የሃየሎምና የክንፈ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 54,841

salon tube

salon tube

2 ай бұрын

የሃየሎምና የክንፈ ሚስጥራዊው ህልፈት ይፋ ሆነ በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ታምራት መቻል
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 40
@henokkibreab5690
@henokkibreab5690 Ай бұрын
ጀማል ያሲን አስመራ ተወልዶ አደገ እንጂ ኤርትራዊ አይደለም ተሳሰተሀል
@fasikayonas3616
@fasikayonas3616 Ай бұрын
😂😂😂😂new
@Yumie4you
@Yumie4you Ай бұрын
ስል ጄነራል ሀየሎም ለማወቅ ብዙ ጥረት አድርጌያለሁ ግን አንድም የጠራ ነገር አላገኘሁም🙄
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo Ай бұрын
ሁሌም ምስጥራኞች ነን ተኮለኞች ነን ሸረኞች ነን በቃ እንዲህ ነን በጥም የምናሳዝን የዞረብን ሕዝቦች ነን ።
@IMJ-lc9zp
@IMJ-lc9zp Ай бұрын
አይተ ክንፈን የገደለው ሻለቃ ፀሀዬ ነው፤ሻለቃ ፀሀዬ ትምህርቱን ከ8ኛ ክፍል ያቋረጠ ነበር በአንድ መድረክ ላይ ክንፈ ሻለቃ ፀሀዬን የአንዳንዶቻችሁ ዲግሪ መመርመር አለበት በማለት በሰው ፊት ስላዋረደው ገደለው ብሎን ነበር ተስፋዬ ገ/አብ
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሳሎን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤
@genetjemaleoumer4206
@genetjemaleoumer4206 Ай бұрын
Selame wude Ye salon KZfaq azegajoch enansegnale ❤️💐💐🥀🌹🥀🌹🥀🌹
@awolSeman
@awolSeman Ай бұрын
ፓለቲካ አልወድም ቆሻሻ በሰዉ ህይወት ሚጫወት ባለጌ ነገር ነዉ ግን በሆነ አጋጣሚ ስለ ሀየሎም አርአያ ታሪክ ማወቅ ችያለዉ እዉነት እንደ ሀየሎም ጀግና እንደሱ ቆራጥ አለ ብዬ አላምንም ግን የኛ ሀገር እዉነተኛዉን ሳይሆን ምንፈልገዉን ብቻ ጀግና ብለን እንጠራለን
@ge_tube
@ge_tube Ай бұрын
ምን ይገርማል "...የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" የተባለው ለዚህ ነው
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
ኢሀዲግ በል ምንም እንኳን ህዋሀት ትልቅ ተጽኖ ቢኖርም 3 ድርጅቶች ነበሩ
@tessfayared110
@tessfayared110 Ай бұрын
የሀየሎም የሞሞት የመደባበቅ ከሻእብያ ጋር ሊሎኩሱ ላሰቡት ጦርነት መጠቀሚያ አደረጉት ሀየሎም በህይወት የመኖር ላሰቡትም አላስፈላጊ ጦርነት በሱም በጦሩም የሚፈጥረው ልዩነት ስላሰጋቸው ገለው ገዳይ አዋለዱለት
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws Ай бұрын
Meles Ye banda lej naw esu yasgedelew, mekneyatum hayelom Ye Arbenga lej selehone naw
@googlecrome4863
@googlecrome4863 Ай бұрын
Ye tigray sew new yenus Asmera yadege new.
@Khm1103
@Khm1103 26 күн бұрын
Haylom was Eritrean heritage
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
ሊላይ ምንም አያቅም ዝም ብሎ ይቀባጥራል እሱን ዋቢ ማረግ አይችልም ዛሬ ላይ ብትጠይቀው የትናንቱን አይደግምልሀም
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Ай бұрын
Ynajgna nbse ymare gmalnm allah aymrawe
@hassenmustefa8865
@hassenmustefa8865 Ай бұрын
ሀየሎም የተገደለው ራስ አምባ ሳይሆን ኦሎምፒያ አካባቢ በሚገኘው አምባራስ ሆቴል ነበር!! ራስ አምባ ከግድያው በኋላ የተቋቋመ ሆቴል ቢሆንም ባለቤቷ መሰረት ትባላለች!
@fikrusime1217
@fikrusime1217 12 күн бұрын
AYI SHABIYA??
@kidanehaddish
@kidanehaddish Ай бұрын
በትግራይ የፖለቲካ ሴራ የሌለና የማይታወቅ ቢሆንም ። መሰሪው መለስ ዜናዊ ግን ትግራዋይም ኣይደለም ደሞም ብዙ ብሄራውያን ተጋሩ በስውር ኣስጨርሷል።
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
ሀየሎም ጀግና ነበር
@yaredmakonnen9011
@yaredmakonnen9011 Ай бұрын
ራስ አምባ የተጠቀሰው ቦታ ላይ አልነበረም። ኦሎምፒያ አካባቢ።
@someone8809
@someone8809 Ай бұрын
ፓለቲካ እንደዚህ ሀገርን በሚጠሉ ግለሰቦች ለዘመናት እየተመራች እንዴት ነው ማደግ መልማት ሠላም የሚገኘው ?? አሜሪካ እና አውሮፓ ያደጉት በእንደዚህ የሴራ ፓለቲካ ጥልፍልፎሽ ነው ??
@alexdemele6205
@alexdemele6205 Ай бұрын
ለሰአረ መኮን ለኪሮስ አለማየሁ ክንፈ ገ/ሚካኤል ሐይሎም አርአያ ስዬ አብርሐ ያልሆነ ወያኔ ለሐገር አይጠቅምም የትግራይ ሕዝብ ወያኔና ሻዕብያ አንድ ናቸው አስወግዱ።
@tajumahammed2156
@tajumahammed2156 Ай бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን የሀየሎምን ታሪክ በጣም አምቢባልው በጣም ነው ደሰ የሚልኝ የእውነት ጀግና እና ጥሩ ሰው አክባሪ ነው ግን ጡሩ ሸው አይበረክትም እሱቢኖረኖሮትግራይእናኦነግ በመከባበረ ሀገረን አውንካልውችግረ መፈቲይ ያመጡ ነበረ
@foziamohamad8438
@foziamohamad8438 Ай бұрын
ጅማ ላይ 20ሽህ ኦነግን ካፕ ውስጥ የገደለው እሱ ነው
@kasechderibe1474
@kasechderibe1474 Ай бұрын
አይ እኔ ይሄን ሰውዬ አምናችሁ ከሆነ ኢንፎርሜሽን የምትሰጡን ችግር ነው ምክንያቱም ለብልጽግና ስልጣን ሲል ሁሉን የካደ ባንዳ ነው። እና እውነቱን ከሌላ ብትፈልጉ የተሻለ ነው።
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko Ай бұрын
ህውሀት መጥፎ ልማድን ለኢትዮጵያ ፖለቲካ አስተማረች ። ይኽው ኦህዴድ ከሷ ተምሯ ኡትዮጽያውያንን ትረሽናለች
@bettynegest8571
@bettynegest8571 Ай бұрын
ጀማል ማለት የኣስመራ ተወልዶ ያደገ ኣጋሜ እንጂ ኤርትራዊ ኣይደለም ::
@AliAli890-mu6mk
@AliAli890-mu6mk Ай бұрын
😂😂
@alexdemele6205
@alexdemele6205 Ай бұрын
የወያኔና ሻዕቢያ ፓለቲካ ኢትዮጲያን ማጥፋት ነው ታላቋ ትግራይ ኤርትራ+ትግራይ ነው የሚሰሩት አንድላይ ነው
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Ай бұрын
በሚገርም ሁኔታ የሃየሎም አራእያ ዘመዶች አንድ እህቱ ቀጨኔ ህፃናት አምባ ያደገች ሲሆን ትልቋ ደግሞ የደርግ የፖሊስ ሻለቃ ነበርች ምን ስለሃየሎም የሚያውቁት ነገር አልነበረም እናትና አባት የላቸውም ውንድማቸው ኑሮ አልሳካ ስላለው ወንበዴ ሆነ
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Ай бұрын
አትቀባጥር ስለቤተሰብ አንተ ምን ታቃለህ በደንብ ነው ስንት እህት አለው ❓
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Ай бұрын
እ፣አ ዩሃንስ ቤተክርስቲያን አቅራቢያ ነው አሁን ያሉት ትልቋ ስራውን ከሃየሎም በኃላ ትታ ለጁንታ ስታጎብድድ ነበር ትንሿ ጴንጤ ናት ድሮም ፖለቲካ አይመቻትም ባለትዳር የሁለት ልጆች እናት ሄናለች አንድ ባላሃብ አግብታ ትኖራለች ሄድና ማንም ያሳይካል
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Ай бұрын
@@hannujonur1095 ሲጀመር እኔም ቤተሰብ ነኝ የመጣልህን አትቀባጥር ቤተሰባችን ውስጥ የጴንጤ እምነት ተከታይ የለም ቤተሰብ ባልሆን በወሬ ብቻ አምንህ ነበር
@eliasson3889
@eliasson3889 Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያዊያን! ጀነራል ሓየሎም እኮ ሰው ነው! እንደ ኑክሌር መሳርያ ከጦርነቱ በፊት ሻብያ አስገደለው ጀነራል ሓየሎም ተብሎ ይወራል እንዴ?
@user-yl5ss4qg7z
@user-yl5ss4qg7z Ай бұрын
ሁሉም:ጸረ:ኢትዮጵያና:ጸረ:አማራዎች:ናቸው:ትግሬ:ትግሬ:ነው:ስለዚህ:ገና:በቀይ:ባህር:ዉሃ:ተጠርገው:ይጠፋሉ
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Ай бұрын
ሁሉም አትበል🙄🙄
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 42 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН