Sheger Mekoya - Franklin D.Roosevelt አሜሪካን ለረዥም ዓመታት በመምራት ብቸኛ ስለሆነው ስለ 32ኛው ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት

  Рет қаралды 98,690

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Жыл бұрын

#Mekoya #Sheger # FranklinDRoosevelt #EsheteAssefaMekoya
Sheger Mekoya - Franklin D.Roosevelt አሜሪካን ለረዥም ዓመታት በመምራት ብቸኛ ስለሆነው ስለ 32ኛው ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ሩዝቬልት by Eshete Assefa
Franklin Delano Roosevelt, often referred to by his initials FDR, was an American politician and attorney who served as the 32nd president of the United States from 1933 until his death in 1945.
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 52
@ererc
@ererc Жыл бұрын
‘’ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት!’’......
@Ethiofact810
@Ethiofact810 Жыл бұрын
ለኛም ፈጣሪ ከዚህ ጉድና ክፉ ዘመን የሚያወጣን መሪ ይስጠን 🌤
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 5 күн бұрын
አሜን አሜን
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 Жыл бұрын
መልካም...!!! እኛ ቅዳሜን ሁሉጊዜ አዲስ ነገር በጉጉት ነው የምንጠብቀው ....ስለዚህ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ....!!! በርቱልን ...👍👍👍
@yohannesdemelash9804
@yohannesdemelash9804 Жыл бұрын
እኔ ሸገር ሬዲዮ ጣቢያ የወደድኩት እንደ ማዕዛ ፡ እሸቴ አሰፋ ፡ ተፈሪ የመሳሰሉት ድንቅ ብቃት ያላቸዉ የሚያቀርቡትን ቀደም ብለዉ ተዘጋጅተዉ የሚያቀርቡ የቃላት አጠቃቀምና ምጥንነት የእንገሊዘኛን ቃል አለቦታዉ አለመጠቀማቸዉ ባጠቃላይ የጋዜጠኝነትን መረህ የተላበሱ በመሆኑ በየመንደሩ የተከፈቱት የሬዲዮጣቢያ ተብዬዎቹ ከነዚህ ታላላቅ ባለሙያዎች ብትማሩ አዉቃችሁ አቀራረባችሁን ልታስተካክሉ እንምትችሉ ስለሆነ ከመጠምጠም መማር ይቅደም የሚለዉን ብትረዱ መልካም ነዉ ። በተረፈ እንደነ እሸቴ ያሉትን እንቁ ጋዜጠኞችን እግዚያብሔር ያብዛልን ።
@lilihagos8845
@lilihagos8845 Жыл бұрын
I am happy to hear your voice after a long time. Thank you, Mr. Eshetu Asefa
@milionmamo7994
@milionmamo7994 Жыл бұрын
ያላንተ ትረካ መተኛት አልችልም እባክህ አትጥፍብኝ ✌
@biniyamfisseha4649
@biniyamfisseha4649 Жыл бұрын
As usual, I am impressed by the power of your diction. U r amazing. Keep shining.
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@albertcamus5976
@albertcamus5976 Жыл бұрын
Good historical piece. Roosvelt said '.....a date in which we live infamy....' That is my favorite speech of him!!!
@meronreda4733
@meronreda4733 9 ай бұрын
i love this program from the the first time but i m so addicted i cant even sleep with out finishing one episod
@amanuelfekadu4761
@amanuelfekadu4761 Жыл бұрын
Eshete the most impressive narrator...🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ አቀራረብ ። Great message and Representation..!! Let’s keep subscriber and like sheer Mekoya Thanks so much for your hard work .. !!!
@tINA-gd9oo
@tINA-gd9oo Жыл бұрын
Eshete Asefa edimehin egziabher yarzimilin
@engidaworku9559
@engidaworku9559 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ እናመሰግናለን ፣
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
Very great president of all time .. Thanks so much for bringing this popular man .. many street name and high school named by his name …
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 Жыл бұрын
President Franklin D Roosevelt is my eternal hero!
@gebreslaseayonas5572
@gebreslaseayonas5572 7 ай бұрын
እባካችሁ ባንድ ጊዜውን የማላስታውሰው ወቅት የሰማሁትን ሊብያ ድረስ የዘመተውን ኢትዮጵያዊ አርበኛ አሰፋ ታሪክ የት ላግኘው ?
@ephremmichael2970
@ephremmichael2970 Жыл бұрын
እሼ ጠፍተሀል ስለ መጣህ እናመሰግናለን!
@robelaklilu1416
@robelaklilu1416 3 ай бұрын
Does the PM see this????
@abdulnasermustofa9353
@abdulnasermustofa9353 10 ай бұрын
Please bring about ayn rand philosopher
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 Жыл бұрын
ጥሩ ነበረ የምታቀርበው ግን አንዴ ሰርተህ ብዙ ጊዜ ትጠፍለህ ? ግን ለምን?
@yonaszewdu4126
@yonaszewdu4126 Жыл бұрын
እሼ እንካን በደህና መጣህ እባክህ አትጥፍ
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
You are the best we will be waitong for JFK history
@sofoniasabreham1481
@sofoniasabreham1481 2 күн бұрын
የተጠቀማችሁት ምስል ግን ስመ ሞክሼውን ሌላኛውን ፕሬዝዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት ነው እንጂ የፍራንክሊን ሩዝቬልት አይደለም።
@nahoosenay-2127
@nahoosenay-2127 Жыл бұрын
ወንድም እሸቴ ሰላም ነህ እንደምንስ አለህ ??? እባክህ በመጽሐፍ መልክ ሰንደህ አውጣው ይሄን ፕርግራምህን መንድሜ ።
@nahommimi9882
@nahommimi9882 Жыл бұрын
ሀገሬም እንዲህ ዐይነት ሰው እንዲሰጣት እመኛለሁ!!! በጣም የገረመኝ ነገር ፖሊዮ ትልቅ ሰውንም ያጠቃል እንዴ ክትባት ለህፃናት ብቻ የሚሰጠው ለምንድን ነው?
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 Жыл бұрын
እሸቴ እባክህን ጠፍተሀል ስራዎችህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
Every Saturday on sheger አለ
@AbdulfetahMohammed-ef3eb
@AbdulfetahMohammed-ef3eb 3 күн бұрын
Currently in which youtube???
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
እሸ ጠፍተአል እባክህ ቶሎ ቶሎ ና
@wondumariam7648
@wondumariam7648 Жыл бұрын
Say something tell us about Henry Kisnger everything
@menzeaazeb4914
@menzeaazeb4914 Жыл бұрын
Read a book called the trial of Henry Kissinger by Christopher Hutchins.
@leulmintwab4787
@leulmintwab4787 Жыл бұрын
Yet hideh new ere ebakih atitfa hulem anten mesmat mifelgew
@yohannesdemelash9804
@yohannesdemelash9804 Жыл бұрын
ለአቶ እሸቴ አሰፋ ጥያቄ ፡ አቶ አሰፋ ይርጉ ( ጋዜጠኛ ) የነበሩ ከሳቸዉ የወሰድከዉ ልምድ ( ትምህርት ) ይኖር ይሆን ? ምክንያቱም በጣም ከማደንቃቸዉ ጋዜጠኛ አንዱ ስለነበሩ ነዉ ። አመሰግናለሁ ።
@bety2338
@bety2338 8 ай бұрын
ደቃቅ🤔
@amansadu5034
@amansadu5034 Жыл бұрын
18:55 ደቂቃ ላይ ያለው ፎቶ ቲዉዶር ሮዝቬልት (ቴዲ)እንጂ ፍራንክሊን ሮዝቬልት አይመስለኝም።
@esheteasefa
@esheteasefa Жыл бұрын
ፍራንክሊን ሩዝቬልት ነው።
@fendishbiree652
@fendishbiree652 Жыл бұрын
Ere xefetahal yaga merexe sew
@ayeleashagire9514
@ayeleashagire9514 Жыл бұрын
አረ አትጥፋብን ወዳጄ
@redwannurredin530
@redwannurredin530 Жыл бұрын
be Eritrea hzb lay k Haxey H/Slasie temesatro yeseraw gf ena bedel yker yemibalew aydelem.ye mistyew lbona gn ydenekal
@tayebrihanu8184
@tayebrihanu8184 Жыл бұрын
እሼቴ በጣም ጠፋህ ?
@fikiralelign1603
@fikiralelign1603 9 ай бұрын
አዳር ካልከፈትሁህ ድምፅህን ካልሰማሁ እሸቴ አሰፋ፤ ወዲህ መገላበጥ ወዲያ መገላበጥ እንቅልፌ እየጠፋ።
@hageretube6932
@hageretube6932 Жыл бұрын
ተዉ ክፉ አሰለምደህን ያላንተ ዜናዉ ሁላ የቡና ወሬ ሆነብን
@rolboy6362
@rolboy6362 Жыл бұрын
ምንድነው ይህንን ይህል መጥፋት? አስለምዶ መጥፋት ነውር ነው…ኸረ እሸቴ አንተዛዘብ ተው?
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 Жыл бұрын
ግን እደዚህ መጥፋትህ አግባብ ነው ?ተው የሰው ቀልብ ትሰብራለህ ና ቶሎ ቶ ሎ ናልን እንወዳሐለንና
@esheteasefa
@esheteasefa Жыл бұрын
ኧረ አንዲት ቅዳሜ እንኳ ጠፍቼ አላውቅም።
@emuyab836
@emuyab836 Жыл бұрын
Your so proud voice
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 Жыл бұрын
Eshetu Asefa brainless voice ........
@gebreslaseayonas5572
@gebreslaseayonas5572 7 ай бұрын
እባካችሁ ባንድ ጊዜውን የማላስታውሰው ወቅት የሰማሁትን ሊብያ ድረስ የዘመተውን ኢትዮጵያዊ አርበኛ አሰፋ ታሪክ የት ላግኘው ?
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,7 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 3,1 МЛН
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 58 МЛН
ҚАЙНОНАСИГА ПРАНК 😨
0:15
BOBUR ALI
Рет қаралды 6 МЛН