የሃይለስላሴ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 364,918

salon tube

salon tube

11 ай бұрын

የሃይለስላሴ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ብሩክ መኮንን ተክለየስ
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 558
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 11 ай бұрын
"ያንን ዛፍ ቆረጡት፦ እነ ልክ አያውቁ፣ ምን ያፈራ ይሆን፦ ብለው ሳይጠይቁ።"‼️ 🙏🇨🇬👑🇨🇬🙏
@memberekidane9096
@memberekidane9096 10 ай бұрын
Wawe Wawe batkekle
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 10 ай бұрын
የንጉሥችን እንባና የልብ ስብራት ነው ለዚህ ሁሉ ያብቃን ማንም በስልጣን ላይ እያለ ስህተትም ቢሰሩ ሰዉ ናቸው የበለጠ ብዙ መልካም ነገር አድርገዋል ነገር ግን አምላካችንና ይቅርታ በፅምና በፀሎት እንጠይቅ የባሰ መጣና አረፈው ማረን ይቅር በለን በድለናል አሳዝናል በሀገራችን መኖር እንኳን ቢያቅተንም ግን በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን ነው።
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 7 ай бұрын
በግዜ ልጃቸውን መተካት ነበረባቸው.... የወሎ ህዝብ የረሀብ እልቂት እንዴት justify ታረገዋለህ.
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 7 ай бұрын
ታረጊዋለሽ*
@Mirag99
@Mirag99 7 ай бұрын
ስንቱን ሰቅለው ስንቱን አኳላሽተው ስንቱን ባሪያ አደረጉ? ልክ እንደጨቋኝና አረመኔዎች መሪ ዋጋቸውን ነው ያገኙት!
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 7 ай бұрын
ልጅ እያሱን ገድለው ስልጣን ላይ ተቀመጡ:: ለስልጣናቸው ብለው በዐደባባይ ወንድማማቾችን በስቅላት ገደሉ:: እግዚአብሔር ግን ያይ ነበር:: መልካም እንደሠሩት ሁሉ ያው እርሳቸው ያጠፉት ጥፋት እዚህ ዐብቅቶናል😢ከዛም በኁዋላ ይኸው መግደል መገደል አላቆመም:: ስንት የተማረ የኢትዮጵያን ልጆችዋን ሥልጣን ላይ የተቀመጡት በሉባት:: ዛሬም ግን እንደትላንቱ እግዚአብሔር ያያል:: ፍርድም ይሰጣል! ጌታ ሆይ! በቃችሁ በለን።
@eliastsegaw858
@eliastsegaw858 7 ай бұрын
@BEst-tn4ir it was man made not Natura drought
@ketodiya6489
@ketodiya6489 11 ай бұрын
በከንቱ የፈሰሰው እየፈሰሰም ያለው የንፁሀን ደም ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለንናል ከሌላው ስህተት የማይማር የደነዘዘ በቁሙ የሞተ ትውልድ።
@kayeadene3144
@kayeadene3144 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር እኛ ግን ገና ፍዳችንን እንበላለን
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 10 ай бұрын
Ethiopia Hulu gize sew matfat limadachin new ahunim atemarnim eyetegedadelin agertiua eyatefanat new.
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 11 ай бұрын
የእግዚኣብሔር ቃል እንደዚህ ይለናል ። የሰው ደም የሚያፈስ ፡ ደሙ ብሌላ ሰው ይፈሳል። ዘፍጥረት 9፦ 5--9። ስለዚህ እነዚህ የጃንሆይ ደም ያፈሰሱ፡ እነሱም ኣልቆዩም ሁሉም ኣልፈዋል። ምንም ቢሆን እግዚኣብሔር ቅን ፈራጅ ነው። ብዙ ነገርም ቢኖር፡ ፍርዱ ግን ለእግዚኣብሔር ኣሳልፎ መስጠት ይሻላል። ስለዚህ እባካችሁ እግዚኣብሔርን እንፍራ።
@AsfawAbeshe
@AsfawAbeshe 11 ай бұрын
Perfect!
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 10 ай бұрын
Ngusu yafesesut dem , demachew belela fesese . Fird ke egziabger new .
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
@@user-nq8ev7bz6k እግዚአብሔር እኔ ነኝ የፈረድኩባቸው ያለህ ይመስል በከንቱ በውሸት ተናግረሃልና እውነተኛው ፍርድ በቤትህ ይግባ🙏
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 8 ай бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 "Ngusu yafesesut dem , demachew belela fesese . Fird ke Egziabher new . " Wushet altenagerkum . Meragemim alfelgim . Ewnetegnaw fird yet indemigeba Geta yawqal . Manignachin wushet indetenagerin Egziabher yawuqal . FIRD KE EGZIABHER NEW !
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ! የምናደርገውን : አናውቅምና : ይቅር : በለን::
@Blackliongisla
@Blackliongisla 11 ай бұрын
አመሰግናለው ሳሎኖች 👏👏👏 ነብስ ይማር ንጉሳችን 🙏🙏🙏
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 7 ай бұрын
የንጉሱ ግፍ ነው ይህው 50 ዐመት የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍዳውን የአያል። የንጉሱን ነፍስ ይማር በግፍ የገደሏቸው ወደ መቀመቅ ግሀነም እሳት አስምጦ ይለብልባቸው!!!!!!!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ManeSuper-yg9hv
@ManeSuper-yg9hv 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 11 ай бұрын
እንደሰው የማያስቡ፣ ችግሮችን ተቀራርቦ ከመፍታት ይልቅ ዋሽቶ ወንጅሎ በመግደል የሚያምኑ አውሬዎች ከተጠናወቷት 49 ዓመታት ሞላን እኮ። 😢
@elaybright8884
@elaybright8884 11 ай бұрын
True
@yonatanabirhane758
@yonatanabirhane758 11 ай бұрын
Keza befit asabi meriwoch neberun?
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@yonatanabirhane758 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 10 ай бұрын
በጣም
@elaybright8884
@elaybright8884 10 ай бұрын
True
@mussienigate9591
@mussienigate9591 11 ай бұрын
ነብስ ይማር የኔ አባት ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነው የነበረው ግን ??? የሳቸው እሳቸው ላይ የደረሰው ግፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ በአንድ እየ ከፈለ ይመስለኛል ። አየ ኢትዮጵያ የደም ምድር መሆኗን አናውቅም ነበር።
@Iskindir1
@Iskindir1 11 ай бұрын
😄😄😄
@abebe7532
@abebe7532 11 ай бұрын
Ahun chkane yelem. ??????!!
@geethavebrahim3426
@geethavebrahim3426 11 ай бұрын
እሳቸውስ በላይን መግደላቸው ፅድቅ ነው?
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
@@abebe7532 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 10 ай бұрын
አይ እሳቸውም ወደስልጣን ሲመጡ ልጅ እያሱን ገለው ዘውዲቱን ማንም በማያቀው መንገድ መሞታቸውን ለህዝቡ ተናግረው የግፍ ግፍ በነገስታቱ ልጆችና ዘመዶች ፈፅመዋል በሰፈሩት ቁና ተሰፍሮባቸዋል ከሳቸው ለኮነሬል መንግስቱ ክብር አለኝ በእውነት ኢትዮን ከልቡ የፈቀረ ሰው ነው
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለኢትዮጵያ የታገለም ያልታገለም ማለፍ አይቀርም ግን የታሪክ ስባራ ጥሎ ማለፍ ይሰቀጥጣል
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 10 ай бұрын
ለካ ኢትዮጲያ ንጉሷን ገላነዉ መአት የወረደባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 8 ай бұрын
አንድ ጭራቅ ጨካኝ ንጉስ ገድላ ነው መዓት የወረደባት ድድብናችሁ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
@@tekezemedia6093 ባላየኸው ከማንም የስልጣን ጥመኛ የሰማኸውን ልክ እንዳየ ሰው ሆነህ ተናግረሃልና አንተም የዘራኸውን እጨድ ሃዘን ከቤትህ አይራቅ ብያለሁ:::
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
እውነቴን ነው, አባባ ጃንሆይ, ንጉሳችን ሞተው እንኩዋን አሁን ካሉት ይበልጣሉ!!,, 👑👑👑 1❤🙏🏿❤ ነፍሳቸውን በአጽደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭✝️✝️✝️
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tube551
@tube551 7 ай бұрын
የጅወትን ነው ያገኙት የልጅ እያሱ እንባስ
@ramziamawi
@ramziamawi Ай бұрын
@@tube551 is
@selihom6023
@selihom6023 10 ай бұрын
እውነት ነው የእርሶ ታሪክ ይቀጥላል ነብስ ይማር ግርማዊነቶ😢
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር የኛ እንቁ መሪ ከሳቸው በሁላ ይኸው ኢትዮጲያዬ መሪ አታ ቀርታለች😢😢❤❤❤❤❤ሁሌም እንወዴወታለን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@ashebirkabtyimerbeyene9504
@ashebirkabtyimerbeyene9504 9 ай бұрын
ታራክህን አንብብና ፍረድ
@shottellfit
@shottellfit 11 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ።
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 11 ай бұрын
የሳቸው እርግማን ነው እያመሠን ያለው ያ ትውልድ ተማርን ያሉ እራሳቸው ያስተማራቸው ምድረ ዶንቆሮ ገለው ለዚህ ሁሉ ያበቁን!!😢 ለፍርድ መቅረብ ነበረባቸው !!
@user-bb1ec5fx3n
@user-bb1ec5fx3n 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 83 አመቱ ከዚህ በላይ ምን ሊሆን ነው በአለጋ ላይ ሆኖ ሊመራን ፈልክ እንኳን በሰላም ተገላገለን ይህ ባንዳ መሪ
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 11 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ ይቅር በለን። የእግዚኣብሔር ቃን እንዲህ ይለናል፡ የሓጢኣት ደሞዝ ሞት ነው። ሕዝቤ ሆይ እባክህን ና ወድ እግዚኣብሔር ብንስሓ ተመለስ፡ እግዚኣብሔር ቸርና መሓሪ ነው። የእነሱንስ ኣወራን፡ እኛስ ስንት ሰው ገድላለን። ይህ የቃኤል መንፈስ ዓለም የበከለ፡ በምላስ ፡ ሓሜት፡ በውሸት ምስክርነት፡ በእጃችን መግደል፡ እስቲ ራሳችንን እንጠይቅ፡ እኛስ ማን ነን፡ ከዚሁ ነጻ ነን ወይ?፡ ወይስ ተጠያቂ ነን። እግዚኣብሔር ያውቃል።
@kenubicha2640
@kenubicha2640 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር 🇧🇴
@endaletsegaye2594
@endaletsegaye2594 11 ай бұрын
ነፍሳቸውን በአብርሃም፣ ቤይስሃቅና በያዕቆብ ነፍስ አጠገብ ያኑርልን!!!
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 10 ай бұрын
Belay Zeleqe Aysma !
@senaysenayet775
@senaysenayet775 9 ай бұрын
ይቅር ይበሉን ለኛም ለትውልዳችንም ምህረት እንለምናለን።አባት እንዴት ይገደላል አቤቱ ምህረት ለምድራችን
@user-wo8fr6ud5c
@user-wo8fr6ud5c 10 ай бұрын
ይገርማል የእሣቸው እርግማን እግዚሐብር በቃችሁ ይበለን አሜን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 10 ай бұрын
ትክክል
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 7 ай бұрын
እሳቸው ለስልጣናቸው እያሉ በዐደባባይ የሰቀሏቸው ሰዋች እርግማን ነው እንጂ: እነ ግርማሜ ንዎይን.. ታሪክ ይቁጠረው 💔
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 10 ай бұрын
ጃንሆይ ስማቸው እስከዘለአለም በልባችን አደለም በኢቲዮ በአፍሪካ ተቀምጦ ይኖራል 👑🙌
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 10 ай бұрын
ለካ አረመኔዎች እግዚአብሔር በቅባ ሜሮን የነገሰን ንጉስ ገድለዉ ነዉ ኢትዮጵያን ታላቅ መቅሰፍት ዉስጥ የከተቷት ። ይሄዉ ለዘመናት ኢትዮጵያ ከዚያ ወድህ እየማቀቀች ትገኘለች 😢😢😢😢😢😢
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 11 ай бұрын
የሳቸው ነገር ሁሌም እንደ እግር እሳት ዘላለም ያንገበግበኛል 😢😢😢
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 10 ай бұрын
Yefejuachew hzboch min ybelu . Temesgen FeTari lehulum ye ejun yemtseT ! Zemad Ekud .
@mintyassefa
@mintyassefa 11 ай бұрын
ይቅር ይበሉን አበታችን😭😭😭😭😭
@rozazouba7538
@rozazouba7538 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Iskindir1
@Iskindir1 11 ай бұрын
🤪🤪🤪🤪
@abuahmed9649
@abuahmed9649 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@abuahmed9649
@abuahmed9649 11 ай бұрын
አይሰሙህም😂
@user-dj1bv8ef5k
@user-dj1bv8ef5k 10 ай бұрын
ነብሰ ይማር በገነት ያኑርልን ። አሜን (3)❤❤❤
@teshomealem4784
@teshomealem4784 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ፤ ነብስ ይማር ! ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጣል ።
@tadelebalcha248
@tadelebalcha248 7 ай бұрын
Nefs yimar 🇪🇹 Ras teferi
@zackzack2193
@zackzack2193 6 ай бұрын
ሲኦል ነው የሚገባ
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር 🙏😍🙏
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 10 ай бұрын
የግርማዊነትዎን ታሪክ ስሰማ ዕምባዬ መጣ።እግዚአብሔር ነፍስዎን መሬት ሆነው የነበርዎትን ዓይነት ክብር አጎናፅፎ ያቀምጥዎት።
@ashebirkabtyimerbeyene9504
@ashebirkabtyimerbeyene9504 9 ай бұрын
የሀገራችን ትርምስ ስራ አስጊያጅ
@user-wp3ri7qc7e
@user-wp3ri7qc7e 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር አባቴ 😢😢😢
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂hezebachen bé rehabe yegedelu , keje eyassun yasgedelu wenjeleja neberu👿
@teddyalex2094
@teddyalex2094 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ አሁን የምትከፍለው ዋጋ ንጊሷን ባለማክበሯ ነው ! ከሳቸው እልፈተ ሕይወት በኋላ ኢትዮጵያ እርግማን ነው የደረሰባት፣ ክቡርነታቸውን አገራችን ብታከብር ኖሮ ዛሬ ከሰለጠኑት አገር አትተናነስም ነበር፣ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 9 ай бұрын
እራሳቸው ንጉሱ ስልጣን የያዙት ንግስት ዘውዲቱን እና ልጅ እያሱን ገድለው ነው። አፄ ሃይለ ስላሴ በመጨረሻም የእጃቸውን ግፍ ነው ያገኙት።
@ma9546
@ma9546 11 ай бұрын
thanks for sharing salon ❤️ ❤️❤️❤️❤️
@SalonTube
@SalonTube 11 ай бұрын
My pleasure 😊
@samsonbeza-po4np
@samsonbeza-po4np 11 ай бұрын
Every story has an ending.The Emperor, The military Junta, the so called libration front story ended. The story of prosperity will have also an ending.This is the story of the world.
@user-rk6us7ti4f
@user-rk6us7ti4f 9 ай бұрын
Right you are ! But the story of Liberation is going on with potential ......
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 11 ай бұрын
ይቅር በሉን
@RakusaMedia
@RakusaMedia 11 ай бұрын
በሳቸው የደረሰ ያሳዝናል በሌላ ሳስበው ግን የጃቸው ነው። እሳቸውም በላይ ዘለቀን በአደባባይ ኣንቀው ገድለዋል።
@zenu1982
@zenu1982 11 ай бұрын
Amazing Narration! Thank you!
@belayneshbirru958
@belayneshbirru958 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር የተሻለ ላያመጡ ሃገርን የበጠበጡ ሁሉ ተጠያቂ መሆን ነበረባቸው።
@fikiruagelgile2783
@fikiruagelgile2783 10 ай бұрын
ነፋስ ይማር ነፈሶን በገነት ይኑረው
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 10 ай бұрын
ትክክለኛ ንግግር ነው የተናገሩ የደርግ ታሪክ በሰራው ክፋት እየተረገመ የአባባ ጃንሆይ ታሪክ በመልካም ስራቸው እየተነገረ ለዘላለም ይኖራል።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 11 ай бұрын
መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@Abraham-qy2kb
@Abraham-qy2kb 9 ай бұрын
ነፍስዎን በገነት ያኑርልን።
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 11 ай бұрын
ጃንሆይ ❤❤❤
@derejeessayas8207
@derejeessayas8207 11 ай бұрын
ነብስ ይማር መንግሥተሰማያት ያዉርሥልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ashebermamo7438
@ashebermamo7438 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር በንጉሱም ጊዜ ይሁን በደርግ ሰዓት ምንም ካልተጠቀመም ካልደረሰበትም ወገን ነኝ ለንጉሱም ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እንደ እንግሊዛውያኑ ቢሆን እመኝ ነበረ ግን ምን ያህል ሀብትና መሬት ከኢትዮጵያውያን ላይ ሊወስዱ እንደሚችሉም አስባለሁ ይሁንና ቢኖሩ እመርጣለሁ ደርግ ያደረገባቸው ነገር ሊኖር ይችላል ነገር ግን ማንም አወየተነሳ የሚያቀርበውን ቅርሻት ለመቀበለ ግን ፈቃደኛ አይደለሁም አብዛኛው በአያቶቹ የተነገረውን ጥላቻ እንደሚያንፀባርቅ ነው የሚገባኝ ።
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 11 ай бұрын
ጃንሆይ እጅግ መልካም ንጉሳችን ነበሩ በመጨረሻው ሰኣታቸዉ ኢትዮጵያን እዉነት በድለንሽ ከሆነ ፍርዱን እንቀበላለን ነ/ግን በድለሽንም ከሆነ ግን ወንድ ልጅ አይዉጣልሽ! ብለዉ ኢትዮጵያን እረግመዋታል!! ይሄዉና ምንም ኣይነት እርግማንን የመስበር የመንፈሳዊ ተሰጥዖ ያለዉ ሰዉ የለምን? በጃንሆይ እርግማን የተነሳ ሃገራችን ኢትዮጵያ በደም ጎርፍ ታጠበች!!! አቤቱ ጌታ ያህዌህ ሆይ በንጉሳችን ቀዳማዊ ሐይለስላሴ የሰራነዉን ሃጥያትን ፈፅመህ ኢትዮጵያን ይቅር በላት!!!
@mesismart1332
@mesismart1332 10 ай бұрын
አሜን ነፍሰ ይማር ንጉሠ ነገሥት አቤት የግፍ ግፍ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን !!
@almazfreeborn7451
@almazfreeborn7451 11 ай бұрын
ነብስ ይማር አባባ ጃንሆይ❤❤❤
@user-yw4br8ei1b
@user-yw4br8ei1b 11 ай бұрын
ግፍ ግፍን እየወለደ ቂም ቂምን እየዘራ ለዚህ በቅተናል ፍርድን ለፈጣሪ ሰጥቶ ይቅር ባይ ልብ እስካልተፈጠረ ድረስ በእልህ እና በቂም በቀል የምትመራ ሀገር እድገቷን ማሰብ ይከብዳል ።
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 10 ай бұрын
አሟሟታቸው የግፍ ነው። ግን እሳቸውም የሠሩት ግፍ ይዟቸው ሊሆን ይችላል፣ እንዲህ ዓይነት አሟሟት የሰጣቸው። ግፍ የሰሩት ተተኪዎችም ክብር አጥተው፣ አገርንም ክብር አሳጥተው አለፉ። ሂደቱ ቀጥለዋል፣ የአሁንም ገዢዎች ከዚህ መማር አልቻሉም። ሁሉም ነገር የሚቀጥል ይመስላል፣ አገርና ሕዝብም ፍዳቸውን ያያሉ። በቃ ይኸው ነው።
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር ንጉሳችን
@zufanabebaw-xn7dc
@zufanabebaw-xn7dc 10 ай бұрын
ነብሶትን ይማር አባቴ
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 10 ай бұрын
I personally love the king.
@w.h167
@w.h167 9 ай бұрын
ውድ ጃንሆይ ነፍሶዎት በደጋጎቹ መሃከል ትረፍ❤❤
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 8 ай бұрын
እህህ ይሄ ግፍ ሀገራችን እየከፈለች ነው 😔
@GalilaRout
@GalilaRout 11 ай бұрын
እኳን ደና መጣቹ ❤❤❤❤❤❤ ሳሎኖች ❤❤❤❤
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 11 ай бұрын
I don’t know the King 🕊🍃 🤴🏾🍃🕊but but still love our king. Karma is real and cockroaches are strong when united 🔥🪳🔥
@yibeadoni
@yibeadoni 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያላቸው እሳቸው ታሪካቸውን በወርቅ ጽፈው አልፈዋል ይብላኝ እሳቸውን እንዲህ ያደረገው ትውልደ የስራውን እያጨደ ይኖራል
@abayhabte666
@abayhabte666 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 11 ай бұрын
የሚደንቅ ተረክ ነው። ምንኛ ታላቅ ሰው እንዲህ ታሪካቸውንና አጨለሹት የህይወታቸውን ታሪክ እና የኢትዮጰያን ታሪክ ያለተማሩ ደደቦች ቀየሩት። አይ ኢትይዮጰያ አሁንም የተማረ ሳይሆን የቅራቅንቦ ስብስብ ሲመራት ማየት አሁንም ያው 50 አመት ወደ ሁላ ነን።
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 10 ай бұрын
ሰዉ አርደዉ የሚበሉ ናቸዉ ሰዉን ጨርሰዉ በሉት ኢትዮጵያን ም ከፋፍለዉ በታትነዋታል ኦሮሞዎች በፍፁም የመምራት ፀጋ የላቸዉም ።
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 11 ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም ያሳዝናል ።አለም የሚሰግዱላቸው ጀማይካዎች እንደ ፈጣሪ የሚያመልካቸው,አውሮፖውያን የሚያሸረግዱላቸው, ዘላለማቸውን ያገለገሉት በዚ በተረገመ የኢትዮጵያ ህዝብ መገደላቸው,አማማታቸው አለማማሩ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል። እሳቸው ያጠፉት ደርግ እንደሚገባ ሲያቁ ወደ እንግሊዝ መሰደድ ነበረባቸው።
@samit288
@samit288 11 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪካችን ነው። ይሄው ነው ክፋታችንንና አንዱ በአንዱ ላይ የሚሰራው በደልና ጭካኔ ዛሬም ድረስ በሀገሪቷ ደም ሲያስፈስስ ይኖራል። መንግስቱ በአዛውንቱ ላይ የሰራው ጭካኔ ዛሬ እሱም በእርጅናው በሰው ሀገር እንዲከራተት አደረገው እንጂ ለሀገሪቷ የጠቀመው አንዳችም ነገር የለም። ይሄው ዛሬም ሀገሪቷ በተረኞቹ ፊዳዋን አየበላች ነው። ያሳዝናል!!
@etag.b.6850
@etag.b.6850 11 ай бұрын
Derg how he is cruel. Look now what happen. God he pay the price 🙏 each one of them.
@yirgalemyifrusisay6767
@yirgalemyifrusisay6767 11 ай бұрын
እጅግ አሳዛኝ እና ጭካኔ የተሞላበት ታሪክ ነው::የደርግ ድርጊት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መቀመጥ ይኖርባታል ባይ ነው ::
@gebresellasiefanta812
@gebresellasiefanta812 11 ай бұрын
ዕድሜያቸው ከ60 ዓመት በታች ያሉ ባለ ኮሜንቶችን ስለ ጃንሆይ ሆነ ስለ መንግሥቱ የምታዉቁውት ከወሬና ከወረቀት ያለፈ አይሆንምና !!ማንም ክፉ አድራጊ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም ። አንተ/አንቺ በጎ ሥሩበት።
@selamawittamru6799
@selamawittamru6799 10 ай бұрын
This is very saddening 😢😢 my heart aches!
@mesay1260
@mesay1260 11 ай бұрын
Durge chair man should held responsible forever For the king death!!! That's why Ethiopia is unstable and dangerous situations happening....
@elaybright8884
@elaybright8884 11 ай бұрын
OK እና ምን አዲስ ነገር ነገርኸን ምንም። ስናነበዉ የኖርነዉን ነው
@Entertainment-iq1lx
@Entertainment-iq1lx 11 ай бұрын
ከሀገር ከተሰደዱ ነጮች ምን ያህል የሀገሪቱን ምስጢር ከሳቸው በመውሰድ ክፉኛ ጉዳት ያደርሱብን እንደነበር ብዙዎቻችሁ ይገባችኋል። ነገር ግን እውነተኛ የንግስናን ፀጋ የተላበሱ መሪ መሆናቸው የማይካድ ሀቅ ነው።
@yabuniy7359
@yabuniy7359 11 ай бұрын
ሁሉም መሪ ያው ነው ሰገል ሲያሰገድል ነበር
@user-tt2ny9uq4i
@user-tt2ny9uq4i 11 ай бұрын
God bless him, also we paying the price to this time
@ashirekaabidella7387
@ashirekaabidella7387 11 ай бұрын
ባይገደሉና ጥፋት ካለባቸው ለህግ ቢቀርቡ ይሻል ነበር።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 11 ай бұрын
ይሄማ በማን እድል 😥
@aseabe4843
@aseabe4843 11 ай бұрын
የገዳዮቹ ግፍና በደል አይበልጥምን ?
@parisdavid7526
@parisdavid7526 10 ай бұрын
ahun amara lay eyftsemuendalut new yeteftsembachew
@yonastk9479
@yonastk9479 11 ай бұрын
Great video
@SalonTube
@SalonTube 11 ай бұрын
Thanks for the visit
@gigilemma6133
@gigilemma6133 10 ай бұрын
መንግስቱ ኃይለማርያም የተባለ ሰይጣን ነፍስህ በገነኃም🔥🔥🔥ይንደድ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስዎትን በቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፍልን ።
@Agent-qd9oz
@Agent-qd9oz 10 ай бұрын
ማሰብ የተሳናቸው: ሐገር የሌላቸው: ፈጣሪን የማያውቁ ሌቦች ከጠላት ሀገሮች ጋር በመተባበር... የቻሉትን ሸጠው ያገኙትን ገድለው ከሰይጣን ጋር ሊያኖሩን ብዙ ደከሙ:: እኛ ግን እየሞትንም ቢሆን ዛሬም ይኅው አለነው:: እግዚአብሔር ይመስገን::
@Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
@Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs 9 ай бұрын
መግስቱ የምትባል ሰዉዬ ፈጣሪ በሰው ሀገር ያስቀርክ ይድፋክ 😭🙏
@ashebirkabtyimerbeyene9504
@ashebirkabtyimerbeyene9504 9 ай бұрын
ስሜታዊ አትሁኚ
@meronworkineh3466
@meronworkineh3466 11 ай бұрын
Very sad! God please forgive us🙏💚💛❤️
@SolomonEshete-me6hu
@SolomonEshete-me6hu 4 ай бұрын
ታላቁ፡ሰው፡ነፍሶን፡ይማርልን።
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 11 ай бұрын
የአምባሳደር Berhanou Dinke I STAND ALONE የሚለዉን መፅሀፍ ብታነብ.. ቀደም ብለው ስልጣናቸውን ቢያካፍሉ እና ቢያለማምዱ እሳቸውም አሟሟተቸው የክብር ይሆን ነበር አገራችንም አሁን ያለችበት ውጥንቅጥ ውስጥ አገባም ነበር:: የተቋወማቸውን በአደባባይ እያንጠለጠሉ : ከደሃ አገራቸው እስዊዝ ባንክ ሰርቀው እየቀበሩ : አገሪቷን በደብተራ እና ጠንቋይ ምክር እየመሩ በግዚያብሔር ሃይል የተሾምኩ ስዩመ እግዚያብሔር ነኝ ብለው እየቀጠፉ የነበሩ መሪ ነበሩ....አመጣጣቸውም ቢሆን በሴራ እና በደም የተጨማለቀ ድራማ ነበር...የሆነው ሆኖ በክብር መሞት ይገባቸው ነበር
@abuahmed9649
@abuahmed9649 11 ай бұрын
ተባተክ ንገርልኝ አውሬ ሺማግሌ
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 8 ай бұрын
LuLu ( wushachew ) bekibir be Nexch emne bered ye werq qib tshuf balew teqebralech . Ewnetin menager inji Sdb ayasfelgm.
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 Ай бұрын
Actually, the swiz bank made a statement indicating that the King did not have any account there! That is wrong information, besides at the time the Ethiopian GDP was so low that he couldn't have had enough money to steal much from the country as you stated.
@mintyassefa
@mintyassefa 11 ай бұрын
እኔ እስከመጨረሻው መስማት አልቻልኩም😭😭😭😭
@Johnny-Man
@Johnny-Man 11 ай бұрын
ተይው
@hadraabas8178
@hadraabas8178 11 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ሳሎኖችና😍 ውድ ታዳሚያን❤❤❤🙏
@hadraabas8178
@hadraabas8178 11 ай бұрын
​@@jerusalemisrael1686 አልሃምዱሊላህ!! ሁሉ አማን ነው! የኔ ንቁና፣አስተዋይዋ እታአለሜ😍😍😍😍💐🙏
@hadraabas8178
@hadraabas8178 11 ай бұрын
@@jerusalemisrael1686 ≥ክ..኱ እኔ አልቀደምኩሽም ብለሽ ነው🙇‍♂️ የኔ-ቅን ሰው💖 መ+ሩን ማለቴ ነው!! ከልብ-💖አመሠግናለሁ🌹🌹ቢቻ በጣም ትለያለሽ ይህንን ቅንነት እስከመጨረሻው ፈጣሪ ጠብቆ ያዝልቅልሽ
@hadraabas8178
@hadraabas8178 11 ай бұрын
@@jerusalemisrael1686 ..ክ኱ የኔ እህት የቱን ዘርዝሬ የቱን ልተወው?? የቱን አስቀድሜ የቱን ላሥከትለው⁉ በርግጥ ሙሉለሙሉ በመጥፎ ጎን ቢቻ እንዳይደመደም ጥቂት ‟ብቶኑም ልክ እንዳቺ አንዳድ ቅኖች„ አላቹ እጂ!! #ዊዊዊዊዊ_እኛ ሰዎች ስንባል የክፋታችን ጥግ ለመግለፅ የትኞቹም ቃላት አይገልፀንም፦ «ቅንነት አያሥከፍልምና አላህ ያቅናን🙏»
@user-rk6us7ti4f
@user-rk6us7ti4f 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 10 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢ያሳዝናል 😢
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 11 ай бұрын
So sad😢😢😢
@kimo428
@kimo428 11 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ንጉሶች ይሁኑ መንግስታት አረመኔ እና ጨቃኝ ናቸው አንዱ አንዱን ገሎ ነው ስልጣን ላይ ሚወጡት ለዛውም የቅርብ ሰው ሆነው ተምረው በልተው ጠጥተው በስመጨረሻ ክደት ይፈፀማሉ ሁሉም የእጁን እያገኘ ብድሩን እግዚአብሔር እየከፈለ ነው ታሪክ እዚህ ላይ ያደረሰን አሁንም ይሄ ያለንበት ሀገራዊ ሁኔታ ቶሎ እንዲያልፍ ተመኘው
@meleseyilma9223
@meleseyilma9223 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ የአገልግሎት ክፍያ አሰቃቂ ግድያና የክብር ቀብር መንፈግ ግፍ ለልጅ ልጅ ደረሰና ዛሬ መአት አምጣ ግፍ አይጠቅምም ደግነት ለራስ ነው
@legesechala8526
@legesechala8526 9 ай бұрын
😢😢አይ ኢትዮጵያ
@tomwoldegabriel8039
@tomwoldegabriel8039 11 ай бұрын
ይህ ስው በስንት አመቱ ነበር የሳቸው አገልጋይ የሆነው እድሜውን ስገምት 50 አመት የሞላውም አይመስልም ስለዚህ ግራ ያጋባል
@hjbcbjdhghd-tr5yl
@hjbcbjdhghd-tr5yl 7 ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢
@aychiluhimdemeke2714
@aychiluhimdemeke2714 6 ай бұрын
መንጌ እግዚአብሔር ነብስህን አይማረው
@hannaredda3061
@hannaredda3061 11 ай бұрын
Dear God 😢😢😢😢
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 11 ай бұрын
As al ww salon family shaloom❤❤❤
@foziamohamad8438
@foziamohamad8438 11 ай бұрын
ልጅ እያሱ እንደት ነው የሞቱት
@eman6877
@eman6877 11 ай бұрын
Liji eyasu eko rasu haylesilase wede engilz kemehedachew befit asigedilew new yehedut ena yihew ye ethiopia negesitat megedadel brik aydelem yihew ye ejachew new yagejut
@fatimaalfatima9163
@fatimaalfatima9163 11 ай бұрын
​@@eman6877lji eyasu ena ayile slase yesga zemedi ayidelu
@tofikahmed3457
@tofikahmed3457 11 ай бұрын
It is very sad story R.I.P 😭😭
@negestnegest8146
@negestnegest8146 10 ай бұрын
አርቆ ማሰብ እና ማስተዋል የነሳው ጎረምሳ ሰው: የሀገር መሪ ሲሆን ካላስተዋለና ከእግዚያብሄር ጋራ በጸሎት እየታገሰ ካልመራ ሀገርን ወደ እርግማንና አዘቅት ነው እሚጥለው። ይህ ነው የሆነው ጥፋትም ቢኖርባቸው ብዙው መልካም ስራ ነበራቸው። ነፍሳቸውን አጥፍቶ በግፍ ስልጣናቸውን የወሰደው ግን ለሀገርም እርግማን አመጣ የተዋደቀለትም ስልጣን ሳይሳካ ሀገሪቷን አተረማምሶ ጥሏት ስደት ገባ።
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 10 ай бұрын
የ83ዓመት አዛውንት ንጉሰ ነገስት እንዲህ ነበር መጨረሻቸው? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@AmanuaelHeyaw
@AmanuaelHeyaw 11 ай бұрын
That is why , it is what it is!
@mintyassefa
@mintyassefa 11 ай бұрын
ዳንኤል የሚባል ስም በቃ ለኢትዮጵያ አይበጅም😡😡😡😡
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 10 ай бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏😥😥😥😥ግፍ ነው የተሰራባቸው
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 2 ай бұрын
ንጉሱን ገድለን እርግማናቸዉ ደረሰብን ዛሬ ላይ እርስ በእርሳችን እንገዳደላለን
@terefemekonnen6992
@terefemekonnen6992 10 ай бұрын
ለሁሉም ፍርድ እግዚአብሔር ይሰጣል ንጉሡም ንግስት ዘውዲቱን ልጅ እያሱን ጀግናው በላይ ዘለቀን እና ሌሎቹንም ገለዋል አስገድለዋል
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4 М.
በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት
22:27
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 50 М.
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 8 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,4 МЛН