱ በሳል
@tadelealemu407
@tadelealemu407 4 жыл бұрын
ወንድሜ ልደቱ እንደአንተ የጠራ የፖለቲተካ አመለካከት ያለዉ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ አላየሁም። ከነ አቶ ለማ ጋር ተቀራርበህ ብትሰራ፤ ከፖለቲካ ፓርቲ አባልነት ይልቅ ህዝብን የሚያነቃና የሚያስተምር ድርጂት አባል ብትሆን በዘረኝነት ስሜት ታስሮ ከምክንያታዊነት ነጻ በሆነ አስተሳሰብ እራሱንና ሀገሩን ወደ ጥፋት የሚነዳዉን መታደግ የምትችል ይመስለኛል። ይህንም ስላወቁ ይመስለኛል የመከፋፈል ሊቃዉንት ስምህን በማጥፋት በህዝብ ዘንድ በጥርጣሬ እንድትታይ ያደረጉህ።
@birhanugualu5077
@birhanugualu5077 4 жыл бұрын
ለፖለቲካ በቃ ተፈጥረሀል ልደቱ
@hanihanibal
@hanihanibal 4 жыл бұрын
Ethiopia wesex Ato ledetu lay yemederese anedem politicagna yelem,berhu amero yalew sew new.
@tewodrosbahreselassie8007
@tewodrosbahreselassie8007 4 жыл бұрын
ኤዜማዎች አገር ትበልጣለችና በፍቅር በንፁህ የ ይቅርታ ልብ ከልደቱ ጋር ተደመሩ ኢትዮጵያ ትቀደማለችና
@rashabesha6101
@rashabesha6101 4 жыл бұрын
Leditu you are hero, hope the true day will come and we will see you leading Ethiopia!!!! Much more respect ✊
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይና አቶ ልደቱ አንድ ሆነው የቆሙ ለት የኢትዮጵያ ጠላቶች አፈር ይበላሉ ሁለቱም ወጣት ናቸው እነኝህን ይረጁ ጦረተኝች በጥባጭች ቢጠርጉልን እረፍት ነበር አቶ ልደቱ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን ከስሙህ የፕሎቲካ መሃይሞች እባክህ አስተምርልን ገንጣይ አስገንጣይ የእናት ጡት ነካሽ በዝታል አንተ በረታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sitottesfaye7496
@sitottesfaye7496 4 жыл бұрын
very difficult to stop listening the analysis you always make.
@demsfanta8927
@demsfanta8927 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ ቀጥልበት!!!
@genetneway9396
@genetneway9396 4 жыл бұрын
Leba ant atemertem Ethiopia people know you well
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 4 жыл бұрын
ለሀገር የሚሰራ የማይስለቸው እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት ሀገሬ።
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 4 жыл бұрын
YIHE JEGINA. AHUN LAY. LIMITALEKSEW. EMIYE. ETIYOPY YSSFELIGSTAL!!!!!!!!! 😭😭😭😭😭😭
@hanielmulaw4485
@hanielmulaw4485 4 жыл бұрын
ልደቱ ኬኛ!
@abinifiker5779
@abinifiker5779 4 жыл бұрын
GOBEZZZ
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
ውድ ልደቱ እግዚአብሄር ይባርክህ:: አብን ተቀላቅለህ ኢትዮጵያን ብታድን ታሪክ ያስታውስሀል:: ይህን ጭንቅላት ይዘህ ከሗላ ደጀን የለም:: የባከነ ሀይል ይሆናል
@user-xz5ii7wk6r
@user-xz5ii7wk6r 4 жыл бұрын
ጀግና ልደቱ ❤❤❤
@user-od4ir1bh5b
@user-od4ir1bh5b 4 жыл бұрын
ጌታን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር አንተ ብትሆንልኝ ደስታውን አልችለውም
@addisababa9022
@addisababa9022 4 жыл бұрын
Amara selehone newe leba newe he will never been prime minister never never amara
@habtamumengistie4581
@habtamumengistie4581 4 жыл бұрын
@@ አቶ ልደቱ አያሌዉ ኢትዮጲያን ሊያሻግር የሚችል ብቸኛዉ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች ተወካይ አቶ ልደቱ አንደበተ እርቱ በምክናየት ብቻ የሚያምን የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጂ!!
@terefetaye4312
@terefetaye4312 4 жыл бұрын
DEAR LIDETU REALLY YOU HAVE OUTSTANDING BASIC KNOWLEDGE: ATO GETACHEW REDA ; ATO BEKELE GERBA OTHERS SIMILAR GROUPS LEARN FROM HIM; WITHOUT PAYMENT:
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 4 жыл бұрын
ልደቱ አንተ ልዮነህ
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН