KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
17:41
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Always be more smart #shorts
00:32
❌Все с ума посходили с этим хомяком🤦🏻♂️🤦🏻♂️ А вы играете?? #pov #story
01:00
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
የልጃችን የክርስትና በደማቁ ተከበረ
Рет қаралды 190,448
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 332 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Жыл бұрын
የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ
Пікірлер: 1 600
@-haddiszema
Жыл бұрын
🎈 Peacock decor and events 0911 83 84 83 🎈Eyob pictures 0974024574 🎈አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@user-ye3ck3ff9o
Жыл бұрын
ማሻአላህ አድጎ ለምን እደተጠመቀ የሚጠይቅያረገው መርምሬም ሃቅንየሚቀበልያረገው አላህምያሳድግላቺሁ አብሽሩ መፀሃፍቁዱስን ብታነቡ አሪፍነው
@tigisit2534
Жыл бұрын
@@user-ye3ck3ff9o ለምን ተጠመቅሁ ብሎ አይጠየቅም ምክንያቱም እሱን የ ክርስቶስ ልጅ ነው ክርስቶስ በ ዮርዳኖስ ተጠምቋል
@sebahmohamed6548
Жыл бұрын
@@user-ye3ck3ff9o😂😂😂😂😂😂😂 መጠመቅ የሚመስልሽ ወይም የሚመስልህ ከስልምና ወደክርስትና እየተሸጋገርን መሰለሽ አይ እስላም መሆን አለማወቅ ችግር ነው ለኒ ለስሜ ይቅርታ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የድንግል ልጅ
@aetedeaetede3016
Жыл бұрын
@@user-ye3ck3ff9o የአድስ ልጅ ህያው ክርስቶስን ለመምሰል ተጠመቀ እውነትም ህይወትም ክርስቶስ ብቻ ነው:: እኛ የተከተልነው ህያው ክርስቶስን ሲሆን አንች የተከተልሽው 👉ሙሀመድ ደግሞ የ18 አመት ልጅ የደፈረ ነው እግድህ ክርስቶስን መከተል ና ሙሀመድን መከተል የቱ እደሚያዋጣ መርምሪ
@martamekonen7455
Жыл бұрын
ዋው አቤላ እጅህ ይባርክ
@amarechkonjo3205
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ቃልዬን የምትወዱ ላይክ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
@muluhilu
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-us2wo1xu7e
Жыл бұрын
በጣምምም
@betimesafnt-rm1wk
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@kitchen2176
Жыл бұрын
ቃል ደርባባዋን የምትወዱ በላይክ ❤👍👍👍እንኳን ደስ ያላችችሁ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@lubuyonas2239
Жыл бұрын
@@sebelyoutube 😍😍
@anahouse5697
Жыл бұрын
እኔ
@kitchen2176
Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽ💓💓💓
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@senayetzeethiopiatube8632
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኖላዊ የሥላሴን ልጅነት ስላገኘህ እንኳን ደስ አለህ እኛ የተዋሕዶ ልጆችም ደስስ ብሎናል ❤ ቅድስት ቤተክርስቲያንን የምታገለግል ሃገርህን የምትወድ ሰውን ወዳጅ አክባሪ ያድርግህ አሜን ፫💐
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@imusanyiikush806
Жыл бұрын
የመነ የተጠመቀ የድናል ያላመነ ያልትጠመቀ ግን ይፈረድበታል አለ ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ በስላሴ ስም ክርስትናን ያገኘሁኝ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@user-bn1sj1fp4b
Жыл бұрын
@@fatumawase ኬትነሽ እኔም መቅደላ ነኝ
@selam801
Жыл бұрын
እውነት ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው❤
@user-op3yd4qp6d
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@aetedeaetede3016
Жыл бұрын
እውነት ነው
@amesalmengistu3708
Жыл бұрын
መታደል ሀይማኖተኛ መሆን ሣይሆን ኢየሡሥን ማወቅነው
@mikomikeeha9150
Жыл бұрын
@@amesalmengistu3708 ena yetetemekew lemn yimeslshal be kirstos slamene eko new
@user-hn2mq6sp7i
Жыл бұрын
እውነት ነው
@hwgrfhj1609
Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ይህን በተሰብ❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@vartoskatim4951
Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ከቃል ጋር አብሮ ፎቶ የተሳው ልጅ የቃል ወንድም የመሰለው 👍👍 እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
Жыл бұрын
አቤት መታደል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁባችሁ እኔስ መች ይሆን ከስደት ተሐልሸ ለዚህ ክብር እምበቃው😢😢ቃል እና አዲስ አምሮባችኋል ኖላዬን በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤የልጅ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው
@YOSTINASARGA
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ እስኪ ፍቅር ለሆኑ ቤተሰቦች👍👍❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@YOSTINASARGA
Жыл бұрын
@@sebelyoutube 😍👍
@fatumawase
Жыл бұрын
@@YOSTINASARGA ደምሪኛ
@HayatHayat-rp6tz
Жыл бұрын
በቤተ መቅደሱ እንደ አባቱ አገልጋይ እንዲሆን ያድርገዉ ❤❤❤
@user-xv2jb9hl5z
Жыл бұрын
የተባረከ ቤተስብ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ስላማቹን ያብዛልኝ የፍቅር ተምሳሌት ናቸው ሁላቹንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድ ነው የማደርጋቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@masigirma5030
Жыл бұрын
አልልልልልልልልልል እንኳን ለዚ ክብር እደርሳችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹ እመቤቴ ታሳድግላቹ🙏🙏🙏❤ልጅ የምትመኙ ፈጣሪ ሃሳባቹን ያሳካላቹ🙏❤
@jamilaa9961
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እናት❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
እንደማመረ
@astuchannel5804
Жыл бұрын
አሜን በእውነት 😢
@asetertube1903
Жыл бұрын
አሜን
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏
@user-xz3rk7zn4s
Жыл бұрын
እንኳን ለዚች ቀን አበቃቹህ አዲስና ቃልዬ እመብርሃን እቅፋ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላቹህ ቤታቹህ በበረከት ይሙላላቹህ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹህ❤🎉
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@user-xz3rk7zn4s
Жыл бұрын
@@sebelyoutube ደምሬሽ አለሁ🎉
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@user-xz3rk7zn4s 💋👏
@nisarjaan140
Жыл бұрын
እንኳ ለዚህ ከብር አበቃችሁ እግዛብሄር ያሳድግላችሁ❤❤
@serkalem1142
Жыл бұрын
ፈጣሪያሳድግላችሁ💚💛❤
@haymimulgeta-uq4ol
Жыл бұрын
እንኳን ለዝች ቀን አበቃቹ ውዶቼ ስታምሩ ልጃቹ በክብር በሞገስ ያሳድግላቹ የድግል ማርያም ልጅ ከነ ቤተሰቦቻቹ
@aezbmerid3612
Жыл бұрын
ክርስትና ደስ ይላል ኬኩ ጣልቃ መግባቱ ይደብራል ህብስት ወይም ድፎ ዳቦ ቢሆን የተቆረሰው ኢትዮጵያዊ ባህል ደስ ይላል በሰው ባህል የልጃችንን ፊት አንቆርስም ብሎ ከመሳቀቅ በራስ ባህል መጠቅም ያኮራል እነእዚህ ነጮች እንዴት ባህላችንን እድን ተው ተፅእኖ እዳደረጉብን ያሳይል የተወለደው ይደግ
@muludestametaferia7439
Жыл бұрын
እንግዲህ ሲመረቅ ሲያገባም እናያለን ልጁ የጋራችን ነው እንኳን ደስ አለን ይባረክላችሁ😂❤😂❤❤😂
@A-900.
Жыл бұрын
😂😂😂😂የonline ልጅ 😂
@user-xz1wz4po8w
Жыл бұрын
አወ የጋራችን ነው የቀረን አንድ ነገር ብቻ ነው ማየት 😂😂😂😂😂😂
@ijhhjhi
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@A-900. ደምሪኝ❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@ijhhjhi ደምሪኝ ❤
@mihretsisay2930
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ 🙏እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏❤️❤️❤️❤️
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@user-vp8ln3ds2b
Жыл бұрын
🙏🙏🙏😢
@fatumawase
Жыл бұрын
@@user-vp8ln3ds2b ደምሪኛ
@user-zi3ut3ei4m
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ዋው በጣም አምሮባችዋል እግዚአብሔር አዲስ እና ቃል እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🥰ዋው አቤል ጥበብ ያምራል ወደ አገር ሲገባ ከአንተ ጋ ነው የማሰራው እዮባ ፒክቸር እራሱ ፀዴ ነው በርታ እዮባ 🥰
@dhhhgfhu27
Жыл бұрын
አሜን! በጣም ታምራላችሁ አዲስ ቃል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ኖላዊንም በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድገው
@user-xu4un7tg2m
Жыл бұрын
ቃልየ በጣም ኣምሮብሻል ሃዲስየም ኣምሮብሃል እንኳን ለዚ ክብር ኣበቃቹ በሰዉ ኣገር ላለን በሰላም ወደ ሃገራችን ገብተን ለዚ እንድያበቃን በፆሎታቹ ኣስቡን ስደታችንን እግዚአብሔር ያሳጥርልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ የዘላለም ቤቴ ❤
@user-sd3hc4em5m
Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን ለዝህ ቀን ኣደረሳቹ ኣድስ ና ቃልየ ልጃቹሁም ፈጣሪ በጠበቡና በሞገሱ ያሳድግላቹ ማሮች💚
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@saamlakdemla5750
Жыл бұрын
ከይቅርታጋር እጀራው ሳይቆረስ ሙሉ እጀራ ከምሰቡቀርቦነው መባረክ የነበረበት ፈጣሪ በጥበብ ይደግላችሁ በፍቅርበፀጋ ይጠብቅላችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@saronabi1387
Жыл бұрын
ቃልዬ የኬክ ቆረሳው ላይ የክርስትና አባቱም ቢመርቅ ጥሩ ነው , የልጃችሁን ፎቶም ኬኩ ላይ ባታደርጉ ባይ ነኝ በተረፈ ምርጥ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ልጃችውም ይባረክላችው በጤናም ይደግላችው❤❤❤❤
@abayabay3382
Жыл бұрын
ይችን ቀን ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበርው ማነው እደኔ ❤❤❤እንኳን ለዚች ቀን አበቃችው ውዶቼ ኖላዊ እንኳን ለዚችቀን አበቃህ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግህ ኖላዊ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Asad-ir6gr
Жыл бұрын
ማሻ አላ ህ በጣም ልዪ ናችሁ ቃልየ በጣም ነውያማረብሽ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@Asad-ir6gr ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@user-rt2th8hd6u
Жыл бұрын
አቤት መባረክ እኳን ደስ አላችሁ ለዚህ አበቃችሁ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ያድርግላችሁ
@ahmeedali4161
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጅ ለምትመኙ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@eyerusalemgeberam756
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጆችም እግዚአብሔር በሞገስ ያሳደገው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@enatenat7255
Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ቃል ደግሞ ሽብርቅ ብለሻል የኔ ኮልታፍ😘😘😘
@samirabh8469
Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር ስጥታው እግዚአብሔር ይመስገ አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ በጥበብ ጠብቆ ያሳድግል❤❤❤
@kiyakiya7156
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃቹ 🙏 ቃልዬ የኔ ውብ በጣም አምሮበሻል❤❤❤ ልጃችንን ፈጣሪ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግልን😍😍😍😍😍
@user-lb2op2xf6u
Жыл бұрын
እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደርሳችሁ ሁሌም ድመቁልኝ ሰላም ፍቅር ደስታ በቤታችሁ ሞልቶ ይኑር ያብርሀም አምላክ ቤታችሁን ይሙላው ቤቢየንም ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቀው የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ፈጣሪ እኝንም አስበን ወልደን ለመሳም ያብቃን ❤😢አሜን ፈጣሪ ፈጣሪ የመዳም ቅመሞች ወልደን ለመሣም ያብቃንቃልአሜን ❤ ❤አደኝ ነሽ
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
አሜን ዉዴ
@YemarandArsu3014
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ!!!!! እዩባ የዲኮሩ ላይት reflection ፈጥሮ quality low ሆነብክ። በጣም ነው የምወዳቹ!!!!!!
@user-mm9kv2ph6m
Жыл бұрын
የኔ ልዕልት ከመልክ፣ ከፀባይ ሁሉን ያሟላላት ፀባየ ሰናይ! አዲስዬ አንተም ምርጥ ባል በቤታችሁ መዳኒአለም ከቤታችሁ ይገኝላችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ
@haregmak1519
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ቃልዬ ልዕልት ስታምሪ❤👌👌 አቤል እጅክ ይባረክ ። ፅድት ያለ መንፈሳዊ ፑሮግራም❤❤❤❤❤ልጃቹ ይደግላቹ🎉🎉🎉
@yeselammedia8720
Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወንድማችን እንኳን አደርሳችሁ ልጃችን እግዚአብሔር ያሳድግልን ምርጦች የተዋህዶ ልጆች ክናተ ብዙ ነገር እየተማርን ነው ክነቤተስቦቻችሁ ፍቅር ናችሁ እኔ ክናተ የተማርኩት አንደኛ ስው እንዴት መርዳት እንዳለብን እናም የባልናሚስት መክባበር እናትና አባት እንዴት ማክበር እንዳለብን እና ወንድምና እህት መክባበር አዲስዬ ወንድሞችህ በጣም ክብር ያላቸው ናቸው ለነገሩ እናትናሕ አባትይመስላል እናት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
@lijfasikatube1322
Жыл бұрын
እኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቃልዬ እና አድዬ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ እኮን ደስ አላችሁ።
@aynadissehayneh9477
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አዲስ&ቃል ፈጣሪ በጥበብ በሞገሱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግላችሁ❤❤❤😍😍
@Bezawit-sq3ou
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለዚህች እለት ያበቃቻችሁ ኪዳነ-ምህረት እናታችን አሁንም የወለዳችሁትን ለማስመረቅ ለመዳር ለመኳል ያብቃችሁ።
@user-sf4wr6fv4n
Жыл бұрын
ከፈጣሪ የተሰጠሸ ሰለሆነ ቅልየ ፈጣሪ የአባትሸና የናትሸን እድሜ ጨምሮ ለዉዱ ባለቤትሸና፣ለምትዉዱት ፣ልጅሸ ጭምሩ ነፈአመት ያኑረልሸ ያኑችሁ❤❤❤
@abg-uo7mb
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው ውቦች በጣም አምሮባችዋል ባባዬ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎሥ ያሳድግላችው አድጎ ለቅድስት ቤተክርስትያን ለሀገር ለወላጅ የሚያኮራ ያድርግልን ተባረኩልኝ ውዶች❤❤❤
@bealembealem1224
Жыл бұрын
እኔስ መቸ ይሆን ከመዳም ቤት ወጥቸ ይህ ወገ ማርግ የማየው በፀሎት አሰብኝ ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሺህ አመት ኑሩ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላችሁ❤
@rozaabere2025
Жыл бұрын
የኔ ውዶች የተዋህዶ እንቁዎች ስታምሩ ኖላዊ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@libenbeabisira6014
Жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ በጤና በሞገሰ ያሳድግላቹ
@yabumedia489
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለእዚህ ክብር ያብቃኝ ያብቃችሁ አሜን
@AbebaGulilat-jd8on
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ ይላል ትንሽ የሚደብረው የልጁን ፎቶ ኬክ ላይ ማድረጋችሁ ነው ዘመናዊነት አያታላችሁ ክርስትናችን ሙሉ ናት
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
ጌታ በጥበብ በማስተዋል በሞገስ ያሳድገው ቤቢን ሁላቹም ተባረኩ እወዳችኅለው ❤️❤️❤️❤️
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@user-ye9me3ds9z
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የእኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገስያሳድግላችሁ አምሮባችሗል አድስየና ቃል ከእነቤተሰቦቻችሁ❤
@hellenhellen8823
Жыл бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤❤ የናንተ ፍቅር ❤❤❤እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ከዚህ የበለጠ የምወደችሁ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃልዬ የኔ ሰው አክበር ተባረክልኝ 🥰🥰🥰ልጆችሁ እድግ ይበል አሜንንንን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቀችሁ
@user-mv6pd5up2z
Жыл бұрын
የእውነት ደስስ ይላል መፀሀፍ ቅዱስን መዝገበ ፆለትን ውዳሴ ማርያምን አግቦ ቃለእግዚአብሔርን አሚያስተምር ይሁን የድንግል ማርያም አገልጋይ ይሁን የቤተክርስቲያን አገልጋይ ይሁን አሜን አሜን አሜን ። ከመናፍቅ አይን ያውጣው መናፍቅ የተረገጡትን መሬት እዳይረገጥ ምኞቴ ነው
@hayutube9998
Жыл бұрын
ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ቃልና አድስ♥♥
@user-nj3vj4xq9s
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ቃልዬና አዲስ ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@kokobekebede7342
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጃጅሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሣድግላችሁ እናንተንም በጤና በሰላም ያኑራችሁ በጣም እወዳችሀ
@lamrotlegese8444
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ❤️❤️አዲስ ና ቃል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ♥️♥️♥️♥️
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@masimtube671
Жыл бұрын
አሜን
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
አሜን ፣እኔም ፣ምኞቴ ነው ፣እግዚአብሔር ፣ያሳኳልን🤲🤲🙏🙏
@user-jt4ud3ho5p
Жыл бұрын
አሜን❤❤
@hayathayati9331
Жыл бұрын
💞ስታምሩ ልጃችሁን💞 እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግላችሁ.አሜን.፫🙏🥰🥰🥰💚💛❤
@sisayakilok7227
Жыл бұрын
በእውነት በጣም የምታምሩ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጇችሁንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤✝️⛪️
@user-ln5be1dj5w
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደርሳችሁ ባባየ እድግ በል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ለዚች ቀን ያደረሳችሁ አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን አሁንም እስከ ዘላለሙ ደረስ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ቤብዬ ያሳድግላችሁ በጥበብ በሞገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@hiwathabti1620
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃች ቃሌዩ ውብ ነሸ አኮ አይለያችሁ❤❤❤
@abebawflower5769
Жыл бұрын
ቃልየና አዲስ እንኳን ደስ አላች ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ አግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@fekerteh974
Жыл бұрын
ዋው።እንኻ አደረሰቹ ከመላው ቤተሰባቻቹጋር እንኳን ደስ አላቹ ቃል በጣም ታምሪያለሽ ጎበዝ በርቱ አዲስ
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
አቤት ውበት ስታምሩ አይለያችሁ እንዲህ ሽክፍ ድግፍ አረጎ ካመት አመት ያድርሳችሁ 🙏❤❤❤❤
@fhhjshrgf8863
Жыл бұрын
እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ሁሌም ድምቅ በሉልን የፍቅር ቤተሰቦች❤🎉🎉
@habetammulaw7640
Жыл бұрын
በመጀመርያ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አዲስና ቃልዩ እንኳን ደስስስ አላችሁ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በማስተዋል ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ አድጎ ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚያገለግል ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@busyline5298
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እስከ ጥግ ነው አዲስ እና ቃልዬ❤❤❤
@user-ms1jb8wb8s
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን ለዚህ እልት አድረሳቹህ እኳንም ደሰ አላቹህ 🙏ታምራላቹህ ከሰዉ አይን ያዉጣቹህ እመቤቴ ትጥብቃቹህ 🙏ያሳድግላቹህ ድነግል ማሪያም በቤታቹህ በትዳራቹህ በምትሄዱበት ሁላ አትልያቹህ🙏በጣም ነዉ ምንወዳቹህ አትጥፉ 😍
@sebelyoutube
Жыл бұрын
እንደማመር
@netsanetttesfaye1184
Жыл бұрын
❤️❤️ማርያምን ሁላቺውም ታምራላቺው ዉቦች ቃል እና አዲስ አንኩዋን ደስ አቺው❤❤❤ በስደት የምትኖሩ አህት ወድሞቼ ልዚህ ክብር ያብቃን 🇪🇹
@merymryana-oy3sz
Жыл бұрын
አሜንበእዉነት
@banchibirhanu7158
Жыл бұрын
ዋው ብደግስ ብዬ የማስበው አይነት ድግስ ነው ። አይለያቹህ።ልጃቹህንም ያሳድግላቹህ
@user-ps4ej8vs9e
Жыл бұрын
ቃል አድስ በመጀመርያ ለዚህ ለተከበረ ክብር አበቃችሁ በመቀጠል መልካም ፍሬ ብያለው አምላክ በእድሜ በፀጋ በሞከገስ ያሳድግላችሁ!! የኔ መልካም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏 እንዲያሳድግላችሁ
@selam9841
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ❤❤❤ ልጁ የኛም ነው ከቀለበት እስከ ክርስትና አብረን ነን ወደፊትም እቀጥላለን ❤
@nolawimilael6981
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@fasikawande3558
Жыл бұрын
በጥም😂😂
@noorsaeed9398
Жыл бұрын
አዎ ልክ ብለሻል አስረግዘን አስወልደናል😂😂😂
@monarashis8786
Жыл бұрын
@@noorsaeed9398 😂😂😂😂
@user-hy6px3bw9s
Жыл бұрын
@@noorsaeed9398 😂😂😂😂😂
@medhin8187
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ኣበቃችሁ ። ልጃችሁ ለሠርግ ለወግ ለመኣርግ ያድርስላችሁ ያሳድግላችሁ ። ቃል ዉብ ነሽ ❤ ሐዲስም ዉብ ነህ❤ 2ታችሁ ዊቦች ናችሁ ።❤
@bizuyetegegne6418
Жыл бұрын
ጥሩ ነው እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ። ትንሽ ቅር ያለኝ ለባረኩት አባት በተቆረጠ እንጀራ ሳይሆን 1 እንጀራ ያልተቆረሰ በትሪ ነበር ማቅረብ /መስጠት / ያለባችሁ ይህ የተለመደ የሃይማኖት ስርአታችን ነው። ለሌላ ግዜ አባቶች የሚስተናገዱት በእንዲህ ነው እንዳትረሱ።
@abdurahmankooliyyatt4672
Жыл бұрын
አቤት ውበት ከነቤተሰባችሁ ስታምሩ❤የእውነት ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ኖላዊንም በጥበቡ ሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤
@ሂዊ
Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበቡ ያሣድግላችሁ እናተንም እንኳን ደሥ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@meskelubade4369
Жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃቹቹ. ቃል እና አዲስ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላቹ ❤ሁለታቹም በጣም ታምራላቹ. ኧረ ሁላችን ውቦችችች ናቹቹቹቹ❤❤❤❤
@birtukanfetene67
Жыл бұрын
የሚያስቀና ሀይማኖት ና ስርአት ነው ያለን ተዋሕዶ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 ቃልና አዲስ እንኳን ደስአላችሁ🙏🙏🥰🥰
@user-lk2iz8ir4s
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ውዶቸ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@azebteketl7094
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ በጣም አምሮባችኋል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@Tube-zh2zb
Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹 ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለስን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@semirasefa9577
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@yiftutek7479
Жыл бұрын
እንኳን ለዚ ቀን አደረሳችሁ እግዚሐብሔር ይመስገን እድግ በል ባባዬ☔️🎂🎉
@user-jd3ev4vh7
Жыл бұрын
ቃል ለዚህ ክብር በቅተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@zemedyoutube4803
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ቤቤሻ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@sulamitblessed3851
Жыл бұрын
እሰይ ስታምሩ ተባረኹ ልጃፑ ያሳድገው ጥበብ ማስተዋል ይስጠው ስወዳፑ እኮ 🥰🥰👍
@heesan7389
Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ❤❤❤ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቃልዬ በጣምነው የምወድሽ ደግሞ ለልደቱ 🎉 ያድርሰን
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
ቃልዬ @ አዲስ @ መላው ቤተስቡ... እንኩዋን ለዝች ቀን መድሀንያለም ጠብቆ አደረሳችሁ... ቤቢም መድሀንያልም ጠብቆ በ ሞገሱ... ያሳድገው... ድንኩዋን ስብረን.. ክርስትና እንዳንመጣ... ከባህር ማዶ ያለ ስው... ዩቲዩብ ነው ቤታችን 😀😀🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@birtukan7265
Жыл бұрын
ቃልዬ አዲስዬ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ በእውነቱ እግዚአብሔር ልጃችሁን በሞከሱ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@mulukenyibeletal2498
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።ኖላዊን ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
@user-wf3iz4jf6v
Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ቃሊየ እንኳን ለዚህ ክብር አብቃችሁ እኛም ከሰደት መልሶ እግዚአብሔር ኣምላክ ለዚህ ክብር ያብቀን
@marthaethio3211
Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላቹ በጣም ስለምወዳቹ አንድ ነገር ልበላቹ እባካቹ ለሌላ ግዜ ልጃችሁን ፎቶ ኬክ ላይ አታሰሩ ክፉ መንፈስ ደስ ይለዋል ልጃችሁን በቢለዋ ቆርጣቹ ስትበሉለት ደስ ይለዋል እንዳትቀየሙኝ ለማንኛውም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅላቹ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እዉነት ለመናገር በጣም ያምራል ፣ደስ ይላል ቃልዬ አድስዬ❤❤❤ የተወለደዉም ይደግ❤❤❤
@TaemoGelTewahdo
Жыл бұрын
እንካን ለዚ ቀን በሰላም በጤና ኣደረሣቹ ኣዲስ@ ቃልየ ልጃችን በጥበብ በሞገስ ያሣድጋላቹ እግዚኣብሔር ኣምላክ የኔ ተወዳጆት❤
@user-zt5yq7yo3n
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ
@FentahunAlemu-zd1dv
Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፍረግራም ነው ውዳች ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹❤❤ ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ሠላም 🇪🇹
@wanshetwanshet990
Жыл бұрын
እንኮን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ የወላችሁት ይባረክ እግዛብሄር ያሳድግላችሁ
@tayechgmeskel9087
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቾሁ ቃልዬ እና ሀዲስ እ/ር ለዚህ ቀን አበቃችሁ።
@__-wj7zq
Жыл бұрын
*_እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ኣዲስየ ቃልዬ እመብርሃን እቅፋ ድግፊ ኣድርጋ ታሳድግላችሁ❤❤🥰_*
@user-cq2mo7ps7y
Жыл бұрын
በጣም ነው ያማረባችሁ በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@kikigetanhe7614
Жыл бұрын
ልጃችሁን እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ እናንተንም እንኩዋን ለዚህ ቀን አበቃችሁ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🏼
@woletemaryam418
Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ቃልዬ እግዛብሔር ያሳዲግላችሁ 🙏እህቴ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅርን አስተማሬ ❤️
17:41
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 213 М.
50:44
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
Jossey 27
Рет қаралды 95 М.
00:32
Always be more smart #shorts
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН
01:00
❌Все с ума посходили с этим хомяком🤦🏻♂️🤦🏻♂️ А вы играете?? #pov #story
Gufee.medalin
Рет қаралды 7 МЛН
00:27
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 11 МЛН
00:53
Is it Cake or Fake ? 🍰
A4
Рет қаралды 20 МЛН
23:45
ሩታ ስለ ሁሉም ነገር መልስ ሰጠች.ሜላት በኔ ሂወት አያገባሽም😱
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 142 М.
8:01
አርቲስት ዮአዳንን በድንገት ሃብታም ያደረጋት ሚስጥር | jehoaddan | Yoadan Ephrem
ሀ እና ለ ሚዲያ Ha ena Le Media
Рет қаралды 88 М.
9:41
🔴ዉድ የሰርጋችን ቀን " የማይደገም ዕለት " 🔴 የዘማሪ ሚክያስ እና የሰብለ የጋብቻ ስነ ስርዓት ❤ #love #family #wedding
ዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ #Zemari Mikiyas Aregawi
Рет қаралды 1,2 М.
10:32
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 465 М.
45:12
የ4 ወር እርጉዝ መሆኗን ነገረችው በእንባ ተሰናበትናት !!
Arada Plus
Рет қаралды 24 М.
21:54
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 384 М.
31:17
የዓመቱ ከባድ እና አጓጊ የ50ሺህ ብር ውድድር … ልዩ የዋዜማ ዝግጅት//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 903 М.
20:37
አዲስ ተመረቀ ቃል በደስታ ፈነጠዘች
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 364 М.
15:20
ቃልዬ በደስታ አለቀሰች ቀለበት አደረኩላት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 421 М.
31:56
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 236 М.
00:32
Always be more smart #shorts
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН