ይሄ ቤት የእግዚአብሔር ቤት ነው || pastor fitsum Ermias ||Protestant Sibekt 2024

  Рет қаралды 4,082

The Anointed Word of God Church

The Anointed Word of God Church

6 ай бұрын

ይሄ ቤት የእግዚአብሔር ቤት ነው || pastor fitsum Ermias ||Protestant Sibekt 2024

Пікірлер: 9
@user-sj6vx7hk7b
@user-sj6vx7hk7b 4 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ እራሱ ለቤቱይቅና ዝምታ የባሰ አመጽና እርኩሰቱ እየጨመረ ሄዷል
@bitniyatamirat9781
@bitniyatamirat9781 6 ай бұрын
ፓስተር ፍፁሜ ዘመንህ ይባረክ የመንፈስ ቅዱስ ጩሃት እየጮክ ነው እኔም ውስጤ የሚጮህ ይሄ ነው በጣም እከብርሃለሁ እውነተኛ የጌታ ባርያ!!!
@user-kz8om3gy9o
@user-kz8om3gy9o 3 ай бұрын
አሜንንን አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢
@helinatutu
@helinatutu 6 ай бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ 58:5 እኔ የመረጥሁት ጾም ይህ ነውን? ሰውስ ነፍሱን የሚያዋርደው እንደዚህ ባለ ቀን ነውን? በውኑ ራሱን እንደ እንግጫ ዝቅ ያደርግ ዘንድ ማቅንና አመድንም በበታቹ ያነጥፍ ዘንድ ነውን? በውኑ ይህን ጾም፥ በእግዚአብሔርም ዘንድ የተወደደ ቀን ትለዋለህን? እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ማረን እንደ ቸርነትህ ብዛት ሳይረፍድ መልሰን, ጅራፍ ማንሳትህ ቤትህን ማፅዳትህ ላይቀር ሳይረፍድ በንሰሀ እንድንመለስ የደነደነውን ልባችንን ቀይርልን:: አስተዋይ ሰው መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል! ማስተዋላችን በእየሱስ ስም ይመለስልን! ፓስተር ፍፄ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በስበከው ቃል ህይወት ይባርክህ!
@cleopatraredwan72
@cleopatraredwan72 6 ай бұрын
የጌታን ጩኸት የሚሰማና የሚኖር ልብ ስጠን ፈጣሪ!! ፓስተር ፍፁም ጌታ ይባርክህ!!!!!
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 6 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
@fanit1411
@fanit1411 6 ай бұрын
Timely warning message for the church. Tebarek wendime
@yasewmesfin8236
@yasewmesfin8236 6 ай бұрын
Amen.
@dejenemeseret700
@dejenemeseret700 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
እዉነተኛ እረፍት
40:28
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 1,1 М.
የአስተሳሰብ ተሐድሶ
1:26:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 112 М.
ወደ ፆም ፀሎት እንመለስ ቄስ በሪሁን መኮንን  Amazing teaching 2024
49:46
ርዕስ:- በህይወት ኑሪ አልኩሽ   ሕዝ.16:1-14   (በፓስተር ዳንኤል መኰንን)
45:35
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 10 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН