የፀሃይ ልጆች ክፍል 1 | Yetsehay Lijoch episode 1

  Рет қаралды 776,710

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

የፀሃይ ልጆች ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Yetsehay Lijoch every Monday to Friday @9:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 580
@hikutube340
@hikutube340 Жыл бұрын
በአረቢኛ ያየው 👍
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
Ene
@ishitube2877
@ishitube2877 Жыл бұрын
ወይኔ አዎ አይቼዋለው በናት ሸምስ ያበደ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
አይቸዋለሁ ግን የተቆራረጠ ነዉ
@ssgg879
@ssgg879 Жыл бұрын
እኔ
@ssgg879
@ssgg879 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው በናት ሽምሰ
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Жыл бұрын
ደስ እደሚል አልጠራጠርም ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ
@selomongebreegziabher9923
@selomongebreegziabher9923 Жыл бұрын
ምርጡና ደስየሚል ድራማ ነው ቆየት ያለ ነበር
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ አጀማመሩ በጣም ያምራል አጨራረሱም ይመርልን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች ወይም ዉዶችዬ❤❤😁😁😁😁😁
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Жыл бұрын
ያምራል አጨራረሱም
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 Жыл бұрын
ክክ
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 10 ай бұрын
አሜን
@aass9542
@aass9542 6 ай бұрын
አሜን❤😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 6 ай бұрын
ኣሜን
@salamsa9966
@salamsa9966 Жыл бұрын
በጣም የምዉደዉ ድራማ እናመሰግናለን
@tsigeredateklesenbet2097
@tsigeredateklesenbet2097 Жыл бұрын
አሁን ገና ጥሩ ድራማ አመጣችው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@naymanayma3059
@naymanayma3059 Жыл бұрын
ስወደው ይህን ድራማ
@sususilta6357
@sususilta6357 Жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቃው የነበረ ፊልም ደስ ሲል
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Жыл бұрын
ድምፃቸዉ ይቀየር በተለይ የልጆቹ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
ዋዉ ሰሊም እና አድናን አሉበት ምርጥ ነዉ ገና ከመጀመሩ👌ቃና ዉስጤ ነዉ
@abdelamamedmamed2682
@abdelamamedmamed2682 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው ተመችቶኛል ክፍል2
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p Жыл бұрын
ሰሊም ስወዳት ሓያት ሆና የሰራቹ በአረብኛ የሰራቹ እንደት እንደወደድኩን በሳቅ ነው የጨረስኩት ግን የድሮ ድምፆች የት ሀዱ የነ ፐሊን አይሊን ቸረን የቀድሞዎቹ የት ሀዱ የነርሱ ድምፅ ነው ደስ የምለው
@mknl1888
@mknl1888 Жыл бұрын
ወይኔ ሳምር እናመሰግናለን
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት አደራ ምርጥ ፊልም ነው
@atsedebelete4194
@atsedebelete4194 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@yeneneshalene5773
@yeneneshalene5773 Жыл бұрын
አንደኛ ድራማ ሁሉም ያምራል
@user-ny6ub3cs1l
@user-ny6ub3cs1l Жыл бұрын
ሁሉም የምወዳቸው አርቲስቶች እዚ አሉ ዋው ይበልጥ ደሞ እሰራ አለች የመርዋን ሚስት🙄❤🥰
@kiyakiya285
@kiyakiya285 Жыл бұрын
❤❤👍
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u Жыл бұрын
አድናን አሎ
@mareehakr797
@mareehakr797 Жыл бұрын
ዋው የሚመችኝ ድራማ ነው
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
ቃና ውስጤ ነው የመዳምን ስራ የምገፋበት😍
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እውነት😀😀😀😀👌
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
😂😂😂😂macha gemara sent sat naw yemitayew
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 5 ай бұрын
እኔም ቃና ለማየት ሰራየ እየ ረሳሀዉ ነዉ
@asly8915
@asly8915 Жыл бұрын
ድምፃቸውን ያስጠላል የልጆቹ ከቻላቹ ቀይሩት ❤️🙏
@changelifemidas7142
@changelifemidas7142 Жыл бұрын
አዎ
@Bd-vm8tp
@Bd-vm8tp Жыл бұрын
አይ ያስጠላል
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
እኔ በአረበኛ የተተረጎመውን ሰምቸው ድምጻቸው በጣም ያምራል በአማርኛ በጣም ያስጠላል መከታተል እየፈለኩ ድምጻቸው አስጠላኝ
@kalukalu0735
@kalukalu0735 Жыл бұрын
አሉክህ እውነተኛ አባታቸው ነው ይገርማል የታየ ፊልም ለምን ያቀርባሉ ደከመኝ አሁንስ
@user-px1wu4he6v
@user-px1wu4he6v Жыл бұрын
በትክክል😜😁😁😁
@redufkr3112
@redufkr3112 Жыл бұрын
ደስ ሲል ዛሬ ሊጀምር ነው ዋው
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ የቱርክ አንደኛ አለም ላይ ታዋቂ የሆኑት አክተር ሀንዴ እና ኦዝጊ ፊልም በኢትዮጵያ ሲተሮገም እዚህ ላይ እህትማማቾች♥️😍
@tigistgebreabe5655
@tigistgebreabe5655 Жыл бұрын
ደስሲል😍😍😍😍😍😍😍😍
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw 11 ай бұрын
እር ጥቁር ፍቅር ልቀቁልን
@fentayabuhay1527
@fentayabuhay1527 Жыл бұрын
ድምፀ በጣም ያሰጠልን
@hrititsegay242
@hrititsegay242 Жыл бұрын
ደስ ይላል እባካችሁ እንዳታቃርጡት
@worikyemelkie6661
@worikyemelkie6661 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ድራማ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ፊልሙ ሀሪፍነው የናዝሊ እብደት ግን ውይይይይ አቶ አድናን. ስሊም 👌👌👌
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
አዚዚን ልቀቁልን ስንል የማዳም ቅመሞች በትትና እንጠየቃለን
@helujunta9026
@helujunta9026 Жыл бұрын
➢ዋው አሪፍ ፍልም ነው👌😍💙
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Жыл бұрын
እረ ተመቸኝ፡፡ ቃናዎች፡በርቱልኝ፡
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነበር እክዋንም መጣ
@Waserecordss
@Waserecordss Жыл бұрын
adventure ፊልሞችን ተርጉሙልን 🙏🙏🙏 👇
@yonatanisrael6885
@yonatanisrael6885 Жыл бұрын
-ኣቢ ግን በራስህ ድምጽ መሆን ኣለበት
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ዋውውው ኣዲስ ነው👍👍👍👌❤
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ እንኳን ደነ መጣችሁ በቱርክ ቆንቋ አይቸዋለሁ
@gshz1787
@gshz1787 Жыл бұрын
እጠብቃለን
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Wow betam mert deram new enamsegn alen bertu ❤❤❤❤❤
@wagitame9564
@wagitame9564 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው👌👍
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
ዋው አዲስ ፊልም ተለቀቀልን ኑ የመዳም ቅመሞች ሰሊም አለበት👌👍👍
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
ያሶስት ልጅ እናት ምን እያሆናች ነው 🤣🤣🤭🤭🤭😁😁😁👊👊👊👊👊
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
ቆየእኮለመዳምቅመሞች በአረብኛአይተነዋል
@user-qg5fz8yf8j
@user-qg5fz8yf8j Жыл бұрын
ስመኘው የነበረ ድራማ በቃና ዋው
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын
ዋው አድስ ድራማ ነው💔💔💔
@user-sx1sr1jk7c
@user-sx1sr1jk7c Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@user-kd4zd2co4j
@user-kd4zd2co4j Жыл бұрын
ደስይላሉ
@murshidaalb3995
@murshidaalb3995 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-yw2os3cr9v
@user-yw2os3cr9v Жыл бұрын
ደስ ይላል ሰሊም አለበት❤️
@samirasamirasamira5724
@samirasamirasamira5724 Жыл бұрын
ዋውው ምሪጥ ነው
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
ቅዳሜና እሀድ የሚታይም አዘጋጁ እስኪ ግመሎቼ እየጠበኩ ማየው ቃናኦችዬ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁መጨረሻችን ግን ምድነዉ በቱርክ ፊልም አበድን ሁለቷን ቀን አለነሱ አመትነዉ የሚሆንብኚ እንማ🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@hayat3685
@hayat3685 Жыл бұрын
@@uaeuae2428 ማርያምን እኔም
@ethiopiaoromia9878
@ethiopiaoromia9878 Жыл бұрын
እንደ እኔ ቅዳሜ እና እሁድ አንድ ወር የሆነበት አለ ለካ🙄🙄🙄🙄
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 4 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነዉ
@suzi8032
@suzi8032 Жыл бұрын
Wowwww mert new😍😍😍😍
@ishitube2877
@ishitube2877 Жыл бұрын
ዋውውው በናት ሸምስ ደስ ይላል
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Жыл бұрын
ዋውውው መጣልን እሄድራማ
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ድምፃቸው አይስብም😌😌😌 ሁሉም የምወዳቸው ናቸው😍😍
@user-rm4qr2qg4q
@user-rm4qr2qg4q Жыл бұрын
ወይኔ የሚያምር ድራማ ነዉ👌👌
@ayniyeashebr9916
@ayniyeashebr9916 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@gfhf1350
@gfhf1350 Жыл бұрын
የኔ ስያምር💥✌🎈🌺
@user-ym5mq3us6b
@user-ym5mq3us6b 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነመ🎉🎉🎉🎉😘😘😘
@user-zr3uq1ww7f
@user-zr3uq1ww7f Жыл бұрын
አይይይ የምወዳቸ 👨‍👩‍👦‍👦
@Betty-ic5yw
@Betty-ic5yw 9 ай бұрын
እንዴት ነው ያፃሀይ ልጆች ቆንጆ ነው ልየው
@liyudemsu9118
@liyudemsu9118 Жыл бұрын
ሀዴን በጣም ነው እምወዳት
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up Жыл бұрын
እንድተረጎም ከምፈልገው ድራማ አንዱ ዋው
@roroazaro8508
@roroazaro8508 Жыл бұрын
ውይ ስወደው ጥሪት ባለ ልቀቁልን
@ikramawel36
@ikramawel36 Жыл бұрын
Ebakachu ye hind film likakulin
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 11 ай бұрын
ከአምስት ዓመት በፊት አይቼዋለሁ በጣም❤ ነው
@samiraasamiraa7246
@samiraasamiraa7246 Жыл бұрын
Baxami arifani no❤️❤️❤️❤️❤️🌹
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Жыл бұрын
ከዚህ አዉሮፕላን መዉረድ እፈልጋለሁ አላለችም😂😂😂😂🤭
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fq8qw9yo5g
@user-fq8qw9yo5g 5 ай бұрын
ተደገመ ስወደው ፈልሙ ❤❤❤❤❤❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
እረ ዛሬ ልደቴ መሰለኝ እናመሰግናለን ቃናዎች ሁሌም ድምፃችንን እንደዚ ስሙ
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት🙏🙏🙏
@mayay9552
@mayay9552 Жыл бұрын
Wow batam des yemili drama naw kanawoch siwodachu😘
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
ቃና my love 🥰🍀🍀🍀🍀🍀🌷🥰🥰🥰🙌
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 Жыл бұрын
ወየው የምወደው ፊልም ነው
@leilttamiru2127
@leilttamiru2127 Жыл бұрын
ቃና ላይ ይታያል
@mikugulejoni6693
@mikugulejoni6693 Жыл бұрын
Waww ketlubet 😘😘👌👌
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው በአረበኛ አይተው አለሁ አሁን ደግሞ በቃና❤🌹
@manchesterunitedfanmanches4197
@manchesterunitedfanmanches4197 Жыл бұрын
Ena mn ytebes
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj Жыл бұрын
በአረበኛ.ምንዱነው
@zinet5618
@zinet5618 Жыл бұрын
ስሙን
@ayalayal1553
@ayalayal1553 Жыл бұрын
ራቢ የኔ ዘዋሪ 😂😂😂😂💃💃
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
@@ayalayal1553 😂😂😂
@silvanamesfin5264
@silvanamesfin5264 Жыл бұрын
waw des tble,flim❤❤❤❤❤❤❤
@somirayoutobi3052
@somirayoutobi3052 Жыл бұрын
Tanks
@shamilanesire7344
@shamilanesire7344 Жыл бұрын
😳😳😳አራ ሙሉዉን አይቼ ጫርሼወለሁ በአራብኛ አቤት ስወደቸዉ አሊ እና ሲሪን
@yosanyohannes9944
@yosanyohannes9944 Жыл бұрын
What about Nazli and Salah???
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Жыл бұрын
Mum aylm dmtsachewu zm bleshi eywu wede mehakelu lay eyayeshiwu stheji ymechshal ❤
@FatumaAhmemed
@FatumaAhmemed Жыл бұрын
​@@yosanyohannes9944 again ?😊
@user-ym5mq3us6b
@user-ym5mq3us6b 7 ай бұрын
በቱርከኛ ያየ😊😊😊🎉🎉🎉
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
ጓደኞቼ ይሄን ፊልም ከ5 አመት በፊት አይቻለሁ እዩት በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@Feker12345Molla
@Feker12345Molla Жыл бұрын
ድምፃቸዉ ይቀየር
@aseelaseel9583
@aseelaseel9583 Жыл бұрын
Wow wow❤
@uaeuae7039
@uaeuae7039 Жыл бұрын
Wowo 💖🥰👌🖐️🙏
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
ድራማው ያምር ነበር ግን ድምጻቸው ስለማይስብ ለመጨርስ. .... በአርበኛ ያምራል
@muluneshbuli
@muluneshbuli Жыл бұрын
Wow konjo yemesilal
@abebugebre5838
@abebugebre5838 5 ай бұрын
የፍቅር ነገርን እባካቹ ድገሙት
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ደስ ሚል ነበር በአረብኛ ድምፃቸውን ቀይሩልን
@user-kx6hm3zp9d
@user-kx6hm3zp9d Жыл бұрын
የምር እሔ ድራማ ለህፃኖች አይሆንም እኔ ባረበኛ ተከታትየው አለሁ😂😂😂😂ሆ ቃናወች እባካቹህ ህፃናቶች ይደጉበት
@user-to321mas
@user-to321mas Жыл бұрын
በጣም እምወደው እና በቀና ተተርጉሞ እስከማየው ጓጉቼ ነበር ግን ምን ያደርጋል በልጆቹ ድምፅ ምክንያት ጉጉቴ ሁላ ገደል ገባ 😭😭
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f Жыл бұрын
በአረበኞ።ስሙን ፃፊልኝ እስሊ
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf Жыл бұрын
@@user-fq1fq9vz4f በናት ሸምስ
@shakur_8
@shakur_8 Жыл бұрын
🔥🔥
@haythhaya1226
@haythhaya1226 Жыл бұрын
ዋው
@ifrahwallagga2661
@ifrahwallagga2661 Жыл бұрын
Nazli betamnw emtmechegn👊🤣♥️♥️💞
@hayatadela
@hayatadela Жыл бұрын
ሀንዴ ወዴ አለች
@akeikonjo7841
@akeikonjo7841 Жыл бұрын
የኔ ዎች❤❤😘❤😘❤😘
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ተቃዋሚ ነኝ አህዳዊ አገዛዝ ድስ ይለኛል ድስ ይላል😂🙈😂
@ohbg8196
@ohbg8196 Жыл бұрын
በአርብኛ እስከ መጨርሻው አይቸዋለሁ ውስብስብ ምርጥ ድራማ ነው
@wogenalebachew8436
@wogenalebachew8436 Жыл бұрын
በአረበኛ አጣውት እስቲ ላኪልኝ
@ohbg8196
@ohbg8196 Жыл бұрын
@@wogenalebachew8436 በአርብኛ በቴለቭዥን ነው ያየሁት ሳይከለከል በፊት ዩቱዩብ ላይ ሙሉው የለም የተቆራርጠ ነው ምን አልባት በሌላ አፕልኬሽን ሙሉ ይኖራንጅ
@Galeri720
@Galeri720 Жыл бұрын
B Arabic men nebere titile
@zahrat3332
@zahrat3332 Жыл бұрын
ዋዉ በአረብኛ በጉጉት ነበር እጠብቅ የነበረዉ የሸምስ ልጆች በጣም ምርጥ ድራማ ነው ግን የድምፅ ትርጓሜዎች ብቀያሩ 👍👍
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw 11 ай бұрын
ጥቁር ፍቅር ኡመርና ኤሊፍን ልቀቁልን
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw 11 ай бұрын
በናታችሁ ልቀቁልን ኡመርና ኤሊፍን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZainkwZainkw
@ZainkwZainkw 11 ай бұрын
የትላግኛቸው
@fthawizewde7314
@fthawizewde7314 Жыл бұрын
Wwwwwa xebukat familie 💙🇪🇷🇹🇷
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 5 ай бұрын
መልካም ጅማረ
@yena3093
@yena3093 Жыл бұрын
የሳርጉኖች ቤት😍😍😍😂😂😂
@rahimbeyele9420
@rahimbeyele9420 Жыл бұрын
Yeturk film bzu kemayete yetenesa ende amrgna film ketayun eyawekut new ebakacu ye hand Brazil And Bogota film lkeku
@gbgg3978
@gbgg3978 9 ай бұрын
ወዉ የሚረሉ
@Cenang34
@Cenang34 Жыл бұрын
We need this on kana 2 seat lay please
የፀሃይ ልጆች  ክፍል 2 | Yetsehay Lijoch episode 2
46:02
Kana Television
Рет қаралды 398 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 9 МЛН
የእኛ ቀናት #182 ልጄ በአባቷ ሽልማት ደምቃ አመሸች::
22:03
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 35 М.
ፈሪሀ ክፍል 1
38:16
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,7 МЛН
የፀሃይ ልጆች  ክፍል 3  | Yetsehay Lijoch episode 3
46:21
Kana Television
Рет қаралды 363 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 1| Tinishu Balabat episode 1
43:20
Kana Television
Рет қаралды 574 М.
የፀሃይ ልጆች  ክፍል 29 | Yetsehay Lijoch episode 29
47:21
Kana Television
Рет қаралды 282 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 12 - Helina Drama Part 12
38:01
Salkan Tube
Рет қаралды 130 М.
የፀሃይ ልጆች  ክፍል 113 | Yetsehay Lijoch episode 113
58:25
Kana Television
Рет қаралды 412 М.
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 14 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 5 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН