የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 19,339

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

3 ай бұрын

Пікірлер: 202
@hiwotmeressa-me1wt
@hiwotmeressa-me1wt 3 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ወንድማችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xz3rv8pd9x
@user-xz3rv8pd9x 3 ай бұрын
Enamesegnal doctor
@fgfg8049
@fgfg8049 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር
@rahelabea7677
@rahelabea7677 3 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው Dr በርታል
@foziaabdulkadir2663
@foziaabdulkadir2663 3 ай бұрын
እናመስግናለን
@emuyeshebre
@emuyeshebre 3 ай бұрын
wow አረ ተባረክ ወነድማችን ብዙነገር እያሰተማረከነው ዘመንህ ይለምልም 🙏💐🌹🌹
@yohansmnaye6783
@yohansmnaye6783 12 күн бұрын
ዶ/ር እውቀትንና ማስተዋልን ይጨምርልህ
@TigiMulu
@TigiMulu 3 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር
@seidatube2239
@seidatube2239 3 ай бұрын
እናመሰግናን
@fatimamuham
@fatimamuham 12 күн бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ነው እኔም ትርፍ አጀት ተምየ አንድ ሳምቴ ቀዶ ጥገና ከተሰራሁ አሁን በጣም ሰላሜን አግኝቻለሁ የመጨረሻ ያድርግልኝ
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 3 ай бұрын
Bravo
@samrayaheni952
@samrayaheni952 3 ай бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ
@Dubai321-cl4yj
@Dubai321-cl4yj 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ክበርልን ቆይልን
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 3 ай бұрын
ጀግናችን
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ሰይፈ
@umufewzanbinthussen6298
@umufewzanbinthussen6298 3 ай бұрын
ኢነመሰግነለን
@merulove9515
@merulove9515 3 ай бұрын
ዶክተርዬ አመሰግናለሁ
@user-io9de4uu5psubscribe
@user-io9de4uu5psubscribe 3 ай бұрын
doctor Saifthank you❤❤እኔኮ ሲያመኝ ያተን videoፈጥኘ የማየውስ ነገር አቦ_ክበርልኝ ወድሜ❤❤
@user-gf3dy5ew4t
@user-gf3dy5ew4t 3 ай бұрын
ሰላም ላት ይሁን ዶክተር ሰይፈ
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍አንደኛ ዶክተር
@huaweihuawei5243
@huaweihuawei5243 3 ай бұрын
ዶክተር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 25 күн бұрын
ዶክተር ንግግሮችህ በጣም ይመቹኛል እናመሰግናለን
@tgistlove
@tgistlove 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዶ/ር
@user-cj2zj4fx3g
@user-cj2zj4fx3g 3 ай бұрын
ዶክቶር እናመሰግናለን
@HikmaBedru-jd7bl
@HikmaBedru-jd7bl 3 ай бұрын
Eshi dokter alfo alfo ykortegnal ena ebrte buzu gize ertbet alew ertbetu shta alewu
@Tigistadmasie-ln6hv
@Tigistadmasie-ln6hv 3 ай бұрын
Doc ene ke enberte belay seneka yamegnal koyetobegnal
@seadanur4629
@seadanur4629 3 ай бұрын
Selam docter ena begra bekul hoden yamegnal endoscopy adrge namuna wesdewal wtet ke 3 samnt behuwla alugn mnnlihon ychilal docter pls
@anisi.abeshaa
@anisi.abeshaa 3 ай бұрын
Dr👍👍
@SimegnewZerihun
@SimegnewZerihun 3 ай бұрын
ዶ/ር ኤስኪ ስለ Bephon shampo and conditioner አብራራልኘ?
@munabh5858
@munabh5858 3 ай бұрын
Amesgnalw Doctor
@SalamSalam-eq9jf
@SalamSalam-eq9jf 2 ай бұрын
Selam doketer Ane betam yemngal hoden gen hule Adelem qertet Ena yesmexengle lerjim sehat bebado
@AlemneshYadeti
@AlemneshYadeti 3 ай бұрын
Ale m n Alemnesh you have a great birthday weekend
@kenomucaaambo3683
@kenomucaaambo3683 3 ай бұрын
selam docter lije migib sibela hodun yamowal tegibo kebelam ena tinish sibelam tolo tegebuk yilal min ladirg ebakih 🙏
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 3 ай бұрын
አደኛዬ
@youti-tn6ky
@youti-tn6ky 3 ай бұрын
Waow🎉🎉🎉
@seadanur4629
@seadanur4629 3 ай бұрын
Dr biopsy namuna new yewesedud cheguwarayen yamegnal medanitm altazezelgnm mn yshalegnal
@EyerusBirhanu-mx6ys
@EyerusBirhanu-mx6ys 2 ай бұрын
Ene ke embrte btach eyamemgn new yalhut sdt new mn yishalvnal
@user-fn4pg2gn1k
@user-fn4pg2gn1k 3 ай бұрын
Docter dhindihin yemibal body cream ale ena endenormal hule bntekemew mn chgr alew yhen btnegregn
@addazz999
@addazz999 2 ай бұрын
Doktor ba lijinat ye xafa xifir mastakal yichalal woy lik inde xirs malatenow? Ka honem yet ager igegnal plees
@nalaals6496
@nalaals6496 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-js1rq3nv9o
@user-js1rq3nv9o 3 ай бұрын
❤😊
@user-ho3og6vs4g
@user-ho3og6vs4g 3 ай бұрын
❤❤❤
@Abinat.Ababeea
@Abinat.Ababeea 2 ай бұрын
❤❤
@begonetlerasbesufekadshiferaw
@begonetlerasbesufekadshiferaw 3 ай бұрын
ስለ her rimover ወይም የፀጉር ማስወገጃ ምን ትላለህ ወድሜ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 3 ай бұрын
Enye dgmo jerbygn eyammgn tru enkilf tnchye alawukim Dokter ke frash ylik mrat emrtalhu
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
እኔም ያመኛል ግን የጨጓራው ስሜት ነው ብዬነው ከቅልፌ ስነሳ ይነፋኛል ይቆርጠኛል ትንሽ ቆይቶ ይተወኛል
@youti-tn6ky
@youti-tn6ky 3 ай бұрын
Tsegure yineqelal 😢😢
@user-io9de4uu5psubscribe
@user-io9de4uu5psubscribe 3 ай бұрын
ስለ_ሞሪንጋ ቅጠል videoእድትስራልኝ እፈልጋለሁ ❤doctor saif❤
@wiloAwllo
@wiloAwllo 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ምግብ በልቸ ከጉሮሮየ የወርዲ አይመስለኘም ችግሩ ምዲነው ለጨጓራስ ምን ምን አይነት ምግብ ልመገብ
@ritaabera878
@ritaabera878 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እኔ ደረቴን ነው የሚያመኝበተለይትንሺ ብርድ ካገኘኝ በጣም ያመኛል
@foziaabdulkadir2663
@foziaabdulkadir2663 3 ай бұрын
መግብ ስነመገብ ቁረጠት የምነ ምልክት ነው
@Bujah5
@Bujah5 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የከለር ብላይንድነስ ይታከማል እንዴ??
@tegitubechannel5592
@tegitubechannel5592 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የቅማል መድሃኒት ምን እንደሆነ ቪዲዬ ብትሰራ እና ብትነግረን ደስ ይለኛል
@Berheberhe-ye7cn
@Berheberhe-ye7cn 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ደጋግሜ ደዉየልክ ነበር መጨረሻዉ 82 ግን አታነሳም
@mqdeslbswerqe4183
@mqdeslbswerqe4183 2 ай бұрын
Ena ke bale beuala betam yekwortgale alfwo alfwo wodetache yelgale
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርየ የአስም መድሃኒት ባክህ እናቴ ተስቃየችብኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
አስም እንደደረጃው የተለያየ ህክምና አለው፣ ክትትል እንዳይቋረጥ
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 3 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku አመሰግን አለሁ ያለችው ውል ክ/ሀገር ነው እና የሚሰጧት በየ ጊዜው ይጠፋል ይላሉ ። እና እኔ በሃሳብ እሷ በልመም አልተረፍንም ።
@user-gx1il7xu7s
@user-gx1il7xu7s 2 ай бұрын
​@@user-yo4jz3ni2eእኔ የአስም በሽታ መፍትሄ ያገኘሁበት ትክክለኛውን የባላገር ማር ጧት ጧት በባዶ ሆዷ አንድ ሚላጋ ትብላበት ማር ከበላች ቡሀላ ደግሞ ለ 30 ዴቂቃ ያህል ምንም ነገር አትመገብ ያው እኔ መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው የማካፍልሽ 👆
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 3 ай бұрын
ዶክተር የኔ ህመም እጅእግር የለውም በጣም ቆዪ ቢያንስ 5አመት ይሆነኛል ሲበርደኝ ነው የሚጀምረኝ ከጎኔ አካባቢ ነበረ አሁን ደሞ ጎኔን ይዞ ወደ ፊኛዬ መጣ እና ደሞ ሲሞቀኚም ማመም ያዘ ብዙ ጊዜ በግራ ጎኔ ነው የሚያመኝ እና ሙቅ ዉሃ አድርጌ ከሆዴ ላይ ሳደርግ ይሻለኛል ብርድ ልብስ ተኚቼ አልቦኝ ነው የሚሻለኝ እና አሁን ምን አሰብኩ መሰለህ የወባ መዳኒት ልውሰድ ይሆን ?😭ብቻ አልፎ አልፎም ቢሆን በጣም ነው የሚያመን
@MesrteAdissa
@MesrteAdissa Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እኔ የዛሬ 16 አመት በፊት የሆድ እመም ነበረብኝ ሲነሳብኝ እራሴን አላቅም መሬት ላይ ይጥለኛ ከባድነበር ባላወኩት ምክናት በራሱ ግዜ ተወኝ
@user-jt1hj6gr7z
@user-jt1hj6gr7z 3 ай бұрын
ዶኩተር እባክህ መልስልኝ ኣንድ ጓደኛዬ ልብዋ ኣበጠ እና ምን ትላታለህ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 3 ай бұрын
እኔ ጥርሴን በጣም ያመኛል ግን አይን ነቃነቅም እዛው ጦቅሮዋል ምን እሻለኛል??
@user-ho7bw3zn6s
@user-ho7bw3zn6s 3 ай бұрын
selam dr? Ytamem telk sew b daiper ymytkem sew lay ymymta kusel. Bemn cream yderkal? amsegnalhu
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
የቁስሉ አይነት ይወስነዋል፣ መታየት አለበት
@SamA21s-xk8bi
@SamA21s-xk8bi 3 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤
@mesfinmesfingarage1847
@mesfinmesfingarage1847 3 ай бұрын
ዶ/ር የኔ ጥያቄ ተጨማሪ ምግብ የሚባሉት መሽገው በዱቄት መልክ የሚዘጋጀው የፕሮቲን ይዘት ያላቸውን በተመለከተ ጥቅሙንና ጉዳቱን ወይንም ጀምሮ ማቆም ጉዳቱን በተጨማሪም የምርቱን አይነት ብትነግረን የሚል ነዉ ።እ/ር ይባርክኸ protin Food seplementry
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ እርዳኝ ያለሁት ስደት ላይ ነው የወር አበባዬ ከመጣ 5 ወር ሊሆነው ነው ችግር ሊኖረው ይችላል
@ShemeyAill
@ShemeyAill 3 ай бұрын
ሌላጊዜ እኮምታለሁ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እኔ ለረጅም ግዜ እንብርቴን ያመኛል መፍትሄው ምን ይሆን ማቅለሽለሽም አለብኝ መሀል እንብርቴ ላይ ነው
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 3 ай бұрын
ምግብ ስበላ ይነፍል ሲርበኝ ይጠፍል???😥😊
@shaafiitube1745
@shaafiitube1745 3 ай бұрын
ዶክተር 11.2cm የኩላሊት ጠጠር ቀዶ ጥገና ያስረልጋል ወይስ ብዙ ውሃ በመጠጣት ልወጣ ይችላል? አረብ ሀገር ነው ያለዉት ህክምና ህጄ እንዲ አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ
@rcffg6879
@rcffg6879 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ የወር አበባ እስከ 11ቀን ጥቁር ነገር ነው ሚወርደኝ አኪቤት ስሄድ ችግር የለውም አሉ ምን ትመክረኛለህ
@yohansmnaye6783
@yohansmnaye6783 12 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ምግብ መብላት መጠጣት አልከለከለኝም ነጠር ግን ህመሙ ከጉሮሮየ አሰከ ጨጓራየ ጉብራየ ዙሪያ ነው የጨጓራ ባክቴሪያና ሹሮፕ መድኃኒቶችን ውስጃለሁ አልተሻለኝም መን ይሻለኛል
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 14 күн бұрын
እኔ በቀኝ ጎኔን ከጡቴ ጭምረ በጣምአሞኘል ጨጎራ ይሆንደ በፍጣሪመልሥልኝ
@MessiMimo-143
@MessiMimo-143 3 ай бұрын
Selam docterye hulem selemeteseten temert enamesegenehale zemene yebarek pls kechalk meleselegn ene betedegahame mulu sewuneten yasakekegnal sakewu demo yetekural kodaye kemen yetemesa lehone yechelal ?
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
ከአለርጂ የመጣ ሊሆን ይችላል፣ ጥቁረቱ ቀስ ብሎ በራሱ ይለቃል፣ የሚያሳክከው ግን መታከም አለበት
@MessiMimo-143
@MessiMimo-143 3 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku amesegenalewu tebarek
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 3 ай бұрын
ዶኮተር እኔ እምትመልስልኝ ከሆነ ልፃፍ ብዙ ቢደወህ ላይ እፅፋለሁ አመልስልኝም
@werkiaageghew6472
@werkiaageghew6472 3 ай бұрын
ሰላምዶክተርበጣምከእብቴበታምትው 3:0
@ብቻ
@ብቻ 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ አልም እስቶን ስራልን እባክህ መረጃው ካለህ ህንዶች ይቀቡታል በብዛት ለብብት ችግር አለው ወይስ የለውም የሚለውን ላብ ይቀንሳል ብለው (ALUM STONE)
@arsematadesse1899
@arsematadesse1899 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሆዴን በጣም ያመኛል መንፋት እና ይጨሀል
@emuhalid
@emuhalid 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ይጮሃል በተለይ በግራ ጎኔን እግሬን ቀኝ እግሬ መቆም ያቅተኛል
@user-sy9zt4uc3o
@user-sy9zt4uc3o 3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ዶክተር እባክህ አንድ በለኝ እኔ ክሰምንት አመት በፊት አርብ አገር ሄጅ በጣም ይርበኝ ነበር ግን ግራ ሺንጢን በጣም ያመኛል መተኛት አልችልም አሁን ግን ህመሞበጣም ነወ የሚሰማኝ ወደሆደምልሰ ይሰማኛል እራጀ በተደጋጋሜ ተነሰቻለሁ ነገር ግን ምንም አይገኝም ምን ይሻለኛል
@BuzineshReta
@BuzineshReta 3 ай бұрын
አረ ዶክቶር እኔ ሆዴን በጣም አሞኝ ሆስፒታል ሄጄ አልትራሶዑንድ ተነስው ከዛን ከ ማፅን በላይ ከ እንብርት በታች ክ ግራ ጎኔ ኪስ አለ አሉኝ እና ክሱ እየጨመረ ነው ክ 6-8cm ክ ደረሰ በ ኦፕራሶን ነው የሚወጣ አሉኝ እና እሄ ከዛ እንዴት ያለ ከዛ ነው አረ ዶክቶርዬ ንገረኝ በ አግዚአብሔር ይሁንብ ተጭንቅያለው በሰው ሀገር ላይ መላ በሌንኝ 🙏🙏🙏
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 3 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👏
@user-xc4uv3yj2j
@user-xc4uv3yj2j 2 ай бұрын
ዶክተር እኔ ከእብርት በላይ ነዉ ከዛን እርፍትየለውም ብርድ ብርድ ይለኛል ያስመልሰኛ ያስቀምጠኛል ለ 4ሰአታት ይቆያል
@aselefechwamanuel7970
@aselefechwamanuel7970 2 ай бұрын
ዶክተር ሰላም እኔ ትናንትጥሬ ስጋ በልቼ እምብርቴ ላዪ እየቆየ ዪቆርጠኛል ትንሽ የማቅለሽለሽ አዪነት ስሜት አለው ምን ላድርግ?
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 3 ай бұрын
ዶክተር በሌዘር ይክምና ፀጉርን ስለማስነሳት ምን ትላለህ
@haile94
@haile94 Ай бұрын
ዶክተረ ይቅረታ ከቻልክ አሁን መልሰልኝ ጧትጧት እምብርቴ አካባቢ ቁረጠት ያመኛል
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔየምጠይቀው ስለእርግዝናነው አረብ አገር ነው ያለሁት ባለቤቴም አብሮኝ ነው አንድልጅ አለችን ሰባት አመት ሞልቶታል ካገር ስወጣ ሶስት ወር እያለችነው አናም እጅላይ የሚቀበረውን የሶስት አመት አስቀብሬ ነበር እና ያሶጣውት ባራት አመት ነው ካሶጣውት በሆላ አንድአመትየሚሆን የሚዋጥ ኪኒን ወሰድኩካመት በሆላ ማርገዝ ስለፈለኩኝአቆምኩኝ እናም ሁለት አመት ሞላኝ እንቢ አለኝ ከሁለት ወር በፊት አኪምቤት ሄጄጠይቄ ነበር ብዙ ብር ስለጠየቁኝ ትቼው መጣው ምላድርግ እባክክ በናትክ ዶክተር መፍቴ ካለው
@rukiya6481
@rukiya6481 3 ай бұрын
ዶክተርዬ የሆድ ድርቀት ተጫወተብኝ ምን ይሻለኛል
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 3 ай бұрын
ተልባ አፍልተሽ ሲበርድ ጧት በባዶ ሆድሽ ጠጭ
@danayithaye
@danayithaye 3 ай бұрын
አባክህ ዶክተር ምግብ ሰበላ በግራ ጎኘኔ በኩል ውጥር ይል እና ይጨንቀኞልለመተኛት ምቾት አይሰጠኘም
@Natan_tube12
@Natan_tube12 2 ай бұрын
ብዙ መድኃኒት መዋጥ ( ራስን የማጥፋት ) በዚህ ነገር የሚመጣ የጨጓራ ህመም ህክምናው እንዴት ነው? የቤት ውስጥ አመጋገብ እንዴት ነነ?
@Fanose-qw6jh
@Fanose-qw6jh 3 ай бұрын
ዶክተር ልጄ እግሩን ያማታል በተለይ ቅዝቃዜ ሲኑር ሲሞቃት ይተዋታል በናትህ ምንድ ነው ህክምና ያስፈልጋል እእ መልስልኝ
@Hanan-io6rz
@Hanan-io6rz 3 ай бұрын
ዶክተር ግራ እጄና እግሬ ደዝዞ ቀረ ሀኪቤት ሄጄ ምንም የለም አሉኝ እና ያዞረኛል😢
@user-jv5lh3gb5f
@user-jv5lh3gb5f 3 ай бұрын
ዶክተር በጣም ተገርሜብሀለሁ እርዳታ ስጠይቁ ደውሉ አልክ ግን ስልክ አታነሱም በህወትና በሞት መካከል ሆኜ ነበር ስደውል የነበረው ተግባርና ህወታችሁ ሌላ ነው ከሚድያ ሰው አንተን መርጬ በሀሳብ ትረዳኛለህ ብየ ሽ ግዜ ደወልኩ ግን መልስ የለም በጣም ታሳዝናላችሁ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
ይቅርታ፣ ስራ እየሰራሁ ፈፅሞ ስልክ አላነሳም፣ ህመም ካለ በአፋጣኝ ወደሚቀርብዎ ሀኪም መሄድ አለብዎ
@user-jv5lh3gb5f
@user-jv5lh3gb5f 3 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku ላማክርህ ፈልጌ ነው እዚህ ላይ ማውራት አልችልም
@user-jv5lh3gb5f
@user-jv5lh3gb5f 3 ай бұрын
ከቻልክ አሳልኝ
@FikerBogale
@FikerBogale 20 күн бұрын
ዱክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ከእብርቲ በላይ ሙሉ ይቁርጠኛ ጀርባይንም ያመኝ እንደ በጣም ወደላይ ይለኛል ያቅለሸልሸኛል ግን ከሶስት ወይም በወር አንዴ ይመጣል ያለሁት ስደት ላይ ነው እባካህ ምን ላርግ
@user-ev4yc9lq3j
@user-ev4yc9lq3j 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በወር አበባ ጊዜ በጣም ያመኛል እናም Profenld 100mg እወስዳለሁ ፈርማሴ እያመጣሁ ያልህክምና ትዛዝ ጉዳት ይኖረዋል ዶ/ር
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
ከበዛ የጨጓራ ህመም ያስከትላል፣ በመጠኑ ይወሰድ
@qeew2686
@qeew2686 3 ай бұрын
😢😢😢ወድሜ አትለፍኝ እኔ ግራ ጎኔን በጣም ያመኛል እግሬንም ያቃጥለኛል ግን አደ ግዜ በጣም አሞኝ ሀኪም ሂጀነበር ሙሉ ምርመራ አድርጊለሁ ግን በሳአቱ እግሬላይ እብጠት እና ማሳከክ ነበር 😢😢ደምሽ ቆሽሾነው አሉኝ ከዛም መርፊም ከኒንም ሰጡኝ ለውጥነበርኝግን አሁንም ያሳከኛል እግሬንም በጣም ይለብልበኛል 😢😢እረ ባአላህ አትለፈኝ መላበለኝ 😢😢
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v 3 ай бұрын
ከእምብርቴ በላይ እንደ እብጠት አለ።
@wewetutu1248
@wewetutu1248 3 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍ዶክተር ሰይፈ እንኳን ደና መጣህ። የመዳም ❤❤❤ዶክተርርርርርርርር ሰይፈንንንንን ወደ 500kተሎ በሉ በዚህ ሳምንት 👍👍👍 ሼርርርርር ሰብስክራይብብብብ👍👍👍👍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአገራችን🙏🙏🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በግራ ጐኔ ከብብቴ ዝቅ ብሎ እዲሁም ወገቤን ውጋት ያመኛል እንዳንዴ እግሬን ይደነዝዘኛል ኩላሊት እድሆን ብየ ሽንት ላይ ምን አይነት ምልክት የለው ስከታተል የምን ምርመራ ላድርግ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
ሀኪም ጋር በመቅረብ ጠቅቄቃቃ ምርመራ ይደረግ
@Somal-dh4kh
@Somal-dh4kh 3 ай бұрын
የጮገረ ቁስለት መደኒት ኒገሀረኝ
@Argobwa
@Argobwa 3 ай бұрын
ታከሚ መጀመሬያ እህቴ ከባድ ነው እኔ ታክሜ አገግማለው 😊
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 3 ай бұрын
ዶክተር ሆዴን በጣም ይነፋኛል እንዲሁም በጣም ጋዝ አለው። ምግብ እያማረኝ እየራበኝ መብላት አልችልም። H pylori stool culture ተሰርቶልኝ negative ነው ተባልኩ። ትላትል መድሃኒት ወሰድኩ። ምን ላድርግ።
Ethiopia | የአሜባ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች (Amoebiasis)
10:15
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 30 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 27 МЛН
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
58:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 208 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН