የልጅ ጠለፋ | CHILOT

  Рет қаралды 1,602,178

Chilot ችሎት

Chilot ችሎት

4 жыл бұрын

#CHILOT

Пікірлер: 827
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
ዋው እኔም በ13አመቴ ለማልፈልገው ወንድ ሊድሩኝ ሲሉ ጥዬው ጠፋሁ ሌላ የማፈቅረው ልጅ ነበር እና ከሡ ጋር ያለቤተሠብ ፈቃድ ተጋባን በግዜው እሡም ይወደኝ ነበር ይሁን እንጂ ቡሃላ በጣም በጣም ተጫወተብኝ ከምነግራችሁ በላይ ከዛ ተፋታን ግን ሀለተኛ ወንድን ልጅ እንዳላምን ወንድ እሚባል በደረሠበት እንዳልደርሥ አድርጎኛል አሁን ሥዴት ላይ ነኝ ባንድ በኩል ደግሞ በጣም ጠንካራ ሴት እንድሆን እና በራሴ እንድተማመን አድርጎኛል የዛኔ የሡ እኔን መግፋት ዛሬ ላይ ጠንካራ አድርጎኛል ተማርኩበት ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ተመሥገን እያልኩ አለሁ ይሄው ክብሩ ይሥፋ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@tsionabebe5368
@tsionabebe5368 4 жыл бұрын
gobez tsenker malet new esh sis degmo hulum wond and adelem esh mare bchashn antnorim mechem fetsarim eko le adam hewann yefetserelet bchawun endayhon blo new adel?? slezih anchm yasebshiwn alama chersh ena agbi esh degmo tsely fetsari tru tdar ysetshal ke esu yebeletse enji yanese aysetshm i am sure
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
@@tsionabebe5368 እሺ አመሠግናለሁ
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
@@jaferfichago2854 አሚን
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
@@jaferfichago2854 ችግር የለውም ግን ለምን ማወቅ ፈለግህ??
@user-zu8nd8sk7v
@user-zu8nd8sk7v 4 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ሳየው አለቀሰኩ ወንድሜ የታስውን አስታወሰኝ አስጠራው ከበደ እመቤቴ ትጠብቅ የሸገሩ ምርጥ ነፍጠኛ አማራየ እህትህ ከእስራኤል
@user-nu7jz1ev4i
@user-nu7jz1ev4i 4 жыл бұрын
አስጠራው ተፈቷል እንዴ?
@user-zu8nd8sk7v
@user-zu8nd8sk7v 4 жыл бұрын
Almaz አልተፈታም ውዴ
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
የኔም ወድም ጠልፎ ተይዞ ነበር ግን ልጅቱ ፈልጌ ነው እወደዋለሁ ስትል ተለቀቀ ቢታሰት ኑሮ 18አመት ነበር የሚፈረድበት ግን ከሷ ጋ 12አመት በፍቅር ከቆዮ በኃላ ተለያዮ እኔ ግን አሁንም ሁሌምምምም እፀልያለሁ አሁንም ቢመለሱ ብየ ነው በጣምምምምምም ነው ቤተሰባችን የሚወዳት የነሱን ልጆ ማየት እንመኝ ነበት
@tegsttegst8844
@tegsttegst8844 4 жыл бұрын
ወይኔ አስጠራው ወንድሜየየየየየየየየየ እህህህህህ
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 жыл бұрын
አይይ ጠለፍፍፍ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አይ ድሮና ዘንድሮ ጠለፋ ሲነሳ ቤተሰቦቻችን ትዝዝዝዝ ይሉኛል ግን የሚገርመው ተጠልፈው አግብተው ትዳራቸው ሰምሮ ወልደው ትልቅ ሆነው ብዙ ዓመታትን ያከብራሉ ያሁኑ ግን
@aminatali2040
@aminatali2040 4 жыл бұрын
የዘንድሮው ግን ገንዘብ ብቻ ነው ወንዱ የሚፈልገው በተለይ አረብ አገር ሰርተው የሚመጡትን
@ahmmddf5561
@ahmmddf5561 4 жыл бұрын
@@aminatali2040 ትክክል
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 жыл бұрын
ወይይ ጠለፋ እኔ ሳልጠለፍ ወደ ስደት መጣሁ ለወደፊት የሚጠልፈኝ ባገኘው 😂😂😂😂
@elsabethelilta5121
@elsabethelilta5121 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-dn3vf3ei6j
@user-dn3vf3ei6j 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hirut8194
@hirut8194 4 жыл бұрын
ያድርግልሽ 😀😀😀😀
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 жыл бұрын
@@hirut8194 አሜን
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 жыл бұрын
@@hirut8194 kkkk
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ገጠረ መሆን መታደለ ነው የኔ አባት ለባል አልሰጥም🙈 ብሎ ይህው ለመዳም ሰጠኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😁 ጠለፍ ቀረቶል አሁን ሰልክ ቁጥረ እና አካውንት ሁናል የሚጠለፈው 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኦኮ
@gggf3395
@gggf3395 4 жыл бұрын
ተጠልፍሽ ከማግባት የመዳምን ቤትማጥዳታይሻልሻል ማር
@user-wh6mc4jf1g
@user-wh6mc4jf1g 4 жыл бұрын
ክክክክክ አሳቅሺኝ እኔደሞ (13) አምመቴ ዳሩኝ ከዚያ እያለቀስኩ አመት አደርኩ ካመት ቡሀላ ስመኘው የነበረውን ፋች አገኘሁ ከዚያማ መዳምን ብሎ ላት ዱቅ ብየ እማየ ያካበተችውን ጥሪት ጉልበቴን ይሂውእያገለገልኩነው መዳምን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@gggf3395 በጣም 😍😍😍😍
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@user-wh6mc4jf1g በረች ከማይረባ ኑሮ ይሻላል ብቸኝነት😂😂😂😂😂
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
ማነዉ የገጠር ልጅ ይሄን ሀያ ሊትር ጀሪካ ከአሥር አመት ጀምሮ እንደኔ የተሸከመ ወገቤን ቆርጨ ነበር እሥኪ ሠብ አድርጉኝ
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 3 жыл бұрын
እረ እኔም አልሁ ግን 10 ሊትር ነዉ
@rcttch3651
@rcttch3651 3 жыл бұрын
እና አሁንስ ሚን ላይ ነሽ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 3 жыл бұрын
@@rcttch3651 አሁን እማ እመዳም ቤት ከዳማ ነኝ እዛዉ ጀሪካዬን ተሸክሜ ቢሆን ይሻለኝ ነበር
@kalmkaml7053
@kalmkaml7053 3 жыл бұрын
Xxxxxxxxx
@kalmkaml7053
@kalmkaml7053 3 жыл бұрын
@@mulutesfayetube3254 zzzzzzz
@martitube318
@martitube318 4 жыл бұрын
ዳኛው ደስይላል ማርያምን ስርአቱ እስኪ እደዚህ ሰውማክበር ይልመድባችሁ ዳኛወቻችን ሰው አትናቁ
@merkebugashaw2525
@merkebugashaw2525 4 жыл бұрын
0963685465 ደውይ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ክክክክ የልጁ አነጋገር በጣም ያስቃል
@aman_love
@aman_love 4 жыл бұрын
እንደኔ ገጠር መወለድ የሚያስደስተው ኳለ ላይክ ግጩኝ
@user-yt3tm5zn1m
@user-yt3tm5zn1m 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@user-xx7mc2qg1w
@user-xx7mc2qg1w 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ።
@aman_love
@aman_love 4 жыл бұрын
@@user-xx7mc2qg1w ያስቃን
@yalganesh2455
@yalganesh2455 4 жыл бұрын
Hey
@aman_love
@aman_love 4 жыл бұрын
@@yalganesh2455 ሀይ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ገደለኝ ይህ አማረኛ ቋንቋ እንዴት ይጣፍጣል ዋውውውው ክክክክክክ
@idrrisidrris550
@idrrisidrris550 4 жыл бұрын
😁
@SenaytTesfa
@SenaytTesfa 4 жыл бұрын
sim amrigne konka metefeti seyehon yeresechni konkam machmere silfalginono yetekamno anchi damol lemin techmre meletsh kenetamnsh amarihagn damo bazi sati tefelagintim yelm don't forget
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@SenaytTesfa ክክክክክክክክክክክክክ ምነው ቅናት አንጨረጨረሽ አማረኛ ቋንቋ እኮ የአለም ህዝብ የሚናገርበት ቋንቋ ነው ባይገርምሽ ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ገና ይገናኛል የአለም ህዝብ ሁሉ ይጠቀመዋል ቅናታም ተረኛ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@idrrisidrris550 😁😁😘😘😘
@abrhamsisay2439
@abrhamsisay2439 4 жыл бұрын
Tesfa
@user-lq9vg1pw4w
@user-lq9vg1pw4w 4 жыл бұрын
ችሎቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ጠለፍ ማለት ስሙን ነበር የማቀው እንድህ ነው እንደ እናመሰግናለን ደንብ ላይ እንጅነርና የጅነር ሚስት ስወዳችሁ
@user-zp3yo9ij6y
@user-zp3yo9ij6y 4 жыл бұрын
አላህ የምታፈቅሩትን ወንድ ይስጣቹህ ትዳር በፍቅር ሲሆን ከምንም በላይ ደስ ይላን
@user-zk3fx7jv9b
@user-zk3fx7jv9b 3 жыл бұрын
تن
@tamireseyifu6912
@tamireseyifu6912 3 жыл бұрын
@@user-zk3fx7jv9b qaaaaa
@jemberderesse6289
@jemberderesse6289 3 жыл бұрын
I@?
@sifenafework8544
@sifenafework8544 2 жыл бұрын
S
@romanadmassu6126
@romanadmassu6126 2 жыл бұрын
@@user-zk3fx7jv9b ሶሶሶሶ
@eneyesiseye415
@eneyesiseye415 4 жыл бұрын
እኔ በ7አመቴ ተድሬ የቤተሰብ ፍቅር ሳላገኝ ሂጅ አልሄድም ስሮጥ ጫካ ለጫካ ከሱም ሳልሆን በሌላ ተደፍሬ በጩቤ ተወግቸ ቤተሰብ ሳይረዳኝ በርሬ ወደ አዲስ አበባ ጠፋው እድል ሆኖ ወንዶች እጣ ጦሴ ናቸው ከዛም ደግሞ አረ የኔ ቢጻፍ አንድ ሙሉ ፊልም ይሆናል ከዛም ወደ አረብ ሀገር ተሰደድኩ ይኸው ነው ክቡር ፍርድ ቤት ግን እውነቴን ነው ልጅነቴን አስታወሱኝ😂😭😂
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 3 жыл бұрын
እህ አሆን ደህናነሽ አይዞሽ
@user-zr2pd6vi2r
@user-zr2pd6vi2r 3 жыл бұрын
የኔውውድ
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
ወይኔ እሁነደህናነ
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 4 жыл бұрын
ወይይይ ጉድ ጠላፊው የሚጠይቀው ሌላ መልሱ ሌላ 🤣🤣🤣 ለማንኛውም ጥሩ ትምሕርት አለው
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 жыл бұрын
😁😁
@user-eb3kh5uv3r
@user-eb3kh5uv3r 2 жыл бұрын
እኔ ይህ ህይወት ደርሶብኛል ብቻ አሁን አልፌዋለሁ ተመስገን ነው ገና በአስራ አራት አመት 😭😭😭😭
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
አአኪኪኪኪኪተረፈሻል
@user-kw3zq9qe5y
@user-kw3zq9qe5y 2 жыл бұрын
ባህላችን መቅረት የለበትም እኔም አሏህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እጅ በጠረፋ ነዉ እማገባ አባቶቻችን በጠለፋ በሚያገቡ ሰአት ፍችኳን የለም ነበር አሁን ተዋደዉ ተጋብተዉ በሳምት ነዉ ፍቹ
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
ዳኛ. ድርጊቱን ፈፅመሀል አቶ ጨርቆሴ ጨርቆሴ. ድርጊቱን ለመፈፀም ሁለት ጊዜ ሞክሪ ነበር ልጅቷ ሀይለኛ ስለሆነች እያለቀሰች አስቸገርች አባቴም የፀርጉ ለት ያደርስሀል አለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሆደየ ነፈረ አይ ጨርቆሴ
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 4 жыл бұрын
ክክክ
@sarayegeta526
@sarayegeta526 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@MsLinoush
@MsLinoush 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@Rana-vt9wg
@Rana-vt9wg 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የምን ጠለፍ የለም አሁን አካውንት ነው እሚጠለፍ😃😃
@meremaadem4452
@meremaadem4452 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ድርጊቱን ለመፈፀም ምሽት ላይ ሁለት ጊዜ ሞክሬ ነበር እና ልጅቱ ሃይለኛ ሆና እያለቀሰችና እየጮኸች ብታስቸግረኝ አባቴም የሰርጉ ቀን ያደርስሃል እዳደርስባት ቢለኝ ተውኳት ኧረ ወየው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tw4kw6cr6j
@user-tw4kw6cr6j 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እር በሳቅ
@zbibaomer38
@zbibaomer38 4 жыл бұрын
ክክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀ አባትህ ልክ ናቸው ምን አስቸኮለህ ክክክክክክ ወዮ በሳቅ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@endristube3526
@endristube3526 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@endristube3526
@endristube3526 4 жыл бұрын
@@user-tw4kw6cr6j ደምርኝ ደምሬሻለሁ
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
እኔኮ የምለው ሁላችንም እኮ ከሃገራች በስራ ተወጥረን ነበረ የምንውለው አሁን ግን እንደሃገራችን የሚያለፋ ስራ የለም ግን ይደክመናል ያስጠላናል
@meeramezna6204
@meeramezna6204 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@emabetabisophone8265
@emabetabisophone8265 4 жыл бұрын
ሰላም ለአገሬ የጠለፍ ውንጀል ዲሮ ዘመን ብኖር እናቴቻችን ያሰቡበት ይደርሳሉ እኛስ እደሎኞች ነን ጥሩ ትምህርት ነው
@sesaybacha798
@sesaybacha798 4 жыл бұрын
Emabet abiso phone ቀሰሰ
@alexmayelatobato8717
@alexmayelatobato8717 4 жыл бұрын
Best of the best one
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 4 жыл бұрын
ውይ ጋሽ ሞኬ ስወዳችው ረጅም እድሜናጤና ይስጣችው።
@user-zo9uo9rd8r
@user-zo9uo9rd8r 4 жыл бұрын
ሀይ
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 жыл бұрын
ዋው ነው የውነት ክክክክ😂😂😂😂ክብረ ንፅህናዋ ተወስዶ የል አለች ሀሀሀሀ የመሬትም ድንግል ጠፍቶል እንኳን የሴት ለማንኛውም በርቱ ፈታ ነውያደረጋችሁኝ።
@Atede9383
@Atede9383 3 жыл бұрын
የሀገሬ ህዝብ እደዚህ ልጅ ነው ግራ የተጋባነው በእርሱ ቤት የሰራው ሁሉ ትክክል ነው ደግሞም የሚያውቀውን ነው ያደረገው ይህንን ሰው አስሮ መቀለብ ሳይሆን ማስተማር ነው ሚበጀው አይመስላችሁም? ተዋናዬቹን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም😘😘
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 4 жыл бұрын
ብትሬን አምጣ እንጂ አላለም የት እሚሄድ መስሎት ነው አይ የዋህነት ክክክክክክክክክክክ
@fazelafazela6557
@fazelafazela6557 3 жыл бұрын
ብር ሬንእምጣእንጂእላላምየትእሚሄድመስሎትነውእይ
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
ወይኔ አስጠራው የኔ አባት እግዚአብሔር ያስፈታልን ወንድምዬ 😭😭🥺🥺🥺😭
@teddybarx5399
@teddybarx5399 4 жыл бұрын
አስጠራው ከበደ💙 እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃይሁንህ 😔
@yeabsra5375
@yeabsra5375 4 жыл бұрын
ውይይይ ጠለፋ አለ እዴ ዛሪም😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄😄
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ውይ ጨርቆስዬ ሲያሳዝን 😁😁😁😁😁😁😁😁
@maryem9611
@maryem9611 2 жыл бұрын
መጠለፍወጀልነውበግዲኑሮየም
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ደስ ስትሉ እኔ ብቻ ነኝ ጠለፋ ሳይደርሰኝ ስደት ይደረሰኝ ወይ ጉድ ስገባ ለጠለፋው ተዘጋጁ ክክክክክ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
እኔም😢
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ አክተሮች እናንተ ያላቹበት ሁሉ ደስ ይላሉ
@nanatube
@nanatube 4 жыл бұрын
አሪፍ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ድራማው
@adenmm3660
@adenmm3660 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ የድሮው ጠለፋ አለ በሉ ባህላችን እዳይጠፋ መልካም አደረጋችሁ
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከ አድስ አበባ ብትሆድም የሰው ቤት የሠራተኛ ነው የምትሆናው
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ እስኪ ቆይ ፍርዱን አይቼ ደና ከሆነ ድግሌን የወሰደውን ሰዎዬ ከሳለሁ ክክክክክ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በርቺ ሆዴዋ ክክክክክክክ
@user-zk4pm4us7t
@user-zk4pm4us7t 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክአችንአይቼ እኔም እቀጥላለሁ
@sabrinaftesfa7650
@sabrinaftesfa7650 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@amarchehstu3694
@amarchehstu3694 4 жыл бұрын
ክክክክበርቺ፡ስከሺመጨረሻውንንገሪኝ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@aliataladr4715
@aliataladr4715 4 жыл бұрын
በጣም የማከብራቸ እና የምወዳቸው አክተሮች እነ ገበያነሽ እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኝሁላችሁ!!!
@yemsrachalem450
@yemsrachalem450 Жыл бұрын
❤❤😅ሀ
@danieltemamo9565
@danieltemamo9565 4 жыл бұрын
መጨረሻው ባያምርም በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@AsmaMunni-hh2rw
@AsmaMunni-hh2rw 4 ай бұрын
አጭር ድራማ ነዉ መቸም አይይይይይይ የበፉቱ ግዜ በደህናዉ ግዜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
አይይይይ ጨርቆሴ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደለኝኝኝኝኝኝ እስዎ ይርዱኝጅ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@aeyel9610
@aeyel9610 4 жыл бұрын
እረውውየተከሳሽ አነጋገር በጣምያስቃልክክክክክክክ
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 4 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነዉ
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 3 жыл бұрын
Wow ! I liked the rule and decision .amen.😄😄 gulbetnaw
@yalemworkymaryamlji8213
@yalemworkymaryamlji8213 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እኔም ገጠር ነው ተወልጄ ያደኩት ይህ ጠለፋ ሁለት ጊዜ ተሞክሮብኛል ቅውጥ አድርጌ ስጮህ ተናቴ ወንድም ወታደር ነበር እና መሳሪያውን ይዞ ሲመጣባችው ለቀቁኝ በሁለተኛው ጊዜ ደሞ ጎሮቤት ዘመድ ደረሱልኝ እቤት ሳልሄድ አዳኑኝ
@feruzkoricho4048
@feruzkoricho4048 4 жыл бұрын
betam tiru ina astemarinewu bertu chilotoch inameseginalen.
@dibochewaiqache1463
@dibochewaiqache1463 4 жыл бұрын
፣ፈጠሪ ይመስጌን የሴት ጠለፋ ጠጠ ዱሮ ቀራ ምስጋና ይድረስ ከፋጠሪ በታች ለእሃድግ 🇪🇹👍💓😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጠላፊው በጣም ያስቃል
@elsabethelilta5121
@elsabethelilta5121 4 жыл бұрын
በጣም የዋህ ምንም ክፋት የሌለበት ንጹህ ልብ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
አያት ተኮል ክክክ እድሜ 20 አለቅም ብትሬን ክክክ
@maseretmaseret2343
@maseretmaseret2343 4 жыл бұрын
ከከከከ
@hirut8194
@hirut8194 4 жыл бұрын
የመግቢያው ደሥ ይላል ልየውና እኮመት አለሁ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ጠላፊዉ በእዉነት ተዉኖታል
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ጨርቆሴ እንዴው እኮ እንዳሳከኝ እስከ አስር አመት ቅጣት ትቀጣለህ ተባለ እረ ጋሼ ሰርጉ እኮ ደርሷል አላለም
@askalemariyam702
@askalemariyam702 4 жыл бұрын
አይጨርቆሴ❤
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
😢😢😢ሀገሬ አየሁ ልበል አይስደት ውሀ ስቀዳ ከብት ሳግድ ጌጠቦሽ ስጫወት ነበር የምውለው የመዳምን ልጆች ሆነ የምጠብቀው ውይይይይትዝታ
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 3 жыл бұрын
በጣም የሜስጠላ በህል ነአው ቤሁንም በላገሩ ደአጉ ያሳዝኑኛል ሲበዛ የዋሁች ናቸው ኢትዮፕያንና ሕዝቤን እግዚአብሔር ይባአርክ
@afnanhmh6644
@afnanhmh6644 4 жыл бұрын
ካሁኑ ፍቅር ጠለፋ ይሻላል ምና አባቱ
@ichbinich.4269
@ichbinich.4269 4 жыл бұрын
ታድያ ልጥለፍሽ ?
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 4 жыл бұрын
😁😁
@aneesaanees9414
@aneesaanees9414 3 жыл бұрын
በትክክልል
@user-gl2rv8bl9c
@user-gl2rv8bl9c 3 жыл бұрын
አይደል
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ይሻላል በትክክል
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ኩማት መንንን በብብብ ውሰጥ ነውውው
@xciteali30
@xciteali30 4 жыл бұрын
ወይኔጨርቆሴ ዪሄኔ ነዉ ዘራፍ 😂😂😂
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 4 жыл бұрын
ያስተምራል ምን ዋጋለው እሁን ህግም ተጣስ የተጠላፊ ቁኝርም ተበራከተ ለዛውም የይንበርት ተማሪዎች ኣብይ እያለ ምን የታጣለውጥ ኣለ።
@askalemariyam702
@askalemariyam702 4 жыл бұрын
ውይሞኬንእናእርገጤንሥወዳችሁእኮሽአመትኑሩአቦ
@samicill5935
@samicill5935 3 жыл бұрын
j
@user-gw1cn8zm8x
@user-gw1cn8zm8x 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ስደት የጠለፋችሁ እንደኔ ምኞት ተስፋ የስነቃችሁ ሁሎ ያሳካላችሁነ ከቤተስቦቻቸሁ ያገነኝን ኣሚን በሎ
@makiyaaadam1985
@makiyaaadam1985 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-lh9uu9pp1n
@user-lh9uu9pp1n 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@user-jo4vo1py8i
@user-jo4vo1py8i 3 жыл бұрын
አሚን
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r 2 жыл бұрын
አሚንን
@last7227
@last7227 4 жыл бұрын
ድርጊቱን ፈፆመህውነበር ሲባል ሁለት ግዜ ሞክሪው እቢአች ውይ ጨርቆሲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 3 жыл бұрын
😁🤣🤣🤣😂😂😂
@user-pv9vm1kv1o
@user-pv9vm1kv1o 4 жыл бұрын
አይ ሰደት የልጅነት ጣእም ታላጣጥመው በሰደት አለፈ አለ ኩለሀ አልሃምዱሊላህ
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 4 жыл бұрын
ደጉ ጊዜ ድሮ ቀረ ስደት ጠለፈንአሁን ኸረ የድሮው ቀን ይመለስ
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-yj7sw2jw4v
@user-yj7sw2jw4v 4 жыл бұрын
ደስ ይነበር ግን መስቀሉ አይላችንነው የድራም አይከባም እየሱስ ክርስቶስ ይተሰቀለበት ማርክስ ተገቢ አደለም
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
እኔስ ስደት ጠለፈኝ ወንድ ሳይጠልፈኝ😥😥😥😥
@asnakubalcha6389
@asnakubalcha6389 4 жыл бұрын
😆
@user-bg7yy4li1l
@user-bg7yy4li1l 4 жыл бұрын
😆
@user-rn3co2ii7d
@user-rn3co2ii7d 4 жыл бұрын
ሁላችነም ነን
@seyidgeletaw108
@seyidgeletaw108 4 жыл бұрын
የገጠረ ፋቅረ
@andunega2661
@andunega2661 4 жыл бұрын
ስትመለሺ ትጠለፊ ይሆናል
@user-zp3yo9ij6y
@user-zp3yo9ij6y 4 жыл бұрын
አይ ገጠር ደስ ይል ነበር ታዲያ ከማትፈልገው ወንድ እየዳሩ አስቸጋሪ ሆኑ አይ የምትወደውን ሰው ማግባት እዴት ደስ ይላን
@line4371
@line4371 4 жыл бұрын
ወይኔ እናት ልጅቱ ደህናናት አለች እናቴን አሥታወሥኮት እኔን ባሥራሦሥት አመቴ ድረውኝ ውልግዜ ደህናናትትለኝነበር ሠው እየላከች እማ እወድሻለሁ አሁን በሥደት እየተከራተትኩ ባሉንምተውኩት
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
😭😭😭አይዞሽ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ኮመት ዘና ነው የሚያረገኝ 😂😂
@jfgfgghdhfdd4763
@jfgfgghdhfdd4763 4 жыл бұрын
ኮመትዘናነወየሚያረገኝ
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj Ай бұрын
የልጁ ነገር 😂😂😂😂አይ ጠለፋ እንደዚህ ነው እንዴ 😢
@hiwotfikadu7377
@hiwotfikadu7377 4 жыл бұрын
ፓሊሱ የድሮው አርቲስት ነው ጎበዝ
@ddd-cw4nn
@ddd-cw4nn 4 жыл бұрын
የዉነት መሥሎኝ አሪነዉ
@shumaphone4601
@shumaphone4601 4 жыл бұрын
ታዲያ እኔ ቆሜ ልቅር አለ ልጁ ጉድ እኮ ነው
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
ይህ ያገር ቤት ወግ ነበር የናፈቀኝ የከተሜውን መንቀር ምንቀር እዛው ዊ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ኮመታተሮች እስኪ የተጠለፋችሁ?*
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
እኔ ግን በፍቅር ነው በግድ አይደለም
@masaretyilink6735
@masaretyilink6735 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 4 жыл бұрын
እኔ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
@@Kedamalife ጥሩ ነው
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
እኔ በፍቅር ተጠልፌለሁ ግን ሳይልልን ቀረን ስደት አለያየን
@godislove2670
@godislove2670 4 жыл бұрын
ወይ ጨርቆሴ ምርጥ አፍቃሬ ነክ አሳዝነሽእ ነው😅😅😅
@malkammalkam5282
@malkammalkam5282 4 жыл бұрын
ጨርቆሴ😂😂😂😂😂😂
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ጠለፋ ማለት እንደዚህ ነው እዴ ግን የደንብ አምስቶቹ ስወዳችሁ ኑሩልኝ
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
ባያቆሙት ደንብ አምስት
@KamalKamal-ne9ir
@KamalKamal-ne9ir 4 жыл бұрын
አቲ
@KamalKamal-ne9ir
@KamalKamal-ne9ir 4 жыл бұрын
ሠለም
@muzayimhasen5919
@muzayimhasen5919 4 жыл бұрын
🐕🐓
@muzayimhasen5919
@muzayimhasen5919 4 жыл бұрын
🐪
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆን ኩረዋ አግዚአብሔር ይመሰገን 🙏❤
@aregatesfaasamerew121
@aregatesfaasamerew121 3 жыл бұрын
ክክክ እኔ ገጠር መወለድ አሪፍ ነው ባይ ነኝ አባቴ አንድኝዎን አግብተህ ተቀመጥ ልጄ ሲለኝ እንቢ ብዬ ይሄው አሁን በአሜሪካን አገር ሀገሬን ጥዬ በመሠደድ እንከራተታለሁ የልጅ ቅጣት ግን ተጋነነ አምስት አመት አይመጥንም እንደኔ አስተያየት አንድ አመት በቂው ነው
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 5 ай бұрын
"Yedebrezeyit ken"be kudade magbat?yawum ye kes lij?ay alemastewal.
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
አረ ተከሳሽ በጣም ይዋ ነው እኔ ታስሬ ስርጉ እንዴት ይሆናል አላለም 🤣🤣ጠለፋ ጥሩ ነበር ትምህርት ቢማሩ እይው እኛ ሚጠልፈን አተን fb ጠልፎን ስቃያችን እያበላን አይደል😔🤣🤣🤣
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ክክክክ እዛው እስርቤት ሆኖ መጨፈር ነዋ ያለበት😂😂😂
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
@@user-wp2ch1py6p 😂😂😂😂😂
@nawalalabbasi1136
@nawalalabbasi1136 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ለዘላም ኑር ገጠሮች ግን አትጥለፉ ጡረ አይደለም
@user-cc5dl5yj5q
@user-cc5dl5yj5q 4 жыл бұрын
.
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
ተጠልፈሻል
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 4 жыл бұрын
ክክክክክ አባቴ ለባል አልሰጥም ሲላቸው እንጠልፋለን እያሉ ትምህርት መሄጃ አጥቸነበር ክክክ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
እዲናቸዉ እኮ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
እኔም የዛሬን አያርገውና
@tirubrtube4395
@tirubrtube4395 3 жыл бұрын
ጨርቆስዬ ይመችክ በስመአብዬ😂😂😂😂😂♥
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 4 жыл бұрын
እኔ13አመቴ ነው የዳሩኝ ተዛ እቢ አልኩና ተውኩት ተዛም ብሃላ ሊላ ጎርምሳ ተትምህርት ቤት ስመጣ. እምገድ ጠብቆ ሊጠልፈኝ ሲል አባቴ ሀይለኛ ነበር እና አስመለስኝ ወይ እንደደነገጥኩ
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 жыл бұрын
ከከከከከከ
@rrogya8339
@rrogya8339 4 жыл бұрын
የኔማር
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም ላይ ደርሷል😭
@zenebechsisay3297
@zenebechsisay3297 4 жыл бұрын
ኧረ ከማዳም ቤት ጥለፉኝአቦ
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
KKKKKKKK hahaha
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 2 жыл бұрын
ልብስሽን ሁሉ ነገርሽን አዘጋጅ ሳፋጭልሽ ውጭ ደግሞ በጣም ተጠንቀቂ ማዳም እንዳትነቃ።
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ምነው ተጠልፌ በሆነ ስደትም አልመጣነበር አልፈልግም ስል ቁሜ ቀረሁ 😢
@saydaatube3815
@saydaatube3815 4 жыл бұрын
ሠአድ ነይ በዉሥጥ የመካነሠላም ለጅ
@awolhussen4686
@awolhussen4686 3 жыл бұрын
ብቅበይ ልጥለፍሽ ማኛዋ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
Innocent people but it's a teaching point!!
@user-fk1sy6us8y
@user-fk1sy6us8y 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ጨርቆሴ እርሶ ይርዱኝ አለ በሳቅ ጨረስከኝ
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 4 жыл бұрын
አረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ😭😭😭😭😭
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
እኔ ልጠለፍ ነበር አመለጥኩት እንጅ ጎረምሳ ሰብስቦ ሲንከረፈፍ 😛😛 ወይኔ ደንብ 5ቶች ስወዳችሁ ነበር እነ ውዴ ወይኔ ጨርቁሴ😂😂😂ያልተጠየቀውን ያነበንባል😂😂😂 ብትሬን ላምጣ አለ የኔ ጀግና ጠርቁሴ😂😂😂
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
አይ እህት ከዝህ ዘመን በፌስቡክ ከመጠለፍ አይሻልም ብለሽ ነው
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
የሙሽራው አባት. ተመቸኝ ከከከከከ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ጠለፋ በፈረስ ሆነ እንደ
@user-xo5rq6os4d
@user-xo5rq6os4d 4 жыл бұрын
ውይ መበሬ ስታምር ጨርቆሴ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ምርም ጨርቆሴ ንግግር ዋው
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ ግን እኮ አሁን ሴት ሆኗል የሚጠልፈው በfb ላይ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ትክክል
@radiaprincess4072
@radiaprincess4072 4 жыл бұрын
So very funny I like it. 🥰
@prayngrindtv4830
@prayngrindtv4830 2 жыл бұрын
Gojam right?
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
እኔንም እሚጠልፈኝ ባገኘሁ አሁንስ ሀመዳም ስራ እና ሀሳኡድ ወድች ይሻላል ዶላየን ላምጣ አለ አይይ አልነካሇትም እያለቀሰይ 😂😂😂😂😂
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
ገብስ ፍተጋ ሊግዝ ይሆናል ክክክክክክክክ
@tshayamare8760
@tshayamare8760 2 жыл бұрын
አስጠራው ከበዴ ስወደው እኮ 😘😘😘
@sadahasn8921
@sadahasn8921 4 жыл бұрын
ጋሸ መኬ ሰወዳቸው ✌✌✌✌
@sawasasa9764
@sawasasa9764 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ድራማ ነው
የስጋ ቀማኛ  | CHILOT
29:47
Chilot ችሎት
Рет қаралды 371 М.
መነኩሴ መሳይዋ ዘራፊ
37:41
Sile HiwotTV
Рет қаралды 327 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 24 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
Betoch Part 102
21:38
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,3 МЛН
"ቅናት" በችሎት | CHILOT
48:26
Chilot ችሎት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Chilot
25:26
Tewdage Bekele
Рет қаралды 9 М.
"የውርስ ሀጎች" ከፍል አንድ /ይሁን እንጂ/#asham_tv
51:41
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
ሞቅያለው ክፍል-1 - mokyalew - @Garatube 2019
22:29
GARA tube
Рет қаралды 668 М.
ማተቤ | CHILOT
31:14
Chilot ችሎት
Рет қаралды 202 М.
Atate Ethiopian comady
9:33
habtamubest
Рет қаралды 356 М.
Chilot Drama - ልጅን ለእዳ
31:37
Supreme Court
Рет қаралды 74 М.