የሆሳዕና ጀማ ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 1,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 138,873

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

3 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 252
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
ሆሳና አለፈላት ብዙ አባቶች ለወንጌል ዋጋ የከፈሉባት አገር ስለሆነች ሰይጣን ወጣቶችን ሊበላ አልተሳካለትም አልፎልሻል እልል በይ ሆሳና እኔ የበፊቶቹ በግሩፕ ሚጣሉ የነበሩት ያሉበት ሁኔታ ብናውቅ ደስታው አልችለውም በተርፈ በዚህ አገልግሎት የተሳተፋቹት ሁሉ ጌታ ይባርካቹ
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
አዎ እነጆስዬ እነ ቪክቶር እኔ እራሱ ቀርበው ያሉበትን ሁኔታ ባይ በጣም ደስ ይለኛል መልካም ወጣት ባየው ቁጥር ሁሌም ትዝ ይሉኛል
@ruthsamson2965
@ruthsamson2965 3 жыл бұрын
Geta ebrcsh
@abushe1364
@abushe1364 3 жыл бұрын
ወይ የአገሬ ሆሳዕና ልጆች እንኳን ጌታን አገኘችው
@user-td1qm9yd1w
@user-td1qm9yd1w 3 жыл бұрын
እሜንንንንን
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 жыл бұрын
የሀገር ልጅ ሰብስክራይብ አድርገኛ
@BelchapawlosePawlose-wp3ne
@BelchapawlosePawlose-wp3ne Ай бұрын
Amen yemir ine dasi bilongali😊😊
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 жыл бұрын
የሆሳዕና ኢትዮጵያውያኖች በተፈጥሮ በጣም ውብ ናቸው ጠላት ጌታ ይገስፀው እንኳን ጌታ ረዳችሁ 🙏
@aselefi1021
@aselefi1021 3 жыл бұрын
እነዝህንም እኮ ተከፍሎአቸው ነው እሚል አይጠፋም ወላሂ ዮኒዬ አላህ እድሜህን ያርዝመው
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 3 жыл бұрын
Tebareki Anchi yegebash Nesh😘
@jaralegesse927
@jaralegesse927 2 жыл бұрын
Eyewlesh yenem life endenesu new ena abezagnawochun ezi memexute duryewochen aweqachewalew ena abezagnaweochu kezi kewexu ke tinsh qen bewala yemelesubetal
@aselefi1021
@aselefi1021 2 жыл бұрын
@@jaralegesse927 በቃ ፈጣሪ ከዝህ ያውጣቹ በመንገዱ ያፅናችሁ
@kulule
@kulule Жыл бұрын
@@jaralegesse927 በጥፋትክ አትመካ፣ የሚያኮራ ነገር የለውም።
@afomiyatg
@afomiyatg Жыл бұрын
​@@jaralegesse927 wanaw metsetsetachew new egziyabher demo yiredachewal
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 жыл бұрын
Yoni ትውልድ ጠፍቱል በርታ እኔ የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የትውልዱ ከሱስ መላቀቅ ደስ ያሰኛል በማንኛውም እምነት ቢሆን ይሄ ነገር ትልቅ ነው የያዕቆብ አምላክ ይርዳህ
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 3 жыл бұрын
እዉነት ነው በእግዛብሔር አምሳል የተፈጠረሁሉ መዳን ይሁንለት አሜን አሜን ዮኒ ተባረክ ስራህ ያብራ ለሁሉም ወንድሞቼ መፅናት ይሁንላችሁ አሜን
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
የሁሉ ነገር መፍትሄ ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ ኢየሱስ ተባረክልኝ ትውልድ ሲድን ከማየት በላይ ምን አለ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
@maqaawaqayyoonkandhufuugal769
@maqaawaqayyoonkandhufuugal769 3 жыл бұрын
Hala itiin galmahan naf ibsaa
@daphilo5307
@daphilo5307 3 жыл бұрын
@@maqaawaqayyoonkandhufuugal769 what are you talking about
@daphilo5307
@daphilo5307 3 жыл бұрын
Eyesuse yadenal ewente beleahale
@tsion797
@tsion797 3 жыл бұрын
@@daphilo5307 she talk her language but i don't know what she said
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ የትውልድ አባት ከዚ በላይ ምን ታሪክ አለ ትውልድን ወደጌታ መመለስ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ❤❤
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 3 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ ጌታ መልካም ነዉ በመጨረሻው ዘመን ጉልበት ሁሉ ለጌታ ይንበረከካል
@napiy4225
@napiy4225 3 жыл бұрын
ለውጣችውን እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ።
@messierago7214
@messierago7214 3 жыл бұрын
ዎይኔ የስፍር ልጆች ባጣም ደስ ብለንል እንካን ዳስ አልችህ ❤ yeni ጌታ ይባረክ
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
ሆሳዕናዎች❤🥰
@user-zu1fg3ku3t
@user-zu1fg3ku3t 3 жыл бұрын
ከነዉጥ ወደ ለዉጥ ያመጣችሁ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም አባት በቤቱ ያፅናችሁ ሽክም ለሆናቹዋት ከታማ የእረፍት ምክንያት ያድርጋችሁ ለምልሙ በኢየሱስ ስም ዮንዬ ቡሩክ ነህ እንወደሃለን ❤❤❤
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በቤቱ አፅንቶ ያኑራችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ ተባረኩ ዮኒየ አንተ መልካም ሰው ተሳክቶልሀል ተባረክ
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለነዚህ ወጣቶች የደረስክ አምላክ ለወድሞቼ ድረስ
@mirtiazajje5649
@mirtiazajje5649 3 жыл бұрын
አሜን
@charbelelkhoury3486
@charbelelkhoury3486 3 жыл бұрын
ameeeeen
@zahlelebanon5720
@zahlelebanon5720 3 жыл бұрын
Amen yiunlsh wude
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 3 жыл бұрын
ይሄም ድራማ ነዉ የሚል አይጠፋም እኮ ጌታ ሆይ
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
እኮ!!!
@user-ef5qn5zy5f
@user-ef5qn5zy5f 3 жыл бұрын
እኮ
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 3 жыл бұрын
Uuuffffff የሀገሬ ልጆች እንኳን ጌታ ረዳቸው ስተምሩ💝😘ኑርልኝ ለዘላለም ከጌታ ጋር ሆናቸው ጠላቱን የምትበቀሉት ያደርጋቸው💝😘ዮኒዬ የትወልድ አባት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክህ💝😘
@mezmure8618
@mezmure8618 3 жыл бұрын
አቀማመጥ ትጠላለህ እጅ አስፍቶ እግር አስፍቶ መቀመጠ ደስ ሚለው ኢየሱስ ሲመርጥህ ከነአቀማመጥህ ነው። እግዚአብሔር ይባርካቹ!!!!
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
@elenayegeta672
@elenayegeta672 3 жыл бұрын
በሰማችሁት ቃል ፀንታችሁ እንድትኖሩ ጌታ ይረዳችሁ ወንድሞቼ
@bekewolide9114
@bekewolide9114 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ወንድሞቼ እንኳን ጌታ እርዳችሁ ታባረኩ ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ❤️❤️
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
የሆሳና ልጆች እንኳን ጌታ ረዳችሁ ጌታ በቤቱ ያትማችሁ ደግሞ እነ ጆስዬ ቪክቶር ያሉበትን ሁኔታ ቀርበው ቢጠየቁ በጣም ደስ ይለኛል መልካም ወጣት ባየው ቁጥር ትዝ ይሉኛል ከውስጤ መቼም አይጠፉም ወዳቸዋለሁ🙏🙏
@godisgood1338
@godisgood1338 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ቀን አለዉ ለሁሉም ነገር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ለአምላክችን ይሁንልት እስይ ዮኒዬ ዘመን ይለምልም !!
@765er9
@765er9 3 жыл бұрын
ዮኒ እድለኛ ነህ ቀናሁብህ! እናንተ ወጣቶች እናነተ እኮ ለራሳችሁና ለቤተሰባችሁ ብቻ ሳይሆን፤ ሆሳዕናም ኢትዮጵያም ይፈልጉኣችኋል።
@bute5158
@bute5158 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ነግቶላችኋል ነገሮቹ ነበሩ እያገኟችሁም እንደ ቡቡ አሳ አጥማጆች ትሆናላችሁ ቤተስቦቻችሁ እንኳን ደስ አላቸው እንደሰሚም ደስ ብሎኛል ብዙዎችም የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተሳክቶልሀል ተባረኩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳችሁ ጌታ በቤቱ ያፅናችሁ ፊልም ትሰራላችሁ እንጂ አታዩም አሳከኝ ዮንዬ ዘምንክ ይባርክ ይህ የአንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር አንተን ስላስነሳልን አመሰግናለሁ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 3 жыл бұрын
እእእእእእሰሰሰሰሰሰይይይይይይ የጌታ ሥራ ድንቅ ነዉ አሜን አሜን ተባረክ ዮኔ
@addis.6469
@addis.6469 3 жыл бұрын
ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር አይለያችሁ🙌 ሁለተኛ እንደዛ ነገር ዉስጥ እንዳይገቡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙋 ዮኒየ ዘመንክ ይባረክ ኤሄ ሁሉ የሆነው በአንተ ምክንያት ነው ።👍❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@haregewoyingenetu8533
@haregewoyingenetu8533 3 жыл бұрын
Gn Fry zmmz
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 3 жыл бұрын
Geta ybark Paster yoni dnki mskrnet Tebarechu 🙏❤️💐🇪🇷
@altamimiali5283
@altamimiali5283 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቹ ተባረኩ በቤቱ ለዘላለም ያቁማቹ ዮኒ ተባረክ እውነት ተባረክ በብዙ
@josseyofficial
@josseyofficial Жыл бұрын
የሆሳዕና ጃማ አረ ስታምሩ እንኳን ጌታ ረደችሁ የሰፈሬ ልጆች❤😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ከነውጥ ወደ ለውጥ ያመጣቹ ጌታ ይባረክ
@mergacheframeme9667
@mergacheframeme9667 3 жыл бұрын
ከጥፈት መንገድ ያስመለጠችሁ እግዚአብሔር አምለክ ይበራክ ሰዉ ማለት ጥፈቱን አምነዉ ማደን በጠም ያምራል አልመሸም ገነ ነዉ ዉድ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይበርከችሁ የብዙአን አበቴ ዮንዬ ዘመን ሁሉ ይበራክ ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሰራሩ ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ
@user-jv4wc9lp9s
@user-jv4wc9lp9s 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያያ ተስፋ አለሺ እግዘብሔር ይመስገን
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ ታለዉጠችሁ በመየቴ ደስ ብሎኛል ዮኒ አንደኛ ተባረክልኝ
@baa5015
@baa5015 3 жыл бұрын
ዮኒ የትዉድ አባት ጌታ ይባርክህ አንተን ለዚህ ትዉድ ቀብቶ ያስነሳህ ጌታ ይባሩክ ዘመንህ ይለምልም ወንድሞቼ ጌታ በቤቱ ተክሎ ያኑራችሁ ፅኑ ተባረኩ 🙏🙏
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
ገራሚ ልጆች ናቸው ስታምሩ መገሰን አፍሶባችዋል ወጣትነታችሀ ውበታች ጉልበታችሁ #ለክርስቶስ#ለክርስቶስ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ወጣት ትዉልድ ሁሉ ጸንቶ በቤትህ እንድኖሩ የአይነ ልቦናቸዉን አብራዉ ዮኒዬ ተሳክቶለሀል ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@shettaytaklie3371
@shettaytaklie3371 3 жыл бұрын
Wowowww Hadiya hosan Yene marochii Tabarekuuu 🇪🇹🇪🇹😘😘
@hana4jesus59
@hana4jesus59 3 жыл бұрын
Shalom shalom shalom kidusan Yihin ebakachihu betselot hiywetachewun enaskexil Le agelgay yonanatn ena Le selxaghochu entseliy 🙏🙏🙏 ewedachiwalehu
@astergezawe191
@astergezawe191 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ምሰጋና ይገባል ለንጉሥ ኢየሱስ እሜን
@user-wf5sf2fg1l
@user-wf5sf2fg1l 11 ай бұрын
Uuuuuuufffffffff❤❤❤❤ደግሞ ስታምሩ እግ/ር እንኳን ደረሰላችሁ❤ ተመስጌን አምላክ በእትዮ ደረጃ ሆሰዕነ ዌንጌል የምነገርበት ከተማ ናት ግን ሆኖም ዱሩዬና ገደዮቹ ይበዛል ለእናንተ የደረሰ ጌታ ለቀሩትም ይድረስ አሜንንን
@solomonabiye7210
@solomonabiye7210 2 жыл бұрын
Dear brothers, now you're the salt and light for Hossana and beyond. Thank you Yonas for your beautiful heart. I wish you many years of service.
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኩ ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@tsegaye7548
@tsegaye7548 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ የስራ ማጠት ውጤት ነው ። እግዚአብሔር ይቅርታችሁን ይስማ። ዘላቂ ለውጥ ይሁንላችሁ።
@bk7202
@bk7202 3 жыл бұрын
የደረሰላቹ ጌታ ይባረክ ዮንዬ አንተንም ጌታ የአንተን ነገር ይባረክ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah thank to Jesus your blessed my Brother’s
@bezawitelisa366
@bezawitelisa366 3 жыл бұрын
Woooow yehagare mirtochi tabarakulign❤❤❤ yoniye anidagn nahi❤❤
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይመስገን ዮኒ አባተችን
@ephrembekele6507
@ephrembekele6507 3 жыл бұрын
Woooow woooow hossanoche simalasu ande laye new geta ba betu ytsenachu yoniye yane abet tabarakilegn
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 3 жыл бұрын
Wowowowowowooowwo yihagire jagena lijochiii egezabehare yibarekachuuu Enkuwanii geta eredachuuuu le hossana zamanii mitalatii Yonuyee teshakitolikalii
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
የእኔ ጌታ እየሱሰ ሳንመርጠዉ የመረጠን ጌታ እየሱሰ ሥሙ ዬባረክ እዳተ አሰተማሪ የእግዚአብሔር አገልጋይ በዝች አለም ይብዙ ልጅህን ፈጣሪ ይባርክልህ ሺ ያርግልህ ተባረክልኝ
@omarwwamoor4318
@omarwwamoor4318 3 жыл бұрын
Wowowowow Ekani Ezibiheri Eradachu Wodimoche Tabarakuu Yone Geta fatsemo yibariki tabarakii
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 жыл бұрын
እንካን ጌታ እረዳችሁ የሃገሬ ልጆች ሆሳናዬ ብዙልን
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
እግዚአብሂር ይመስገን!!!!!🙏❤ተባረኩ ዋው ጌታ ይመስገን ደስ አለኝ😍😘
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መለወጥ ይችላል ደስ ብሎኛል
@adielmeka6388
@adielmeka6388 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ለዘላለም ፀንታቹ ተተከሉ በናተ የሚቀና ጂኒ መርጦ የደፋ ዮኒዬ ተሳክቶላአል
@fri8050
@fri8050 3 жыл бұрын
Geta abzito ybarkachu Geta tadegachu bertu tenkeru!!!!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING CONVICTION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@teshalechwolde7818
@teshalechwolde7818 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ተባረክ ❤😘
@dubai1813
@dubai1813 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤🇪🇹🇪🇹❤🙏
@tigoasefa7692
@tigoasefa7692 3 жыл бұрын
ክብር ለ ጌታ ይሁን ዝመንችሁ ይባረክ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እንደዚህ ነው መልካም ወጣት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@robidulume7528
@robidulume7528 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡መልከም፡አምለክ፡መልከምም፡አበት፡ናው።
@bezaa4264
@bezaa4264 3 жыл бұрын
Tebarekilg yoniye
@betelihemhabte2261
@betelihemhabte2261 3 жыл бұрын
የሆሳህና ቆንጆዎች
@bizuneshayela6967
@bizuneshayela6967 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ የሀገሬ ልጆች እንኳን ተለወጣችሁል
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 3 жыл бұрын
ዩናታን ተሳክቶልሀል፤መኖር ማለት ለሰው መትረፍ እንደሆነ በተግባር አሳየሀን በውጤቱም ፤የብዙ ወጣት መዳን፣ መቀየር ፣መለወጥ እና መሻሻል አየን ስለዚህ ዮናታን የዘመናችን ምርጥ ሰው ብዬሀለው። እ/ር ከነ ቤተሰቦችህ በሰላም በፍቅር ረዥም እድሜ ያኑራቹ።🇨🇦
@elsaelsa9170
@elsaelsa9170 3 жыл бұрын
ጌታ ማልካም ነው ታማስገን ጌትዬ 🙏🙏💞
@abmzszszs1760
@abmzszszs1760 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@salamcherenat7872
@salamcherenat7872 3 жыл бұрын
Amen amen tebarakh yony tebarakh🍒🍒🍒🍒🌹🌹❤❤❤
@lidiyameron4299
@lidiyameron4299 3 жыл бұрын
የኔ ዉዶቼ እንኋን ጌታ እንድት ለወጡ እርዳቹሁ ዮንዬ አበቴ ኑራልኝ😘😘😘
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ቡቡ ተባረክ
@rahelzelalem914
@rahelzelalem914 3 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ ዘመንክ ይባረክ
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 жыл бұрын
Keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 3 жыл бұрын
ዮኒዬጌታይባረክህ🙏❤
@jesuslord6097
@jesuslord6097 3 жыл бұрын
Yoniyee tebarek betam
@misgana7861
@misgana7861 3 жыл бұрын
Yoni God Bless❤️
@user-ps7db3rp6u
@user-ps7db3rp6u Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች
@user-jx2xn9fp2u
@user-jx2xn9fp2u 3 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳቹሁ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍🌺🌺🌺
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 3 жыл бұрын
Hulachu Endet Tamiralachu Ewnet.... GETA EYESUS KEnanite Gar Yihun!!! Prophet Yonatan 😘😘😘😘 Betam..... GETA EYESUS KeAnite Gar Yihun!!!
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለልችጆቹሁ ይጠነቀቃል አረፈደም ገና ጠዋት ነው ተባረኩ
@giftyyegeta8782
@giftyyegeta8782 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጃች ጌታ ይመሰገን በርግጥ እንዳልከው ነው የሚናቃችሁ እናውቃለን አሁን በመቀየራችሁ ሆሳዕና እራፈት መግኝታችን ነው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ
@etube6895
@etube6895 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከብሪ ሁሉ ለአንተ ይሁን
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo 3 жыл бұрын
መለወጥ የቀል እኮ ጌታ 🙏😥ክብር ለጌታ ይሁን 💫🙏
@hanihabeshewit2324
@hanihabeshewit2324 3 жыл бұрын
Unkan geta radachuu🙏❤🙏❤🥰
@buxitube6125
@buxitube6125 2 жыл бұрын
Yagre lijochi bxami dasi biloyali fxari ukani radchu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bc7lj3or2j
@user-bc7lj3or2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Tesfanesh983sodano
@Tesfanesh983sodano 4 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል 🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን
@dargehordofadano8302
@dargehordofadano8302 3 жыл бұрын
Yoni. Stay blessed you are on right track.
@teshalechwolde7818
@teshalechwolde7818 3 жыл бұрын
ወንድሞቼ እንኳን ጌታ ራደቹ አሁንም በቤቱ ተክሎ የኑሩቹ
@martaabebe8206
@martaabebe8206 3 жыл бұрын
ጌታ የሱስ በቤቱ ያፅናቹ ወንድሞቼ
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 3 жыл бұрын
ዋው ኡፍ ጌታ ይመስገን
@dinkydinky683
@dinkydinky683 3 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kabe2191
@kabe2191 2 жыл бұрын
ከነውጥ ወደለውጥ በለፈው የታረቁት ይቅረብ
@jesusjesus-il1hu
@jesusjesus-il1hu 3 жыл бұрын
Tabarakuu geta zamanachu hulu abisito yibariki😘♥️😘♥️
@elyasphtiros339
@elyasphtiros339 3 жыл бұрын
ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
2394- የጠንቋዩ እቃ በቸርች ውስጥ ተቃጠለ!
20:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 132 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 15 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 13 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН