የሕይወትን መዝገብ

  Рет қаралды 17,878

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ
የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ
የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ
ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ

Пікірлер: 34
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 4 жыл бұрын
የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና እንዲሁም እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን።
@21istehiwet
@21istehiwet 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ እኛም ቅዱሳንን እድንመስል አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቸሩ መድኃኒዓለም።
@agreasrtagreasrt6144
@agreasrtagreasrt6144 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ዝማሬ መላእክት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
amen
@tesfamulugeta2887
@tesfamulugeta2887 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@mesfinkibret9998
@mesfinkibret9998 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gx5mx7ky6p
@user-gx5mx7ky6p 4 жыл бұрын
የአባቶቻችንበረከታቸውይደርብን አሜን ዝማሬመላክትንያሰማልን
@kirubieltadesse9660
@kirubieltadesse9660 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@comcell5175
@comcell5175 4 жыл бұрын
Amen amen amen zimare melayeketin yasemalen mahibere kidusan egizeyabehr amelkai yagelgeloti zemenachun yibarkilechu
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልንበቤቱያፅናችሁፀጋዉንያብዛላችሁማህበረቅዱሳንንያስፋልን
@abebefirehone9502
@abebefirehone9502 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 4 жыл бұрын
በእውነት አጥንት እሚያለመልም ዝማሬመላክትን ያሰማልን
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mesirtmesirt1154
@mesirtmesirt1154 4 жыл бұрын
kale heywet yasimalegn tesifa mengesite semyat yawresilen
@user-yu4si3di5x
@user-yu4si3di5x 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክእትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናቹ ያፅናን አሜን🙏🙏🙏
@kidustube7475
@kidustube7475 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-kd6sq6gi1c
@user-kd6sq6gi1c 4 жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በረከታቹ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@yoktan-mettematembien5182
@yoktan-mettematembien5182 4 жыл бұрын
yekidusan melektn zimari yasemaln
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን አምላከ ቅዱሳን ወደ
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@serklemmuna9413
@serklemmuna9413 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💙
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@tgabebe4094
@tgabebe4094 4 жыл бұрын
Zemare melakt yasemaln ye agelgelot zemanachun Abzeto yebarkeln
@user-ph8bn1gg1f
@user-ph8bn1gg1f 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ኣሜን .....የተከበራቹ የተዋህዶ ልጆች በያላችበት ሰላማቹ ይብዛ ኣንድ መልዕክት ኣለኝ በተለይ በስደት ያለን ስደት ካቅማችን በላይ የሆነብን ፣ትዳር ኣልሳካ ያለን፣በፍቅር የተከዳን በማወቅም ባለማወቅ እግዚአብሔርን ያስቀየምን እኛም የከዳን፣ የበደልን የተበደልን ፣ኑሮ ኣልሳካ ያለን ናፍቆት የበረታብን ብቻ ብዙ ነዉ ለሁሉም መልስ ያለዉ እግዚአብሔር ነዉ, እግዚአብሔር ደግሞ በቅዱሳን ኣድሮ ያስተምረናል ይገስፀናል ያፅናናል , እና እህት ወንድሞች እኔ በማህበረ ቅዱሳን ት/ት እግዚአብሔር እንደ ፈቀደልኝ እየተማርኩ ለዉጥ ኣግኝቻለዉ 'ና እናንተም ተማሩ እንማር ኣዲስ ህይወትን እንጀምር ከተሳሳትኩኝ ኣርሙኝ የድንግል ልጅ ሀገራችን ትንሳኤዋ ያሳየን እንደ ሀጥያታችን ላልፈረደብን በቸርነቱ ለሚያኖረን ኣምላካችን ክብር ምስጋና ይግባዉ ስብሀት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር ኣሜን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ በተሰቦቸ 15 ቀን ሆነኝ በስልክ ካገኘኃቸው ሰሜን ወሎ ወልደያ ነው ያሉት ምን አድርገዋቸው ይሆን ብየ እያሰብኩ ጨንቆኛል በእውነት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች በጸሎት
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 4 жыл бұрын
ሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ
@abelsamson5367
@abelsamson5367 3 жыл бұрын
ስላም ለእናእንተ ይሁን ቆይ ለምንድነው ቤተክርስትያን ኢዋቲሲ ማህበረ ቅዱሳን አለ ለምንድነው በግለስብ ላይቭ የመዘገበው ለምንድነውስ ጋዳማት እየሄዱ የሚዘግቡት ቆይ ማህበረ ቅዱሳን ዘግቦ ለምን አዋቲሲ ዘግቦ አይጠቀእምእም ? አስቡበት
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@user-ul5fp7qz2e
@user-ul5fp7qz2e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 361 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
የቅዱሳን በአት
5:31
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 11 М.
"ማርያም ድንግል"  ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
7:17
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 72 М.
አመ ትትሐነጽ ወረብ ዘሰኔ ማርያም- Ame Tithanets Sene Mariam Wereb(2024)
16:56
Fiker Hibret Sunday School የፍቅር ኅብረት ሰ/ት/ቤት
Рет қаралды 540
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
ትምክህተ ዘመድነ (መዝሙር ቁ. 5)
5:20
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 216 М.
ኦ ዘጥዕመ (ማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር ቁጥር 3)
7:41
#እጅግ ድንቅ ዝማሬ #የሕይወትን መዝገብ
15:13
ዕፀ ሳቤቅ ዘኦርቶዶክስ ሚዲያ Etse sabeq zeorthodox
Рет қаралды 678
ያሬድ ፈልፈለ ማህሌት ልብን የሚያረሰርስ ያሬዳዊ መዝሙር
9:58
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 127 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН