የሳምንቱ እንግዳ: "የፖለቲካ ታሪካችን፣ የልሂቃን ባህርይ፣ የተጠለፉ የለውጥ ዕድሎች..."

  Рет қаралды 41,906

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

7 күн бұрын

በዚህ ክፍል ፩ ዝግጅት፣ ከአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጋር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ዙሪያ ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Пікірлер: 297
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 5 күн бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@Swungne
@Swungne 5 күн бұрын
እኔ በደም ስልጤ በስነ ልቦናዬ አማራ ነኝ አማራነት በደም ስሬ የሚቀሳቀስ ያለ አማራ እኔ ምንም ነኝ ውድድድድድ አማራ
@snr9054
@snr9054 4 күн бұрын
✌🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 4 күн бұрын
Well if it is really true what u said , you have identity crisis and inferiority complex
@Menelik27
@Menelik27 4 күн бұрын
እኔ በደም የሶዶ ጉራጌና የሽዋ ኦሮሞ ነኝ ስነልቦናዩ ግን አማራ ነኝ ምክንያቱም አስተዳደጌም አዲስአበባ ሁሉም ተከባብሮ የኖረባት ከተማ ስላደኩ ይሄም አስትዋፆ አለው ትልቁ ስነልቦኖዬ አማራ ነው። ችግሩ ግን አሁን የመጡት አንዳንድ አክራሪ አማራዎች በደም ካልሆናችሁ አማራ አይደላችሁም እያሉ አማራን የምንወድ ሰዎች እየተገፋን ነው።
@snr9054
@snr9054 4 күн бұрын
@@Menelik27 አይዟችሁ አማኃራን በእውነት የሚደግፍን እንዳለን እናውቃለን አማኃራው ብዙ ስለደረሰበት እጅግ ሥለከፋው መጀመሪያ እራሱን ማዳን አለበት፣የምትችሉ ከሆነ በተለያዬ መልክ በህቡም ቢሆን ፋኖን አግዙ ያም ሆነ ይህ ፋኖ ማሸነፉ አይቀሬ ነው። በግልፅም እየታየ ነው። ፋኖ አሸነፈ ማለት አምኃራ እንደህዝብ ዳነ ማለት ነው ያ ማለት ኢትዮጵያም ዳነች ማለት ነው፣ ። አምኃራ ዳነ ማለት ኢትዮጵያ ከሁሉም ብሄር ብሄረሠቦች ጋር በአንድነት “ለሁሉም እኩል ሆና በነፃነት” ትቀጥላለች ማለት ነው በቃ ይሄው ነው። እግዚአብሄር ከተገፋው አምኃራ ጋር ሥለሆነ አምኃራ ያሸንፋል። 🙏🏾🙏🏾✌🏾💪🏾🙌🏾🙏🏾
@dont464
@dont464 3 күн бұрын
ልክ ናችሁ በደም አማራ ካልሆናችሁ የሚሉትም እንደግለሰብ አለያም ጥቂት ስብስቦች አንፃር ሀሳባቸውን እንደሀሳብ ያንፀባርቁ ተዋቸው እነሱ አማራን ይወከላሉ ወይ? በፍፁም አማራን የሚወክለውና የምታምንበት አንተ አማራን በጥለቀት እንደሚያወቅ ሰው የውስጥህ አማራነት ስብስበች ለይተህ አማራን እሚወክሉት እኝህ ናቸው እንጅ እኒያኛወች አየደሉም ብነህ የመወሰንና የመሞገት ሀቅም ያለው ታላቅ ሰው እንጅ ምነም እንደማያውቅ ወያኔ በፃፈለት ልቦለድ ምክንያት ውሀ ላይ እንደተጣለ ኩበት ወዲያ ወዲህ ስተንገዋለል መታየት የሚገባህ አይለህም ስልህ በከብር ነው።
@abiybelay8500
@abiybelay8500 5 күн бұрын
ሞገስ አና አንዳርጋቸው ትላንት ቮሚት ታደርጉት የነበረ ጥላቻ ረስታችሁት ነው ዛሬ ገለልተኛና ሙሁራዊ ትንታኔ ለመስጠት የምትሞክሩት? እፈሩ እሺ። ሸለመጥማጦች!!!!!!!!!
@user-te4jn8ww6h
@user-te4jn8ww6h 4 күн бұрын
ጥላቻው መቀጠል ነበረበት ?እንዴት ነው መፍቴሄ ማግኘት ይቻላለል?
@anbessa6836
@anbessa6836 18 сағат бұрын
They are just doing their jobs. They are working for Shabeya.
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 10 сағат бұрын
አንዳርጋቸው በራሱ ፍቅር ስለወደቀ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ይበቃዋል ።​@@user-te4jn8ww6h
@user-te4jn8ww6h
@user-te4jn8ww6h 9 сағат бұрын
@@anbessa6836 I don't understand you said that Fano is working for shabia through out the history woyane and OLF the one whom were working against Ethiopia both of them were the servant of shabia both of them play victim game even though if they are pulling the country..OLF and WOYANE most evil wicked immoral group .
@Abebebelow
@Abebebelow Сағат бұрын
Start practicing to comment without insulting others Insulting others doesn’t solve problems.
@MikoAbiy1234
@MikoAbiy1234 5 күн бұрын
Thank you, Moges. I believe that your well-thought-out and well-prepared questions, along with Gash Andargachew's flawless explanations, taught many of your viewers, as they did me. I hope Gash Andargachew continues to play such a significant role as a thought leader for our politics and country. I look forward to the next sessions.
@MalikTorraTorra
@MalikTorraTorra 4 күн бұрын
I love andy he is an absolute warrior when its come for the truth. The best interview and Thanks Moges its shows how you enriched with your reading capacity and understanding I hope the others follow your method and tools. Well done both of you !!
@shenkutekemirab1192
@shenkutekemirab1192 2 күн бұрын
By far one of the best interviews (discussion) that I’ve ever enjoyed from “የሃሳብ ገበታ"! Hate or love them… very insightful. Koodos to Moges zewdu for well prepared questions!
@tesfayetegegne916
@tesfayetegegne916 5 күн бұрын
የዜግነት ግላዊ፡መብት መከበር ይቀድማል የዜግነት መብት ሲከበር ተሰባስበው የቡድን መብት ለማክበር የሚከለክል ምንም ነገር የለም ሆኖም የቡድን መብት ከግለሰብ መብት ቅድሚያ ይከበር የሚሉት በቡድን መከበር በፍጹም የግለሰብ ዜግነታዊ መብትን ይጨፈልቃል በነገራችን ላይ የቡድን መብት የቀድማል ብለው በብሄር እና በቋንቋ ቡድን የሚሰባሰቡ ዘረኞች ለሌብነት እንዲመቻቸው እንጂ እንወክለዋለን ለሚሉት ማህበረብ ተቆርቁረው አይደለም በመሆኑም እኔ የአንዲ ተማሪ አንዲ የቀረጸኝ በመሆኔ የአንዲ ን ሃሳብ የማቀነቅን ነኝ
@etheth5034
@etheth5034 5 күн бұрын
እግዚኦ ማሀረነ እንዴ አማራ የሚባል የለም አላልክም እንዴ 😊😊😊
@dejenufeleke7163
@dejenufeleke7163 4 күн бұрын
መቼና የት ነው አማራ የለም ያለው?
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 2 күн бұрын
አማርኛ የምናገር እንጅ አማራ የምባል ሕ/ሰብ(ህዝብ) የለም ብሎ ፅፈዋልም ተናግረዋልም ዛሬ በአማራ ባህል አደግኩ ስል የሌለ ህዝብ እንዴት አደግኩብት ትላለህ ብሎ ሞጎስ መጠየቅ ይችል ነበር ግን አልፈለገም።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 8 сағат бұрын
አይ መብታቸውነው እንኳን አማራነኝ ሰው በስደት ለጀራ አሜሪካዊ ጀርመናዊ እንሆን የለም እንዴ
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 5 күн бұрын
ፍኖተ ካርታ ሰጪ አልነበረም ይሄ ሰውዬ
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 2 күн бұрын
የነውጡ 'ለውጡ'ካህን ነበረ ቡዙ የተናገራቸው፣የፃፋቸውና የሰራቸውን አንስቶ ቻለንጅ ማድረግ ይቻል ነበር ጠያቅው አልፈለገም።
@VictorSaid-lc7or
@VictorSaid-lc7or 5 күн бұрын
This the only media bring all Ethiopian from different opinions tribal religions political party Thanks moges.keep good job the only solution for our beloved Ethiopia dialogue dialogue
@addishiwot3656
@addishiwot3656 5 күн бұрын
የትግራይ ጦርነት ላይ ስለነበረው ሚና ምን እንደሚል ለመስማት እጏጏለሁ::
@ahmedmahmud371
@ahmedmahmud371 5 күн бұрын
ለውጥ በተደጋጋሚ እንድጨናገፍ ምክንያት የምሆኑ ችኩል ስሜታዊ ግለሰቦች ለተገኜው እድል በረጅም ግዜ ህደት ስኬት ለማስመዝገብ ከመታገል ይልቅ ለስልጣን ይሁን ለለውጡ ከመሳሳት አወዛጋቢና ህብረተሰቡን የምከፋፍል እርምጃ በመውሰድ የተጌኙ የለውጥ እድሎች እንዳይሳኩ አሉታዊ አስተዋፅኦ አበርክቶዋል
@sufianmohammed2761
@sufianmohammed2761 5 күн бұрын
Andy, always really appreciated for a great presentation….Moges, doing a great job so far wishing all the best!!
@sbd378
@sbd378 5 күн бұрын
Andargachew speaking as a thinker and philosopher
@albertcamus5976
@albertcamus5976 5 күн бұрын
Moges deserves appreciation!! As the name of the channel denotes, it is a real ' Buffet of Ideas.' Keep it up!! I really appreciate your solid outlook!!!
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 5 күн бұрын
"ታሪክ ጸሓፊውች ነን ብለዉ የሚመጻደቁት ፤ የጻፉት መጽሃፍ ፤ ማንም የመዝገብ ቤት ሰራተኛ ሊጽፈዉ የሚችል መጻፍት ነዉ" ። አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ። ትክክል አመተ ምህረት ሲጠቅስ የሚዉሉ የታሪክ ጸሃፊውች❗️
@aberhamweldegiorgies1630
@aberhamweldegiorgies1630 5 күн бұрын
Insightful
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Күн бұрын
አወያዩን አለማድነቅ ይከብዳል። የሚያይበት የሚያብራራበት የሚጠይቅበት መንገድ ጥሩ መረጃን የሚያብላላ ሰብና እንዳለ ግልፅ ነው።
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 5 күн бұрын
It is really strangely beautiful and beautifully strange. Thank you moges.Andy, as a thinker taught us a lot. Of course we , the audiences are not idiots . 👌👌
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 21 сағат бұрын
Good Job Moges!
@kuchuanimations1463
@kuchuanimations1463 5 күн бұрын
አንዳርጋቸው እናመሠግናለን ለዘመናት ሲያብሰለስለን የነበረን ጥያቄ ስለአስረዳወን❤❤❤
@sagesamel962
@sagesamel962 4 күн бұрын
"What a ride"! Yes indeed! Thank you Moges. 👌🏾
@user-kf9ri7nr7y
@user-kf9ri7nr7y 5 күн бұрын
አንዲ ቤተ ክህነት በግብፅ ተፅእኖ ሴራ ስር እንደነበረች ጳጳሳቱም አፄ ሀይለስላሴ እስካስቀሩት ጊዜ ድረስ ከግብፅ ይመጡ እንደነበር እንደእንግሊዝ Center of scolars ለመሆን ቀላል እንዳልነበር እንዴት አይተኸው ነው?
@harrarm71
@harrarm71 5 күн бұрын
Great conversation
@samuelwoldemilchael4834
@samuelwoldemilchael4834 3 күн бұрын
thank you guys
@kemelewf1531
@kemelewf1531 4 күн бұрын
I had read the book you are talking about 1997 EC. Where can I find this book again.
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 4 күн бұрын
❤በአሬሜን በጭካኔ ትግሬ ግደሉ ስትል ነበር በህግ ትጠየቃለህ❤
@yohanesnigussie6032
@yohanesnigussie6032 5 күн бұрын
እንደ አንተ እና ብርሃኑ ነጋ አደርባይ አለ እንዴ።
@joswag2419
@joswag2419 2 күн бұрын
አንዳርጋቸውማ ስላልተመቸው አካሄዳቸው አገር ጥሎ በዚህ እድሜው ወደ ስደት ወጥቶ እየታገለ ነው። ብርሀኑ ነጋ የስልጣን ጥም ነበር እድሜውን ሙሉ ሲያስጮኸው የኖረው አድር ባይ ነው።
@redagetach
@redagetach 5 күн бұрын
Your program introduction is boring, I just advice you to replace it with voice of known personals.
@Haregeweyin
@Haregeweyin 2 күн бұрын
የማላውቀውን እንዳውቅ ሰላደረጋችሁት ውይይት በጠም አመሰግናለሁ
@aychuberhanu
@aychuberhanu 4 күн бұрын
ሞገስ ታፍ በርታ የማንበብ ችሎታህን አደንቃለሁ።
@yassinomer4847
@yassinomer4847 5 күн бұрын
Please Mogos, inform us where we can get the book of Mr. Andargachew. I always raise and still raising similar questions like Mr. Andargachew.
@Risteasme
@Risteasme 4 күн бұрын
where are you leaving now?
@user-lq6ls8uf2u
@user-lq6ls8uf2u 2 күн бұрын
አንዳርጋቸዉ በ50 አመት የፓለቲካ ህይወቱ ምን ያሳካዉ ነገር አለ እስኪ ይንገረኝ?
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 3 күн бұрын
Moges, you are a real professional, keep on.
@yohanesnigussie6032
@yohanesnigussie6032 5 күн бұрын
የኢሳት 30 ሚሊዮን ገንዘብ ዘርፈህ ሃቅ ሃቅ ትላለህ
@merewbishu
@merewbishu 4 күн бұрын
One of the very few powerful discussion I ever listened, Mogese. The focus was on the forest as well as the trees. The policy, politics and many other ideological and practical issues you have covered. I am hoping the next chapters will be also enlightening. Berta.
@DjTD3841
@DjTD3841 13 сағат бұрын
Nice way to express the media. Bravo Andy.
@yassinomer4847
@yassinomer4847 5 күн бұрын
How can we get the book of Mr. Andargachew ?
@MesseretAdane
@MesseretAdane 5 күн бұрын
ሞገስ እናመሰገናለን !
@amanuelreda859
@amanuelreda859 5 күн бұрын
Andargachew betrayed his country more than two decades ago to become a UK citizen. Yet, he allied with foreigners and committed genocide on Ethiopian citizens. He supported Eritrean, Somalian involvement in the Tigray way justified the #TigrayGenocide. Andargachew’s objective is not to create a democratic federal republic in which its diverse peoples are accorded inviolable rights, but the opposite. Ask yourself if Andargachew disavows to remain as its citizen why is he meddling in its affairs?
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 2 күн бұрын
Who betrayed his country more than anybody in this earth? TPLF the enemy of his own country. Tigray Genocide created and motivated by TPLF. TPLF the enemy of its own people. TPLF who rule the country for 27 years has to be taken to court to face justice. Before you try to criticize somebody, please come to yourself and see through a merrier. You are a narrow-minded stone age individual. Thank you for your ignorance.
@kemelewf1531
@kemelewf1531 4 күн бұрын
Where can i get that that book?
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 5 күн бұрын
He’s the who order to committing genocide in Tigray
@eyouelmenbere
@eyouelmenbere 4 күн бұрын
thank you Masu
@mywollo1
@mywollo1 4 күн бұрын
It was educational. Thank you.?
@arkfunetube3967
@arkfunetube3967 3 күн бұрын
ምን አለህ የቀረችውን እድሜ በፆም ና በፀሎት ቢጨርስ ቡኃላ አላርፍ ያለች ጣት እንዳይሆን
@Mskel632
@Mskel632 Күн бұрын
Where do we get the books
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 5 күн бұрын
🙏 አንዳርጋቸው ፅጌ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 5 күн бұрын
Two people in the same page with regard to the people of Tigray. Hate! The interview clearly showed me how people are determined to be a servants of others countries to harm their own people. Ethiopia has many Bandas, but not like interviewee , Andargachew!
@kezira4
@kezira4 5 күн бұрын
❤❤❤
@habtemariamgetachewdesta5666
@habtemariamgetachewdesta5666 3 күн бұрын
You are a man of your word , Continue being your Thrust & true .
@ambachewwedegebreal7673
@ambachewwedegebreal7673 4 күн бұрын
መጎስ እንግሊዛዊን በእንግሊዘኛ እየጠየቅክ ኢርትራዊን በአማርኛ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
@abyietamirat6052
@abyietamirat6052 4 күн бұрын
@MogesTeshome Keep It Up! Your are making a difference! Your Imagination, highly appreciated!
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 5 күн бұрын
የዛሬ 4 አመት ግድም ኦሮሞ እንደሆንክ መፅሃፍ ፅፈሽ ነበር አቶ አንዲ ! እንዴት ነው ይህቺ ዥዋዥዌ
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 5 күн бұрын
ስነ ልቡናየ አማራ ነው ብሉላ ልክ እንደ ብዙ እትዩጵያዌ ድብልቅ ልሁን ይችላል
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 5 күн бұрын
_አይ ተሾመ በዚህ መጣህ?
@DejeneBikila
@DejeneBikila 4 күн бұрын
ሁለቱም ሰዎች ጠያቂና ተጠያቂው የማንነት መገለጫ identity crisis ያለባቸው ተንሳፋፊዎች ናቸው።
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 9 сағат бұрын
አቶ አንዳርጋቸውማ ቤተልሔም ታፈሰ አምስት ጉዳይ በሚለው መጽሐፏ ገለጸችልን።እኔ እንግሊዛዊ ነኝ፣የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ መግባት አልችልም ያለን ሰው አሁን ደሞ ብዙ ፍጹም የማናውቀው አንዳርጋቸው !በጣም እወደውና አከብረው የነበረው አንዳርጋቸው ማንንም እንዳልሰማ አድርጎኛል።አዲዮስ ፖለቲካ !
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Күн бұрын
Bravo Andargachew! You are a real critic!
@ramandebene1131
@ramandebene1131 2 күн бұрын
Mogos and Endargashow tsige Thank you the true Ethiopians.
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 5 күн бұрын
አቶ ሞገስ በጣም አከብርሃለሁ የኢትዮጵያ የዘመኑጰ ኢሊት ናቸው ከምላቸው ከምጠቅሳቸው በጣም ጥቂት የመጀመሪያ ነህ አብክህ ቀጥልበት ከውስጥህ የሆነ አውነተኛ ባህሪ ነው ይህንን ነው የናፈቀን
@zekariashabtewold437
@zekariashabtewold437 5 күн бұрын
good job Moges
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 4 күн бұрын
ግሩም ድንቅ ውይይት ነው ።
@sallyasfaw
@sallyasfaw 5 күн бұрын
To Endargachow
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 5 күн бұрын
የ360 አሜባ !
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Күн бұрын
አዳርጋቸው ፅጌ በዚህ ደረጃ ሀቀኛ በግልፅ ሀሳቦችን ሲያቀርቡ ቁሜ ነው የማመሰግነው። የእርሱ አይነት ሀቀኛ ይብዛልን
@borenaalexander839
@borenaalexander839 Күн бұрын
This man is a personification of what went wrong in Ethiopia! What a troubled and disturbed soul!
@abebagebreselasie4675
@abebagebreselasie4675 5 күн бұрын
Andi❤❤❤🎉🎉🎉
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 4 күн бұрын
ሞገስ ይክን አይነት ኢትዮጵያዊ ችሎታ እንደ እናንተ ያሉ ወጣቶች እያሉን ለምን ዘገምተኛ እንሆናለን ? ተባረክልኝ።
@falkmayer1723
@falkmayer1723 5 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸውን በጣም እናመሰግናለን እውነት ን ተናግሮ የመሸበት ማደር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@etheth5034
@etheth5034 5 күн бұрын
አንዳርጋቸው የቀድሞ ሚስቱ በደብ ገልፃዋለች እራሱ ከባንዳነት አስተሳሰብ ያልወጣ አንድ የሻእቢያ አሽከር እንዴት ሌላውን ነፃ ያወጣል
@sinidu472
@sinidu472 4 күн бұрын
እንባዋ ይጣለው ይህ ከሀዲ
@dawit6613
@dawit6613 4 күн бұрын
Moges, it looks you are busy reading KZfaq comments or whatever job you are doing on another computer. It's quite a bad look for us and disturbing for the interviewed. At one moment he tried to crack a joke, unfortunately you are not there 😊. I wish if you have focused on the conversation and do more follow up questions.
@enactfaa
@enactfaa 5 күн бұрын
ግሩም ኢትዮጵያዊ ፣አንደበተ ርትኡ፣ ምን ያደርጋል የማንም መሃይም ወንበር ላይ ተወዝፎ ፣ የእዚህን አይነት የሃቅ ሰው፣ ሲበሳጭ ይኖራል።
@tiruyezeni6418
@tiruyezeni6418 2 күн бұрын
ብዙ ጋዜጠኞች የምንሳሳትባቸው። "ጠባይ " ና ""ባህሬ""!!!!!!! የሊህቃን "ባህርይ" የሚለውን "ጠባይ " ብትለው። ባህሬ ሰው መሆን ነው "ባህሬ" አይቀየርም ።ባህሬው ይለወጣል አይባልም። ጠባይ ይለወጣል እንጂ። ከሳቴ ብርሀን መዝገበ ቃላት ።
@yohanesnigussie6032
@yohanesnigussie6032 5 күн бұрын
ብሔር ብሔረሰብ ህዝቦች ጥናት ያካሄደው ደርግ ሁኑ ሳለ ብሔር የሚባል ያመጣው ህውሃት ነው ይባላል ። አንደርጋቸው የብሔር ጥናት አድርጉ ወደ ትግበራ ሊመጣ የነበረው ድርግ አልነበረም ወይ?
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 4 күн бұрын
ለሁለታችሁም አድናቆት እና ክብር አለኝ!👌👏👏 አንዳርጋቸው ሀሳብ አድናቂ ባልሆንም ሀሳባቸውን በጥልቅ እውቀት እና አመክንዮ ስለሚያቀርቡ ትልቅ አድናቆት አለኝ! ግን አንዳርጋቸው ባይወዱትም ከሁሉም የሀገሪቱ ብሄርተኞች ጋር አብረው መስራት ቢችሉ እና ልዩነታቸውን ከጎን ይዘው ለሀገራችን የመፍትሔ መንገድ ቢያመጡ ለሁሉም መልካም ይመስለኛል! በስተመጨረሻ ግን ተጨባጭ እውነተኛ ለውጥ ማመጣች ከቻሉ በኋላ ሁሉም የዛ ዘመን ፖለቲከኞች ሀሳብ ከማቅረብ ያልዘለለ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ባያደርጉ እና ዘመኑን ለዘመኑ ትውልድ አቀብለው ቢሆዱ ሀገራችን ተስፋ ይኖራታል የሚል ሀሳብ አለኝ!!
@endaleketefo6699
@endaleketefo6699 5 күн бұрын
ጥልቀት ያለው፣ በረጅም ጥናት የተደገፈ፣ ነገሮችን ለማሽሞንሞን ያልሞከረ፣ በግልጥነትና ብድፍረት የቀረበ ጥልቅ ምሁራዊ ውይይት ነው። እንዲህ ዓይነት ውይይት እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ሰለሆነ በስፋት መለመድና መቀጠል አለበት። ጠያቂውም ተጠያቂውም ሥርዓት ላለው ጠቃሚ ውይይት ሊመሰገኑ ይገባል። ሞገስ ድንቅ አዘጋጅና አቅራቢ ነህ። ተጠያቂው ሀሳቡን በደንብ እንዲያቀርብና እንዲያስረዳ በቂ ጊዜ የምትስጥና የሚያዳብሩ ጥያቄዎችና በትክክለኛው ጊዜና ቦታ የምታቀርብ ድንቅ የውይይት መሪ ነህ።
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 5 күн бұрын
አቶ አንዳራጋችውን የሚአክል ፓሎቴከኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሌስራ የሚችል ስው አላስራ አሎት እረጅም ዕድሜ አመኛለሁ።
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸው የአገር የእድሜ አንጋፋነት በአለም ላይ ሃያልና ስልጡን የሚያደርግ አድርገህ አሁንም ማመንህ ይገርማል። በእድሜ አንጋፋነት ቢሆንማ አንተን የሚበልጡ የስልሳዎቹ መሰሪ ፓለቲከኞች እኮ ብዘም አይመስለኙም በህይወት ያሉት። ግን አንጋፋነትህ አንጋፋ መሰሪና ቂመኛ ፓለቲከኛ ነው ያተረፈልህ ። እስቲ ልቀቅለት ይህ አዲሱ ትውልድ ባንተ የበከተ የቂምና ቁርሾ ጭንቅላት ሳይሆን በራሱ ዘመኑን የሚመጥን አስተሳሰብ ያራምድበት።
@fayyineeseedaa798
@fayyineeseedaa798 4 күн бұрын
Zer yelelewu Aheya becha newu
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 күн бұрын
Wisdom በተመለከተ በገለፅከው እስማማለሁ። እውቀትና ዊዝደም በጣም የተለያዩ ስለሆኑ። ኢንተለክቿል ማለት የአካዳሚ ትምህርት ሰርተፊኬት የደረደረ ሁሉ ማለት አይደለም ።
@benjamin8387
@benjamin8387 3 күн бұрын
even Andargaxhew himself doesn’t speak English fluently even though he lives in Britain ሞገስ ይቦንሶዋል
@abocherz1454
@abocherz1454 9 сағат бұрын
እነ ከደሙ ንፁህ ነኝ ። ተገናኛችሁ? አገሪቷ ስትቃጠል ማገዶ እንዳላቀበላችሁ አይናችሁን በጨው አጥባችሁ ከች
@Menelik27
@Menelik27 4 күн бұрын
እውነት ነው አቶ እዳርጋቸው አወዛጋቢ ፓለቲከኛ ነው። እውቀቱንና ለነፃነት ያለውን ድፍረትና ፅናት አደንቃለሁ።
@Swungne
@Swungne 5 күн бұрын
በጣም ፍታዊ ሚዲያ
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 Күн бұрын
ሞገስ ማለት ምሁር ማለት ነው ቢባልስ?
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 5 күн бұрын
ኢትዮጵያንና ወገኖቹን ኢትዮጵያውያንን የሚወድና የሚያከብር ኢትዮጵያዊ ሀገሩንና ወገኖቹን የሚወደውንና ምንግዜም ለሀገሩ ለወገኑ የሚያስብ የሚቆረቆር እውነተኛ የሆነውን የተለያየ ዋጋ የከፈለውን አቶ አንዳርጋቸውን ጽጌን ፈጽሞ አይጠላም ።
@gemechisteshome6666
@gemechisteshome6666 5 күн бұрын
From this interview, I learn that moges is helping and insisting andergachew to reintroduce himself to the people of amhara whom he used to say "no amahara nations, but amharic language" He disrespected and dehumanized amahara people for several times both in written and oral communications. However, Andergachew is not requesting for apology still.
@mumuye5
@mumuye5 2 күн бұрын
በመፅሐፍዎት አማራን አጣጥለው እንደፃፉ ዘርዎት ከኦሮሞ ነገድ መሆኑን መናገርዎትን አማራ የሚባል እንደሌለ መናገርዎትን አብዛኛው አማራ ያውቃል። አሁን ላይ መተው አማራ ለመሆን ሲዳዱ ሰው ይታዘበኛል ማለትን አይርሱ አቶ አንዳርጋቸው
@dont464
@dont464 3 күн бұрын
እውነት ነው አማራ ከየትኛውም ማዕዘን ቢመጣ በሰውነቱ ብቻ እንደሰው መቀበል ተፈጥሮአዊ ስሪቱ እስኪመስል ድረስ ለመቀበል የሚቀለው ማህበረሰብ ሆኖ ሳለ በተቃራኒ በተተወነበት ምክኒያት በየቦታው ተሳዳጅ ሲሆን መመልከት በተለይ የሌላ ብሄር ተወላጅ ሆነህ ባማራ ክልል ውስጥ ኑሮህን የፈጀ ሰው ሆነህ ይህን ትይንት ተመልካች ሆነህ መፈጠር በራሱ እድለቢስ እንደሆንህ እንድታስብ በማሰብ ላይ ሳለህ እንደዚህ አይነት ምስክርነቶችን ስትሰማ ኧረ እንኳንም በዛ ደግ ማህበረሰብ ኖርሁ ብለህ የተለያዩ አስተሳሰቦችን በማራመድ እራስህን ስትታዘብ ትገኛለህ።
@hailumeko4966
@hailumeko4966 5 күн бұрын
አማራ የለም ብሎ ላማራ አየታገልኩ ነዉ ይለናል አንድ-አርጋቸው
@gabas3742
@gabas3742 3 күн бұрын
እና ምን ይጠበስ ?
@newayalemayehu700
@newayalemayehu700 5 күн бұрын
A super insightful. Thank you, Moges, and of course, Mr. Adargachew.
@rasalula1140
@rasalula1140 2 күн бұрын
አንዳርጋቸው በስህተት የተፈጠረ እንስሳ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች አንተ አይመለከትም ለሆድህ ስትል ዜግነትህን ቀይርሃል ።
@oumerwako1286
@oumerwako1286 5 күн бұрын
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ የአቶ አንዳርጋቸው ሎጂክ የሱ ብሔር ሲሆን ለነፃነቱና ለመብቱ ነው የሚታገለው: ኦሮሞ ወይ ሌላው ሲሆን የአማራ ጥላቻ (which is far from reality) እንጂ ሌላ ምንም አሳማኝ 2:09:31 CAUSE የለውም. I wish Moges asked him this missed very important question. I expected better from Mr AT. Thanks.
@melakyoseph3322
@melakyoseph3322 5 күн бұрын
Chameleons you both. Thank you Fano for changing the political dialog.
@henokamelga1650
@henokamelga1650 5 күн бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ሞገስ እናመሰግናለን ❤🙏
@seeyou775
@seeyou775 5 күн бұрын
በሄር ነው ችግሩ ብለውን በማያቁት በሄር በሰፈር ምናምን ተደራጅተው 99.9%ቱን ኢትዮጵያ ዎ እየተነዳን ነው ምን ነበር በሄር ? ኦሮምኛ እኮ በአማርኛ ሲፃፍ ነበር ለመጀመሪያ ግዜም የተፃፉው በአማርኛ ብዮ ነው የማምነው የግእዝ ፊደል ደም እያልኩ ልቀጥል እ. ... መፍትሄው ስ አልገባኝም ?
@hmmm4352
@hmmm4352 5 күн бұрын
Good job❤❤❤
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 4 күн бұрын
ሞገስ ከማን አንሽ ደንቆሮ፣ መቸ ነዉ እምትማረው፧መቸ ነው እምትነቃው። መሀይም ሆነህ ለመቀበር ወስነሀል ወይ?
@Aduyemaru6969
@Aduyemaru6969 4 күн бұрын
"አንዳርጋቸው ፅጌ" ብሎ በስም የተቸውን ሰው በስም ጠርቶ መልስ መስጠት ያልተፈለገበት ምክንያት ምንድነው?
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 5 күн бұрын
Thanks Andargachew!!!!!!!
@dont464
@dont464 3 күн бұрын
እነድሽ🎉
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
2:42:49
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 35 М.
Anchor Media የኢሳን ቲቪ የውይይት መድረክ
1:20:50
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 66 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01