የሃና ድብቅ ጋብቻና ስለ እሷ ያልተሰሙ መረጃዎች

  Рет қаралды 14,247

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 жыл бұрын

#EthiopianArtisthannayoniswedding
የሃና ድብቅ ጋብቻና ስለ እሷ ያልተሰሙ መረጃዎች
follw us on
facebook.com sheger info
instagram sheger info
telegram sheger info

Пікірлер: 139
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 4 жыл бұрын
አቤት ሀበሾች ምን ነካን እናተ ታወራላችሁ ተብሎ ሰው ቁሞ ይቅር ሆ ሃንየ የኔ ፍልውልቅ ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 4 жыл бұрын
ቆይ ለምን ገንዘቫን አልበተነችም ነው ደግ አረገች ለአርስቶቻችን ጥሩ ማስተማሪያ ነው
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
👌👍
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 4 жыл бұрын
ሲጀመር ጥያቄውን ሀና አታዘጋጀውም የሷድርሻ የተስጣትን ማቅርብ ነው ወይም ማስተናገድ እነም ሀንቾን እንወዳታለን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
በግድ ጥሩን ናችሁ ምን አገባችሁ መብቶአ ነው ምድረ ምቀኛ አትቀባጥሪ እሽ ብደግሱ መከራ ባይደግሱ መከራ አይ የኛ ነገር ልቦና ይስጣችሁ ለማንኛውም እግዚአብሔር ትዳሯን ይባርክላት ምቀኛን ያንሳላት አሜን
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 4 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ሀንዬ ጥሩ አደረግሽ የዛሬ እዩኝ የነገ ደብቁኝ ከሰው ጋር ፉክክር ያልያዘሽ ልዩ ሰው ብየሻለሁ
@fyu1376
@fyu1376 4 жыл бұрын
ብልጥ ሰዉ ከጓደኞቹ ይማረል መብት ነው ቀይ አንቺ የሰው ህይወት ወስጥ ገብተሽ ምን አገብሽ መጀመሪያ ስለራስሽ እወቂ እንደዉም ሃንዬ የኔ መልካም አስተዋይ መልካም ትዳር
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነች ለጉራ ሰው ማንጋጋትና በደሀ ሀገር ላይ እዩኝ እዩኝ ማለት ያስተዛዝባል መልካም ኑሮ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Akila1212
@Akila1212 4 жыл бұрын
ኮምፕሌክሳም ሁላ እንግዲ አገባች
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
ጎግርግር ምን ያስፈልጋል የራሶ ህይወት ስለሆነ እንኮን የመጀመሪያ ስው ሆነች ጎበዝ እድናቂ ነሽ 👏🏾👏🏾
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 4 жыл бұрын
በጣም ደስ አይልም የቅናት ይመስላል ጥያቄውም ምንም አይደለም በጣም ያስጠላል ለቀቅ አድርጎት
@ameleworkjemberu5613
@ameleworkjemberu5613 4 жыл бұрын
የምታወሩት አጣችሁ ደግ አደረገች እወቁልኝ ማለት ነበረባት
@nigesteshetu398
@nigesteshetu398 4 жыл бұрын
Likinashe ehite enze waregnoche nacho
@amaregebreyesus8043
@amaregebreyesus8043 4 жыл бұрын
ደግ አረገች እነ ፀጉር ስንጥቅ ምን አገባችሁ ወሬኛች ናችሁ
@starphone3523
@starphone3523 4 жыл бұрын
መብቷ።ነው።ምንአስጨነቃት
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Жыл бұрын
ሃንቾ እንኳን ደደስ ያለሽ!!!
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 4 жыл бұрын
She did a good job on እንተዋወቃለን ወይ! You don’t have to blame her on that. Mind your business and be positive guys. Leave her alone!
@lilibeza
@lilibeza 4 жыл бұрын
That's True
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 4 жыл бұрын
እዴ ምን ያጨራጭሗል የተዳረችው እሷ ለምን አልተገኘሁም ነው
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
ውይ የኛ ሁዝብ ደግሳ ካላበላቺ ተብሎ ይህን ያክል ወሪ በስማም
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
ሀኒቾ ጎበዝ💚💛❤👍
@yoyopictures7535
@yoyopictures7535 4 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን
@melatabiat1166
@melatabiat1166 4 жыл бұрын
ሀኒ ቆጆ በጣም እንወዳት አለን
@melatabiat1166
@melatabiat1166 4 жыл бұрын
እናደሞ እምሰራው በሙሉ ደስ ይላል ሀበሻ ወሬይወዳል ያለውን ነው የጠየቀችው
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
መብቷ ነው በሁሉ በማያገባን ተጨንቀን አይ እንደው ትዳሯን ፈጣሪ ይባርክ
@user-bi7ze7bp2p
@user-bi7ze7bp2p 4 жыл бұрын
አይ ሰው ምን አስጨነቀሽ ታዲያ
@sisayyared7920
@sisayyared7920 4 жыл бұрын
ደግአደረገች፡እንኳን፡አገባች፡የምትወደድ፡ሰዉ፡ነች።
@cheesy3771
@cheesy3771 4 жыл бұрын
ማንን ጥርታ ማንን ትተዋለች ስለዚህ ጥሩ ነው ያረገችው በአትዬጵያ ኑሮ ውድነት ።
@yodita5
@yodita5 4 жыл бұрын
በቃ ሰው መጋበዝ ካልፈለገችስ?
@Hana-tad6sa
@Hana-tad6sa 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገች
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 4 жыл бұрын
አቤት ይህ ሚድያ የሚባል በየሳምንቱ አንዳንድ ነገር አታጡም እምታወሩት
@alemituyimer1686
@alemituyimer1686 4 жыл бұрын
ምን አገባችሁ ቅናታችሁ ከአልሆነ በቀር ስለ ግለሰብ ህይወት ምን አገባችሁ ? ለዩቱይብ ገንዘብ ብላችሁ ነው እንጂ ቅሌታሞች ናችሁ
@meazahaile4588
@meazahaile4588 4 жыл бұрын
Very rude, if she want's her marriage private. Why would you upload a video anouncing her marriage? It's none of your business. Very unnecessary.
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
ስለሷ ሳይኦን ስለባሏ ሹክ በሉን ምድረ ምቀኞች
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
ሃኒቾ ይመችሽ ያለሙን ያርግላት የራስዋ የሆነ ምክንያት ይኖራታል ሪስፐክት ማረግ ነው ።
@mariamtube3804
@mariamtube3804 4 жыл бұрын
ሃኒዬ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
አቤት ይኽ ቅናት የማይገባበት የለ እስቲ ተዋት።
@selamselam151
@selamselam151 4 жыл бұрын
መልካም ትዳር ሀንዬ
@user-ln5cc5yp3g
@user-ln5cc5yp3g 4 жыл бұрын
ሀኒዬ ማር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ሀኒ ልዩ ሀኒ ዉድድድድድድድ ፕሮርጋሙ ምንም አይወጣለትም የምርጦች ምርጥነዉ ደግአደረገች ምን ታሽቃቢጫለሽ ታዲያ ወይ ሀበሻ ወሬብቻ አሽቃባጭ
@selamselam151
@selamselam151 4 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
ያለንበት ወቅት እንደ ድሮ ሀገርን ሰብስቦ እሸሼገዳሜ ማለት እይቻልም ምክንያቱም ጤና ይበልጣልና ስለዚህ ጥሩ ነው ያደረገችው እንዲያውም ልትደነቅ ነው የሚገባው
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 жыл бұрын
ደግ አረገች የኔ ቅመም
@amanaman-jf4vb
@amanaman-jf4vb 4 жыл бұрын
አቅራቢ ነኝ ያልሽዉ ዉሻ : ሌላ ስራ ፈልጊ ውይም u better watch family feud
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 4 жыл бұрын
It is her life.No body your business.
@astergirma9990
@astergirma9990 4 жыл бұрын
ምድረ ወሬኛ ምን አገባችዉ ስንጠየቅ አንወድ ስንሰርቅ አናፍር አዝናኝ ፕሮግራም ነው እንደገና ጋብቻዋን እንደፈለጋት ማድረግ መብቷ ነዉ ኑሮዋን የምታዉቅ እሷ ነች ጎበዝ ሴት ናት ለሌላውም ትምህርት ሰጪ ነች ትዳርሽ የተባረከ ይሁን
@xuufxuhfdu2017
@xuufxuhfdu2017 4 жыл бұрын
እእእእእእእ ሆሆሆሆሆሆሆ በቃ አጋነናቹሁትሳ ማሪያምን እንኩዋን እኛ አማኞቾ አህዛብም ይወዷታል
@user-oh6xr2bc2m
@user-oh6xr2bc2m 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሀኒቾ፣ በቃ አዲስ ወሬ አገኛችሁ አቤት ከሄኖክ ወደ ሀና ተሸጋገራችሁ ማለት ነው
@melakudegene9581
@melakudegene9581 4 жыл бұрын
Congratulation Wish you well
@desiederso2723
@desiederso2723 4 жыл бұрын
Hanni betam gobez artist nat
@geniyenatanenatayeta522
@geniyenatanenatayeta522 4 жыл бұрын
አሁን ምን ለማስተላለፍ ነው ይሄን ሁሉ የለፈለፍሽው ባዶ ወሬ ሀንዬ አንደኛ ነች አንቺ ግን መንደሬ ነሽ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 4 жыл бұрын
ምን አገባሺ?
@phon1621
@phon1621 4 жыл бұрын
ዉይይይይይይይ ሀበሻ እደዉ ምን ይሻለናል ሲደገሱ ደገሱ ሳይደግሶ ለምን መከራ እኮ ነዉ ምን አገባችሁ
@user-qx1ll5qn6q
@user-qx1ll5qn6q 16 күн бұрын
ምብቷነዉ የምታወሪው አጣሽ ሐንየ ፍለቅልቅ
@mekidesgetachew9706
@mekidesgetachew9706 4 жыл бұрын
Hani happy wedding
@calidiachamse9078
@calidiachamse9078 4 жыл бұрын
ሚናእገበሽ።ዝምእትዪም
@mekidesgetachew9706
@mekidesgetachew9706 4 жыл бұрын
Calidia Chamse why
@rahelrahel5208
@rahelrahel5208 4 жыл бұрын
ወይ አበሻ እምትሉት አታጡም
@tsadkanfayera9864
@tsadkanfayera9864 4 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ነው እንዴ የሰማችሁት😂😂😂
@bahran7496
@bahran7496 4 жыл бұрын
ጨርቦሌው ተረጋጋ
@azoozaziz1
@azoozaziz1 4 жыл бұрын
ለምን ለቀቅ አታረጎት በጣም ወሬ ትወዳላችሁ ምርጥ ሴት ነት ወሬኖች ለቀ ቅ
@khalidjamal3207
@khalidjamal3207 4 жыл бұрын
Hulum nagar lay comment ara betam yastalel
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 4 жыл бұрын
ድንግልማርያም ትከተልሽ በእምነትሽ እግዚአብሔር ያቆይሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 4 жыл бұрын
ሀንቸ ስወድሰሽ
@abdulrasakbuzeer2867
@abdulrasakbuzeer2867 4 жыл бұрын
እኔ ሚለዉ ሚን አጋበቹ ሚድረ ሚቃኛ።
@m.sabdullah5802
@m.sabdullah5802 4 жыл бұрын
ምን ድብቅ ትያለሽ ሌላ አይደች አልሰረቀች የሰው መብት ፍላጎት የማይጠብቅ ሀገር ። እንድል አደረጋችሁኝ ቅናት ምቀኝኝነት ስላለባችሁ ነገር ፍልፍሉ ሌላ ነገር አትስሩና አለም የት ደርሶ ይገኛል
@kalembayu5873
@kalembayu5873 4 жыл бұрын
This is her own business, people why don't you leave you on life. Ethiopian media disgusting me. Stop harassing people.ኑሮአችሁን ኑሩ በሠው ህይወት አትግቡ ።ኑሮዋን የምታቀው እሷ ብቻ ነች ።
@solomonyohannes2309
@solomonyohannes2309 4 жыл бұрын
ምንአገባሽ
@kasualem2137
@kasualem2137 4 жыл бұрын
Min agebachu personal life naw enkuwan agebachu kinatamoch ye lijun edeme degagemesh komeshe kire sateweleje anchin bilo gazetenga KZfaq turetengoch Hani enewedeshalen
@bilenabdoshe2106
@bilenabdoshe2106 2 жыл бұрын
መሲዬ አንቺ ነሽ ግን ምነው በሰላም ነው ?
@senaitbekele957
@senaitbekele957 4 жыл бұрын
Mebtewa new she can do what ever she want this is really stupid suggestions she is very good in her job and about her marriage its personal it's not no body business god bless your marriage yene konjo berchi 🤗🙏
@user-sh9io3nc3m
@user-sh9io3nc3m 4 жыл бұрын
Haniya marrr melkame gabca wed 😍😍
@user-wn9ft1ln1t
@user-wn9ft1ln1t 4 жыл бұрын
Men agebaish?
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 4 жыл бұрын
ምንም አያስቆጣም ያለ እና የሚኖር ነው
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 4 жыл бұрын
አሁን ደግሞ ምን አድርጊ ብላችኋት ነው ።
@tsadkanfayera806
@tsadkanfayera806 4 жыл бұрын
ታው ታው ዘንድሮ አርትስቶቻችን የምር ቀልድ ጀምሯል
@egzberkersogareyhone
@egzberkersogareyhone 4 жыл бұрын
ሁሌም ሰውን መንቅፍ ጥሩ አይደለም ሁሌም ሁላ ቀር መሁን ነው ምን ችግር አለው የሚደረገውን ነው የምትጠየቀው ሌላው ደሞ ሰርጉ መብቱ ነዉ መናለ ሰው ለራሱ ብቻ ቢኖር
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጥያቄው በጣም አሳፋሪ ነው
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
ማንም.ሰውቆሞ እስከሄደናአንደበት ያለው ሁሉ እግዚያብሄር ያመስግን ምንም አገባቹ የድንግል ስም ሲጠራ እንደዚህ መልካም ትዳር ሀንዬ 👰👰👰👰💅💅💅🎀🎀 እሚያቃጥላቹ ጉድ እኮ ነው በፈጣሪ ስም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛ ሉቃ: ወንጌል 21:32
@zed9732
@zed9732 4 жыл бұрын
Mebtwa!NEW!Weregnawochi!!!
@chirstinayaselam7429
@chirstinayaselam7429 4 жыл бұрын
Esay enkuwan teyekach. Huleshim yematargi tnasyalesh. Wergna
@chirstinayaselam7429
@chirstinayaselam7429 4 жыл бұрын
Melkam gabcha hanicho ❤️❤️
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Weregna!
@azebyilma9909
@azebyilma9909 4 жыл бұрын
ኡፉ መብቷ ነዉ አቦ
@makysolly1837
@makysolly1837 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገች።እንደናንተ አይነቱ ወረኛ ያውራ ብላ ነው።እንደውም ስራ ፈጠረችላችሁ አመስግኗት።
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 4 жыл бұрын
ደግ አደረገች ምን አገባቹ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Deg aregech Habesha belto yebelatal !!!!! zelalemawi Gabicha yargilat !!!!
@susutessema729
@susutessema729 4 жыл бұрын
ማንም አላብጠለጠላትም እናንተ የምታወሩት ስላጣችው ነው ምንም ነውር የለውም በጣም አበዛችሁት ለቀቅ አድርጓት ሰርጓንም እሷን በተመቻት መልኩ ማድረግ መብቷ ነው ። ጉድ እኮ ነው ለምን ሁሉም የራሡን ህይወት አይኖርም
@meazawoldehana3568
@meazawoldehana3568 4 жыл бұрын
Mn agebash tadya hani gobez
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 4 жыл бұрын
Mefetewa new
@anaaanaa6132
@anaaanaa6132 4 жыл бұрын
Ine gin kelbe iwdatlw betam mirxa new intwawqaln woyi yemilw pirograma
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 4 жыл бұрын
ደግ፣አደራገች፣አንቺ፣የሷን፣ያሀል፣እውቀት፣ቢኖርሽ፣ወሬ፣እየፈተፍትሽ፣በዪቱብ፣ብር፣ብልኖርሽ፣አንቺ፣ሸቃላ
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 жыл бұрын
are ebakachu sel erasachu ewkou tewat edy hany melkam gabha
@jesusismylifesaver1298
@jesusismylifesaver1298 4 жыл бұрын
Leave her alone God bless her
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 4 жыл бұрын
Hanaye mare bereche fetare yagezeshe kefune yareqeleshe hanaye
@deenatsige3583
@deenatsige3583 4 жыл бұрын
Malkame sargea hanea
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 жыл бұрын
Kenatamoche nachue
@sumaya5000
@sumaya5000 4 жыл бұрын
ምን ታድርጋችሁ እስኪ ተውት አድርጎት ሰው ወሬ ስለሚወድ ነው
@almazkebede2823
@almazkebede2823 4 жыл бұрын
Men agebash mekeign dge aregech werigna .
@mlaaakahmad7157
@mlaaakahmad7157 4 жыл бұрын
Dege aderegech kenategnoch dess yemil perogeram abeshoch atenchercheru hanicho sewedesssssh ekoooo
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
Ahiyawen ferto dawelawen alu lemin Seyfun ateyikutim nebr degaderegech
@jaharajahara8905
@jaharajahara8905 4 жыл бұрын
Ara mabitu new min agabchu basu tidar bizu gize ihung msllati lahulum sawu yatdabka ayidelami
@hiwotgebrehiwot26
@hiwotgebrehiwot26 4 жыл бұрын
Wery agyachu dmo weryoch menlbet mlkam serg betelat
@fyu1376
@fyu1376 4 жыл бұрын
እዉነት እኮ ነው ብደግስ መከራ ከልደገስ መከራ ቀይ እኛ ምን ይሻላለን አይ ሰዉ አለች ቀበሮ
@abrashabrash9484
@abrashabrash9484 4 жыл бұрын
Abete kenatachu
@zedsawnat6915
@zedsawnat6915 4 жыл бұрын
Hana yene konejoo
@mesertgirema151
@mesertgirema151 4 ай бұрын
አስመሳይ
@jesusismylifesaver1298
@jesusismylifesaver1298 4 жыл бұрын
ወሬኛ ሁሉ የሰውን ህይወት መፈልፈል ትወዳላችሁ ደግ አደረገች ሁላችንም ሀጢያተኛ ነን
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
ቱሪ ናፋ
@meazawoldehana3568
@meazawoldehana3568 4 жыл бұрын
Deg aderegech
@berhanekidane8604
@berhanekidane8604 4 жыл бұрын
Teru aderegech yemin eyulig eyulig new
@amarechgezahagne9951
@amarechgezahagne9951 4 жыл бұрын
በናትሽ ነገር አትደጋግሚ
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 47 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН