የልጃችን ልደት ተከበረ

  Рет қаралды 110,764

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

7 ай бұрын

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 326
@-haddiszema
@-haddiszema 7 ай бұрын
የቃል ፈርኒቸር ሶፋዎች የመመገብያ ጠረዸዛዎችን እታች ባለዉ ሊንክ ያገኛሉ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 +2519 86 88 88 87
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 7 ай бұрын
ዋውውው ፈርኒቸራቹ በጣምነው የሚያምረው ቃል👍👍👍
@FjjchfufufufKgkgjgjjtjt-uw1mk
@FjjchfufufufKgkgjgjjtjt-uw1mk 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Aaaaaaaaaass99999
@Aaaaaaaaaass99999 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ እነዚህ ቤተሰቦች ደስ ይሉኛል አሏህ ❤ልጃችሁን ያሳድግላችሁ እኛንም ወልደን ለመሳም ያብቃን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 ай бұрын
እዮባን ይመስላል የምትሉ 👍 ትንሹ እዮባ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የዘንድሮ ልጆች በየወሩ ሆኖል ልደታችው የሚከበርው 😅😅😅 መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ ኖላዊ 🍬🎂🍦🍡🍥🍩🍨👏👏👏👏👏👏
@user-zh7lj7yx7t
@user-zh7lj7yx7t 7 ай бұрын
ያሥብላልየዘንድሮልደት😂😂
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከጤና ጋር ያኑራችሁ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 7 ай бұрын
አቤት የግዜዉ መሮጥ መልካም ልደት ይሁንለት ለበኩር ልጃችሁ ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላችሁ 🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@user-ir3in7sh8y
@user-ir3in7sh8y 7 ай бұрын
ቃል ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁሉ ነገርሽ የረጋ በነገራችን ላይ ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት ሰው የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 7 ай бұрын
መልካም ልደት ለአቢ እድግ በልልን ቃል የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ💞💞😍😍😍🎂🎂
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 7 ай бұрын
እስኪ እንደ እኔ በፍቅር የምትወዱዋቸው 👍👍👍❤❤❤
@hanaa8530
@hanaa8530 7 ай бұрын
🤑🤑🤑
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FerawtFerawtbe-ei2ye
@FerawtFerawtbe-ei2ye 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ddddd1049
@ddddd1049 7 ай бұрын
🤓🤓🤓
@tegsttegsty6960
@tegsttegsty6960 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Furtuna40
@Furtuna40 7 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ለልደቱ ጊዜ ከዚ በላይ እንጠብቃለን🎉❤❤❤🎉ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💝❤️🫀🫶❤️
@itsme9858
@itsme9858 7 ай бұрын
የኔም ልጅ ታህሳስ24 አንድ አመቱ ነው ግን ምንም እደማላደርግለት ሳስብ በጣም ነው የከፍኝ መቼ ይሆን ሀሳቤ ሞልቶልኝ የማከብርለት ብቻ ጤናውን ይስጥልኝ መድሀኒአለም😢
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እነም ልጀን በየወሩ ነበር ፎቶ የማነሳው ግን ምን ያደር ተንከባክቤ ሳላሳክጋት የእናት ፍቅር በደንብ ሳልሰጣት ተሰደድኩ ብቻ ልጆቻችን ክፉ አይንካ እነሱን የተሻለ ኑሮ ለማኖር ነው የተሰደድኑ ማጣት አይኑ ይጥፋ ከልጆቻችን አራራቀን ዋናው ሰላም መሆናቸው ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
@hometube8205
@hometube8205 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤HAPPY BIRTHDAY ኖላዊ🎂🎂🎂
@FirdosMohammed-pc7ru
@FirdosMohammed-pc7ru 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ የደከመው 😢 ማነው ስደት የሰለቸው😢 ማነው የሰው ልጂ እያሳደጉ የራስን ልጂ በናፍቆት እየቀጡ መኖር ያመመው😢 ማነው እንደኔ የርቀት ትዳርና ፍቅር ፈተና የሆነበት😢 ቅመሞችየ መቼ ነው የኛ የእረፍት እንጀራችን የሚወጣው ነው እኛ ለረፍት አልተፈጠርም እውነት ዛሬስ ከፋኝ 😢😢😢😢
@rak7888
@rak7888 7 ай бұрын
እኔ,😢,ብቻአይዞንእህት,😢
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 7 ай бұрын
አይዞን እህቴ እኔም እዳችው
@alemalem2300
@alemalem2300 7 ай бұрын
እንኳን ተወለድክልን ቤቢየ መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 7 ай бұрын
ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ድንቡሽቡሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉 መልካም ልደት ደግሞ የአመቱን ለማክበር ያብቃችሁ ያብቃን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክ እድግ በል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 7 ай бұрын
የኔ አባት ቃልን ነው የሚመስለው እመቤቴ ማሪያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ ፈጣሪውን አገልጋይ ለሰው ታዛዥ ያርግላችሁ
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችው🎉🎉🎉 ከሚገርማችው በህልሜ ከናንተ ጋር ነው ያደርኩት በጣም ሰለምወዳችው❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 7 ай бұрын
የናተ ደግሞ ይገርማል ኧረ የወደቁትን ጎዳና ለነሱ ስጡ በ6 ወር በ9ወር ነዉ ልደቱ ሲጀመር ልደት የክርስቶስና የእመቤታችን ልደት ብቻ ነዉ የሚከበረዉ ።።።።።።።እናተን ብሎ ክርስቲያን
@Tsionyitayew
@Tsionyitayew 7 ай бұрын
Anchi mejemriya le rasesh aderfi men agebash bemayemelketsh emetgebiw kebatari bisetubayesetu yemelketeshal ende weregna
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 7 ай бұрын
ምን ቤት ናችሁ እናንተ ለተቸገሩ የሚረዱት እናንተ እየነገራችተኋቸው ነው እንዴ ለራሳችሁ አስቡ መጀመሪያ ለምን በየወሩ አያከብሩም ምን ቤት ናችሁ ዶማሁላ
@Tsionyitayew
@Tsionyitayew 7 ай бұрын
​@@sosieshetie1319ayemelketeshen entu doro fite egna tsadik nen alachuh menew hoo achbechabi
@zadelove4676
@zadelove4676 7 ай бұрын
በትክክል
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 7 ай бұрын
ገርመኝ ክክክክ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሳድህ በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚሱአ ሸፍና ታሳድግላችኩ 💐⛪🎈🎉🎉🎉🎉🎁 ቃል እና ሐዲስ ❤👏👏💐💐💐
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 7 ай бұрын
አድሥ ቃል በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚኣብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ይቅታ ሥለ ድፍርቴ ከዉጭ ሥገባ ልጅሕን ከማቀፍሕ በፊት እጅሕን ታጠብ ሉዉላዊ እግዚአብሔር ለቤተሠቡን አገሩን የሚያኮራ ያርገዉ አሜን ❤🎉❤
@YordiAlemu
@YordiAlemu 7 ай бұрын
እግዚያብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች 💞
@haregmak1519
@haregmak1519 7 ай бұрын
ኖላዬ እድግ በል ለቁም ነገር ብቃላቸው❤❤❤❤አጎቱን እኮ ነው ሚመስለው እዬባን ቁርጥ
@user-lu8fg3vr6b
@user-lu8fg3vr6b 7 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግህ መልካም ልደት🎉❤🎉
@user-jw3bl7ln7o
@user-jw3bl7ln7o 3 ай бұрын
እንኩዋን ተወለድክ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 7 ай бұрын
ስደት አደከመኝ እስኪ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
@feker122
@feker122 7 ай бұрын
​@@eec380😂
@ummlky1994
@ummlky1994 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹 እኳን ተወለድክ ኖላዊ እድግ በል ባባዬ 🥰🥰🥰
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሣድግላቹህ❤❤❤
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 7 ай бұрын
ቃልዬ አዲዬ እንኳን አደረሳችሁ ባባዬን እመብርሀን ታሳድግላችሁ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
ፈጣሪያሳድግላችሁ የኔምርጦች❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
@user-ny9km6vg9d
@user-ny9km6vg9d 7 ай бұрын
መልካም ልደት❤❤ የኔ አባት❤❤ እግዚአብሔር ያሳድገህ❤ ሉሉ❤
@user-di7ld7kc9u
@user-di7ld7kc9u 7 ай бұрын
ምርጥእናትምርጥአባትእግዚአብሔር ያሣድግላችሁ
@user-oe4cz2qe3b
@user-oe4cz2qe3b 7 ай бұрын
መልካም ልደት ለአቢ እድግ በለልኝ ኖላው የኔ ጣፍጭ👏🦋🥰😘
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 7 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 7 ай бұрын
ሰላም ቃልዬ እመቤቴ ታሳድግላቹ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ 🎉🎉
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳዲግልላችሁ ባባየ እዲግበል❤❤❤❤
@saratadese-bt4lo
@saratadese-bt4lo 7 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ኖአላዊ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
@almazderebe2023
@almazderebe2023 7 ай бұрын
ስታምሩ መዳናለም ይጠብቃችው ልጃችው ሶስቱ ስላሶች በፍቅር ያሳድግላችው
@ekramali3222
@ekramali3222 7 ай бұрын
ጥያቄ ለክርስቲያኖች ልደት የምታከብሩት በአመት 1 ጊዜ ወላ በየወሩ ማለትም እኔ ባደኩበት ሰፈር በየአመቱ ብቻነው ሲያከብሩ የማቀው አድስና ቃልየ ግን በየወሩ🤔🤔🤔🤔🤔ጥያቄየን መልሱልኝ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 ай бұрын
ቪዶዉ መስራት ሲጠፋባቸዉ ነዉ በትክክልእሚከበረዉ በአንድ አመት ሲሞላነዉ
@rotes3106
@rotes3106 7 ай бұрын
በጣም ነው ዉሎኣችውና ህይወታቹ የሚያስተምረኝ: ሁሉም ኣልፋቹ እዚ ለደረሳቹ ስራቹን የሚባርክ ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@user-zq4md5vr2c
@user-zq4md5vr2c 7 ай бұрын
Egziabher be moges yasadglachu enantem ayleyachu❤❤❤🎉
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 7 ай бұрын
❤አሜን አሜን የኔ ጌታ ♥️🥰 እድግ በልልን 😍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
ኖልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🥰
@yifitugebire5531
@yifitugebire5531 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳደግላችሁ❤❤HAPPY BlRTHDAY ኖላዊ🎉🎉🎉🎂🎂🎂
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
መልካም ልደት ይሁንልህ ቤብዬ❤🎉
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@samrawitbitaw3861
@samrawitbitaw3861 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤🙏❤ ቃል ከወሊድ በኋላ እንዴት ክብደት እንደቀነሽ ቪዲዮ ብትሰሪልን?
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ የሁለት ሳቂታ ልጅ ቃልየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤🎉🎉
@flowersalain
@flowersalain 7 ай бұрын
መካም ልደት❤❤❤❤❤ እኔ የማውቀው ባመት ነበር አሁን ደሞ በየወሩ ለማንኛውም መካም ልደት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግላችሁ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉 ግንአመትሞላው❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 ай бұрын
እመቤቴ ከክፍ ጠብቃ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላቹ 🙏🙏🙏🎉🎉🎂🍨🍦🍬🍫ልጁን ግን መሬት አስቀምጣቹት ከጠረጴዛው ጋር ከአሁን አሁን ተጋጨ ብዬ ተሳቀኩኝ🤔🥺🥺🥺
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 7 ай бұрын
እፍፍፍ ባባዬ ሳምር እመብርሐን እቅፍ ደግፍ አረ ታሳድግህ❤😘
@mekdesmekdes268
@mekdesmekdes268 7 ай бұрын
አድስየ እግዚአብሄር ይስጥህ ያየሁትን ልሁንብሎ እማይሆን ነገር እደማድረግ ትልቅ ስህተት የለም
@AmharaWalloo-pw2rz
@AmharaWalloo-pw2rz 7 ай бұрын
መልካም ልደት ለቤቢ ፍቅራችሁብዝትይበል እግዚብሔር ያሳዲግላችሁ
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 7 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ ኖላዊ ቃልዬ አዲስ ፈጣሪ ይጠብቃችኹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gy6kx3nz7j
@user-gy6kx3nz7j 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ የኔልዩወች❤❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በሞገሥ ያሣድግላችሁ እወዳችኋለው❤❤❤
@user-ek6hp6pe8n
@user-ek6hp6pe8n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 7 ай бұрын
Egizabeher yimasgan sila hulum nager egizabeher bamogos bagirima yasadiglachu ❤❤ Happy birthday Nulaw 💔🎉🎉🎉❤🍾🍾
@user-uh2wk3ne5m
@user-uh2wk3ne5m 7 ай бұрын
እኔግን የሚገርመኝ ኔጊትፊ ኩመት የምትጥፋ ሰወች እባካችሁ ቃለየ የኔፍ ልቅልቅ 2ልጅ ደግም ሸቶሽ ከዝህ በላያ ያስደስታችሁ ❤
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሣድግላችሁ ❤❤❤
@user-mk3to7pv9p
@user-mk3to7pv9p 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋበሞገስያሳድግላቹ❤❤❤❤❤
@Kalll468
@Kalll468 7 ай бұрын
መልካም ልደት 🎉ብብዬ😊
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ፍቅራቹ ይለያል ስወዳቹ አላህ ያሳድግላቹ ስታምሩ ከነ ልጃቹ❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤❤
@taricakne1
@taricakne1 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏
@user-zs7gl9mf8i
@user-zs7gl9mf8i 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላቹ በጣምነዉ የምወዳቹ❤❤❤❤
@user-ru7li6ge6s
@user-ru7li6ge6s 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ውዴ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤ልደት በየወሩ አይከበርም ❤❤ቃል ስወድሽ ፈገግታሽ የኔ ደርባባ ቀሚስ ሁሌ ልበሽ ❤❤❤❤❤
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 7 ай бұрын
😂እኔእኮ ገረመኝ ባለፈው 6ወር ብለው ዛሬአመት ሆነውሲሉ ገረመኝ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
@@user-ye9me3ds9z ከመቸወድህ ልደት በየወሩ ይከበራል 😁
@HargaAyenew
@HargaAyenew 7 ай бұрын
መልካምልደት❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄያሳድገህ❤❤❤❤❤
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 7 ай бұрын
አላህ ያሳድግላቹህ ቤቢየየኔዉድእድግግግግግበልልኝ ቃልናአድስእወዳቹሀለሁ ፍቅርእስከ ጀነትአላህሱብሀኑታአለ ይወፍቃቹህያረብ ሀገራቺንንምአላህሰላሟንይመልስልን❤❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 7 ай бұрын
ዉይ እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤እመቤቴ ጥብቅ አድርጋ ታሳድግላቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ ❤❤❤ፍቅርርርርር ነዉ ማረጋቹ
@user-ih6dk
@user-ih6dk 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቺሁ ❤❤
@Mohammed-so3lg
@Mohammed-so3lg 7 ай бұрын
ማሻአላህ አለህ ያሳድግላሽሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
እግዚአብሄር በጥበቡ ያሣድግላችሁ ❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 7 ай бұрын
እግዚአብሔርያሳድግላችሁ❤❤❤
@senaytaraya9468
@senaytaraya9468 7 ай бұрын
ቃልዬ ታድለሽ ባል ብቻ አይደለም መድሀኒአለም የሰጠሽ አባትም ነው ።መልካም ጥሩ ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt 7 ай бұрын
እውይ ቤቢየ የኔ ማር እዲግ በል♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰☺️☺️☺️☺️😚😚😚
@barkot7147
@barkot7147 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ጌታ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግላችሁ❤ቃልዬ
@kababushnuguse
@kababushnuguse 7 ай бұрын
Mashalaa happy birthday to 💔💔💔🎉🎉🎉
@selamreta2309
@selamreta2309 7 ай бұрын
Adis le Nolawim Kenya yensewal keza beliy arig ena Qelin Des asengat plc🙏
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 7 ай бұрын
melkam ledt nolawy fikir eko nachu tebarku
@user-ww1jw1mt2g
@user-ww1jw1mt2g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AgerDessie-jc4no
@AgerDessie-jc4no 7 ай бұрын
መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@adeyabebe6677
@adeyabebe6677 7 ай бұрын
ቃልዬ passport ቱን የቤቢን አስቢበት
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጸጋ በሞጎስ በጥበብ ያሳድግህ❤❤❤
@Etse1616
@Etse1616 7 ай бұрын
በሞገስ ያሳድግላቹ ቃልዬ እኔም እናት ከሆንኩ 3 ሳምንት ሆነኝ ደስ ይላል እናትነት❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 7 ай бұрын
አዳመቱ እማ ሰርግ ነው እሚሆነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤
@jameelaathyobia4001
@jameelaathyobia4001 7 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድቼ ❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
መልካም ልደት አባዬ ድግ በል❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@selamreta2309
@selamreta2309 7 ай бұрын
Yene widoch fexer yesedugilchu idime ena Xena yisxechu teqoxiro yemeyeliq ideme yisxilchu Nolew yene konjo idegilng❤️💕🎂🎂🎂🎂
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u 7 ай бұрын
Mashallah edeg bele yena wede🎉🎉🎉❤❤❤
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳደገው
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 7 ай бұрын
እኔበጣም ደስ ይለኛን በሰላም በፍቅር ኑሩልኚ ምርጥናችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 7 ай бұрын
ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ😍😍
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
Wuyii sewedachu iko mariyamen 😊❤❤❤
@user-rg6mj7xx8j
@user-rg6mj7xx8j 7 ай бұрын
HBD🎉🎉🎉
@FatemaFatema-wk2dc
@FatemaFatema-wk2dc 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃ አቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃሉ ኤርትራዊ እዩ! ንምንታይ ከምኡ ተባሂሉ? ብምንታይ ነቢዑ?
7:00
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 30 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 40 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 25 МЛН
ዉብ እና ድንቅ ጊዜ ከሚስት እና ልጄ ጋር
18:19
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 191 М.
እዮብ እና አዲስን ሰራሁላቸዉ
14:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 87 М.
እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ድርጅታችን ተመረቀ
25:18
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 314 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 212 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
የነ አቤል ሰርግ
18:49
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 241 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН