የልጅ እያሱ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 212,036

salon tube

salon tube

9 ай бұрын

የልጅ እያሱ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ብሩክ መኮንን ተክለየስ
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 376
@regibenoah6362
@regibenoah6362 6 ай бұрын
ሁሌ የሚገርመኝ ይህን እያየ አሁንም ሕዝባችን አለመሰልጠኑ ነው። ታሪክ መስራት ያቃተው ይመስል አሁንም የንጉሱን ያረጀ ያፈጀ ታሪክ ሲፅፍ ይስተዋላል። ስለእውነት መቆም ደስ ይላል። ስለልጅ እያሱ የቀረበው ደስ የሚል ታሪክ ነው። ታሪካቸው ይፃፍ ስለአሟሟታቸው ጥናት ሊደረግ ይገባል።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
እስከ አሁን የሰማኸው ያረጀ ያፈጀ ከሆነ አዲሱን አንተ ጻፍ
@regibenoah6362
@regibenoah6362 6 ай бұрын
ጥሩ እውቀት አለኝ መስራት እችላለሁ፤ ነገር ግን የሙሉ ቀን ስራ አድርጌ መስራት ይኖርብኛል፤ እንደሚታወቀው የኑሮ ጣጣ እንዳንሰራ ይዞናልና።
@user-lq2xr9yk6d
@user-lq2xr9yk6d 8 ай бұрын
የሚገርም ነው እጅግ በጣም ያሳዝናል የመንግስት ዘውዲቱና የልጅ እያሱ አሟሟት ለማነኛውም እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@belayneshali4617
@belayneshali4617 8 ай бұрын
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia መረጋገጫ አለህ ነው ወይስ የጭፍን ድጋፍ?
@belayneshali4617
@belayneshali4617 8 ай бұрын
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia It doesn't sound healthy and true any way don't worry everything will be clear at its ideal time,let us take the past as history and make our history now don't you agree with this....
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
ማናቸው መንግስት ዘውዲቱ? ሳታጣራ ትሰማለህ ሳታስተውል ትፈርዳለህ ምን ቢያደርጉህ ይሻላል?
@askalemareyammaru9976
@askalemareyammaru9976 6 ай бұрын
ስንት ልጆች እንደ ወለዱ ና የሚስታቸው ስምና ትውልድ ቢገለፅ እውቀታችን ይጎለብታል ለልጆቻችን ለማሳወቅ ይረዳል ❤
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 ай бұрын
እስካለ ስንቱ ይገለጽ ሰውየው ሴቶች ብርድ አይምታቸው የሚሉ ነበሩ አንችም በዘመኑ ያለመኖርሽ ነው እንጅ ነገሩ ሌላ ይሆን ነበር
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-fn6md9qc8y
@user-fn6md9qc8y 6 ай бұрын
አፄ ሀይለስላሴ ልጅ እያሱ ገድለው ነው ወደ ንግስነት የመጡ?በእንደዚ ዓይነት ከነገሱ እንዴት ነው እንደ ትልቅ ንጉስ የሚታዩ?
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Yetemarew Leba ! yaltemarew Dha slehone lemaweq gzie yelewum .
@HamduDawud
@HamduDawud 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክ ከልጅ እያሱ በሁዋላ በራስ ተፈሪ(ሀይለ ስላሴ) ነው የተበላሸው የልጅ እያሱ እቅድ ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ ሀገሬ ዛሬ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነበረች።ደግነቱ ተፈሪም በ መንጌ የጁን አግኝቷል።
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Ygermal ! YE Jemila Lij , Iyasun be haimanot asabo sigedil . Ye Jemila Lij !
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድም በአይሁዶች እንደ ውሻ ነው የደፉት በነገራችን ላይ ከአላህ ጋር አላወዳድራቸውም
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 9 ай бұрын
ያሳዝናል የኢትዮጵያ ታሪክ እስከ አሁን ጦርነት ያላቆመች ሀገር አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን እርስ በእርስ መገዳደል ይብቃን አሁንስ ሰለቸን መቼ ነው ይህች ምድር ከደም የምታርፈው።
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ግፍ. ለዚህ ነው. ኢትዮጵያ ምስቅልሏ የሚወጣው ግዚኦ.
@darmulokedrala8334
@darmulokedrala8334 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ለካ ተፈሪ የእጁን ነው ያገኘው!!!
@ma9546
@ma9546 9 ай бұрын
thanks for sharing salon ❤️❤️ ❤️❤️
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
የሚገርም ነው ለካ ይስራቸውን ነው ያገኙት ማለት ነው ሀይለስላሴ ።ያላወቁ አለቁ ተባለ።ገንዘባችን በስዊድን ፀጥ ጀግናው ልጅ እያሱ በሀይለስላሴ ዋጥ።ግዜ ፈታው።ይገርማል።
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 9 ай бұрын
ዕውነት ተደብቃ አትቀርም።
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
Ere tedebeka atakem felegehat selematak nw.
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 3 ай бұрын
​ውሸት ሲነግስ እውነት ትሳደዳለች፣ 'ትቀጥናለች' … በሰዓቷ ደግሞ ትገለጣለች፣ ታሸንፋለች። ላንተ/ቺ፣ ለእናንተ (ጥቂት/ቶች) ከተገለጠ ለሁሉ (ለአብዛኛው) ተገለጠ ማለት አይደለም። መፈለግም የሚመጣው የነበረው ትክክል አለመሆኑ ሲታወቅ አይደል???!!!
@belayneshali4617
@belayneshali4617 9 ай бұрын
የዘራነውን እናጭዳለንና ምን እንደምንዘራ እንጠንቀቅ።😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 ай бұрын
ትክክል
@belayneshali4617
@belayneshali4617 8 ай бұрын
@@Monarchist-Party-of-Ethiopia what so ever it is don't worry we have a leader and keeper that is God Almighty......
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 5 ай бұрын
ባያጭዱ ይቆጨኝ ነበር
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
How is it related to to the theme of the topic here, please explain Mr. I like to make emojis laugh for no reason
@mtkjimma
@mtkjimma 9 ай бұрын
Thanks true history
@abdurezaklemlem2671
@abdurezaklemlem2671 9 ай бұрын
በሰው ላይ የሰራሀው ግፍ ባንተላይ ሳይድርስ አሞትም ሀይለስላሴም የጁን ነው ያገኝው ።
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
Achecheche eee? Gragn Mohammeds? 😂😂😂
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድን አስታወስከኝ አይሁዶች በመርዝ የጁን እንደሰጡት
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 9 ай бұрын
ሰው የእጁን ማግኘቱ አይቀርም ይዘገያል እንጂ ቴዲ ብትሰማው ደስ ይለናል
@ewawa11412
@ewawa11412 7 ай бұрын
ቴዲብልህእና አዋቂነው አላዋቂ ታሪክየማያውቅ በፃፈው አይንበረከክም ታሳዝናላችሁ አሁንምየአፍሪካ ፀሀይ የህዝብ እንደራሴ ደጉንጉሳችን ሀይለስላሴ
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
Oh he knew about, Teddy ain’t as illiterate as most people here in these comments. Trust me he is gonna make you one sorry individual for asking him that. He will make another glorifying song to the King and you can sing along with him on the radio when you hear it. 😂😂😂
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድን አስታወሽኝ አይሁዶች በመርዝ እንደ ውሻ የደፉት የጁን ነው ያገኘው
@sebaheyasu581
@sebaheyasu581 9 ай бұрын
Merci mille fois ❤❤❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሀገራችንን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ ደሥ በሚል አተራረክና የድምጽ ቃና ሥለአቀረባችሁልን እጅግ፣ እጅግ አድርጌ እያመሠገንኩ,በእዚሁ አጋጣማ ሌሎቹንም ተመሣሣይ ታሪኮችን እያሠባሰባችሁ ብታቀርቡልን ለእዚህ ዘመን ትውልዶች ሥለሀገራችን ታሪክ እንድናውቅና እንድንማማርባቸው ይረዳናል።
@bekadureti1411
@bekadureti1411 7 ай бұрын
አሳዛኝ ታረክ ነው። እ/ር ይቅር ይበለን።
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 26 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@zemene4258
@zemene4258 9 ай бұрын
ምን ማሥረጃ አለህ! ምንም ይሁን ምን ማሥረጃ መጥቀሥ ነበረብህ። ቤተሠቦች እኮ ናቸው። በመጸሃፍ ከተቀመጠው ጋር ይጋጫል። በርግጥ አባ ሃና መዳኒት ሠጠዋቸው ነው የሚል ሃሜት ነበር። ወንድም እድሜውና ነገሩ አንተ እንደምትለው ያሥባል አይባልም። ስንት ለቤተመንግስት የቀረቡ የውጭ ዜጎች ጽፈውታል። የታዘዘለትን መዳኒት አቋርጦ ነው ለሞት የበቃው። እረ ማሥረጃ!
@muluaseged5266
@muluaseged5266 9 ай бұрын
የአጼ ምንይልክ ኑዛዜ የልጃቸው ልጅ እያሱ እንዲነግስ ነበር። እሱን አስወግደው ዙፋኑን መውረሳቸውና ንጉስ መሆናቸው ከበቂ በላይ ማስረጃ ነው። የበላይ ዘለቀ የመቶ አለቃ በቀለ አናሲሞስ ተቆጥረው የማያልቁ የሀገር ባለውለታዎች ላይ የፈጸሙት ዘግናኝ ግፍ በመጨረሻ እሳቸውንና የግፈኛ ባላባቶቻቸውን ጨምሮ ከሳቸው አልፎ ምንም ለማያውቁት የልጅ ልጆቻቸው ተረፈ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
የጨመረውየቀነሰውነገርየለም ሰርቺአድርጊ
@sosoasella7556
@sosoasella7556 9 ай бұрын
የሚገርም ነወ እናመሰግናለን
@Grass.God111
@Grass.God111 3 ай бұрын
ልጅ እያሱ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነበሩ !! ልክ እንደ አያታቸው 🤴 !! ተፈሪ የጃቸውን ነው ያገኙት
@seyab4u.
@seyab4u. 17 күн бұрын
Thanks for clarifications hidden history
@SalonTube
@SalonTube 17 күн бұрын
My pleasure
@ibrahimseid7803
@ibrahimseid7803 8 ай бұрын
ኃይለስላሴ የእጁን ነው ያገኘው አሁንም በመቃብሩ ላይ እሳት ይዝነብበት ልጅ እያሱ ለረጅም ጊዜ የመምራት እድል ቢኖረው ኖሮ ኢትዮጲያ ብዙ የባህር በር ነበራት ስልጣኔዋም በከፍታ ላይ ይሆን ነበረ ሙስሊሞችና ከአማራ ውጪ ያሉት ብሔሮች ይጠሉና ይጨቆኑ የነበሩት በልጅ እያሱ ነፃነት አግኝተው ነበረ ነገር ግን በመርዛሙ አፄ ኃይለስላሴ ጭቆናው ዳግም ተመለሰ ፈጣሪ አፄ ተብየዎቹን በሙሉ በሞቱበት ስቃያቸውን ያብዛው
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
I am so sorry you felt that way poor thing I will make sure you and your children children will hear the name of the King praised until the end of time I can promise you that!
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድን አስታወስከኝ አይሁዶች በመርዝ ድፍት ያደርጉትን መሃመድ የጁን ነው ያገኘው
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 9 ай бұрын
የሚገርመው አፄ ሚኒልክ ሲያርፉ ቴጌ ጣይቱ ብጡል ያነገሷቸው ብቻቸውን አልነበረም ከቴጌ ዘውዲቱ ጋር ነበር ልጂ እያሱ የነገሱት ለሶሰት አመት ብቻ ነበር
@samggjudy7
@samggjudy7 9 ай бұрын
ልጀ እያሱ አለመነገስቸውን የማያወቅ ሰው ለሞን? ታሪክ አያነብም ?!
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk 8 ай бұрын
Very good education 👏 brother from ERITREA 🇪🇷 USA ❤❤❤ 🇺🇸
@Kazabishotu
@Kazabishotu 8 ай бұрын
ተፈሪም በሰፈሩት ቁና ተሰፈሩ ፣ሽንት ቤት ውስጥ ተገለው ተቀበሩ
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
Hideded nw ende wow betam yegermal ante shint bet west aydel ende eyenork yalehew
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 9 ай бұрын
Wow! Thank you!
@gadi6563
@gadi6563 9 ай бұрын
ይገርማል እንግሊዞች በኛ ውሀ ለግብፆች አስዋነ ግንብን ለመገንባት ከፍተኛ እገዛ ማድረጋቸው ሲገርመን፤ ለካስ ስለኢትዬጵያ እድገት የሚያስቡ መሪዎች የሚታሰሩበትንም ይገነቡልን ኖሯል...!
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Atsrana alu stil tnoraleh .
@hassennuru8024
@hassennuru8024 8 ай бұрын
Wow nice story it is a 🔥 first-time about the 👑 sad Selassie was power hunter that why he stay in power for 40 years greedy monarch he didn't even retire just like esayas from Asmara sad for africa power hunter never give new person achanse to rules I enjoyed the ride good night every body sweet history lesson I will share with some friends thanks from east coast off America
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Pr. Isaias Afwerqi is the great uncorrupt leader of Eritrea . Africans love him for his courage .
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
Says the dude who can’t even spell shi right 😂😂😂 why are people never interested in research. So quick to believe and make unsound and ignorant conclusion based on what they just heard or see. Analyze the gap study the gray area of the dilemma what are the means to the end. Be consequential thinker!!! Read read read!!! Washing dishes for dollars is worth nothing otherwise. Mr. I am from “east coast off America” 😂😂😂 who should we call you Puff daddy 🤪
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 9 ай бұрын
አያቴ ልጅ ኢያስን የገደለው ኃይለሥላሤ እራሳቸዉ እንደሆነ ነግረውናል ከገደሏቸው በኋላ ወደ ሰደት እንደሄድ ነግረውናል
@omaridris1232
@omaridris1232 9 ай бұрын
እስኪ አብራሪው አያትሽ ማናቸው? ቅርበታቸውስ? ለንጉሱ?
@so2bk
@so2bk 8 ай бұрын
Tikikil!!
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
ወላ❤
@fayselhusseinmohammed7500
@fayselhusseinmohammed7500 8 ай бұрын
Really it is nice history I am happy to hear like this. Thanks
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 9 ай бұрын
ልጂ ኢያሱ ከአርባ ሴቶች 41 ልጆች ወልደዋል በዚህ ቤተሰብ አብዝተዋል ህዝብም በጣም ተወዳጂ ነወሩ
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x 9 ай бұрын
😂😂ሀንዱሀ ህናት ናት
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 9 ай бұрын
@@user-di6sz6wn3x ኖወ የኔ እህት አደለችም ያንተዋ አያት ነት
@salamasal6374
@salamasal6374 9 ай бұрын
ነብሰበላነዉ የነበረው አትዋሹ
@samggjudy7
@samggjudy7 9 ай бұрын
ከስንት ሴት ነው 41 የወለድት ... ያውም እኳ የታወቁት ናቸው ...
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 8 ай бұрын
Ke 40 setoch 41 malet ? ,,,,, aendwa bcha nech yasdegemechiw malet new . 😂
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 9 ай бұрын
አይ ሀገር ፈጣሪ ይደርስላት
@biruk7810
@biruk7810 9 ай бұрын
Salonch beretulin👍👍
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 8 ай бұрын
A belated comment regarding history by a long shot . Let history tell the truth . What counts 's whatever is on the go . Where'd you stand if all is sub reality ? The true expression of US Ethiopians radiating vibrant colors beyond expectation . We're Ethiopian for all to see original to the word and multi coloured beyond imagination. I love being one in this part .
@fahmidawd3013
@fahmidawd3013 7 ай бұрын
This is Ethiopian history!
@hadraabas8178
@hadraabas8178 9 ай бұрын
❞እውነትን ከምድር በታችቢቀብሯት ሀሰት ደሞ ከሰማይ ጥግ አርቀው ቢሰቅሉት እንኳን እመነኝ አፈጣፈጧ የከፋ ሆኖ ነው ወደምድር ምትፈርጠው❝
@philben3897
@philben3897 9 ай бұрын
የተረገመች ሃገር እድሜ ልክ ተንኮል : ደባ: ሸር ... የምትተራመስ😢😢😢
@abumensa
@abumensa 9 ай бұрын
Selam selam salonoche
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 9 ай бұрын
ልጅ እያሱ ከጋረሙለታ አመጡት የምለው ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም ከተያዘ በኋላ ሰላሌ ፍቼ ታስሮ ከመለጠ በኋላ ነው ወደ ሐረርጌ የተዘወረው ከዚያ ንጉሡ ከሐገር ወደ ለንደን ስሄዱ ወታደር ልከው እዚያው ከከተማው ውጪ ገድለው አንገት አስቆርጠው ድሬዳዋ አንገቱን አስቀብረው የገደሉትንም ጭምር ምስጥር እንያወጡገድለው አንድ ለይ ቀብሯቸው አንደወጡ በደንብ ይነገራል እውነቱ ፈጣሪ እጅ ነው።
@remedankasim1784
@remedankasim1784 8 ай бұрын
ሃይለስላሴ የእጃቸውን ነው ያገኙት
@atlawnahom5269
@atlawnahom5269 3 ай бұрын
Esti welahi bel. Antes yemenehin tagegn yehon?
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድን አስታወስከኝእንደ ውሻ በመርዝ ነው ድፍት ያደርጉት የጁን ነው ያገኘው
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድም የጁን ነው ያገኘው በመርዝ እንደ ውሻ ነው የደፉት የጁን ነው ያገኘው
@user-ip2dr1lf4f
@user-ip2dr1lf4f 9 ай бұрын
True history🎉🎉🎉
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 6 ай бұрын
ሊሆን ይችላል ( ይፋ ሆነ ; ታወቀ ) ማለት አይደለም :: ሁሉም እንደ ጊዜው እንደ እውቀታቸው አገራቸውን አገልግለዋል :: ደናቁርት ከጊዜው ጋ የማይሄዱትን ደርግ ኢህአዴግ ብልፅግና ን አይጨምርም ‼️‼️‼️
@lij_endu
@lij_endu 8 ай бұрын
ምንጩ ምንድነው መገለፅ አለበት!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 ай бұрын
ሁሉም የእጁን ያገኛል ጃንሆይ ሀይለስላሴ አሟሟት በጣም አዝኘ ነበር ለካ የስራቸዉን ሆኗል ያገኙት የፈጣሪ ፍርድ።
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
መሃመድም በመርዝ ነው ድፍት ያደርጉት
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 27 күн бұрын
@@michaelmicky7865 ሙሀመድ ማነዉ ከዚህ ታሪክ ጋ ሙሀመድ እሚባል የለም አልገባኝም
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 5 ай бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነክ እናመሰግናለን
@EJ.7580
@EJ.7580 8 ай бұрын
😭😭😭 Poor Liji Eyassu. I felt from the beginning there was mischief. HaileSilassie will answer to God
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA 3 ай бұрын
እውነት,ትመነምናለች,እንጅ,አትበጠሰም,በጠመ,ያሰዝናል,,ሠው,በመግደል,,ሀገር,ታድጋለች,ወይ,?.ሀገራችንን,ወደኃላ,የሰቀራት,ይህ,አሰተሳሰብ,ነው,,እና,ከዚህ,አሰቀያሚ,አሰተሳሰብ,መውጣት,ይኖርብናል,,,አገራችንን,መገንባት,የሚችሉ,ብዙ,መሪዎችን,አተናል,,ሰለሆነሞ,ልጅ,እያሱን,የመሠሉ,,ያለፈርድ,የተገደሉ,ፈጣሪፍርድን,,ይሰጣል::
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 6 ай бұрын
አመሰጝናለሁ ❤🎉 በጣም ይገርማል ሁሊም በሰራው ሥራ ብዽሩን በምዽር ይከፍላል ስለሰው ሀገር ታሪክ በትምሕርት ቤት ሳለን ከሚያስተምሩን የራሳችንን እንደዚህ ቢያስተምሩን ስለ ሕገራችን በደንብ እያወቅን እናድግ ነበር እውነት የት እንዳለች ብንረዳ የሁሉን ዘመን አስተዳደር እርምጃ ተረድተን ዛሬ የውሽት ትርክት እየጋቱ ትውልድ እንዲህ አያልቅም አይተላለቅም ነበር አሁንም ቢሇን የሚሰጠው የሲቪክስ ወይም ስለ አርበኞች የሚሰጠው እውቀት በቂ አይዸለም
@Rasdashen1
@Rasdashen1 8 ай бұрын
The story, almost 95;% fake story. It is sad to post such non-sense irresponsibly. The true story is totally different.
@cherubejiga179
@cherubejiga179 7 ай бұрын
comment ቶቹ ያስቃሉ። በዚህ እንኳን ጫፍና ጫፍ ይዘን መሻኮት ያምረናል። ምንም ላንለውጥና መፍትሔ ላናመጣ
@abim2194
@abim2194 8 ай бұрын
Error in your story telling starting at around 24:00... Ras Leul Seged Atnaf Seged did not go with 100,000 soldiers. Shoa was not ready at that time. Fit. Hapt. Giyorgis needed to buy time to get all the soldiers from the frontier. So it was decided to send Ras Leul Seged as a vanguard with only 5,000 soldiers to stall the large army from Wello. It was a suicide mission which the Ras gladly accepted. On that fateful day when Ras Leul Seged's greatly out numbered army faced the Wello might, he called on the young military aristocratic nobles who had been with him, to leave the battle field as they were to young to die, as for himself - an elderly man, he had accepted his fate and chose to stand his ground. All refused to leave his side and chose to die that fateful day. It was the battle before the great battle of Segele. Nearly all of them were killed, but their sacrifice helped slow down Negus Michael's army from advancing forward and gave enough time for Shoa to raise the army needed to face the Wello Negus and his army to fight the bloodiest civil war in Ethiopian history. The battle of Segele, where it is said that nothing less then 50,000 men lost their lives. Shoa prevailed, and the sacrifice of Ras Leul Seged and his small army played a major part.
@lukamodric94
@lukamodric94 8 ай бұрын
shoa was a crook ፣ they won the war after 9 hrsof battle , if it wasnt for the trechery of aba mela ፣ the shoan army could have been wiped out
@GezaB231
@GezaB231 7 ай бұрын
It is sad there was war going since then and couldn’t never be stopped one reason or another!!!
@Asnakech100
@Asnakech100 6 ай бұрын
Yes you tell us the right story. How ever the defeat of King Michael was caused by Fitawrari Habtegiorgis conspirasy. King Michael houldn't believe Habtehiorgis. At that time Haileselasie was waiting for the then best rifle bought from France and addito.al large Army fron different parts of Ethiopia. Both Michael and Eyasu were humble persons do not suspect people.
@sirajseideafar
@sirajseideafar 7 ай бұрын
የኢትዬጲያ መንግስታት ታሪክ በመገዳደል ላይ የተመሰረተ።
@user-ym4vr8uy7r
@user-ym4vr8uy7r 6 ай бұрын
የሚገርም ነው ፦ሀይለስላሴ የእያሱ አገዳደል ያውቃል የሱ ደግሞ መጌ ያውቃል።በመቱበት ዱላ መመታት አይቀርም😂
@kenfeab
@kenfeab 8 ай бұрын
it is highly probable that His majestry had Lej Eyasu executed.The poetic justice in this story is His Majesty accent to power he doen't deserve by snatching it from the legit prince and princess,but later he tragically lost his power to those that doesnot deserve it.
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 8 ай бұрын
Genesis 9 (አማ) - ዘፍጥረት 6: የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
@user-xx1tk8sk7i
@user-xx1tk8sk7i 8 ай бұрын
ይሄ ጥቅስ እስራኤልንም ይመለከታል አይደል?
@adeyalways1750
@adeyalways1750 9 ай бұрын
Geday geday mahberesebbb
@meseretroge1232
@meseretroge1232 8 ай бұрын
ተያይዞ የመጣ የሀረግ መርዝ
@biradoroobe9159
@biradoroobe9159 9 ай бұрын
Iyasu was Federalist and Silasie was centrist following the French model!
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 8 ай бұрын
Iyasu never had a chance to be called anything . Silasie was the Last ethiopian Feudal to the core.
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 6 ай бұрын
Please tell truth about history of Harer Amhara Oromo Adere (harriri) Somalia Argoba afar . Thanks Historians
@ashu7750
@ashu7750 9 ай бұрын
ስለ ፍልስጤም እና እስራኤል እየጠበቅን ነው
@frdosbas
@frdosbas 8 ай бұрын
​@@aeshimohammed9684 በጣም ትክክል
@daoudshifa8478
@daoudshifa8478 9 ай бұрын
ግን በሀረርጌ ሰልጣኔን ና የፈረሳይን ቋቋ ና የፈረሳይ ትምህርት ህክምናን ያመጡ ልጂ እያሱ አይደሉም ራሰ መኮነን የሐይለሥላሴ አባት ነበሩ የውጩን ሰልጣና የመጀመሪያውን ራሰ መኮነን ናቸው የምራቅን ሰልጣኔ ያመጡ እሳቸው ነበሩ
@eliassani141
@eliassani141 9 ай бұрын
የሐረር ስልጣኔ የተጀመረው ከ1500 ዓመታት በፊት ነው።
@tesfayedebebe8687
@tesfayedebebe8687 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መርጠን እያሉ በእግዚአብሔር ሐሳብ ሳይሆን በራሳቸው ብልጠት በሚመኩ አመፀኛ አማካሪዎች እየተመከሩ አገርን የሚመሩ መሪዎች የዘረጉት የአመፅ መጋራጃ እስካሁን ሊገፈፍ አልቻለም።
@Danielaragaw-ru7oh
@Danielaragaw-ru7oh 6 ай бұрын
Mintwab Ali was one of Ras Mikile daughter she is the mother of my father, our father told as all the Truth about his Ancle most of the story is true but about the battle and the way he died is not correct any ways May God keep his soul rest in peace
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 6 ай бұрын
በላይ ዘለቀን በስቅላት አሰቃይተው የገደሉት እኝሁ ኃ /ስላሴ ናቸው። እሳቸው በአውሮፓና አሜሪካ ሲዘንጡ እሱ ለሀገሩ ክብር በእሳት ውስጥ እየተዋደቀ ነበር። በታህሳሱ ግርግር በሚባለውም ብዙ ደም አለባቸው። የመገዳደል ታሪክ
@jaffershurie862
@jaffershurie862 8 ай бұрын
እውነተኛው የአገርና የሰው ፍቅር እስከመቃብር::
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@astawesegnmogus
@astawesegnmogus 9 ай бұрын
የትናንት ታሪክ ዛሬን አያኖርም፡ ማደናገሪያው ግን ለዘር ፖለቲከኞች እገልግሎት ቢኖረውም ያንተ የዛሬው ታሪክ ደግሞ እራጋቢነቱን ያሳብቃል በአያት ታሪክ ሃገር አይመራም ታርክ ሁሉም አለውና ያንተን ኑር ካለንበት አረንቁዋ እንዴት እንውጣ ነው ዛሬ ጥያቄው፡ ያለፈ ታሪክን መለወጥ ከብዶህ ማደናገርና ባለግዜዎችህን አትርዳ፡
@habtaron6897
@habtaron6897 8 ай бұрын
አንተ ባንዳ እሱን ለናት ንገራት :ፋኖ ተመሳሳይ ስተት እየፈፀመ ነው::we indeed learn from the past,ፋራህን ፈልግ ቡዳ
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 9 ай бұрын
Ye Jemila lij Haile selassie , Lij Iyasun behaymanot mkniyat asabo SlTan siqema , albeqa blot masgedelu yasaznal . Ye Jemila Lij ! Sew yezerawun new yemiyaxchdew . Zemad Ekud .
@ahmedmuhamed4101
@ahmedmuhamed4101 3 ай бұрын
ተንኮለኛው ኃይለስላሴ የጁን ነው ያገኘው ።
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
የአንተ አባባል መሃመድን አስታወሰኝ በመርዝ እንደ ውሻ ነው የድፉት የጁን ነው የሰጠት
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
አባባልህ ያንን ተንኮለኛና ጨካኝን አስታወሰኝ እንደ ውሻ በመርዝ ነው የደፉት የእጁን ነው ያገኘው
@yilmagebresekago2795
@yilmagebresekago2795 9 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ዛሬም ከባዕዳን ጉዳይ ፈፃሚነት አልተላቀቅንም ። ታሪክ ለትምህርታችን ብቻ ቢሆን ምንኛ የታደልን ሕዝብ ነበርን ።
@user-io9de4uu5psubscribe
@user-io9de4uu5psubscribe 3 ай бұрын
አይ ኢትዮቢያ ላኪን ከድሮውም የግፍ ሀገርነች ይህው እስከዛሬ ድምይፈሳልበግፍ😢😢😢😢አይአለመታድል ድሮም ዘንድሮም አንድአይነት ቱ 😢
@bedrunur280
@bedrunur280 9 ай бұрын
Ye ethiopia atsewochi bemulu banda nachew yerasachewun sewochi kewuchi sewochi gar hunew yiwogalu afer yibluna atsewochi
@omaridris1232
@omaridris1232 9 ай бұрын
አወ ሁለቱም ወይ ከጣልያን ወይ ከአእንግሊዝ ይወግናሉ ሁለቱም የአኢትዮፕያ ናቸው መፈራረጁ አይታየኝም
@ashrafedinyouya7636
@ashrafedinyouya7636 11 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ የመሰሪዎች እና ተንከሲሶች ሀገር ገና ነው መከራሽ የዚህን ንጹህ ሁሉ ደም በከንቱ ጠጥተሽ አያበቃም ችግርሽ
@suzankassa9719
@suzankassa9719 8 ай бұрын
ወይ ሃገሬ ከጥንት ጀምሮ በተንኮል የተከበሽሽ ነሽ ለካ😢
@tofikeuman7495
@tofikeuman7495 9 ай бұрын
ሀ/ስላሴ ልጅ እያሱን በግፍ አንደገደለው ንጉሱም በደርግ ግፍ ተገድሎ አንደ እንስሳ የደርግ ቢሮ መሬት ስር ተቀበሩ. አቤት መጨረሻ ያልተገኘለት ጭካኔ
@muluaseged5266
@muluaseged5266 9 ай бұрын
የዘራውን ያጨደ በግፍ ተገደለ አይባልም
@samuelarega8664
@samuelarega8664 9 ай бұрын
ማን ያውቃል የወጣው አጽም የልጅ እያሱ ይሆንን?
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህእሰይ ያለእዲሜውቀጠፉትእያሱን😢😢
@astair1568
@astair1568 7 ай бұрын
እናመሰግናለን፣ ስለ ታሪኩ፣፣ ልጅ፣ ኢያሱ፣ የእናቴ፣ አባትን፣ እንደወለዱ፣ እናቴ፣ በህወት፣ እያለች፣ ነግራኝ፣ ነበር፣ ጃንሆይም፣ ልጅ፣ ኢያሱን፣ እንዳስገደሏቸዉ፣ እንደሚነገር፣ነበር፣ አባቷም፣ የልጅ፣ ኢያሱ፣ ልጅ፣ በመሆናቸዉ፣ ጃንሆይን፣ ይፈሩ፣ እንደነበር፣ ነገረችኝ፣፣ የልጅ፣ ኢያሱ፣ ᎈቶ፣ እቤታችን፣ ነበር፣፣
@GezaB231
@GezaB231 7 ай бұрын
Wow! Interesting thanks for sharing…
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 9 ай бұрын
Gara muleta yetaserubet bota kizkazem endigelachew hon tebilo tasibo debzam lematifat sayhon yikeral?
@naodbelai5325
@naodbelai5325 6 ай бұрын
ጃንሆይ ልጅ እያሱ በህይወት እያሉ ፍትሃት እንዲያደርጉላቸው ቄሶቹን ኣዘዙ የሚለውን በጣም መንፈስን የሚረብሽ ጭካኔ ነው!
@derartutola7404
@derartutola7404 8 ай бұрын
አንዱ አንዱን ሲገል አለች ጀንበር ጥልቅ
@user-cq3kr6ic6x
@user-cq3kr6ic6x 9 ай бұрын
ለካንስ ጃንሆይ የዘሩትን ነው ያጨዱት ቤት የያዘው ጉድ
@user-ld4os4ll4q
@user-ld4os4ll4q 9 ай бұрын
ብቸኛፍትሀዊይእናቅን መሪልጅእያሱነዉ
@alemayehutadesse1214
@alemayehutadesse1214 8 ай бұрын
አስገራሚ ነው አቀራረቡም ድንቅ ነው ።ዛሬም ነጮቹ እርስ በእርስ የሚያባሉን በተመሳሳይ የሃሰት ትርክት ነው
@hadraabas8178
@hadraabas8178 9 ай бұрын
#አህለን_ብያለሁ ሳሎን ቤተኞች😍❤😍
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
በመርዝ እንደ ውሻ የደፉትን መሃመድን አስታወስከኝ
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 5 ай бұрын
ልጅ እያሱ ጀግና ነበር
@HailuHabtu
@HailuHabtu 6 ай бұрын
ጅቡቲ ኤርትራ ከቅኝ ነፃ ለማውጣት ማሰቡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነበር።በውነቱ የሸዋ መኳንንት ባንዳዎች ነበሩ።እዚህ ላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ልብ ብሎ ማጤን አለበት ።
@Hijjra
@Hijjra 6 ай бұрын
ልጅ እያሱ የ ኢትዮጵያ የምን ጊዜም ጥሩ ሀሳብ አፍላቂ ልጅ ነበር ። አርቆ አስተዋይ ነበር ።
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 Ай бұрын
ልጂ እያሱን ወዳችሁት አይደለም ያንን ጨካኝና ገዳይ መሃመድን አሰብኩት በመርዝ እንደ ውሻ ነው የደፉት የጁን ነው ያገኘው
@ustazabuhyder3846
@ustazabuhyder3846 7 ай бұрын
ልጅ እያሱን የገደሉት ሙስሊም እደሆነ ስለደረሱበት ነው ሙስሊም ሆኖ ከሆነ እድለኛ ነው አላህ ይዘንለት
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 4 ай бұрын
Ye Jemila Lij haile selassie benatu min honena ? 😂
@addis8795
@addis8795 9 ай бұрын
ለካ እሳቸውም የ እጃቸውን ነው ለካ ያገኙት
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 9 ай бұрын
@@peaceandpeaceful4538 shintebet tekebere bemeceresha
@user-lp5by2ky3d
@user-lp5by2ky3d 9 ай бұрын
በሰፈሩበት መሰፈር እንደው አይቀር::
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 9 ай бұрын
Leka tikikil neh Leka ! 😂. Leka !
@fahmiadem4811
@fahmiadem4811 9 ай бұрын
Kiletam negus 😃
@ewawa11412
@ewawa11412 9 ай бұрын
​@@peaceandpeaceful4538ከተዘራህ ያልታረምክ ሁሉ ደጉንጉሳችንን አንተእያልክ ትሳደባለህ የሳቸውግፍነውሀገራችንን ጤናያሳጣት ያልታደለትውልድሁሉ
@tokichawtekaligne727
@tokichawtekaligne727 7 ай бұрын
እያሱ እና ቴዎድሮስ ያለ ጊዛቸው ቀድመው የተፈጠሩ ናቸው።
@kiflekifle181
@kiflekifle181 7 ай бұрын
የልጅ እያሱ የመቃብር ቦታ የሚያቁ ብቸኛ ሰው ጃንሆይ ናቸው ፤ ቀኃሥ ሲኦም ገነትም የሉም የዚህም ሚስጥር ለመንግሥቱ ኃይለማርም እንተወው ።
@sosoasella7556
@sosoasella7556 9 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም
@samggjudy7
@samggjudy7 9 ай бұрын
አቤቶ እያሱ - ቀበጥ ነበሩ:: ይንጉሱ ቢባሉ : የለም ብለው ሴት ማሳደድ ... ይሁነኝ ብለው የያዙትም ከመሆኑ በተጨማሪ በዓለም አቀፍ የአሰላለፍ ከነጀርመን ጋር ለማበር ያቀድት መንገድ ስሕተተኛ ከመሆኑም በላይ በዚያን ሰዓት የሐረር ጠቅላይ ገዢ የነበሩትን ቀ.ሐ.ሥ ለመግደል ሞክረው ሳይካላቸው ቀረ ... ጠላትህን እንደ ዳቦ እስኪገምጥህ ጠብቀው ብሎ አነጋገር ምንድነው?! ደሞስ ዛሬ ለስልጣኔ ያስፈራኛል ያሉትን የሚምሩ መሪዎች ይዘን ነው ?!
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
ተውጂ አሱዘውዲያልጫነው ቀይባህረፈረሴንሳላጠጣ ዘውድ አልጂንም ነውያለው😢
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 5 ай бұрын
@@DahabAhmad-es2jx Ye Bahir wuha Feres ygedlal ! 😂 🤕
@letabedasso1195
@letabedasso1195 8 ай бұрын
"Iyaasuun galee dheedii naasuumalee " jedhamee turee
@user-ld4os4ll4q
@user-ld4os4ll4q 9 ай бұрын
ሀይለስላሴ ሰዉበላ ክፉየጁንአግኝቷል ጀግናዉልጅእያሱ ሲታወስ ይኖራል
@Lij.Tatu3
@Lij.Tatu3 3 ай бұрын
መቼም ከጦርነት አንወጣም
@adexgeta6679
@adexgeta6679 9 ай бұрын
ይህ ታሪክ ትክክል አይደለም ሞግዚታቸው ራስ ተሰማ ይባላሉ::
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 8 ай бұрын
እናአቺንገሪና
@truth2897
@truth2897 7 ай бұрын
ይቆያል እንጂ እውነት ትወጣለች እኔ ስለ ንጉስ ልጅ እያሱ ታሪክ ያነበብኩት በየመን አገር በአረብኛ የተፃፈ መፅሃፍ ላይ ነበር ያኔ በጣም ነው ያዘንኩት አንደኛ ይህን የመሠለ ንጉስ በዚህ ሁኔታ ማለፉ ፣ሁለተኛው እኛ ይህን ታሪክ ባለማወቃችን የተናደድኩበት 1983E.C ነበር የዛሬ 40 ዓመት በጣም የምወደው ንጉስ አላህ ነፍሱን በጀነት ያድርጋት።
@eliasmerhazion8087
@eliasmerhazion8087 7 ай бұрын
"በትሪ-ሐቂ ትቀጥን እንበር አይትስበርን"
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 6 ай бұрын
አላህ ይራህመው አይባልም ወንድምነት
@truth2897
@truth2897 6 ай бұрын
@@Ekram-dh4jg الله يرحمه ويغفر له ويسكنه فسيح جناته የኔ እህት አንቺ ብቻ አይክፋሽ
@EHSNA5381
@EHSNA5381 7 ай бұрын
በተፈሪ የለም ፍርፋሪ በእያሱ ዳቦ ነው ትራሱ ይባል ነበር ይንጎራጎር ነበር
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 2 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН
Зря они облили полицейскую водой...😂
0:25