“የሕግ የበላይነት ተሸርሽሯል”፣ ያልበረደው የመፈንቅለ መንግሥት አጀንዳ፣ ፋኖ እና ጀነራሎቹ!

  Рет қаралды 21,524

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

15 күн бұрын

“የሕግ የበላይነት ተሸርሽሯል”፣
ያልበረደው የመፈንቅለ መንግሥት አጀንዳ፣
ፋኖ እና ጀነራሎቹ!
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Пікірлер: 46
@galaaneetuffa8665
@galaaneetuffa8665 13 күн бұрын
Both of you are Abiy Ahmed’s best cadres 😊!
@biruktasew8035
@biruktasew8035 13 күн бұрын
ሃይለኢየሱስ አዳሙ ብልጥግና እንደበረከት ስምኦን አድርጎ በአማራ ጫንቃ ላይ ለማንበር ሞክሮ ነበር ነገርግን አልተሳካልሽም። አሁንም ስለአማራ በመዘባረቅ አማራ አማራ ለመጫወት አትሞክሪ
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 13 күн бұрын
Haileyesus what a guy u are !!? I am always impressed by your honesty , integrity and truthfulness !! keep up your good work brother !!!🙏🙏
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 13 күн бұрын
ኤርሚያስ በትግራይ ህዝብ ላይ እልቂት እንዲፈፀም ያለመታከት በብዙ ዘርፍ የሰራና ውጤቱ ያየ አሁን ላይ ጦርነት አያስፈልግም ይለናል
@kidanejaba4275
@kidanejaba4275 13 күн бұрын
Haileyesus is right, Ethiopian people have no options. There is no party whom people can relay on to take over after this regime. Example like the previous EPRP.
@danieltadesse9226
@danieltadesse9226 13 күн бұрын
ኤርምያስ ከዚህ ሰው ጋር በማውራትህ በደንብ እየበሰልክ ነው!! H/እየሱስ ምርጥ እይታ አለህ በርታ!! ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰው እንዳላት ሳስብ....ተስፋ ይሰማኛል!!!
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 13 күн бұрын
This is garbage media. Pp propaganda
@eshetu4148
@eshetu4148 13 күн бұрын
Ermias I have to admit Haileyesus is my favorite political analyst out there. Very knowledgeable, to the point and reliable. I really wish he is interviewed by Sisay Agena
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 13 күн бұрын
Tigray yege hetasegebam
@GLM9162
@GLM9162 13 күн бұрын
ኮሬ ኔጌኛ ነው!
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 13 күн бұрын
በከንቱ አትማሉ ያለው ወንጌሉ ጌታ ሰለሚያውቅ ነው
@arkfunetube3967
@arkfunetube3967 13 күн бұрын
ይህን ሰውዬ ለምንድነው etc ላይ ይማይቀርበው ጀግና ነው ስለ እውነት የኖረ
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 13 күн бұрын
Cause he is pp cadre.
@user-lb3gc3li5q
@user-lb3gc3li5q 13 күн бұрын
ዝባዝንኬ ሚዲያ
@EyobaHunegnaw-u4m
@EyobaHunegnaw-u4m 12 күн бұрын
Ermi&hailyusus❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 13 күн бұрын
ኤርምያስና፡ ኃ/ኢየሱስ፡ ምርጥ፡ ውይይት!!!
@saraahmed293
@saraahmed293 12 күн бұрын
የተማሪዎች እገታ ዝምታ ያስፈራኛል የአጋቾች የገዘብ ማስተላለፊያ በመግስት ባንክ መሆኑ ይገርማል
@mogestaye2644
@mogestaye2644 13 күн бұрын
አማራ ነኝ የሚል ወይም የብልጽግና አገዛዝ ያንገሸገሸው ህዝብ የሀለየሱስ ንግግር እንዴት እንደሚያቅለሸልሸው ለመገመት አያዳግትም😢
@dayanberhe4485
@dayanberhe4485 13 күн бұрын
Ermi you are going down bro
@bekelenega7773
@bekelenega7773 13 күн бұрын
ከኤርትራ ከሱማሌ ከሱዳና ጅቡቲ በግብፅ አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለው ወቅታዊ መሰባሰብእና ከበባ በኢትያ ላይ ምን ሊያስከትል ይችላል?
@mesfinteshome3297
@mesfinteshome3297 13 күн бұрын
Compared to Ermias, Natleyesus is far more logical.
@user-bf1jr4bm7h
@user-bf1jr4bm7h 13 күн бұрын
ሐይለየሱሰ በጣም ነው የምወድህ ሚዛናዊ ነህ ትልቅ ቦታም ትደርሳለህ
@AyichewDesalegn-qj5ih
@AyichewDesalegn-qj5ih 13 күн бұрын
ብልፅግና የነበረ ሰው ትልቅ ቦታው የትነው?እገታ: ጦርነት፡ግድያ ፡አገር ማፍረስ፡ማፈናቀል የየትኛው ስርአት መገለጫ ነው? የት ነው ትልቅ ቦታ?ድንቄም ሚዛናዊ?
@AyichewDesalegn-qj5ih
@AyichewDesalegn-qj5ih 13 күн бұрын
ሸኔ የማነው?OLA የማነው?የሸኔን ፕሮግራም እና ግቡን ግልፅ አድርጉት!! OLA ስለሚታወቅ አታደበላልቁት።
@dayanberhe4485
@dayanberhe4485 13 күн бұрын
Really ?
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 13 күн бұрын
እቺ ሀ/የሱስ የሚሏት ግለሰብ አዳኝ የሳታት ቀበሮ ትመስላለች፣ ለመሆኑ የት ነው ያለችው?
@WubedleWorku
@WubedleWorku 13 күн бұрын
ከአማራ communication bureau ሀላፊነት ስለተባረረ አይመስልህም እንደዚ እርር ድብን የሚለው 😂ያጣ ተሳድቦ ይሄዳል ነገር ነው😂😂😂😂😂
@e39_m55
@e39_m55 13 күн бұрын
Europe Sweden ሀገር ነው የሚኖረው
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 13 күн бұрын
Why is this media talk about Amhara??? They are misinforming their own followers. Unsubscribe pp propaganda.
@arkfunetube3967
@arkfunetube3967 13 күн бұрын
ኢቲቪ
@dayanberhe4485
@dayanberhe4485 13 күн бұрын
West of time
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 9 күн бұрын
አማራለመከፋፈል በተናጠል ለመምታት ማሴር ያሳፍራል፤ያሳዝናል ።
@dayanberhe4485
@dayanberhe4485 13 күн бұрын
ወረድክ ለማለት ነው
@lulsegedteka828
@lulsegedteka828 13 күн бұрын
አንድ አመራር መፍጠር ባለመቻሉ ድርድሩን አራቱም የፋኖ ኃይሎች በተናጠል ያካሂዱ ቢባል አራቱም የየራሳቸውን የድርድር አጀንዳ ቀርፀው የጋራ በማድረግ ከአራቱም የፋኖ ኃይሎች የተውጣጡ ተደራዳሪዎች ቢደራደሩበት? አለበለዚያም በተናጠል ይደራደሩ ቢባል ምናልባት አንዱ ኃይል እንኳ ድርድሩን በስምምነት መቋጨት ባይችል በተከታታይ ድርድሮች ከስምምነት እስኪደረስ ድረስ ከስምምነት የደረሱት ሌሎቹ የፋኖ ኃይሎች የስምምነቶቻቸው ውጤቶች ከመተግበራቸው በፊት pending አድርገው እንዲያቆዩት ወደ ድርድሩ ከመግባታቸው በፊት የጋራ ስምምነት ቢፈጥሩና ወደ ድርድሩ ሲቀርቡ ለተደራዳሪው የመንግስት ወገን በቅድመ ሁኔታነት አቅርበው የጋራ ይሁንታ እንዲፈጠር ቢያደርጉ? አለበለዚያ ግን የተናጠሉ የድርድር ውጤት ጉራማይሌ የሚሆንበት ሁኔታ ቢፈጠር ወይም የተወሰኑት ድርድሮች ቢሳኩና የሌሎቹ ባይሳካ ታሳቢ ያልሆኑ ችግሮች ሊፈጠሩና የሚጠበቀውን ሰላም ከማግኘት ይልቅ ወደ አልተጠበቀ አጠቃላይ ቀውስና የፋኖ ኃይሎች የርስ በርስ ግጭትም ተጋላጭነትም ሊዳርግ ይችል ይሆናል። የሚጠበቀው የአማራ ህዝብ ጥቅምም በአጭር ጊዜ ላይከበርና አላስፈላጊ ዋጋ ሊያስከፍል ይችል ይሆናል። የአማራ ክልልም ጥልፍልፍ ፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ ሊገባና አገራችንም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አለመረጋጋት ውስጥ ሆና ልትቆይ ትችል ይሆናል። ከሁሉም በላይ ግን የመላ የአማራ ህዝብ ጥቅምን ወሳኝ የጋራ አጀንዳ አድርጎ በቁርጠኝነትና በኃላፊነት ስሜት አንድ አመራር በመፍጠር ለአማራ ህዝብም ሆነ ለአገራችን አኩሪ የታሪክ ገድልና አሻራ አኑሮ ለማለፍ መታገል እንደሚገባ በአጭር ጊዜና ለዘላቂ መፍትሄ መታገል የማይተካ ብልህነት ይሆናል። ይህ የማይሆንበት ይሄ ነው የሚባል በቂ ምክንያት የለም! የአማራ ህዝብ በታሪክ የሚያለያዩት የፖለቲካ አጀንዳዎች የሉትም! በአገራችን መፃዒ ዕድል ላይ የአማራ ህዝብ የሚጫወተው ሚና በወሳኝነት የሚጠበቅ መሆኑን ሊዘነጋ አይገባም! በጊዜያዊ ሁኔታዎች አንተብተብ! በአንድም በሌላም የተንጠላጠሉብን❤ ስንፍናዎቻችንን ካስወገድን እድላችንና ወሳኝ ሚናችን በእጃችን ነው! እራስጌ ስንባል የምን እግርጌ ነው! ደግሞም ይቻላል! የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ አንዱ ፈርጥ ታላቅ ተስፋና የልዕልና ልቀት ነው!
@saraahmed293
@saraahmed293 12 күн бұрын
አትሸፋፍኑት አማራ ተወላጆችን እየገደሉ የሌላ ብሄር ተወላጆችን እየለቀቋቸው ነው ብሄርን መሰረት አርገው ነው የሚያግቱት
@user-tj6nk6jz9o
@user-tj6nk6jz9o 13 күн бұрын
ወገራ ማለት ከጎደር 23 ኪሎ ሜትር ነው
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 13 күн бұрын
mengsti meqatater weym kaAkmu belay now Abiy teklay mnster Abiy kentiba Abiy wuchi guday Abiy hulu AyeAddis sabeba tatro ykome Ageritowa keeju wchinat haleyesus yemilow bedembi geban
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 13 күн бұрын
Hialeyesus is one of the haters of Amharas, do not you remember how many times people have gone for peacfull demonstration? Can you please go back and see the demonstrations?
@dayanberhe4485
@dayanberhe4485 13 күн бұрын
አንድ ቀን ወደ ከፍታህ ትመለሳለህ የኔን ቃል ሁሌ አስበው you are way better
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 13 күн бұрын
ሃ/ኢየሱስ ጎጃም ክልል መመስረት አጀንዳህ ከምን ደረሰ 🤣🤣🤣
@junefirst500
@junefirst500 13 күн бұрын
ኤርምያስ፤ የዩኒቨርስቲ፡ እግታውና፡ ዝምታው፡ የአማራ፡ ጄኔራሎች፤ ብትሰባሰቡ፡ በየት፡ ቦታ፡ መጥታችሁ፡ 4፡ ኪሎ፡ ልትገቡ፡ ዙሪያው፡ የኦሮሞ፡ ነው፡ ማስጠንቀቂያ፡ ይሆንን???
@zeriga9515
@zeriga9515 13 күн бұрын
ወጥር እያስፔድ ማነህ ኤርሚያስ 😂😂 የጃዋር ሻንጣ ለመሸከም ነው ይሄ ሁሉ ጭራህን መቁላት 😅😅😅
@AyichewDesalegn-qj5ih
@AyichewDesalegn-qj5ih 13 күн бұрын
ሰዎች ለምን ውድ ጦርነት ይገባሉ?
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 13 күн бұрын
ከደጋገማችሁት አይቀር በስሙ ጥሩት! ህግ አውጭውም፣ ህግ ተርጓሚውም፣ ህግ አስፈፃሚውም አንድ ሰው በሆነበት አገር መንግስት ሳይሆን አንድ ሰው እንደልቡ የሚፎልልበት ስርአት ነው ያለው። ስለሆነም "መፈንቅለ መንግስት" ሳይሆን "መፈንቅለ አብይ" ነው መባል ያለበት። ትክክለኛ ስሙ እሱ ስለሆነ። የሚያሳዝነው ግን አብይ አንዲት የወሬ ጉማጅ ጣል ያደርጋል ሚድያውና አክቲቭስቱ ወሩን ሙሉ (ሌላ አጥንት እስኪጣልለት) ሲያመነዥከው ውሎ ማደሩ ነው። በዚህ መሃል አብይ አህመድ የቀጣዩ የጭፍጨፋ ተንኮልና ሴራውን ተረጋግቶ ለመጎንጎን ይመቸዋል። እስቲ አንዳንዴ እንኳን አብይን ቅደሙትና አጀንዳ ልትሰጡት ሞክሩ እንጂ ጎበዝ! አብይ አንድ መድረክ ሆን ብሎ ይፈጠርና አንድ ነገር ጥሎ ሚድያውን ለማሻኮት አንድ ሃሳብ ወይም ቃል ጣል ያረጋል። ይህ የተካነበት መሰሪ ተግባር ነው። ለራሱ ያልነቃ አንቂ ህዝብን ማንቃት በፍፁም አይችልም። ህዝብ ማንቃት የሚቻለው ከስር ከስር አብይ የሚቀባጥረውን እየተከተሉ ሳይሆን ምን እያሰበ እንደሆነ ማወቅ ባይቻል እንኳን መድረኮችን እየፈጠረ ከሚዘላብደውና ከሚያቅራራው በመነሳት በቀጣይ ምን እርምጃ እንደሚወስድ ማወቅና ማጋለጥ ይገባል። አብይ አህመድ ባህሪውንና ስብእናው ማወቅ ብቻ ቀጣዩ እርምጃውን ለማወቅ በቂ ነው።
የእስክንድር ነጋ አባጣ ጎርባጣ ጉዞ፡ ከባልደራስ እስከ የአማራ ፋኖ ግንባር!
1:34:27
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
ትዕግስታችን አልቋል!
1:11:41
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
ሩቅ አሳቢ - Ethiopian Movie Ruk Asabi 2024 Full Length Ethiopian Film Ruq Asabi 2024
1:22:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН